አፀደ ማሪያም ና መቅደስ በየግላቸው ለሚወዱት ሰው " ሳብ ሳብ" ብለው ዘፈኑለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።
    #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
    #talkshow #entertainment #events
    #interviews6tvtv

ความคิดเห็น • 44

  • @Peace-pm5rg
    @Peace-pm5rg 8 วันที่ผ่านมา +10

    አቤት የመድረክ መሪዉ ግርማ ሞገስ፣ አቤት የዘፋኞቹ ችሎታ። በጣም ያምራል። The Gildo Kassa sold out generations must listen to these iconic artists everyday.

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 8 วันที่ผ่านมา +10

    መጭው ዘመናችን መልካም የሥራ የፍቅር የሠላም ይሆንልን ዘንድ ከልብ እመኛለሁ!!!
    ሥራህ ይባረክ አመሠግናለሁ!!!

  • @Biruk.B-m
    @Biruk.B-m 4 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ያምራል,አፀደ ማሪያም ና መቅደስ

  • @Gfvd-t8j
    @Gfvd-t8j 6 วันที่ผ่านมา +3

    አለባበሳቸው ሁሌም የለለ ነው

  • @hiwotetube_
    @hiwotetube_ 5 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ

  • @NUREDINTUBE1
    @NUREDINTUBE1 4 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ፕሮግራም የሳምንቱ ተሳሳትኩ እንዴ

  • @TameratGutema
    @TameratGutema 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው መሴ ካንተ ጋር የአሰፉን የተጫወተችው ሁለ ነገሯ ጣፋጭ እና ገዳይ ነው። እኔ እጅ ሰጥቻለሑ

  • @HananMuze
    @HananMuze 2 วันที่ผ่านมา +1

    መሲ ወድሚን ነዉ ምትመስለዉ በጣም ከሚወዱ ሰዋች አዳ ነዉ ፈገግታክ ማሀሻላ

  • @Fadoo-jk5tq
    @Fadoo-jk5tq 7 วันที่ผ่านมา +2

    ድምፃችሁም አለባበሳችሁም መልካችሁም ቆጂየዎች ናችሁ

  • @selamyestentube
    @selamyestentube 8 วันที่ผ่านมา +6

    የአባይ ድምቀት መሴ ትላንት በዜናዎቹ የምናውቅክ እንደዚህ ልዩ የሾው ፕሮግራምን ስለምታቀርብልን ኰእናመሰግናለን ሞያክን ስለምወደው ከልጅነቴ ጀምሮ አሪያዬ ስለሆንክ እኔ ያንተ ሞያ በመተግበር ወደ ስራ ግብቻለው ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ለአለም ሁሉ ይሁን አባዮች እናመሰግናለን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው በጣም ጎበዞች ናችሁ ቆንጆ እህቶችን ብረቱልን እግዚአብሔር ይጨመርላችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🥰🥰👍👍👍👍

  • @Ayob-h8g
    @Ayob-h8g 8 วันที่ผ่านมา +19

    አቦ ኑፉግ አትሁኑ ላይክ አርጉ

  • @EttRtty
    @EttRtty 8 วันที่ผ่านมา +4

    እደጉ ድምፃችሁ አለባበሣችሁ በጣም ነው እምታምሩት እደጉ❤❤❤❤

  • @kidistsolomon8908
    @kidistsolomon8908 3 วันที่ผ่านมา +1

    wow both are unique ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤perfect song please continue

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 6 วันที่ผ่านมา +2

    ወሎ ቆንጆ ነው ካሉ እኔ የት ነው የተወለድኩት ግን አቤት ውበት ወሎ

  • @NasirArgada
    @NasirArgada 7 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ምረጥ አለባበስ ይቅናችሁ

  • @MeyeMeye-yd7lv
    @MeyeMeye-yd7lv 6 วันที่ผ่านมา +2

    መቅዲ ቆንጆ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 8 วันที่ผ่านมา +2

    konjo Ye Amhara Lijoche wube nachehu💪❤️💪❤️✅️💪❤️✅️

  • @ebdras5409
    @ebdras5409 8 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤ 👑 king Meseeee I appreciate your show....... brother 😅😅😅

  • @tesfayeabate1554
    @tesfayeabate1554 3 วันที่ผ่านมา

    Meskele
    Hi the new singer Ermi Alem I am impressed he has a fantastic voice keep up the good work
    When did you move from news cast to music
    Berta
    Tesfaye Abate

  • @eshetudesta1225
    @eshetudesta1225 7 วันที่ผ่านมา +3

    መሲ ጥሩ ድምጽ አለህ የትደብቀህ ነው የቆየህ ?

  • @MeyeMeye-yd7lv
    @MeyeMeye-yd7lv 6 วันที่ผ่านมา +2

    መሴ ይመችህ።

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 8 วันที่ผ่านมา +2

    አፄ እና መቅዲ🔥🔥🔥🔥

  • @bebo9074
    @bebo9074 8 วันที่ผ่านมา +1

    Aeblo😍betam Melekam sew leswe yalek negerere yegeremegnale Egzabher yebareke

  • @SebleLake-d1r
    @SebleLake-d1r 7 วันที่ผ่านมา +2

    Bertu,tegonachihu,newu

  • @حنانمحمد-د1ث8ذ
    @حنانمحمد-د1ث8ذ 7 วันที่ผ่านมา +2

    Wow ❤❤❤❤❤

  • @mamesuperman903
    @mamesuperman903 6 วันที่ผ่านมา +2

    አጸደ ትለያለሽ

  • @AberaTesfaye-lx9sw
    @AberaTesfaye-lx9sw 7 วันที่ผ่านมา +2

    Wowwwwwwww🎉🎉🎉🎉

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 8 วันที่ผ่านมา +2

    አፀድዬ ወ መቅዲ ❤❤❤love you

  • @DERJEMULUMULUHAYMNT
    @DERJEMULUMULUHAYMNT 3 วันที่ผ่านมา +1

    ስወዳአቸዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @DERJEMULUMULUHAYMNT
    @DERJEMULUMULUHAYMNT 3 วันที่ผ่านมา +1

    wow wow💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺

  • @tihtinawmessele122
    @tihtinawmessele122 8 วันที่ผ่านมา +3

    መሴ ፕሮግራሙ ቆንጆ ሆኖ ሳለ ወንበሮቹ ለኢንተርቪው የሚመቹ አይደሉም Please ቀይራቸው አመሠግናለሁ

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal 5 วันที่ผ่านมา +1

    ♦እውነት እውነቱን እንናገር❗ ሁለቱም ድምጻቸው ለሙዚቃ አይሆንም፣ አይስብም😜

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 7 วันที่ผ่านมา +2

    👌👌👌👌💞💞💞💞

  • @mulugetaabrarie1351
    @mulugetaabrarie1351 4 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ መሴ ይመችህ🎉

  • @user-oj5rx9ce6t
    @user-oj5rx9ce6t 8 วันที่ผ่านมา +1

    መቅዴዬ❤

  • @BetelihemAwoke-g1d
    @BetelihemAwoke-g1d 8 วันที่ผ่านมา +2

    Yena maroch beretu

  • @TamriAshagre
    @TamriAshagre 8 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤

  • @gedefiealigaz6050
    @gedefiealigaz6050 8 วันที่ผ่านมา +5

    መሴ አሁን ትክክለኛ የህሌና ነፃነት ሰራ አግተሀል የውሸት ፓለቲካ ከማነባነብ ቀጥልበት ጥሩ ሰራ ነው

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 8 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂 Atsedemaryam esi alechi Mekide yena kongo atifire berchi enkuan lezehi abekachihu bertu

  • @BcdCd-k6j
    @BcdCd-k6j 8 วันที่ผ่านมา +1

    Marochi❤❤

  • @GenetYaregal
    @GenetYaregal 3 วันที่ผ่านมา +1

    አፀደ ትችያለሽ

  • @nuritahmed8014
    @nuritahmed8014 8 วันที่ผ่านมา +2

    like like adirgut