+ ሚካኤል መዝሙር || MIKAEL MEZMUR
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024
- ሚካኤል (በዕብራይስጥ: מִיכָאֵל, ሲነበብ፡ ሚካኤል, ሲተረጎም፡ 'ማንነው እንደ እግዚአብሔር?'; በግሪክ: Μιχαήλ, ሲነበብ፡ Mikhaḗl; በላቲን: Michahel-ሲነበብ፡ ሚካኤል; በአረቢኛ: ميخائيل, ሲነበብ፡ ሚካኤል) በክርስትና በአይሁድ በእስልምና እንዲሁም በመላዕክት አማላጅነት በሚያምኑ ሃይማኖቶች የመላዕክት ሁሉ አለቃ ሊቀ መላዕክት ተብሎ ይጠራል
ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት
ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት - ኦርና አውድማ
መላእክት ቁጥራቸው እጅግ ብዙ ቢሆንም በ ፺፱ኙ ነገደ መላእክት የተከፈሉና አለቆችም ያሏቸው ናቸው፡፡ የእነዚህ ሁሉ መላእክት አለቃ የሆነው ቅዱስ ሚካኤል ነው፡፡ በትህትናው ልዕልናን ያገኘው ቅዱስ ሚካኤል በእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠው ክብር ከማንኛውም መልአክ የበለጠ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ አስቀምጦታል፡፡
የቅዱስ ማካኤልን ድርሳን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ ድርሳነ ሚካኤል
በተጨማሪም ስለ መላእክት ከመጽሐፍ ቅዱስ ለመረዳት እነዚህን ጥቅሶች ይመለከቱ
ሰውን ይረዳሉ ዘፍ.16፡7/ ዘፍ.18፡15/ ዘጸ.23፡20/ መሳ6፡11/ 1ኛነገ.19፡5/ 2ኛነገ 6፡15/ ዳን.8፡15-19/ ዳን.3፡17/ ት.ዘካ.1፡12/ ማቴ.18፡10/ሉቃ. 1፡26/ ሉቃ.13፡6/ ዩሐ.20፡11/ ሐዋ.12፡6/ ራዕይ 12፡7/
ስግደት ይገባቸዋል ዘፍ.19፡1-2/ ዘኁ.22፡31/ ኢያሱ 5፡12/ መሳ.13፡2/ 1ኛ ዜና 21፡1-7/ ዳን.8፡15
የቅዱስ ሚካኤል ስሞች
ሚካኤል ማለት መኑ ከመ አምላክ (እግዚአብሔር) እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው ማለት ነው፡፡ ይህም የእግዚአብሔርን ገናንነትና እሱን የሚመስል አምላክ እንደሌለ የሚያመለክት ነው እንደ እግዚአብሔር ያለ ቅዱስ ንጹሕ ርህሩህ ኃይል ረቂቅ ማነው መልሱ የለም ነው፡፡ ቅዱስ ሚካኤል የስሙ ዘርፍ ሆነው የሚጨመሩ መጠሪያዎች አሉት እነዚህም ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠውን የባለሟልነት ክብር የሚገልጹ ናቸው፡፡ ይኸውም መልአከ ኃይል፣ መጋቤ ብሉይ፣ መልአከ ምክሩ፣…ናቸው፡፡ መልአከ ኃይል የተባለው እግዚአብሔር በሱ አማካይነት ታላላቅ ሥራዎችን በመሥራት ኃይሉን ስለገለጸ - ዲያብሎስን ከነሠራዊቱ ስላሸነፈ ነው፡፡ መጋቤ ብሉይ የተባለበት ምክንያት በብሉይ ኪዳን ውስጥ ከእግዚአብሔር እየተላከ ብዙ ታላላቅ ሥራዎችን የሠራ በመሆኑ ነው፡፡
መልአከ ምክር ወይም የእግዚአብሔር የምክሩ አበጋዝ የተባለበት ምክንያት እግዚአብሔርን በምክሩ ይረዳዋል ለማለት ሳይሆን እግዚአብሔር የሚሠራውን ሥራ ለወዳጁ ለቅዱስ ሚካኤል ይገልጽለታል በሱም አማካኝነት ይሠራል ለማለት ነው፡፡
ቅዱስ ሚካኤል በመጽሐፍ ቅዱስ
ቅዱስ ሚካኤል በዚህ ሁሉ ልዕልና ላይ ትሕትናን ደርቦ የያዘ በጸሎቱ ተማጽኖ በተራዳኢነት አምኖ ለሚለምነው ሁሉ ፈጥኖ በመድረስ ከሠራዊተ አጋንንት ተንኰል የሚያድን መልአክ ነው፡፡ ወደ ቅዱስ መጽሐፍ ስንገባ ለቅዱስ ሚካኤል የተሰጠውን ክብርና ባለሟልነት እንዲሁም የሠራቸውን ሥራዎች እንመለከታለን፡፡ በመጀመሪያ (ኢያሱ 5÷13-15) እንዲህ ይላል፡፡ እንዲህም ሆነ ኢያሱ በኢያሪኮ አጠገብ ሳለ ዓይኑን አንሥቶ ተመለከተ፡፡ እነሆም የተመዘዘ ሰይፍ በእጁ የያዘ ሰው በፊቱ ቆሞ ነበር፡፡ ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህን አለው፡፡ እርሱም አይደለሁም እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቻለሁ አለ፡፡ ኢያሱም ወደ ምድር በግምባሩ ተደፍቶ ሰገደ፡፡ ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድን ነው አለው፡፡ የእግዚአብሔርም ሠራዊት አለቃ ኢያሱን አንተ የቆምህበት ሥፍራ የተቀደሰ ነውና ጫማህን በፊቱ አውልቅ አለው፡፡ ኢያሱም እንዲሁ አደረገ ይላል፡፡ ይህን ጥቅስ ልብ ብለን ብናጤነው ለሌላው ሁሉ መርህ ይሆናልና ጥቂት ለማብራራት እንሞክራለን፡፡
እንዲሁም እግዚአብሔር ራሱ ለኢያሱ …በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም ከሙሴ ጋር እንደሆነው እንዲሁ ካንተ ጋር እሆናለሁ አልጥልህም አልተውህም፡፡… (ኢያሱ 1÷1-9) በማለት ምን ያህል እንዳከበረው ያስረዳል፡፡ እስራኤላውያን አሞራውያንን በወጉ ጊዜ ቀኑ ስለመሸባቸው ከመደበኛው የተፈጥሮ ሕግ ውጭ ቀኑ እንደማይጨልምና መዓልቱ እንዲረዝም ኢያሱ በጸሎት ፈጣሪውን ስለጠየቀ እግዚአብሔርም ጸሎቱን ሰምቶ ቀኑን አስረዝሞ ከሰማይ በረድ አዝንሞ ጠላቶቻቸውን በማጥፋት የፈጸመውን አስደናቂ ተአምር እንዲህ ብሎ ጸፏል፡፡
...ፀሐይም በሰማይ መካከል ዘገየ አንድ ቀንም ሙሉ ያህል ለመግባት አልቸኰለም፤ እግዚአብሔር ለእስራኤል ይዋጋ ነበርና እግዚአብሔር የሰውን ቃል (ልመና) የሰማበት እንደዚያ ያለ ቀን ከዚያም በፊት ከዚያም በኋላ አልነበረም (ኢያ 10÷12-14) በማለት ተገልጿል፡፡ በጠቅላላው ከኢያሪኮ ጀምሮ ታላላቅ የአሕዛብ ምሽጐችን አፍርሶ አሕዛብን አጥፍቶ እግዚአብሔር ለአብርሃም ለይስሐቅ ለያዕቆብ የማለላቸውን የተስፋይቱን ምድር ለልጆቻቸው ያወረሰ ኢያሱ ነው፡፡
ይህ የእስራኤል መሪ በእጅ የተመዘዘ ሰይፍ ይዞ የተገለጸለት ቅዱስ ሚካኤል መሆኑን አላወቀም፡፡ ከቃሉ እንደምንረዳው ከራሱ ወገን ወይም ከጠላቶቹ ወገን የሆነ አንድ ወታደር መስሎት ነበር፡፡ መልአኩ በሰው አምሳል ስለተገለጸለት አላወቀውም ነበር፡፡ ያነጋገረውም ያለ ፍርሃት ያለ ጭንቀት ያለድንጋጤ ወታደሮቹን እንደሚያነጋግር ዘና ብሎ ነው፡፡ ሆኖም ከመልአኩ የተሰጠው መልስ ታላቅ መሪና ነቢይ የሆነውን የኢያሱን አስተሳሰብ ለወጠው፡፡ ይኸውም ከወገኖችህ ወይም ከጠላቶችህ አይደለሁም እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቻለሁ የሚለውን ቃል ሲሰማ ኢያሱ በፊቱ የቆመው ተራ ወታደር ሳይሆን የመላእክት ሠራዊት አለቃ ከሙሴ ሳይለይ የእስራኤልን ሕዝብ የሚጠብቅ የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ሚካኤል መሆኑን ሲረዳ ለመልአኩ ክብር መስጠት ስለሚገባ የአክብሮት ስግደት ሰገደለት፤ ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድነው በማለት በትህትና ጠየቀ፡፡ ጌታዬ አንተ ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ለባሪያህ ለኢያሱ የምትነግረኝ ምንድነው; በማለቱ የእግዚአብሔርን ክብር ለፍጡር መስጠቱ አይደለም መላእክት ጌቶች ይባላሉ፡፡ ጌትነታቸውም የጸጋ ጌትነት ነው፡፡
ኢያሱ መልአኩን ጌታዬ ብሎ ከጠራው እኛማ ኃጢአተኞች ጌታዬ፤ ቀዱስ ሚካኤል ለኔ ለባሪያህ ጸልይልኝ መጥተህ አድነኝ…በማለት የአክብሮት (የጸጋ) ስግደት በመስገድ ብንለምነው ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ውጭ አልወጣንም፡፡ የፈጣሪን ክብር ለፍጡር አልሰጠንም፡፡ ተሳስታችኋል የሚለን ሰው ቢኖር እኛ አብነት ያደረግነው የእግዚአብሔር ወዳጅ ኢያሱን ስለሆነ ኢያሱም ተሳስተሃል ይባል፡፡ መልአኩም ኢያሱ ያቀረበለትን የአክብሮት ስግደትና ጥያቄ በመቀበል ከእግዚአብሔር የተሰጠውን መልእክት ነገረው፡፡ ኢያሱም ትእዛዙን ፈጸመ፡፡
አሜንቅዱስ ሚካኤል ከክፋ ነገርኡሉ ይጠብቀን❤❤❤❤
Amen Kal Hewitt yesmalna
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን አሜን ዚማር መልክት ያስማልን እኳን አደርሳችሁ መላኩሜካኢል ❤❤❤❤
Kedus Mikael Abate Yamet Sew Belen Elelelelllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሜን ቅዱስ ሚካኤል ከክፍ ሁሉ ጠብቀን❤❤❤🎉🎉🎉🎉አሜን🎉🎉🎉🎉
እልልልልልልል ቅዱስሚካኤል አንተጠብቀን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሚካኤል አባቴ ጤናዬን የሰጠህኝ ልጆችን ባርክልኝ
እልል እልል እልል እልል እልል እልል ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባት
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል ❤❤❤🎉🎉🎉🙏
ELELELELELELELELELELE ELELELELELELELELELELE ELELELELELELELELELELE ZAMARE MALEKETENI YASEMALI BEDEME BETENA YAKOYILEN TSAGAHUNI YABZALIN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤❤leku...yene. .abate. ateleyeyeange..!!!
እልልልልልልልልልልልአንተጠብቀን
🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤
Amen Amen Amen Eleleleleleleleleleleleleleleleleleleeeee
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🎉🎉🎉🎉
እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልል ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ 🎉🎉🎉 🎉🎉🎉 🎉🎉🎉
አሜንንን እልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Weltee.Gergoorgis.neyee😢😢😮
እንኳን አደረሰሽ እህቴ። በጣም ጠፍተሻል። ሰላመ እግዚአብሄር ከአነቺጋር የሁንና በሰላም ነው አይደል።።።
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen
መልካም በአል
Elelele
እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉
እልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ቀዱስ.ሚካል.አተጠብቀን
እንኳንአደርሰንአደርሳችሁየተዋህዶልጆችመላውኢትዮጵያውያንለሊቀመላክትቅዱሰሚካኤል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 23:08
amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏
Elelelele
Amen amen amen 🙏
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤
Aman❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Ameen
❤❤❤Amen Elllllll ❤❤❤
Amen
እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏
እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
amen amen Elllllllllllll
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን
Ellllllllllllll
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉AmenAmen ❤❤❤🎉🎉🎉AmenAmen ❤❤❤🎉🎉🎉AmenAmen ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏🌺💒🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹
አልልልልልልልልልልልል አሜንሜንአሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ellllllllllll
36:42
እልልልልልልል ቅዱስሚካኤል አንተጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚካኤልረዳቴመላእክበረከትህይደብንመምልጃህከክፉሁሉጠብቀኘ
አሜንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏