- 310
- 373 048
ORTHOMAR
United States
เข้าร่วมเมื่อ 20 ก.ย. 2023
አሁን ሱብስክራይብ በማድረግ ክርስቲያናዊ ህይወትን የሚያሳድጉ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ያድርጉ) th-cam.com/channels/vfCqQ7xHLm5Ixh8f4UBmew.html
O R T H O M A R | ኦ ር ቶ ማ ር
_ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት | ስብከት
_ መዝሙር
_ ምክረ አበው
_ ብሒለ አበው
_ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች
_ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም
_ ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች
ኢቲዮጵያ | Ethiopia
tiktok @orthomar_eth
O R T H O M A R | ኦ ር ቶ ማ ር
_ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት | ስብከት
_ መዝሙር
_ ምክረ አበው
_ ብሒለ አበው
_ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች
_ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም
_ ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች
ኢቲዮጵያ | Ethiopia
tiktok @orthomar_eth
+ አረጋዌው ዮሴፍ መዝሙር ቮካል || YOSEF MEZMUR EOTC ጥቅምት 26 || 5 November 2024 4 November 24
ቅዱስ ዮሴፍ በዕብራይስጥ: יוֹסֵף ፣ በሮማውያን ማለት በላቲን : Yosef ፣ በግሪክ : Ἰωσήφ) በሐዲስ ኪዳን መጀመሪያ አካባቢ ስም አጠራራቸው ከከበረ ደጋግ እስራኤላውያን አንዱ የእመቤታችን ጠባቂ አረጋዊ ቅዱስ ነው ። ትውልዱ ከነገደ ይሁዳ ከንጉሥ ዳዊት ሲሆን አባቱ ያዕቆብ እናቱም ዮሐዳ ይባላሉ ።
ቅዱስ ዮሴፍ ድግር ጠራቢ ነበር፤ ይህም ማለት ለእርሻ አገልግሎት በበሬ ለማረስ የሚያስፈልጉ ሞፈርና ቀንበር የሚሠራ ነበር ፡፡
በጉብዝናው ወራት የእመቤታችንን አክስት ማርያምን አግብቶ ብዙ ልጆችን ወልዶ አርጅቷል ። ከልጆቹም ዮሳ ፣ ያዕቆብ ፣ ይሁዳ ፣ ስምዖንና ሰሎሜ በቅዱስ መጽሐፍ ተዘክረዋል። ቅዱስ ዮሴፍ እድሜው ሰባ አምስት ሲሆን ሚስቱ ማርያም ሞተችበት ።
ባለቤቱ ካረፈች ከጥቂት ወራት በኋላም አይሁድ በምቀኝነት ድንግል ማርያምን ከቤተክህነት አስወጡልን ብለው ግብግብ በፈጠሩ ጊዜ "ልማ በሥሉስ ጥፋ በሥሉስ" እንዲሉ በሦስት ነገር ተመስክሮለት በመንፈስ ቅዱስ ምርጫ ድንግል ማርያምን ሊያገለግል ተመረጠ ። በወንጌልም "እጮኛ" የሚለውም ለዚያ ነው (የታጨው ለአገልግሎት ስለሆነ) ።
እመቤታችን ለአረጋዊ ዮሴፍ በሁለት ወገን ልጁ (ዘመዱ) ናት:
የሚስቱ ማርያም የእኅት (የሐና) ልጅ ናት ።
የቅድመ አያቱ የዓላዛር የልጅ ልጅ ናት ።
ደጉ ሽማግሌ ቅዱስ ዮሴፍ ምንም ቢያረጅ እመቤታችንን ለማገልገል አልደከመውም ። አብሩዋት ተሰዷል ፣ ረሐብ ጥማቷን ፣ ጭንቅና መከራዋን ፣ ሐዘንና ችግሩዋን ተካፍልዋል ። ከእመቤታችንና ከአምላክ ልጅዋ ከጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ለ፲፮ ዓመታት አብሩዋቸው ኖርዋል ።
ቅዱስ ዮሴፍ በክርስትና ሃይማኖትም ሆነ በዓለማዊ ሕይወት ኑሮ ውስጥ ላሉ ሰዎች የምርጥ አባቶችና የጎበዝ ሠራተኞች ምሳሌ ነው ።
ያረፈውም በ፲፮ኛው ዓ.ም. በተወለደ በዘጠና አንድ ዓመቱ ነው ። ክርስቶስ የገነዘው አንድ ቅዱስ ቢኖር ቅዱስ ዮሴፍ ነው ። በዚህም ዕለት እግዚአብሔር የፅድቅ አክሊል አቀዳጅቶታል ።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት
mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox mezmur
mezmur orthodox
orthodox mezmur
ቅዱስ ዮሴፍ ድግር ጠራቢ ነበር፤ ይህም ማለት ለእርሻ አገልግሎት በበሬ ለማረስ የሚያስፈልጉ ሞፈርና ቀንበር የሚሠራ ነበር ፡፡
በጉብዝናው ወራት የእመቤታችንን አክስት ማርያምን አግብቶ ብዙ ልጆችን ወልዶ አርጅቷል ። ከልጆቹም ዮሳ ፣ ያዕቆብ ፣ ይሁዳ ፣ ስምዖንና ሰሎሜ በቅዱስ መጽሐፍ ተዘክረዋል። ቅዱስ ዮሴፍ እድሜው ሰባ አምስት ሲሆን ሚስቱ ማርያም ሞተችበት ።
ባለቤቱ ካረፈች ከጥቂት ወራት በኋላም አይሁድ በምቀኝነት ድንግል ማርያምን ከቤተክህነት አስወጡልን ብለው ግብግብ በፈጠሩ ጊዜ "ልማ በሥሉስ ጥፋ በሥሉስ" እንዲሉ በሦስት ነገር ተመስክሮለት በመንፈስ ቅዱስ ምርጫ ድንግል ማርያምን ሊያገለግል ተመረጠ ። በወንጌልም "እጮኛ" የሚለውም ለዚያ ነው (የታጨው ለአገልግሎት ስለሆነ) ።
እመቤታችን ለአረጋዊ ዮሴፍ በሁለት ወገን ልጁ (ዘመዱ) ናት:
የሚስቱ ማርያም የእኅት (የሐና) ልጅ ናት ።
የቅድመ አያቱ የዓላዛር የልጅ ልጅ ናት ።
ደጉ ሽማግሌ ቅዱስ ዮሴፍ ምንም ቢያረጅ እመቤታችንን ለማገልገል አልደከመውም ። አብሩዋት ተሰዷል ፣ ረሐብ ጥማቷን ፣ ጭንቅና መከራዋን ፣ ሐዘንና ችግሩዋን ተካፍልዋል ። ከእመቤታችንና ከአምላክ ልጅዋ ከጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ለ፲፮ ዓመታት አብሩዋቸው ኖርዋል ።
ቅዱስ ዮሴፍ በክርስትና ሃይማኖትም ሆነ በዓለማዊ ሕይወት ኑሮ ውስጥ ላሉ ሰዎች የምርጥ አባቶችና የጎበዝ ሠራተኞች ምሳሌ ነው ።
ያረፈውም በ፲፮ኛው ዓ.ም. በተወለደ በዘጠና አንድ ዓመቱ ነው ። ክርስቶስ የገነዘው አንድ ቅዱስ ቢኖር ቅዱስ ዮሴፍ ነው ። በዚህም ዕለት እግዚአብሔር የፅድቅ አክሊል አቀዳጅቶታል ።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት
mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox mezmur
mezmur orthodox
orthodox mezmur
มุมมอง: 8
วีดีโอ
+ Live ኑ አብረን እንፀልይ | ማክሰኞ | ፀሎተ ባርቶሥ ጥቅምት 26 || 5 November 2024
มุมมอง 1043 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Live ኑ አብረን እንፀልይ | ሰኞ | ፀሎተ ባርቶሥ ጥቅምት 26 || 5 November 24 Live ኑ አብረን እንፀልይ | እሁድ | ፀሎተ ባርቶሥ ጥቅምት 24 | 03 November 24 💚💛❤ፀሎተ ባርቶስ ምንድን ነው?💚💛❤ ጸሎተ ባርቶስ ስያሜውን ያገኘው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በባርቶስ ሀገር ስለጸለየችው፤ ጸሎተ ባርቶስ ወይም ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም ዘሀገረ ባርቶስ ተብሎ ተጠርቷል። እመቤታችን ሦስት ጸሎቶችን በመዓዛ መለኮት በጣፈጠ ጥዑም አንደበት ፀልያለች። 1ኛው) በሉቃስ ወንጌል 1÷46-55 ድረስ ያለው ፀሎተ እግዝእትነ ማርያም የምንለው ነው። 2ኛው) በሰኔ 21 ቀን በጎልጎታ የጸለየችውና ቃልኪዳን የተ...
+ መርቆሬዎስ መዝሙር ገድል || MERKOREWOS MEZMUR GEDL መርቆርዮስ 4 November 24
มุมมอง 1.7K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
መርቆሬዎስ መዝሙር ገድል || MERKOREWOS MEZMUR GEDL መርቆርዮስ 4 November 24 ክርስቲያን ያደረገው አንድ እስላም ሰው አለ፡፡ ይኸውም የቅዱስ መርቆሬዎስ ቤተ ክርስቲያኑ በተሠራችበት በምስር ሀገር የሚኖር ከመሳፍንት ወገን የሆነ ወጣት ነበረ፤ ከብዙ ሰዎችም ጋር ሆ ወደ መሐመድ መቃብር ለመሄድ እንዳሰበ ለአባቱ ሲነግረው ስንቅ ሰንቀው በሰላም ወደ መካ መዲና ሸኙት፤ መካ ደርሰውም ሥራቸውም ፈጽመው ወደ ቤታቸው እየተመለሱ ሰባት ቀን ተጓዙ፤ በሌሊትም ሲጓዙ ስለ ሥጋዊ ግዳጁ ያ እስላም ወጣት ከግመል ላይ ወርዶ ለመጸዳዳት ዘወር አለ፡፡ እነርሱም አብሯቸው የሚጓዝ መስላቸው ስለነበር ባልንጀሮቹም በበረሃው ውስጥ...
+ Live ኑ አብረን እንፀልይ | ሰኞ | ፀሎተ ባርቶሥ ጥቅምት 25 || 4 November 2024
มุมมอง 7742 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Live ኑ አብረን እንፀልይ | ሰኞ | ፀሎተ ባርቶሥ ጥቅምት 25 || 4 November 24 Live ኑ አብረን እንፀልይ | እሁድ | ፀሎተ ባርቶሥ ጥቅምት 24 | 03 November 24 💚💛❤ፀሎተ ባርቶስ ምንድን ነው?💚💛❤ ጸሎተ ባርቶስ ስያሜውን ያገኘው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በባርቶስ ሀገር ስለጸለየችው፤ ጸሎተ ባርቶስ ወይም ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም ዘሀገረ ባርቶስ ተብሎ ተጠርቷል። እመቤታችን ሦስት ጸሎቶችን በመዓዛ መለኮት በጣፈጠ ጥዑም አንደበት ፀልያለች። 1ኛው) በሉቃስ ወንጌል 1÷46-55 ድረስ ያለው ፀሎተ እግዝእትነ ማርያም የምንለው ነው። 2ኛው) በሰኔ 21 ቀን በጎልጎታ የጸለየችውና ቃልኪዳን የተ...
+ የጠቅላላ አረብ ሀገራት ሊቀጳጳስ || አቡነ ዲሚጥሮስ ለመጀመሪያ ግዜ መድረክ ላይ ... || ህዝቡ ተደመመ #ተክለሀይማኖት ቀን ዝማሬ
มุมมอง 8452 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የጠቅላላ አረብ ሀገራት ሊቀጳጳስ || አቡነ ዲሚጥሮስ ለመጀመሪያ ግዜ መድረክ ላይ ... || ህዝቡ ተደመመ #ተክለሀይማኖት ቀን ዝማሬ
+ ተክለሃይማኖት መዝሙር || TEKLEHAYMANOT MEZMUR 03 Nov 24
มุมมอง 59K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ተክለሃይማኖት መዝሙር || TEKLEHAYMANOT MEZMUR 03 Nov 24 አቡነ ተክለ ሃይማኖት አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቡልጋ ደብረ ጽላልሽ ወይም ዞረሬ ቅሃይማኖት ካኤል ቤተክርስቲያን የሰበካ ክልል ከአባታቸው ከካህኑ ቅዱስ ጸጋ ዘአብና ከእናታቸው ቅድስት እግዚእ ኃረያ መጋቢት ፳፬ ቀን ተፀንሰው፤ በ፲፩፻፺፯ ዓ.ም ታኅሣሥ ፳፬ ተወለዱ፡፡ በተወለዱ በሦስት ቀናቸው ከእናታቸው እቅፍ ወርደው «አሐዱ አብ ቅዱስ፣አሐዱ ወልድ ቅዱስ፣ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ» ብለው ሥላሴን አመስግነዋል፡፡ ወላጆቻቸውም ፍስሐ ጽዮን አሏቸው፡፡ ትርጓሜውም የጽዮን ተድላዋ ደስታዋ ማለት ነው፡፡ አስደናቂ ገድላቸውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ ኢየሱስ...
+ Live ኑ አብረን እንፀልይ | እሁድ | ፀሎተ ባርቶሥ ጥቅምት 24 | 03 Nov 24
มุมมอง 1834 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Try the free video editor CapCut to create videos! www.capcut.com/t/Zs8SrP4s3/
+ ጊዮርጊስ መዝሙር || GIYORGIS MEZMUR 02 Nov 24
มุมมอง 49K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ጊዮርጊስ መዝሙር || GIYORGIS MEZMUR 02 Nov 24 በዓፄ ዘርአ ያዕቆብ ዘመንም ቢሆን በጥንታዊ ታሪክ እንደተገለጸው በዶዎሮ ክፍለ ሀገር አርዌ በድላይ የተባለ የአረመኔዎች መሪ የነበረ ብዙ ወታደሮች ሰብስቦ ዘርዓ ያዕቆብን ሊወጋው ተነሥ ። ዓፄ ዘርአ ያዕቆብም የቅዱስ ጊዮርጊስን ጽላት ይዞ ሠራዊቱን አስከትቶ ዘመተና ጠላቱን ድል መቶ ተመለሰ ። ይህንንም የዘርዓ ያዕቆብ ጸሐፊ ትእዛዝ የነበረው መርቆርዮስ ከዘርዓ ያዕቆብ ታሪክ ጋር መዝግቦታል ። ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ነገሥታት በሚዝምቱበት ታላላቅ ዠመቻዎች ሁሉ የቅዱስ ጊዮርጊስን ጽላት ትተው አይንቀሳቀሱም ነበር ። ይህንን እውነት ለማረጋገጥ ቢፈለግ በዐድዋ ላይ ከ...
+ ኡራኤል መዝሙር || URAEL MEZMUR 31 Oct 24
มุมมอง 21K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ኡራኤል መዝሙር || URAEL MEZMUR 31 Oct 24
+ ድንግል ማርያም መዝሙር | MARYAM MEZMUR 31 OCT 24
มุมมอง 15K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ድንግል ማርያም መዝሙር | MARYAM MEZMUR 31 OCT 24
+ ገብርኤል መዝሙር | GEBRIEL MEZMUR 28 October 2024
มุมมอง 25K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ገብርኤል መዝሙር | GEBRIEL MEZMUR 28 October 2024
+ ቅዱስ እስጢፋኖሥ መዝሙር || ESTIFANOS MEZMUR
มุมมอง 1.6K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ቅዱስ እስጢፋኖሥ መዝሙር || ESTIFANOS MEZMUR
+ ቂርቆስ እየሉጣ መዝሙር || KIRKOS EYELUTA MEZMUR
มุมมอง 3Kวันที่ผ่านมา
ቂርቆስ እየሉጣ መዝሙር || KIRKOS EYELUTA MEZMUR
+ እስትንፋሰ ክርስቶስ መዝሙር || ESTINFASE KRSTOS MEZMUR
มุมมอง 1.3K14 วันที่ผ่านมา
እስትንፋሰ ክርስቶስ መዝሙር || ESTINFASE KRSTOS MEZMUR
ገብረ መንፈስ ቅዱስ መዝሙር | GEBRE MENFES KIDUS MEZMUR
มุมมอง 14K21 วันที่ผ่านมา
ገብረ መንፈስ ቅዱስ መዝሙር | GEBRE MENFES KIDUS MEZMUR
+ ዛሬ ?! በስውር መፃተኛ መስለው ቤ/ክርስቲያን ገቡ | ስንክሳር ጥቅምት 2 | አባ ሳዊሮስ |
มุมมอง 12621 วันที่ผ่านมา
ዛሬ ?! በስውር መፃተኛ መስለው ቤ/ክርስቲያን ገቡ | ስንክሳር ጥቅምት 2 | አባ ሳዊሮስ |
+ ዛሬ!? በማርያም ምልጃ በቆባቸው ተዓምር ሰሩ | ሰው ፊት አይፀልዩም! ስንክሳር
มุมมอง 19221 วันที่ผ่านมา
ዛሬ!? በማርያም ምልጃ በቆባቸው ተዓምር ሰሩ | ሰው ፊት አይፀልዩም! ስንክሳር
+ አስደሳች ታሪክ | በሀሰት ከባሏ አጣሏት እግዚአብሔር ግን ተበቀለላት...ስንክሳር
มุมมอง 7821 วันที่ผ่านมา
አስደሳች ታሪክ | በሀሰት ከባሏ አጣሏት እግዚአብሔር ግን ተበቀለላት...ስንክሳር
+ ለ ኦርቶዶከስ ልጆች | መፅሀፍ ቅዱሳዊ ስሞች ከነትርጉማቸው
มุมมอง 27128 วันที่ผ่านมา
ለ ኦርቶዶከስ ልጆች | መፅሀፍ ቅዱሳዊ ስሞች ከነትርጉማቸው