"ሁለታችንም ግራኝ ነን ሶቴ አደራረግሽ ቆንጆ ነው...."//ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 เม.ย. 2024
  • ዘወትር ረቡዕ ምሽት በሼፍ ካብራክ ተኮላ አቅራቢነት እንዲሁም ስምጥር በሆኑ ሼፎች እየተዳኘ የሚቀርበው ምርጡ ገበታ የማዘጋጀት ውድድር ዛሬም የሼፍ ሙያተኛ በሆኑት ሼፍ ቅድስት፣ሼፍ ቤዛዊት እና ሼፍ ሰግድ መካከል ምርጥ ገበታ የማዘጋጀት ውድድር እንዲያዩ ተጋብዘዋል፡፡
    Every Wednesday night, Chef Kabrak Tekola presents the best table preparation competition, judged
    by renowned chefs. You are cordially invited to witness the culinary showdown between professional
    chefs: Chef Kidist, Chef Bezawit, and Chef Segd.
    ምርጡ ገበታ በጣም አጓጊና ልብ ሰቅሎ የሚቆይ ተወዳጅ ፕሮግራም ሲሆን ባለሞያዎች የማብሰል ብቃታቸውን እያሳዩ በተወዳጅ እና ታዋቂ ሼፎች የሚዳኙበት የሚሸለሙበት እና ያሉበትን የሞያ ደረጃ የሚያዩበት ነው በሼፍ ካብራክ እየተዋዛ ዘወትር እሮብ ማታ ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚቀርብ ምርጥ የገበታ ዝግጅት ነው።
    "Mirtu Gebeta" is a captivating and thrilling program where talented professionals display their culinary expertise. They face judgment from renowned chefs, whose critiques and evaluations highlight strengths and improvement areas. Winners are rewarded for their skill and dedication, providing an inspiring glimpse into the diverse realm of cooking."
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #mirtu_gebeta
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 83

  • @hawwaksa44
    @hawwaksa44 16 วันที่ผ่านมา +25

    ኸረ ሼፍ ዚን አምጡልን

  • @user-up2eu9do2o
    @user-up2eu9do2o 16 วันที่ผ่านมา +27

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጾለተ ሃሙስ በሰላም አደረሳችሁ አሜን እያላችሁ በላይክ አሳዩኝ እ❤

    • @AyantuDida
      @AyantuDida 16 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውዶች የኔ የመዳን ቅመሞች scribe አድርጎ

    • @AyantuDida
      @AyantuDida 16 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን 3

    • @user-gz2pp6iu6s
      @user-gz2pp6iu6s 16 วันที่ผ่านมา

      Ameen❤🙏

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 16 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺❤️❤️❤️

    • @asadulbsss4813
      @asadulbsss4813 15 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመሥገን እዚህ ላደረሰን አምላካችን❤❤

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 16 วันที่ผ่านมา +11

    ሼፍ ዚ ስላም ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz 16 วันที่ผ่านมา +1

      የሼፍ ዚ ፡ በስራ ገበታው ላይ ያለመገኘቱን ምክንያት በስፋት ባይናገሩም ፡ ተክተውት እየሰሩ መሆኑን እንኳ ቢናገሩ ፡ ለተመልካቾች ያላቸውን ከበሬታ ያሳይ ነበር። 🤔

    • @hayatinasir5432
      @hayatinasir5432 14 วันที่ผ่านมา

      ዬኔሚ ጥያቄ ነዉ ??

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 16 วันที่ผ่านมา +4

    እነዚህን ሸፎች በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 16 วันที่ผ่านมา +4

    በጣምጥሩ አመራር እየሰጡህ ኑው እንደዚህ ነዉ መሆን ያለበትጋብ እየሰጡ ደቂቃዉን መናገሩጭንቀት አይፈጥርም

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 16 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም የሚወዳችሁ የአገረ ሸፍች ሁላችው እኔ ምግብ መስራት ብቻ ሳይሆን ፈጥረ መስራት ደስ ይለኛል ግን ስሞችን አላውቅም ግንወደ አገረ ስመጣ የሚግቦች ስም መማር እፈልጋለው ተባረኩ አገር በቀል ዳኛች በእናንተ መዳኝት ክብር ነው❤❤❤

  • @muluhabtu8682
    @muluhabtu8682 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሸፍ ዘላለም የትሄዶ ነው በጣም ነው ምርጥ ገበታን የሚያደምቀው በጣም ነበር ቅዝቅዝ ያለው

  • @efamily-wm9oh
    @efamily-wm9oh 16 วันที่ผ่านมา +2

    ሼፍ ዚ ባለ ግርማ ሞገሱ የት ሄደ ሁለተኛ ሳምንቱ ሆነ እኮ ሼፍ እባክህ ተመለሰ 😊

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 16 วันที่ผ่านมา +4

    ኧረ ሸፍ ዚዚዚዚዚዚንንንን አምጡልን

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 16 วันที่ผ่านมา +3

    Chef Z በሰላም ነው የጠፋው

  • @MediFenetaw
    @MediFenetaw 16 วันที่ผ่านมา +3

    ኧረ የሼፍ ዚ ያለህ ምን ሆኖ ነው የጠፋብን

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 15 วันที่ผ่านมา

    Woww i love to hear the judges comment, very professional ❤❤❤

  • @sofiyasofi8175
    @sofiyasofi8175 16 วันที่ผ่านมา +1

    ክሁሉ ነገር ምገብ መስራት በጣም ደስ ይለኛል ከናተ ብዙ ሞያ እየተማርኩ ነወ ተምሪም አለው በጣም ነው ምወዳቹ ዳኖች እዚ መተው የሚወዳድሩት ሳላደቅ አላልፈም እዚ መቀር ባቹ በራሱ ካሽነፍቹ እኩነው በናተ ሰተት እኛ ብዙ እንማራልን

  • @yeshitassew-ri1tq
    @yeshitassew-ri1tq 15 วันที่ผ่านมา

    ሼፍ መክብብ በጣም ጥሩ ዳኛ ነህ!አስተያየትም ስትሰጥ የተረጋጋና ጥፋት እንኳን ቢኖር፣ የሰውን አእምሮ የማይጎዳ ጨዋነት የተሞላበት ዳኝነት ትሰጣለህ!እግዚአብሔር ይስጥህ ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገህ ! ነህ አመሰግናለሁ !!

  • @MoMo-hk4rq
    @MoMo-hk4rq 16 วันที่ผ่านมา +5

    አሰላም አለይኩም ዉድ የሀገሬልጆቺ እደትናቹ

    • @user-uw1nm6gi9t
      @user-uw1nm6gi9t 16 วันที่ผ่านมา +1

      አለሀምዲሊለሂ

    • @TruthEz
      @TruthEz 16 วันที่ผ่านมา

      @@user-uw1nm6gi9t
      ሰላምም በኔ (በኢየሱስ) ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔
      * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና እንድትመለሱ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር ፡ በበርካታ አንቀፆቹ ጠቁሟቿል።

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 14 วันที่ผ่านมา

    እንክዋን አደረሳችሁ ::
    ሼፍ ሄኖክ ሆስት ስላደረክ እጅግ ደስ ብሎኛል በሚቅጥለው ደግሞ የማን ተራ ይሆን??
    የዛሬው የምርጡ ገበታ ፕሮግራም ጥሩ ነበር ::ግን ማንም ወደ ሚቀጥለው ውድድር አላለፈም ቢሆንም ግን የሼፎቹ ውሳኔን መቀበል ግድ ይላል ገንቢ እና እበረታች ነው::
    እንደሁሌውም በመልካምነቱ የሚታወቀው ሼፍ መክብብ ዛሬ ሰላደርከው ሰለጠኽው የስራ እድል ሳላመስግንህ ማለፍ አልችልም ::እግዚእብሄር ያክብርልኝ !!! መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንልን ::ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ::

  • @ajaybaajayba7645
    @ajaybaajayba7645 15 วันที่ผ่านมา +1

    እሯ ሼፍ ዚ የት ሄዴነ ማስተዋወቁ በሱ ነው የሙያምረው ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ
    ኡቢኤሶች እባካችሁን የክችን ሲንክ
    አዘጋጁ ይህንን የመሰለ ፕሮግራም ያለ እቃ ማጠበያ ያስጠላል በጣም ነው የሚቸገሩት
    ሌላው የእጅ ጓንት እና የጸጉር መሸፈኟ ቢለብሱ. በተለይ የጸጉር መሸፈኛው

  • @zdfentaw
    @zdfentaw 15 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ማየት እንጅ መኮመት አልወድም ነበር ግን ዛሬ ሼፍ ዚን ፍለጋ ነው የመጣሁት አምጡልን

  • @zemzem7039
    @zemzem7039 16 วันที่ผ่านมา +6

    ኮፈያ ከኒፎረሙ ጋረ ይልብሱ ፀጉር ምሸፈን አልበት

  • @nancyjm7787
    @nancyjm7787 15 วันที่ผ่านมา +1

    እስኪ የመዳን ቅመሞች አንድ ጊዜ በጉሩፕ እንሄድና እናስደምማቸው ደምሩኝና ጊዜ የደረሰው ሰው ሄደን እንወዳደር

  • @ekrammuktar-hg4sp
    @ekrammuktar-hg4sp 15 วันที่ผ่านมา +1

    Chef Ziiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii.................

  • @Ayrin2112
    @Ayrin2112 9 วันที่ผ่านมา +1

    Where is our precious chef Z👨‍🍳 😢

  • @Batibati380
    @Batibati380 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሼፍ ዚ ምን ሆኖ ነው በሰላም ይመልሰው ግን ኀይለኛ ተወዳዳሪ ሲኖር ወይኔ ሼፍ መክብብ በኖረ እላለሁ ባለፈው ሳምንት እንደዛ ብያለሁ😅እንግዲህ መክብቤ እድል ይመር የዛሬዎቹም አሪፍ ተወዳዳሪ ይሁነልህ😊

  • @eyobaaa
    @eyobaaa 15 วันที่ผ่านมา

    Best host with confidence 👌

  • @aberashsabure4113
    @aberashsabure4113 15 วันที่ผ่านมา

    Like the host should be like this with no loud voice

  • @Hiwet-wz5wd
    @Hiwet-wz5wd 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @user-xz3iy6ti5m
    @user-xz3iy6ti5m 15 วันที่ผ่านมา +1

    Shaf Z yet hedoo nw😢❤

  • @SabaHaile-jy6nl
    @SabaHaile-jy6nl 16 วันที่ผ่านมา

    Correct it to the same food, 4 plate. But it is good introduction

  • @LeltiMebrhatom_1
    @LeltiMebrhatom_1 15 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ነጭ ውረደት

  • @melonayveronica925
    @melonayveronica925 15 วันที่ผ่านมา

    ዳኞች ዳኝነታቸውን ብቻ ቢሰሩ ሆስት ባያደርጉ ጥሩ ነው ምክንያቱም በዚህ ሁለት ሳምንት ውስጥ ምርጡ ገበታ በጣም እየቀዘቀዘ ነው

  • @user-ff1vd1zs9y
    @user-ff1vd1zs9y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሸፍ ዚን በስዓት ያጣድፋቸው ነበር አሁን ግን እረጋ ብለው ችሰራሁ በዚሁ ይቀጥል።

  • @sofimiku8583
    @sofimiku8583 15 วันที่ผ่านมา

    አረ ሼፍ ዚ የት ነው ያለኸው ናፈከን

  • @ababiyene7787
    @ababiyene7787 2 วันที่ผ่านมา

    Eeefoy ke chief zelalem tegelagelin

  • @user-zr3qq9bp2j
    @user-zr3qq9bp2j 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሼፍ ዚ ምን ሆነ አምጡልን እናንተ ዳኙ

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 15 วันที่ผ่านมา

    ሼፍ መክብብ 👌

  • @Gezachewabera
    @Gezachewabera 15 วันที่ผ่านมา

    ያለ ሼፍ ዚ ከባድ ነው ብታቆሙት ይሻላል

  • @hayatabdurahman4372
    @hayatabdurahman4372 15 วันที่ผ่านมา

    Omg bring back chef Z please please please

  • @21MarYam
    @21MarYam 11 วันที่ผ่านมา

    ዚ የት ሄዶ ነው

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 16 วันที่ผ่านมา +4

    ሼፍ ዚ የት ሄደ

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r 16 วันที่ผ่านมา +1

      የኔም ጥያቄ ነው ሳምትም የለም የፕሮግራሙ ድምቀት ነበር

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 16 วันที่ผ่านมา

      @@user-ri9xq2or8r አው

  • @arkidesign2007
    @arkidesign2007 15 วันที่ผ่านมา

    Chef Henok Betam deas yelal host setaderg tergagetah bemehonu temewedew show new

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b 15 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰

  • @Gezachewabera
    @Gezachewabera 15 วันที่ผ่านมา

    ያለ ሼፍ ዚ ከባድ ነው አጨመላለቃችሁት

  • @GAlaxyA-gv2dg
    @GAlaxyA-gv2dg 15 วันที่ผ่านมา

    የኔ ወቹ ሰክራይብ በሉኚ እወዳችኳለሁ❤

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 16 วันที่ผ่านมา +1

    የመዳም ቅማሞች ተስፈ አለን የምር ምን ቢያንስ ሼፍ እንሆነለን

  • @user-jt9dz8hi8s
    @user-jt9dz8hi8s 16 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ደስ ይላል ስራ አገኛችሁ ግን ከመዳም ቅመሞች ሙያ ጠይቁ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 15 วันที่ผ่านมา

    ሼፍዚ ምን ሆኖ ነው ባለቤቱ መጣች እንዴ ? ወይስ እሱ አሜሪካ ሄደ የምርይጡ ገበታ ድምቀት ነው

  • @ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
    @ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 16 วันที่ผ่านมา +1

    Great show, but the judges must start using Amharic language or use simple translation to jargons because these 3 girls were sent confused. Plus most people doesn't know the food terms you are using and if you adjust these simple things the show can be more appealing.

    • @TruthEz
      @TruthEz 16 วันที่ผ่านมา

      አስተያየቱን በእንግሊዝኛ እየፃፉ ፡ አስተያየታችሁን ለምን በአማርኛ አትናገሩም ብሎ መተቸት አይከብድም ፧ 🫢

    • @ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
      @ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 16 วันที่ผ่านมา

      @@TruthEz yekerta, tekebeyalew hasabun... gen askuwalu ayeresa. asteyayet setew enji altechehum.

    • @TruthEz
      @TruthEz 15 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦
      @@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu

  • @medinegni7792
    @medinegni7792 15 วันที่ผ่านมา

    ደኛዎች ስትዳኙ እንግሊዘኛ ቀነስ ብታደርጉል እንግባባ እንጂ 😂😂

  • @AskJember
    @AskJember 16 วันที่ผ่านมา +1

    ዉድድሩን የምትመራዉ ስምህን አላሰተዋወቅህም???❤😂

    • @FyGy-ou4it
      @FyGy-ou4it 16 วันที่ผ่านมา +1

      እረ አስተዋውቋል ከመጀመሪያው

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias4373 16 วันที่ผ่านมา +1

    Ye chef zi bota be manachu ayamerem .besu bicha new Chef zi New miyademekew yehe perogeram
    Gen katefaho yekerta

    • @TruthEz
      @TruthEz 16 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦
      @ፀጋኤሊያስ

  • @solomonfan2229
    @solomonfan2229 15 วันที่ผ่านมา

    Where is Z

  • @Adnet-mf5om
    @Adnet-mf5om 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሽፍ ለመባል ቢያንስ 10 አመት መስራትን ይጠይቃል::ዳኛውም ተወዳዳሪውም ሽፍ ነው የሚባለው::cooking እራሱን የቻለ ሙያ ሲሆን ባለሙያውም እንደ አገልግሎቱና እንደ ችሎታው የተለያዩ ስሞች አሉት::እባካቹህ ሁሉንም ሽፍ እያላችሁ ሙያውን አታውርዱት::

    • @gsghiwot9194
      @gsghiwot9194 15 วันที่ผ่านมา

      አረ ባክ፡ 😂

    • @Adnet-mf5om
      @Adnet-mf5om 15 วันที่ผ่านมา

      @@gsghiwot9194 cook 1, cook2, executive chef, sous chef…ምን እንደሆነ ታውቃለህ??

    • @Adnet-mf5om
      @Adnet-mf5om 15 วันที่ผ่านมา

      @@gsghiwot9194 you don’t have any clue for cooking.

  • @edenhabte440
    @edenhabte440 16 วันที่ผ่านมา +2

    Where is chef 👩‍🍳 zee (zi)

  • @alfiyatravel4111
    @alfiyatravel4111 16 วันที่ผ่านมา +1

    Shef Z ageba aydel

    • @alfiyatravel4111
      @alfiyatravel4111 16 วันที่ผ่านมา

      Des yilal betam yamare yadrglet

    • @TruthEz
      @TruthEz 16 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦
      ​@@alfiyatravel4111

  • @girmande2689
    @girmande2689 15 วันที่ผ่านมา

    ፕሮግራማችሁን ከሚከታተሉት አንዱ ነኝ የምትሰጡት አስተያየትም ገንቢ ነዉ ሆኖም ውድድሩን ለመሳተፍ የሚመጡት ሼፎች በአሠሪዎቻቸው ታግዘው ነው የሚመጡት ነገር ግን በአስተዬታችሁ መሀል ስራ እንሰጣችኋለን የምተሉት ነገር አሰሪና ሰራተኛን ያጋጫል እናንተም የድለላ ስራ ያስመስልባችኅል በውስጥ ብታረጉት! ሌላው ፕሮግራሙን የአለም ህዘብ ነው የሚያየው። ደረጃቸውን የጠበቁ ተወዳዳሪዎች ብታቀርቡ ጓንትና ከፕ ቢቀርብ እላለሁ።

  • @temsgengeta1846
    @temsgengeta1846 16 วันที่ผ่านมา +3

    መሀል የተቀመጠ ሰው እባክህ አስተያየት ስትስጥ ወሬህን አሳጥረው ከይቅርታጋር

    • @user-ec9ts9in8l
      @user-ec9ts9in8l 16 วันที่ผ่านมา

      እኮ የኔም ጥያቄነው ያረዝማል ወሬ

    • @jayjohnson6765
      @jayjohnson6765 16 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂ዝም ብሎ ይዘበዝባል😂

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 15 วันที่ผ่านมา

      ፖይንት ፖይንቶችን ብትናገር ሀሪፍ ነበር ምክንያቱም የሌሎችንም ኮሜንት መስማት እንፈልጋል ፤መስማት ብንፈልግም የአንተ ወሬ ሰአት ይወስዳል