ለጥበብ የተከፈለ መስዋዕትነት፣ ልዩ የበዓል ጨዋታ ከወለላ እና ከፍቅርተ ጋር | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ค. 2024
- ፍቅር ያጠነከረው ጓደኝነት፣ የማይታመን መተዋወቅ፣ ሳቅና ጨዋታ ከፏፏቴ የባህል ባንድ ጋር፣ ለአፍቃሪዋ የተሰጠ አስገራሚ ምክር
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv
እውነት ነው የድሮ ጥበበኞችኮ ደሞዛቸውም ጥቅማቸውም የህዝብ ፍቅር ብቻ ነበር❤
ወይኔ ስወዳቹ እውነተኛ አርቲስቶች አንዳንዴ ሳስበው እናንተ አርቲስት በተባላቹበት ብዙዋች አርቲስት ሲባሉ አልመጣጠን ይለኛል ሌላ ክብር ያለው እናንተን ሚገልፅ ስም ያስፈልጋቹዋል ኑሩልኝ
አሜን 🙏
ውዶቻችን ።
ኑሩልን እድሜን ለንስሃ ዘመንን ለፍስሃ እግዚአብሔር ይስጥልን ።።።!!!
አርቲስት ወለላ አርቲስት ፍቅር ጓደኝነታችሁ 💞 የእውነት ነው ለትወና፣ ለጥበብ ትልቅ መስዋእት ከፍላችኋል ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ በጤና በደስታ ያኑራችሁ መልካም በአል
በጣም የምወዳችሁ አርቲስቶች ናችሁ አከብራቸዋለሁ እድሜ ይሰጣችሁ
እኔ ባለጉዳይን በጣም ነው የምወደው ፍቅርተዬ ወለላም እንከን አይወጣልሽ
ንፁህ ፍቅር እውነት ነው እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እወዳችኃለሁ ኑሩልኝ መልካም የትንሳኤ ሳምንት🙏🙏🙏
ገራሚ ፍቅር እና መከባበር። ፈጣሪ ይባርካችሁ🙏🙏🙏
ጋዜጠኛ ግን ድምፃ እና መልካ መማር የሚላት ልጅ ትመስላልች ሁላችንም ስታምሩ ሁለቱ ፈርጦች ቃላት የለኝም የማይስለች መልካቸው ስብናቸው ኑርልኝ አይለያች የኔ ውዶች ስወዳቸው እኮ💚💛❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ወደመጨረሻ የቸዎያያችሁበት የኔ ታሪክነው የሚያከብር ባል ግን ስራ የማይሰራ የኔንም አብራችሁ በመከራችሁልኝ😂😂🎉
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ትልቅ ክብር አለኝ ለእናተ 🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
እንኳን አደረሳችሁ! ❤
በጣም ደስ የምትሉ ጋደኛሞች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
እናተ በለፍችሁበት ያሁኑ ትውልድ ከበረበት
እቁ አርቲስቶች ናችው ስወዳችው እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣችው 🙏♥️
ስወዳችው እረዥም እድሜና ጤና ይስጣችው
ሞገሳቸዉ በራሱ በቂ ነዉ እግዚአብሔር የእድሜና የጤና ፀጋዉን ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷😘😘😘😘
ሰታምሩ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጣቹ❤
God bless you guys love you ❤
ምርጥ እንግዶች ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን
Lewedefitum Egziabher be tenana be edme abro yadersachu. Ewedachalehu.
ውይ ደስ ሲሉ❤🎉🎉🎉
Betam yemiwedacew yemakebracew artistoci nacew igziabher regimi ke tena gara yistacew 😍💚💛❤
ሲያምሩ 🥰🥰
WOW, I WISH ALL THE BEAUTY FOR BORH OF YOU.
ሥወዳቸው
Enatochachen edimena tena yesetachew enwedachwalen❤❤
Yene maroch sitamiru enkan adersachu
አዘጋጅ ልብስሽ ሲያምር በጣም❤❤
❤❤❤ Enquan Aderesachu
Indet indemtamru eko rejim idmena Tena yistachu.
የኔ ማርች አንጋፋ አናብስቶች ወለላየ አማትና ምራት ሆና የሰራችው😂ፍቅርታየ የበስንቱ አማራ የሰራችሁት ተከታታይ ድራማ ያዝናኑኛል😊
Weliyenim fikiretenim adnakiacheu akibaryachewu negn
Bemuyachewu hagerachewun agelgilewal
LEYU ENATOCH SILEMEHONACHEWU BEYETIGNAWUM YEREDIO CHIWUWUT
BE DIMTSACHEWU AWUKACHEWALEHU
EDIMENA TENA ALLAH YISTACHEWU
❤❤❤❤
በጣም ነው የምናከብራችሁ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
🎉አርቲስት ወለላ ካለች የማላየው የለኝም
እኔም እወዳታለሁ😊😊
ፍቅርተዬ ወይ ደሞ ለምን ሙሉቀንን አትድሪላትም? ክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😁😁😁😁
🤣🤣🤣
ጣጣሽ ብዙ ነው ለምን አታስመረምሪውም ኸሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ቀዳዳ ጋዜጠኛ ውሸታም የሚደብር ዝብዝብ ብዙ ይበላል ስራ አይወድም ሰነፍ ነው ቅብጥርስዬ ስድ ነሽ ግን የፈጠርሽ መስሎሽ እዝግ ነሽ ስንት ቁምነገር ሳይጠፋ ዝባዝንኬ ልቅምቃሚ
ስድብን ምን አመጣው ኢትዬጽያዊ ጨዋነት ይኑራችሁ 🙏🙏🙏