Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V27

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 462

  • @ጃዊሳነኝ
    @ጃዊሳነኝ ปีที่แล้ว +69

    ሰመረ አንጀቴን ነው የምታርሰው፡ አመሰግናለሁ ፈርዶብን ትልቁም ትንሹም የሚያወራውን የማያውቅበት ዘመን ላይ ነን፡ በርታ ቀጥልበት ድንገት ቢማሩ

  • @gebrishweldemariam5529
    @gebrishweldemariam5529 ปีที่แล้ว +21

    ሰመረ ባርያው የምትሰጠው አስተያየት የሚገርምና ለትውልድ ጠቃሚ ስለሆነ ቀጥልበት በርታልን ❤❤❤

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x ปีที่แล้ว +41

    የጋጠ ወጥ መዳኒት ነህ ዘመንህ ይባረክ አይዞህ በርታል ወንድሜ አብረንህ ነን:

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 หลายเดือนก่อน +1

    ሰመረ ምርጣችን💚💛❤️
    እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይችን እውቀትህን ብጋራህ ደስ ይለኛል ሪያክሽንህን!

  • @selammergia173
    @selammergia173 ปีที่แล้ว +5

    ጎሽ እንደዚ ልክ ልካቸውን የሚናገር ነበር የናፈቀኝ ወዴት እየተኬደ እንደሆነ ግራ ያጋባል እልልልልል ተባረክ ቀጥልበት

  • @Eth548
    @Eth548 ปีที่แล้ว +24

    ሰሜ ሁሉም ስራዎችህ ማለት በሚቻል ደረጃ እጅግ አስተማሪ ነው! በርታ ወንድሜ ከቻልክ ደሞ ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን እላለው

  • @KineTebeb616
    @KineTebeb616 ปีที่แล้ว +15

    ጋጥወጡን የሀገር የወገን ፍቅር የሌለውን በሀሳብ መዶሻ እየቀጠቀጥቃቸው ስለሆነ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ሰሜ ብሮ❤❤❤😊

  • @robelpinijr731
    @robelpinijr731 ปีที่แล้ว +11

    “ምንሊክ ተወልዶ ጋሻ ባያነሳ
    አንጄሎ ነበረ ቀጄላ መርዳሳ” 😂😂😭😭😂🙆🏻🙆🏻🙆🏻Minister

  • @hailushibru9962
    @hailushibru9962 ปีที่แล้ว +7

    ሰመረ ያንተ ስራ በጣም ቆንጆ ነው። መልካም ስነ ምግባር ያለው ዜጋ ለመፍጠር፣ መልካም አስተዳደር እንድኖር እና ባህል ጠብቀን እንድንዘምን የምታደርገው ጥረት ይበረታታል።

  • @Shewit06
    @Shewit06 ปีที่แล้ว +15

    I wish we had a society like you. Being able to express yourself truly and not accepting everything thrown at you is a good quality. The humor is just hilarious. 🤣

  • @haymanotmengesha4726
    @haymanotmengesha4726 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ልብህን አይቀይረው ሰመረ በእውነት አመለካከትህ ጥሩ ነው።

  • @dessiearega5626
    @dessiearega5626 ปีที่แล้ว +3

    ሰሜ ግን በጣም ጥቂት ከሆኑ የማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከማውቃቸው ጤኔኛ እና ጨዋ ሞራልህ ከፍ ያለ ምርጥ ሰው በእውነት ያንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @yoditdesta6018
    @yoditdesta6018 ปีที่แล้ว +4

    ሰሜ ባይገርምህ የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ ሁሉ ትመስለኛለህ! የኔን አስተሳሰብ፣የልቤን ነው ምትነግርልኝ። በርታ ወንድሜ!🇪🇷

  • @RahelSemere-n3i
    @RahelSemere-n3i ปีที่แล้ว +2

    ሠመረ በጣም የምወድህና የማደንቅህ ልጄ ራሱ ይወደሀል እና አንድቀን መንገድ ላይ የሹገር ማሚ የሚለውን እያየ ይገነጥላል ጌታ ዘመንህን ይባርክ በረታ

  • @tr7094
    @tr7094 ปีที่แล้ว +14

    ጀግና I wish I can give you 1000k likes
    Keep telling the truth and keep fighting
    ሰዎቹ ታሪክ ድምሰሳ ላይ ናቸው ቀጀላ ይርሳል ይረሳል Solomonic dynasty legacy and Ethiopian history will live forever !!!

  • @Nebiat-u7g
    @Nebiat-u7g 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሠመረ. አድናቂ. ነኝ. በጣም. የዋህ. ሠዉ. ነህ.

  • @selammergia173
    @selammergia173 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ ተባረክ ብዙ ጋጠወጥ ሴቶች በዝተዋል ይብላኝ ለወለዳቸው

  • @Yordanosbeyene512
    @Yordanosbeyene512 ปีที่แล้ว +33

    የልቤን እኮ ነው የምታወራልኝ
    እንደው የት እንሂድ ዘንድሮ😂😂😂

  • @tamiruinika1749
    @tamiruinika1749 ปีที่แล้ว +21

    Semereye, you are the treatment for stress.
    Laughing is expensive in the USA , but you
    make it possible for all of us.
    Thank you.

  • @workuggmedhin7623
    @workuggmedhin7623 ปีที่แล้ว +2

    yemenawee nace abekaa menawee tekatelkeee👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹

  • @ጄሩሳሌም
    @ጄሩሳሌም ปีที่แล้ว +3

    ሰሜ ተመቸኸኝ, የእወነት ለደቂቃም ቢሆን ከዬትኛው ሳይድ ከምናደርግበት ነገር እራሳችንን አላቀን ነፃ ሆነን አንተን ለመስማት ከፈለግን በጣም አስተማሪና የሚያስጠላብንን ነገር እንድንተው የሚያደርግ ምክር ነው የምትሰጠውና በግሌ አመሰግናለሁ, በርታ.

  • @mesetube4610
    @mesetube4610 ปีที่แล้ว +15

    ሰላም ወንድም አለም ጠፍተሀል እንኳን ደህና መጣህ የኔ ምርጥ

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 ปีที่แล้ว +4

    መቃብር ላይ የበቀ ጫት ስትቅምና ጋንጃና ሉባንጃ አንድላይ ስታጨስ እንደ የባህል ሚንስተር ተብዬውና አሜሪካንን እንደሰደበው ሰውዬ ያዘባርቅሃል:: ጎበዝ ነው ሰመረ በርታ ወንድሜ🙏🏾

  • @fitsummulu9662
    @fitsummulu9662 ปีที่แล้ว +4

    Kkkkkkkk ሰሜ ታስተምራለህ ታዝናናለህ

  • @ddj6269
    @ddj6269 ปีที่แล้ว +5

    Tanks Sem I am big fun Brother keep my brother thanks for you doing this man

  • @mekdishow3214
    @mekdishow3214 ปีที่แล้ว +4

    ስወድህ እኮ 😂😂😂😂 እኔ ላይም እንዳትሰራብኝ ነው እኮ ቲክቶክ መስራት ያቆምኩት 😂😂😂

  • @freedom320
    @freedom320 ปีที่แล้ว +4

    Thank you my brother this is a perfect REACTION! God bless you 🙏

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 ปีที่แล้ว +1

    ሠመረ 😊
    መድሃኒታችን እናመሰግናለን !
    ቀንድዓውጣ መሰለሽ ያልከውን ስሰማ 🤣😂🤣😂እውነትም ቀንድዓውጣ 🤣🤣

  • @leeleemengistu2491
    @leeleemengistu2491 2 หลายเดือนก่อน

    ሰመረዬ You are so funny😅 your expression by itself is priceless 😅 Love you brother! May God continue to bless you❤❤❤ You are an amazing ጀግና ወንድ! በጣም አድናቂህ ነኝ!

  • @mikyasni
    @mikyasni ปีที่แล้ว +5

    ባርች ሠላም ነዉ !!!
    የሚንስትሮቻችን ሹመት ግን እውቀት ጠቀስ ነዉ 🤔

  • @redaitayele5673
    @redaitayele5673 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ ባትናገራቸው ማን የልቤን ይናገርልኝ ነበር በርታ ከጎነህ ነኝ ለሀገራችን እንደተ ያለ ተው ባይ ያስፈልጋታል

  • @meshu_amare
    @meshu_amare ปีที่แล้ว +2

    እንደ ቀጀላ አይነቱ በባታችነት ስሜት ያበደ ሰው እኳ ነው ሀገሬን መቀመቅ ያስገባት።

  • @ameledemssia6847
    @ameledemssia6847 ปีที่แล้ว +5

    So funny, I love your show keep doing my brother

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 ปีที่แล้ว +1

    ቀጀላ በቃ ተንጀላጀለ ማለት ኖ 🤣🤣
    👌👌👍👍👏👏

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 ปีที่แล้ว

    😂😂😂 በቀልድ እያዋዛህ ምትናገረው ገራሚ ነው ይመችህ በርታ 👍👍👍

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ለትክክለኛው ምክር❤🍀

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 ปีที่แล้ว +1

    ኑርልኝ ወንድሜ !! በተለይ ያ የታሪክ መሀይም እንኳን ልኩን ነገርከው ተባረክልኝ

  • @nathabesha7388
    @nathabesha7388 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ሰሜ

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 ปีที่แล้ว

    አይ ሰሜ ጴንጤው ሰውዬ ኤድናሞል ሰላም ሲቲ ሞል ቦሌ አካባቢ አይጠፋምኮ ሁሌም እንዲህ ነው ከዛሬ 7አመት በፊት ጀምሮ ነው እማውቀው እስከዛሬ እንዴት እንዳላየኸው ገርሞኛል በርታ አባቴ 🙏🙏🙏 ጥሩ ገሳጭ ነህ

  • @AmanTewabe
    @AmanTewabe ปีที่แล้ว

    ሰሜ ማርያምን አተ ትለያለህ እዲው ለቦናቢሰጣቸው ወደቀልባቸው ቢመለሱ ብዙሰው ይማርበታል በርታልን

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف ปีที่แล้ว +1

    ጌታ😢ይቀር የበለን❤❤ሰመረ በሳቅ ገደልከን❤❤

  • @liwbk2682
    @liwbk2682 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ❤❤❤

  • @mekdeszewdie4901
    @mekdeszewdie4901 ปีที่แล้ว

    Du bist beste Ethiopien und klug.
    Vielen Dank , dafür du kämpfen Ethiopia Kultur .
    Gott Segen dich

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 ปีที่แล้ว +6

    የባህል ሚኒስትር የሆነው አውቆ ሳይሆን የዘር ኮታውን ለመምላት ነው ሰሜ እኛ እናብብ እናብብ እላለው 🙏🙏

    • @meazagenet4428
      @meazagenet4428 ปีที่แล้ว

      ሆነ ተብሎ የኢትዮጵያን ታሪክ ለማጥፋትና ኢትዮጵያን ጠልነቱን ለማንፀባረቅ ነው የተቀመጠ በርቀት መቆጣጠሪያ የሚያዙት ሮቦት ነገር ነው።

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 ปีที่แล้ว

    እሳቸው ነገ ሽመልስ አብዲሳ የሚባል ነገር የለም ይሉሃል ውይ መጃጀት

  • @ErukiaAhmed
    @ErukiaAhmed ปีที่แล้ว +1

    ኑርልን
    ሰመርዬ❤❤

  • @mamush9189
    @mamush9189 ปีที่แล้ว +10

    ሰምዬ ጠፍተካል ያገሬ ልጅ

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 ปีที่แล้ว

    😂 የዝናባችን ነገር

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 ปีที่แล้ว

    ሰሜ ወንድሜ ከምር እዉነትከልቤ ነው የምታስቀኝ እረጅም ኤድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልሕ ተባረክልኝ

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc ปีที่แล้ว

    ሰሜ የጋጠ ወጥ መድሀኒት እናከብርሀለን

  • @meaza5812
    @meaza5812 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለል🙏🏽መካሬ በጠፋበት ዘመን

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 ปีที่แล้ว

    ወይ ሰሜ😂😂😂😂😂 ይመችህ

  • @davidnega
    @davidnega ปีที่แล้ว

    አንቴ ሴውዬ አላማህ እኛን በሳቅ መግደል ነው

  • @youngbous2979
    @youngbous2979 ปีที่แล้ว

    እረረረረ ሰመረየ እንዲያው በባዶ ቤት. በሳቅ. ገደልከኝ

  • @tobia283
    @tobia283 ปีที่แล้ว +6

    ሰምዬ ዘንድሮ አውጣኝ ነው እግዚአብሔር ይስዉርልን ልጅቻችንን ቤተሰብ ነውርን ማስተማር ያስፈልጋል።

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ

  • @brookbizuayehu8725
    @brookbizuayehu8725 ปีที่แล้ว

    Enwedehalen semere. Fetari yakeberelen, edme ketena gar yestelen. Bertalen. Enamesegenalen

  • @mahletabebe72
    @mahletabebe72 ปีที่แล้ว

    “ min yilalu” already you said it. The way you say so hilarious💚💛❤️

  • @fenetkasa2201
    @fenetkasa2201 ปีที่แล้ว

    በሳቅ ሆዴን አመመኝ 😂😂

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 ปีที่แล้ว +1

    አረ እንደው የሴቶቹ ጋጠወጥነት እጅግ ይዘገንናል ያስፈራልም
    ብቻ ለትውልዱ ልብ ይስጥልን ፈጣሪ
    ግን ጥሩ መዳኒታቸው ነህ እግዚአብሔር ይባርክ ሰሜ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @butu22mimi
    @butu22mimi ปีที่แล้ว

    እነዚህ ባለጌ እና ጋጠወጦች ልጆች የሀይሎች ሌጆች ናቸዉ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 ปีที่แล้ว +4

    SEMERE you are the best❤

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 ปีที่แล้ว +7

    እረ ሰሜ ዛሬ ይሄ ልጅ ጠፋ እያልኩ ነበር

  • @meronlife5129
    @meronlife5129 ปีที่แล้ว

    እስክስታ እንደማትችይ እራስሽም ታቂዋለሽ። ስለዚህ ጭፈራው ቀርቶብሽ ጤና ይስጥልኝ ብለሽ አሳይ🤣🤣🤣🤣 ትገልፀዋለህ አይገልፀውም በርታልን ሰሜ👍......አይ ቀጀላ🙆‍♀️🙆‍♀️🤣

  • @ዩቶጵያ-ፈ2ቈ
    @ዩቶጵያ-ፈ2ቈ ปีที่แล้ว

    ኸረ መች ትመቸኛለህ ሰሜ😂💃

  • @HabadChibeu-h9w
    @HabadChibeu-h9w 22 วันที่ผ่านมา +1

    😁😁😁😁

  • @yabaagemasa8015
    @yabaagemasa8015 ปีที่แล้ว

    እሚገርምህ ሰመሜ እኔ የአዲስአበባ ዩንበርሲቲ ተማሪ ነኝ እና ደፖርትመንቱ ተዘግቷል አይሰጥም ለመማር የሚፈልግ እራሱ አይችልም አስተማሪወቹም እዲ አያስተምሩም እዳዉም የ fresh man የተሳሳተ ታሪክ ለማስተላለፍ ፈልገዉ የታሪክ አስተማሪዎች አናስተምረም ብለዉ እስካሁን አልተማርንም።እና እዲ የተሳሳተ ታሪክ ባናስተላልፍ በጣም መልካም ነው።

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ጉድ እኮ ነው ምናየው አበስኩ ገበርኩ

  • @fisehagizaw8981
    @fisehagizaw8981 ปีที่แล้ว +4

    ሰሜ ምርጥ

  • @ዩቶጵያ-ፈ2ቈ
    @ዩቶጵያ-ፈ2ቈ ปีที่แล้ว +1

    ኸረ ሰሜ ታሪክ ለይ ወጥረህ አስተማርክ እኮ ቀጥልበት

  • @birhanushiferaw4662
    @birhanushiferaw4662 ปีที่แล้ว +2

    My man, I love what you are doing!!

  • @mahmmedsufiyan7083
    @mahmmedsufiyan7083 ปีที่แล้ว +1

    "ለጣቢያ ምስክርነት አትበቃም" 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 หลายเดือนก่อน

    ደርቲ ጆክ በሳቅ ጦሽ😂

  • @abelardost8013
    @abelardost8013 ปีที่แล้ว

    ከባድ ነው😂😂😂
    👌

  • @fitsumtaye2875
    @fitsumtaye2875 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ነው የምታዝናናኝ ደሞ የልቤን ነው የምትገርልኝ ስንት እይነት ድንዝዝ ነው ሰው😂😂😂😂

  • @haiymanottsegaye773
    @haiymanottsegaye773 ปีที่แล้ว

    ሠመረ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ለበጎ ያመጣህ ቀን በቀን መገሠፅ አለብህ አለበለዚያ

  • @ayele.tesema6229
    @ayele.tesema6229 ปีที่แล้ว +17

    ይህ የባህል ሚንስተር መደረጉ ቢገርመኝም ግን ከገደብ በላይ ኢትዮጵያ ጠል ነው

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 ปีที่แล้ว

      ታዲያ ኦሮሞ አይደል እንዴ አሉ ምርጥ ኦሮሞዎች የዚ ሰውዬ ከፋ ከረፋ

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 ปีที่แล้ว

      He doesn’t deserve that level!!!

    • @hanna9502
      @hanna9502 ปีที่แล้ว

      አብይም ሆን ብሎ ይመስላል የባህል ሚኒስተር አድርጎ ያስቀመጠው

  • @davdav1797
    @davdav1797 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሰሜ

  • @HADIYASULTANET1315
    @HADIYASULTANET1315 ปีที่แล้ว

    ሰሜ ጀግና ❤

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 7 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን አብዝቶ የሚጠላ በዘረኝነት ጡጦ ያደገው ቀጀላ የተባለ ድንክዬ ታሪክ ለማጥፋትና ለማቆሸሽ የተቀመጠ በጥላቻ ያበደ የአስተሳሰብ ድንክዬ ስለህነ የሚሰማው የለም ይህን ተረቱን ከብጤውቹ ጋር ቁጭ ብሎ እየዘለለ ቢያወራርደው መልካም ነው። ማፈሪያ

  • @samiyaabdulkadr1756
    @samiyaabdulkadr1756 ปีที่แล้ว

    ባርየ ምን ልበልህ እንዴውው
    በቃ ፈጣሪ ይጠብቅህ ባባየ

  • @elusbestelias3429
    @elusbestelias3429 ปีที่แล้ว

    ሰሜ እንዴት ነህ? ተባረክልኝ ሃላፍነትህን እየተወጣህ ነው አንተስ❤

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 ปีที่แล้ว +3

    ሰምሻ ተቃጠልን እኮ እንኳን ቀድመን ተወለድን

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 ปีที่แล้ว

    የልብ አድርስ እኮ ነህ አበዱ እኮ 😂😂😂😂😂😂

  • @meaza8754
    @meaza8754 ปีที่แล้ว +1

    ስውድህ እውነት 🥰❣️🌹
    ህዝብ አብዶል ።😢💔😭

  • @belultekle4932
    @belultekle4932 ปีที่แล้ว

    Wded naw marghe btame sebuke program alka many thanks

  • @kelachukelete5339
    @kelachukelete5339 ปีที่แล้ว

    አረ ወይኔ ልቤ ቆሠለ በረያዉ

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 ปีที่แล้ว

    😂😂እውነትም አሽሟጣጭ ደስ የሚለኝ ሐቅ የተመረኮዘ ስለሆነ ነው!!! 👏🏽👏🏽👏🏽የኦሮሞ ምሁር ነኝ ያለው ኦሮሞ የማዳጋስካር ስደተኛ መሆኑን አጥንቶ ይሆን?????🤔🤦🏽‍♀️🙈🤣🤣🤣

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l ปีที่แล้ว

    ኧረ ምንድነው እየሰበከ ነወ😂😂

  • @enyattsegaye702
    @enyattsegaye702 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ እንደሚከተለው አሳያለሁ😍😍🤣🤣

  • @selamawittsega5585
    @selamawittsega5585 ปีที่แล้ว +1

    OMG You are the best!!!

  • @degefefeleke6381
    @degefefeleke6381 ปีที่แล้ว

    Keep it up bro ♥️

  • @MastewalAyalew-g7h
    @MastewalAyalew-g7h ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ እንደሚከተለው አሳያለሁ 🤣😂🤣

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 ปีที่แล้ว

    i really appreciated seme 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HiwetYitayew
    @HiwetYitayew 9 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድሜ

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 ปีที่แล้ว

    ስትመቸኝ😂😂😂 የታሪክ ተማሪ ነኝ ያለው ጉደኛ ሌላውን ትተን አመተ ምህረቱን እራሱ ደበላለቀው ወይ አገራችን እነዚህ ናቸው በቃ

  • @mubarekshafo2767
    @mubarekshafo2767 ปีที่แล้ว +4

    ወንድም ጠፋክ በሰላም ነው

  • @የፍቅርሠው-ቈ1ኈ
    @የፍቅርሠው-ቈ1ኈ ปีที่แล้ว

    ወይኔ በማሪያም ሠሜ እንደው አኔጀቴ ተቃጠለ በእነዚህ ማንንነታቸውን በረሢው ማሥተዋለቻውን ልድንግልማሪያም ትመልሥላቸው

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣህ ሰሜ

  • @homeofjavascript
    @homeofjavascript ปีที่แล้ว +1

    Please put the link of your channel suggestions in the description, thank you keep it up