ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰሜ ባርያው ምርጥ ሰው የኢትዮጵያ የባህል አምባሳደር ይሁንልን የምትሉ እስቲ በላይክ አሳዩን 🙏
❤❤❤
Nice idea!
ሚያፈነግጡትን እንዲህ እርቃናቸውን አስቀርልን እንደናቶች እንድሜን አውቄ እየኖርኩ ነው አላለችም
ምን አለ ይህን ድግስ መቄዶንያ ቢወስዱትና ነፍስ ይማር ቢያስብሉ መልካም ነበር
አታሰቀኝ ሰመረ በልጅ ልጅ ይደርሳል 😂
ወዳጄመቄዶንያ ያሉት ተቀባይነት ሊኖረው ይችላል ነገር ግን ነፍስ ይማር ያሉት ፍፁም ተቀባይነት የለውም ። የእግዚአብሔር ቃል በዕብራውያን ፱፥፳፯ “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥” ነው የሚነግረን ስለዚህ ከእንደዚህ ዓይነት ምንፍቅና ቶሎ ይመለሱ። ይልቅ በክርስቶስ አምነው ቀን ሳለ ነፍሶትን ያድኑ። እርሶ ግን በክርስቶስ ቢያምኑ በእርግጥ አይፈረድቦትም ፣ ምድር ላይ ማንም ፍትሓት ቢያረግሎት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ካላመኑ በእርግጥ ይፈረድቦታል።“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።” - ዮሐንስ 3፥18“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16“በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።” - 2ኛ ቆሮ 6፥2ዛሬ ይወስኑ፤የመዳን ቀን አሁን ነውና
እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ what's great God bless you my brother
ሰሜ አንጀት አርስ ነህ በጣም!!! እንዳንተ አይነቱ ሰው ይብዛልን ...ሺህ ሁንልን፣ ተባረክ።
የኔ አንጀት አርስ❤
ቀላል
🤣🤣🤣
ወይ ጉድድድ ባል እንደ ድርቆሽ እና ሽሮ ማስመጣት ተጀመረ 😳 አስመጥቼ አለች 😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂🤣❤
😂😂😂😂😅😅😅
ሰምዬ እግዚአብሔር ያባርክህ። ስለ ሁሉም ነገር ተባረክ እድሜ ይስጥህ። እንግዲህ ድር ቢያብር ነው ሚባለው እና ሁሉም የአቅሙን ጣል ቢያረግ ትንሽ ይደግፋል እና የቻልነውን እናረጋለን።
ብዙ ኮሜንት አልፅፍም ግን ሁሌ እከታተልሀለሁ ለሞራል ለስነምግባር ለባህል ያለህ ክብር ደስ ይለኛል አላህ ያክብርልን ቲክቶክ ያሉ አንዳንድ ሰዎች ግን የምር ጤነኛ ናቸው ሆ ሰላም አውለኝ ማለት ነውጂ ቲክቶክ አልጠቀምም እና አንዳንድ ቪድዮችን አንተ ፔጅ ላይ ሳይ ይገርመኛል በጣም አንዳንዶቹ ቤተሰብ ሀይማኖት የላቸውም እንዴ ያስብላሉ
you say "ብዙ ኮሜንት አልፅፍም" but write much funny have a wonderful time dear
አይ ሰሜ😂😂😂😂😂 ተሻርኮ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የምር አልቻልኩም ያው ቁም ነገርህ እንዳለ ሆኖ😂 ለማንኛውም ይመችህ ሰሜ ሺ አመት ኑር🙌🙌🙌
ማነው እደኔ ሠመረን ሲያይ ሳቁ የሚመጣ?
☝🤣🤣🤣🤣🤣😍😍
እንዃንም ተገላገልነው የሚል ይመስላል ተባረክ ወንድሜ አሜሪካን ውስጥ እንደዚህ የለም ለሰርግ ብቻ ነው እንደዚህ የሚደገሰው
ም ርጥ ሰው ተባረክ እንደአንተ አገርን የውድ ቢኖር ልክ ያልሆነ ነገር አያደርግም
ሀዘንን እራሱ አሳዘኑት። ሀዘንተኛ እንዲ ከሆነ ፣ ማንም በሀዘኔ እንዳይደርስ!
😂😂😂😂😂😂
መለሰ ከየት ነው የምታወጡት እንባዬ እሰኪዎርድ ነው ያሳቁኝ
😂😂😂😂
ሰሜ ላንተ ቃል አጣው ተባረክ።
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ባሪያው ! ከሰው አገር አክባሪህ ነኝ፡፡ እማማን ልክ ልካቸውን ነገርክልኝ! 🤣እነዚህን ሰርግ ና ሞትን እንዲምታታብን እያረጉ ያሉ ባህል አውዳሚዎችን አደብ ግዙ አልክልኝ ፡፡ አንጀቴን የሚያቃጥለኝ ጉዳይ ነው፡፡ በቀን አንዴ መብላት ሰቀቀን በሆነበት ማህበረሰብ መሃል እየኖሩ እንዲህ መረን ማጣት ምን ይባላል፡ ኸረ ግፍ ነው!
ሠመረ እውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ስለባህላችን ሰለ ሠው መሆን የምታዘጋጀው ሁሉ ከልቤ ነው የምደሠትበት እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ሁላችን እንዲህ እንዲሠማን ልብ ይስጠን።
ኡፍ ሰመረ ተባረክ ዘንድሮ ጉድ እኮነው የመጣብን
ሰሜ አሁንማ ለቅሶ ላይ አመት አመት ያድርስልን እያልን እየወጣን እኮ ነው
😂😂ሰሜ አንደኛ ነኝ ዛሬ 👍❤️በነፃ ውድ ኖዎት አላለም 😂
😂😂😂😂 that one killed me, ere uuuu
አመሰግናለሁ ሰሜ። መልካም ወግና ባህላችንን ፈጣሪ አያስረሳን።
ሰመረ የምታቀርበው ትችት በእውነቱ ባህልንና ወግን እንዲጠበቅ ከመጣር ያለፈ ነው እኔ በግሌ የማመሰግንበት ቃል የለኝምበአግባቡ ለተረዳህ ሰው አንተ ለሀገራችን የምትሰራው ከመከላከያ ሰራ ቢበልጥ እንጅ አያንስም ብቻህን በመታገልህ አዝናለሁ አብሬህ የማግዝበት ዕድል ካለ ዝግጁ ነኝ በርታ ወንድማለም
እንደው እኮ አስመጥቼ ስትል እኮ እኔ ደሞ ድርቆሽ ሽሮ በርበሬ መስሎኝ ነበር 😂😂😂😂
You know what? I don't have a word what say, you are speaking g on behalf of millions, stay blessed I have a huge admiration for you. Well said
ሰመረ በጣም እናመሰግናለን🙏🏾በአሁኑ ዘመን ስነ ስርዓት፣ በጎ እሴት፣ ይሉኝታ ፣ Decency የሚባሉት ነገሮች በሶሳይቲው ውስጥ እየተሸረሸሩ ነው። ልቦና ይስጠን🖤
ከ1 ሠዓት በኃላ የራበው ሠው ቢመጣ እሚበላ የለም ።ያለው ደገሠና ያለውን ጠቀሠ።ተባረክ ሠሜ
ሰሜ ማህበረሰብ ሀዲዱን ሲስት ሀገር ነች የምትወድቀው ስለ መልካም ምክርህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 ይህንን በክፉ የምታዩ ሰዎች ፈጣሪ ምህረት ያድርግላችሁ
ኢትዮዽያ ውስጥ ስንት ችግረኛ አለ የሚበላው ያጣ ለነሱ ብትሠጡ ጥሩ ነበር ተባረክ ሠመረ እናመሠግናለን
ሰሜ እድሜክን እግዚአብሔር ያርዝመው የኔ ኢትዮጵያዊ💚💚💚💛💛💛 ❤❤❤
What a guy!!!! No word is enough to appreciate you Semere.
ሰመረ ባሪያው ሃቀኛ ሰው ነህ እንዳተ ያብዛቸው ንጹህ ኢትዮጵያ ነህ ቀጥልበት አንተ የኢትዮጵያ መሪ በሆንክ በሃዘን እንዲ ማረግ በሃላች አይደለም🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስምህ ሰላወኩህ ደስ ብሎኛል
አይ ሰምዬ ኢትዮጵያዊ እኮ ባህሉን ከጣለ ቆየ። ❤❤❤
የምትስጠው አስተያየት በጣም አሪፍ ነው ታዛቢ አያሳጣን በርታ
Wey zendirooooo....bravo Semere,u r doing so much, that our society heals....berta That day ....atiteyekibetim.❤❤❤❤Keep it up.
የሚገሪም አስተሳሰብ እግዚያብሄር ይስጥህ የሚሰማህ የለም ሰዉ ስልጣኔ መስሎታል ልጃችህን ይባረክልህ ከሰዉ በላይ ያረግህ
ለዚች ሀገር ትልቅ ዉለታ እየዋልክ ነዉ ምርጥ ወንድማችን❤
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ፡ፈርሀ እግዚአብሔር የላትም ደንቆሮ ሴት ናት እግዚአብሔር ይቅር ይበላት
ውይ የልብ አድርስ ነህ እኮ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልንእንዳንተ ምርጥ ኢትዩጲያዊ ያብዛልን❤
እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሰሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለቅሶ በዶናት 😢😢😢 እዚላይ ብገኝ አመት አመት ያድርስልኝ ላርባ ላሰማንያ እንዳረሱኝ ብዬ ውልቅ 😂😂😂 ደሞ ብሰነበትስ ሆ😂😂
እውነት ነው😅
ሰመረዬ የለቅሶውን ነገር በጣም በስፋት መታየት ያለበት ነገር ነው አሁንባለንበት የኑሮ ሁኔታ ሰው መኖር አይደለም መሞት ከባድ እየሆነበት ነው ይሄን ድግስ እያዬ ደሀ ለቅሶ መቀመጥ ሁሉ እየፈራ ነው
በነገራችን ላይ ያልመጣ አይነት ጉድ የለም አባቴ ገጠር ግን ወይ ፍንክች ነው ከባህላችን ማንንም አይሰሙም በነሱ ነው ተሰፋችን እንጂ እንደነውራችን ቢሆን ከምድረ ገፅ ጠፍተን ነበር እነሱን ያኑርልን🙏🙏🙏
ሰመረ በእውነት ፈጣሪ የክብርህ እኔ ብችል አንተን የበህል እና ማስታወቂያ ሚንስትር ብትሆን እንዲት መልካም ነው
ሰሜ በምትሰጠው አስተማሪ አስተያየት አድናቆቴ ከልብ ነው የቀደሙትን አላስፈላጊ ድርጊቶች በጎጂ ባሕል ለማቆም አንዳንድ ሙከራዎች ነበሩ ሰልጥነዋል ከተባሉ ማሕበረሰብ እንዲሕ አይነቱ ስህተት ግን እንዳንተ አይነት ቀና ሰው በጣም አስፈላጊ ነውና በርታ ❤
My God bless you, man you’re awesome Semere
በርታ ጐበዜ ይህን ህዝብ ልኩን ንገረው ምናልባት ሰሚ ብታገኝ
በነፃ ውድ ነው ኸረ ው ሠሜ ገደልከኝ😂😂😂😂😂 ምን ዃላ አሏት😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም የሚገርም ነው በዚህ በውጭ አለም ያለነው እንካ እንደዚህ አድርገን አናቅም ኢትዬጵያ ውስጥ ኢትዬጵያውያን የት ናችሁ ንገሩን ምንድን ነው ጉዱ ግራ ገባን እኛኮ
ሰመረ በጣም ነው የምትመቸኝ በርታልን ወንድሜ
እንዴት ነው እንደዚ አይነት ወሬ በሚድያ መልቀቅ ። ምስኪን የኔ እህት ጤነኛ እንኳን አትመስለኝም ።
አይ ሰሜ መድሀኒአለም እድሜ ይስጥህ!!! ሁሉም ለሀገሩ እና ለባህሉ እንደዚህ ቢጨነቅ ይቺ ሀገር እንደዚህ አትሆንም ነበር፡፡
ሰሜ እንደው ምን ልበልህ ይሄ የለቅሶ ነገር በጣም አሳሳቢ ነው እዩልኝ ይመስላል ስንት ደሀ ባለበት ሀገር አንዴ እንኳ ለማይበላ ወንድምህ ሾው አርጎ ማሳቀቅ 😢😢😢
ጌታ ይባርክሕ ዘርሕ ይባረክ🙏🙏🙏
ተባረክልን ወንድማችን!! ህሊና ላለው ሰው በጎ ምክር ነው::
ውይ ጉድ ወንድማችን የፍራሀው ደረስ ዛሬ እየሱስ ነኝ የሚል መጥቶእል እቤቱ እኛንም እገራችንንም ይቅር ይበል
ሰሜ ምርጥ ሠው
ሠላም የኔ ወንድም እግዝያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን
You consistently articulate insightful perspectives, all while brightening my day with laughter 😂 Thank you!
My day too walahi
ሰሜ: ተባረክ: ተባረክ:ተባረክ!...🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰመረዬ በጣም ነው የምታዝናናኝ የስፈሬ ልጅ ትመስለኛለህ ይመችህ ስመጣ እንዳው ኢትዬጵያ ውስጥ አሉን ከምንለው ቅርስ እንደ አንዱ ለማየት የምጋጋው የእውነቴን ነው አንተን ነው እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን በጣም አከብርሃለሁ ሳሾፍ እንዳይመስልህ ከምሬ ነው ❤❤❤
ቅርስ! ከአገር ስትወጡ ቋንቋው ይጠፋባችዋል። የድሮ ሰው ነሽ እንዴ? ሰመረ ቅርስ ሳይሆን በክርስቶስ አምሳል የተፈጠረ ሰው ነው። ቀልድ ልክ አለው
እኔንም ሳታገኘኝ እንዳትመለስ
አንጀት አርስ ሰሜ ❤❤እኔ ራሱ የሽምግልና እና የለቅሶ ነገር 😅 ያስቀኛል
ሰሜ ስወድህ ንገራቸው 😂😂😂😂😂
እቃ እኮ አይደለም ሰው ነው የፈለገውን ህይወት ይኑር❤አቅምን ማወቅ በጣም ጥሩ ነው❤
ነባር ሰው ነሽ አላለም😂😂😂
አባትዬ ኑርልን ተጃጃሉብን እኮ እነዚህ ወዴ 50/የዘለቁ ሠወች እንደገና 20)ቤት ካልገባን አሉ ቱ ክክክክክክ
Really I like this guy....የኔ አንጀት አርስ
ሰልጥነናል ነው ጉዳዩ😂 ይብላልኝ አፈር ለበላው። እንዲህ እያለ ነው ባህል ሚጠፋው።
አቦ ወንዶችምእንዲህ ናቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂 ስጠብቅክ ነበር ጉድ ነው የምንሰማው ዘንድሮ 😂
የውነት እንዳንተ ሀገሩንና ባህሉን ወዳድ ያብዛልን አሁን አሁንማ ኢትዮጲያ ውስጥ መሆኑ እያጠራጠረኝ ነው ብዙ ባህላችን እየጠፉ ነው
እንደው አንተስ እንኳን ኖርክልን ባህላችንን እንዳንስት ወይም እንዳንለቅ ለምታደርገው አስተዋፅዎ አድናቂህ ነኝ ደግሞ የምታቀርብበት መንግድ ለዛው ደስማለቱ እናመሰግንሀለን🙏🏽
Weyyy semeye, isey isey alek😂😂😂😂eufyyyyyyy egzbeher yesitelen
በምክንያት እኮ ነው የምትመቸኝን ሰሜ
በነፃ ውድ ኖት 😲 ለመጀመሪያ ተቀን ይህንን አል ስሰማ 🤣 አመሰግናለሁ !
ወይ ሰሜ በነፃ ውድ ኖት ተመቸኝ
ይህ እኮ ከባህላችን የወጣ ነው ብዙ ሰዎች እንኩዋን አላቸው የሚባሉ ሁሉ ኖሩዋቸው ንፍሮ ፣ ቀይ ምስር አልጫ ልክክ ተሰርቶ ነብስ ይማር ለማለት ብቻ ምናለ እንደያንን ጠርተው ቢያበሉ😢 አይ ሀገሬ😢😢😢
ዘመንህ ይባረክ ባርች
ሰሜ ደግመው እንዲደግሱ ሌላም ሟች ይጨመርላቸው
በነፃ ውድ ኖት ደስ ይላል ከፍላ እራሱ አታዋጣም እኚህ ..,.
እረ አይባልም 🤭
እረ ደጋግመው ይሙቱልን እና ይሸቅል ሰውዬው። 😂😂
የልቤን ነው የነገርክልኝ ተባረክ ደሞኮ መች ይበሉታል ዞረው አይተው ይቀመጡ
Selam, I adore your shows. I appreciate the message and sense of humor ❤
ሰሜ አፌ ቁርጥ ይበልልህ።
😂😂😂😂😂😂😂ፈጣሪ እኔም ከነዚህ እብዶች ጋር ሳልቀላቀል ውሰደኝ
❤እውነትም ልብ እድርስ ሰሜ ምን ላርግህ😅😅
የሚገርመው እንደ ሰርግ ዲኮርም ተጀምሮዋል ገና ብዙ እናያለን
አይ ሰመረ ፍቅር በነፃ ውድኖት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
That is right Same blackyእድገት እና ስልጣኔ አልገባንምአይ ኢትዮጵያ ባህላችን እየሞተ ነው
ምኖ ስደቡኝ በይ የሚል በዛ ዛንድሮ😂😂😂
I am really very appreciated you Seme I am so proud of you....I always agree on your ideas you suggestion 👍👍👏👏👍👍👍
በነፃም ውድ ነሽ😂😂😂
Tebarek Semereye!!!!!!!! Nurelen!! Edime yeseteh!!!!!!!!!!!!!!
መሠለኝ 😂😂😂😂 አንተ ሠው ግን ሥወድህ አንቼን የምመክርሼ በድሜሼ አግቤ የኔዐቤጤ
Owe, my Lord. Semere you kill me! The first 2 videos 😂😂😂
Seme ,thank you for speaking up the truth .we are ethiopian.
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
you know why I love you I never laughing like this I'm laughing every when I see you
ወይኔ ሰሜዬ ሞትኩ እኮ እኔ 70+ ደከምኩ አንተ ምርጥ ነህ😂😂😂😂😂
ሰሜ ባየው ብዬ ነበር😂😂
😂😂😂😂😂😂ወይኔ ስታሳዝን
ሰሜ ባርያው ምርጥ ሰው የኢትዮጵያ የባህል አምባሳደር ይሁንልን የምትሉ እስቲ በላይክ አሳዩን 🙏
❤❤❤
Nice idea!
ሚያፈነግጡትን እንዲህ እርቃናቸውን አስቀርልን እንደናቶች እንድሜን አውቄ እየኖርኩ ነው አላለችም
ምን አለ ይህን ድግስ መቄዶንያ ቢወስዱትና ነፍስ ይማር ቢያስብሉ መልካም ነበር
አታሰቀኝ ሰመረ በልጅ ልጅ ይደርሳል 😂
ወዳጄ
መቄዶንያ ያሉት ተቀባይነት ሊኖረው ይችላል ነገር ግን ነፍስ ይማር ያሉት ፍፁም ተቀባይነት የለውም ። የእግዚአብሔር ቃል በዕብራውያን ፱፥፳፯
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥” ነው የሚነግረን ስለዚህ ከእንደዚህ ዓይነት ምንፍቅና ቶሎ ይመለሱ። ይልቅ በክርስቶስ አምነው ቀን ሳለ ነፍሶትን ያድኑ። እርሶ ግን በክርስቶስ ቢያምኑ በእርግጥ አይፈረድቦትም ፣ ምድር ላይ ማንም ፍትሓት ቢያረግሎት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ካላመኑ በእርግጥ ይፈረድቦታል።
“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
- ዮሐንስ 3፥18
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
“በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።”
- 2ኛ ቆሮ 6፥2
ዛሬ ይወስኑ፤የመዳን ቀን አሁን ነውና
እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ what's great God bless you my brother
ሰሜ አንጀት አርስ ነህ በጣም!!! እንዳንተ አይነቱ ሰው ይብዛልን ...ሺህ ሁንልን፣ ተባረክ።
የኔ አንጀት አርስ❤
ቀላል
🤣🤣🤣
ወይ ጉድድድ ባል እንደ ድርቆሽ እና ሽሮ ማስመጣት ተጀመረ 😳 አስመጥቼ አለች 😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂🤣❤
😂😂😂😂😅😅😅
ሰምዬ እግዚአብሔር ያባርክህ። ስለ ሁሉም ነገር ተባረክ እድሜ ይስጥህ። እንግዲህ ድር ቢያብር ነው ሚባለው እና ሁሉም የአቅሙን ጣል ቢያረግ ትንሽ ይደግፋል እና የቻልነውን እናረጋለን።
ብዙ ኮሜንት አልፅፍም ግን ሁሌ እከታተልሀለሁ ለሞራል ለስነምግባር ለባህል ያለህ ክብር ደስ ይለኛል አላህ ያክብርልን
ቲክቶክ ያሉ አንዳንድ ሰዎች ግን የምር ጤነኛ ናቸው ሆ ሰላም አውለኝ ማለት ነውጂ ቲክቶክ አልጠቀምም እና አንዳንድ ቪድዮችን አንተ ፔጅ ላይ ሳይ ይገርመኛል በጣም አንዳንዶቹ ቤተሰብ ሀይማኖት የላቸውም እንዴ ያስብላሉ
you say "ብዙ ኮሜንት አልፅፍም" but write much funny have a wonderful time dear
አይ ሰሜ😂😂😂😂😂 ተሻርኮ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የምር አልቻልኩም ያው ቁም ነገርህ እንዳለ ሆኖ😂 ለማንኛውም ይመችህ ሰሜ ሺ አመት ኑር🙌🙌🙌
ማነው እደኔ ሠመረን ሲያይ ሳቁ የሚመጣ?
☝🤣🤣🤣🤣🤣😍😍
እንዃንም ተገላገልነው የሚል ይመስላል ተባረክ ወንድሜ አሜሪካን ውስጥ እንደዚህ የለም ለሰርግ ብቻ ነው እንደዚህ የሚደገሰው
ም ርጥ ሰው ተባረክ እንደአንተ አገርን የውድ ቢኖር ልክ ያልሆነ ነገር አያደርግም
ሀዘንን እራሱ አሳዘኑት። ሀዘንተኛ እንዲ ከሆነ ፣ ማንም በሀዘኔ እንዳይደርስ!
😂😂😂😂😂😂
መለሰ ከየት ነው የምታወጡት እንባዬ እሰኪዎርድ ነው ያሳቁኝ
😂😂😂😂
ሰሜ ላንተ ቃል አጣው ተባረክ።
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ባሪያው ! ከሰው አገር አክባሪህ ነኝ፡፡
እማማን ልክ ልካቸውን ነገርክልኝ! 🤣እነዚህን ሰርግ ና ሞትን እንዲምታታብን እያረጉ ያሉ ባህል አውዳሚዎችን አደብ ግዙ አልክልኝ ፡፡ አንጀቴን የሚያቃጥለኝ ጉዳይ ነው፡፡ በቀን አንዴ መብላት ሰቀቀን በሆነበት ማህበረሰብ መሃል እየኖሩ እንዲህ መረን ማጣት ምን ይባላል፡ ኸረ ግፍ ነው!
ሠመረ እውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ስለባህላችን ሰለ ሠው መሆን የምታዘጋጀው ሁሉ ከልቤ ነው የምደሠትበት እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ሁላችን እንዲህ እንዲሠማን ልብ ይስጠን።
ኡፍ ሰመረ ተባረክ ዘንድሮ ጉድ እኮነው የመጣብን
ሰሜ አሁንማ ለቅሶ ላይ አመት አመት ያድርስልን እያልን እየወጣን እኮ ነው
😂😂ሰሜ አንደኛ ነኝ ዛሬ 👍❤️
በነፃ ውድ ኖዎት አላለም 😂
😂😂😂😂 that one killed me, ere uuuu
አመሰግናለሁ ሰሜ። መልካም ወግና ባህላችንን ፈጣሪ አያስረሳን።
ሰመረ የምታቀርበው ትችት በእውነቱ ባህልንና ወግን እንዲጠበቅ ከመጣር ያለፈ ነው እኔ በግሌ የማመሰግንበት ቃል የለኝም
በአግባቡ ለተረዳህ ሰው አንተ ለሀገራችን የምትሰራው ከመከላከያ ሰራ ቢበልጥ እንጅ አያንስም ብቻህን በመታገልህ አዝናለሁ አብሬህ የማግዝበት ዕድል ካለ ዝግጁ ነኝ በርታ ወንድማለም
እንደው እኮ አስመጥቼ ስትል እኮ እኔ ደሞ ድርቆሽ ሽሮ በርበሬ መስሎኝ ነበር 😂😂😂😂
You know what? I don't have a word what say, you are speaking g on behalf of millions, stay blessed I have a huge admiration for you. Well said
ሰመረ በጣም እናመሰግናለን🙏🏾በአሁኑ ዘመን ስነ ስርዓት፣ በጎ እሴት፣ ይሉኝታ ፣ Decency የሚባሉት ነገሮች በሶሳይቲው ውስጥ እየተሸረሸሩ ነው። ልቦና ይስጠን🖤
ከ1 ሠዓት በኃላ የራበው ሠው ቢመጣ እሚበላ የለም ።ያለው ደገሠና ያለውን ጠቀሠ።ተባረክ ሠሜ
ሰሜ ማህበረሰብ ሀዲዱን ሲስት ሀገር ነች የምትወድቀው ስለ መልካም ምክርህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 ይህንን በክፉ የምታዩ ሰዎች ፈጣሪ ምህረት ያድርግላችሁ
ኢትዮዽያ ውስጥ ስንት ችግረኛ አለ የሚበላው ያጣ ለነሱ ብትሠጡ ጥሩ ነበር
ተባረክ ሠመረ እናመሠግናለን
ሰሜ እድሜክን እግዚአብሔር ያርዝመው የኔ ኢትዮጵያዊ💚💚💚💛💛💛 ❤❤❤
What a guy!!!! No word is enough to appreciate you Semere.
ሰመረ ባሪያው ሃቀኛ ሰው ነህ እንዳተ ያብዛቸው ንጹህ ኢትዮጵያ ነህ ቀጥልበት አንተ የኢትዮጵያ መሪ በሆንክ በሃዘን እንዲ ማረግ በሃላች አይደለም🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስምህ ሰላወኩህ ደስ ብሎኛል
አይ ሰምዬ ኢትዮጵያዊ እኮ ባህሉን ከጣለ ቆየ። ❤❤❤
የምትስጠው አስተያየት በጣም አሪፍ ነው ታዛቢ አያሳጣን በርታ
Wey zendirooooo....bravo Semere,u r doing so much, that our society heals....berta That day ....atiteyekibetim.❤❤❤❤Keep it up.
የሚገሪም አስተሳሰብ እግዚያብሄር ይስጥህ የሚሰማህ የለም ሰዉ ስልጣኔ መስሎታል ልጃችህን ይባረክልህ ከሰዉ በላይ ያረግህ
ለዚች ሀገር ትልቅ ዉለታ እየዋልክ ነዉ ምርጥ ወንድማችን❤
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ፡
ፈርሀ እግዚአብሔር የላትም ደንቆሮ ሴት ናት
እግዚአብሔር ይቅር ይበላት
ውይ የልብ አድርስ ነህ እኮ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
እንዳንተ ምርጥ ኢትዩጲያዊ ያብዛልን❤
እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሰሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለቅሶ በዶናት 😢😢😢 እዚላይ ብገኝ አመት አመት ያድርስልኝ ላርባ ላሰማንያ እንዳረሱኝ ብዬ ውልቅ 😂😂😂 ደሞ ብሰነበትስ ሆ😂😂
እውነት ነው😅
ሰመረዬ የለቅሶውን ነገር በጣም በስፋት መታየት ያለበት ነገር ነው አሁንባለንበት የኑሮ ሁኔታ ሰው መኖር አይደለም መሞት ከባድ እየሆነበት ነው ይሄን ድግስ እያዬ ደሀ ለቅሶ መቀመጥ ሁሉ እየፈራ ነው
በነገራችን ላይ ያልመጣ አይነት ጉድ የለም አባቴ ገጠር ግን ወይ ፍንክች ነው ከባህላችን ማንንም አይሰሙም በነሱ ነው ተሰፋችን እንጂ እንደነውራችን ቢሆን ከምድረ ገፅ ጠፍተን ነበር እነሱን ያኑርልን🙏🙏🙏
ሰመረ በእውነት ፈጣሪ የክብርህ እኔ ብችል አንተን የበህል እና ማስታወቂያ ሚንስትር ብትሆን እንዲት መልካም ነው
ሰሜ በምትሰጠው አስተማሪ አስተያየት አድናቆቴ ከልብ ነው የቀደሙትን አላስፈላጊ ድርጊቶች በጎጂ ባሕል ለማቆም አንዳንድ ሙከራዎች ነበሩ ሰልጥነዋል ከተባሉ ማሕበረሰብ እንዲሕ አይነቱ ስህተት ግን እንዳንተ አይነት ቀና ሰው በጣም አስፈላጊ ነውና በርታ ❤
My God bless you, man you’re awesome Semere
በርታ ጐበዜ ይህን ህዝብ ልኩን ንገረው ምናልባት ሰሚ ብታገኝ
በነፃ ውድ ነው ኸረ ው ሠሜ ገደልከኝ😂😂😂😂😂 ምን ዃላ አሏት😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም የሚገርም ነው በዚህ በውጭ አለም ያለነው እንካ እንደዚህ አድርገን አናቅም ኢትዬጵያ ውስጥ ኢትዬጵያውያን የት ናችሁ ንገሩን ምንድን ነው ጉዱ ግራ ገባን እኛኮ
ሰመረ በጣም ነው የምትመቸኝ በርታልን ወንድሜ
እንዴት ነው እንደዚ አይነት ወሬ በሚድያ መልቀቅ ። ምስኪን የኔ እህት ጤነኛ እንኳን አትመስለኝም ።
አይ ሰሜ መድሀኒአለም እድሜ ይስጥህ!!!
ሁሉም ለሀገሩ እና ለባህሉ እንደዚህ ቢጨነቅ ይቺ ሀገር እንደዚህ አትሆንም ነበር፡፡
ሰሜ እንደው ምን ልበልህ ይሄ የለቅሶ ነገር በጣም አሳሳቢ ነው እዩልኝ ይመስላል ስንት ደሀ ባለበት ሀገር አንዴ እንኳ ለማይበላ ወንድምህ ሾው አርጎ ማሳቀቅ 😢😢😢
ጌታ ይባርክሕ ዘርሕ ይባረክ🙏🙏🙏
ተባረክልን ወንድማችን!! ህሊና ላለው ሰው በጎ ምክር ነው::
ውይ ጉድ ወንድማችን የፍራሀው ደረስ ዛሬ እየሱስ ነኝ የሚል መጥቶእል እቤቱ እኛንም እገራችንንም ይቅር ይበል
ሰሜ ምርጥ ሠው
ሠላም የኔ ወንድም እግዝያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን
You consistently articulate insightful perspectives, all while brightening my day with laughter 😂 Thank you!
My day too walahi
ሰሜ: ተባረክ: ተባረክ:ተባረክ!...🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰመረዬ በጣም ነው የምታዝናናኝ የስፈሬ ልጅ ትመስለኛለህ ይመችህ ስመጣ እንዳው ኢትዬጵያ ውስጥ አሉን ከምንለው ቅርስ እንደ አንዱ ለማየት የምጋጋው የእውነቴን ነው አንተን ነው እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን በጣም አከብርሃለሁ ሳሾፍ እንዳይመስልህ ከምሬ ነው ❤❤❤
ቅርስ! ከአገር ስትወጡ ቋንቋው ይጠፋባችዋል። የድሮ ሰው ነሽ እንዴ? ሰመረ ቅርስ ሳይሆን በክርስቶስ አምሳል የተፈጠረ ሰው ነው። ቀልድ ልክ አለው
እኔንም ሳታገኘኝ እንዳትመለስ
አንጀት አርስ ሰሜ ❤❤እኔ ራሱ የሽምግልና እና የለቅሶ ነገር 😅 ያስቀኛል
ሰሜ ስወድህ ንገራቸው 😂😂😂😂😂
እቃ እኮ አይደለም ሰው ነው የፈለገውን ህይወት ይኑር❤አቅምን ማወቅ በጣም ጥሩ ነው❤
ነባር ሰው ነሽ አላለም😂😂😂
አባትዬ ኑርልን ተጃጃሉብን እኮ እነዚህ ወዴ 50/የዘለቁ ሠወች እንደገና 20)ቤት ካልገባን አሉ ቱ ክክክክክክ
Really I like this guy....የኔ አንጀት አርስ
ሰልጥነናል ነው ጉዳዩ😂 ይብላልኝ አፈር ለበላው። እንዲህ እያለ ነው ባህል ሚጠፋው።
አቦ ወንዶችም
እንዲህ ናቸው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂 ስጠብቅክ ነበር ጉድ ነው የምንሰማው ዘንድሮ 😂
የውነት እንዳንተ ሀገሩንና ባህሉን ወዳድ ያብዛልን አሁን አሁንማ ኢትዮጲያ ውስጥ መሆኑ እያጠራጠረኝ ነው ብዙ ባህላችን እየጠፉ ነው
እንደው አንተስ እንኳን ኖርክልን ባህላችንን እንዳንስት ወይም እንዳንለቅ ለምታደርገው አስተዋፅዎ አድናቂህ ነኝ ደግሞ የምታቀርብበት መንግድ ለዛው ደስማለቱ እናመሰግንሀለን🙏🏽
Weyyy semeye, isey isey alek😂😂😂😂eufyyyyyyy egzbeher yesitelen
በምክንያት እኮ ነው የምትመቸኝን ሰሜ
በነፃ ውድ ኖት 😲 ለመጀመሪያ ተቀን ይህንን አል ስሰማ 🤣
አመሰግናለሁ !
ወይ ሰሜ በነፃ ውድ ኖት ተመቸኝ
ይህ እኮ ከባህላችን የወጣ ነው ብዙ ሰዎች እንኩዋን አላቸው የሚባሉ ሁሉ ኖሩዋቸው ንፍሮ ፣ ቀይ ምስር አልጫ ልክክ ተሰርቶ ነብስ ይማር ለማለት ብቻ ምናለ እንደያንን ጠርተው ቢያበሉ😢 አይ ሀገሬ😢😢😢
ዘመንህ ይባረክ ባርች
ሰሜ ደግመው እንዲደግሱ ሌላም ሟች ይጨመርላቸው
በነፃ ውድ ኖት ደስ ይላል ከፍላ እራሱ አታዋጣም እኚህ ..,.
እረ አይባልም 🤭
እረ ደጋግመው ይሙቱልን እና ይሸቅል ሰውዬው። 😂😂
የልቤን ነው የነገርክልኝ ተባረክ ደሞኮ መች ይበሉታል ዞረው አይተው ይቀመጡ
Selam, I adore your shows. I appreciate the message and sense of humor ❤
ሰሜ አፌ ቁርጥ ይበልልህ።
😂😂😂😂😂😂😂ፈጣሪ እኔም ከነዚህ እብዶች ጋር ሳልቀላቀል ውሰደኝ
❤እውነትም ልብ እድርስ ሰሜ ምን ላርግህ😅😅
የሚገርመው እንደ ሰርግ ዲኮርም ተጀምሮዋል ገና ብዙ እናያለን
አይ ሰመረ ፍቅር በነፃ ውድኖት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
That is right
Same blacky
እድገት እና ስልጣኔ አልገባንም
አይ ኢትዮጵያ
ባህላችን እየሞተ ነው