ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ🙏❤ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከወዲሁ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
አሪፍ ነገር ነው የኔ ባለሙያ ተባረኪ
የቲዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ዋዉ በጣም፣አሪፍ አስራር ነው❤❤🎉🎉
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ቤትዬ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አስናዬ የእኔ ውድ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Bettye enamesegenalen betam qonjo yehone yemegib amarach nw berchilen tenashin yestesh fetari❤❤❤❤❤
ስመኝዬ አሜን አሜን አንቺንም እግዚአብሔር ያድልልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ብርታቶቼ🙏😍❤
በርቺ አሪፍ ነው 👍
ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ የእኔ ውድ🙏😍❤
ሲያምር
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤
ቤትዬ❤ ፍቅር ❤ እንኳን ሠላም መጣሽ ❤
የእኔ ውድ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
በጣም ጎበዝ በርቺ ግን አስራብሽኝ❤
ባዩሽዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Konjo new letsomem Konjo amarach new enamesegenalen ❤🙏👍👌🏽
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
እሰራዋለሁ
እሺ የእኔ ውድ ሞክሪው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
እህቴ ቤቲ ተባረኪ . . . ሁሌ አንድ አይነት የቀይ ስር አሰራር ሰርተን ከምንመገብ ይህ ደግሞ በጣም ምርጥ ነው ፡፡ ባለሞያ ነሽ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡ እንኳንም Subscribe አደረኩሽ፡፡
የማቲዬ አሜን እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ብርታቴ🙏😍❤
የቂጣውን አሰራር በደምብ ተመችቶኛል እኔ እንደዚህ አሰራር አልነበረው በማዳመጫ አዳምጬ ምናምን ነበረው ደሞ በቀላሉ መሰራት ተመችቶኛል ❤🎉🎉🎉በርቼ
ጨዉ ዉሀ ዱቄት ነዉ እስረዉ ነበር እኔ ከተለየ ትንገርሽ
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው አዎ ስራውን ስናቀለው ነው 🙏😍❤
በርችይ የኛ ባለሞያ ❤🙏
ፊቨንዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
ለምን አስፈለገ ቀይስሩን መቀቀል አያስፈልግም ልጠሽ ከትፈሽ መስራት ይቻላል ስራ ማብዛት ነው። በጥሬው የቅይ ስር ጁስ ሰርተሽ ሞክሪው it’s healthy and sweet with carrots
የእኔ ውድ ይቻላል አንቺ ባልሽውም ስለሁሉም በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ቤትዩ አመሰግናለሁ ተባረኪ
ናርድዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ምን ድነው የላዉሮ ቅጠል በምን ቋንቋ ነው ላውሮ?
የእኔ ውድ የላውሮ ቅጠል ምግብ ማጣፈጫ ነው እኔ ላውሮ ተብሎ ሲሸጥ ነው የማውቀው በእንግሊዘኛው ቤልሊፍ ነው የሚባለው🙏😍❤
ቤቲየ እጂን በምን ብታጠብ ይሻላል ጠቆረ ምግብ ስለምሰራ መላ በይኝ ጓደኝየ
የእኔ ውድ እኔ አንዳንዴ በቲማቲም ቀቀል አርገሽ እሽት አርጊው ከዛ ንፁ ቫዝሊን ተቀቢው እንዲሁም ቡና የተፈጨ እና ስኳር ትንሽ ማር አርገሽ ለውሺው እና እጅሽን እሺበት ከዛ ሞቅ ባለ ውሀ ተለቃልቀሽ ቫዝሊን ቀቢው 🙏😍❤
የላውሮ ቅጠል ምንድ? ነው ተክሉ ካለሽ ብታሳይን
የእኔ ውድ የላውሮ ቅጠል ምግብ ማጣፈጫ ነው በሾርት ቪዲዮ አለ ቻናሌ ውስጥ ተክሉ ችግኙን ገዝቼ ተክዬው ነው ሱፐር ማርኬት በደረቁ ታሽጎ ይሸጣል🙏😍❤
Welcome❤❤
መብራትዬ የእኔ ውድ ሰላም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
welcome❤❤❤
@bettwascorner ይገባሻል🥰🥰🥰💋💋💋 እጅሽ ይባረክ
@@ETHIOPIA7773 🙏😍❤
ቤቲ ማሰልጠኛ ብትከፈቺስ
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ማሰልጠኛ ብዙ ነገር ይፈልጋል ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
የቅጠሉ ስም አላወቅነዉም
የእኔ ውድ የላውሮ ቅጠል በደረቁ ነው ሱፐር ማርኬት የሚሸጠው እኔ ተክዬው ስለሆነ ነው የምግብ ማጣፈጫ ነው🙏😍❤
ሰብ አርጊሽ አለሁ መልሽ❤
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤