ፍሪጅ መክተት ቀረ እንጀራ ሳይሻግት ለረጅም ጊዜ ማቆያ ዘዴ "How to Keep Enjera Fresh: Best Storage Tips

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 24 วันที่ผ่านมา +32

    እኔም ዶክተር ዮናስ ሲናገር ሰምቻለሁ ጦስኝ ሻጋታ እደሚከላክል ነፍሳት እደሚያጠፋ እራሱ ሰምቻለሁ

    • @አልፋቲዩብ1
      @አልፋቲዩብ1  24 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ ትክክል ነው ❤❤❤

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 23 วันที่ผ่านมา +2

      ግን ትክክል ይሰራል ወይ

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 17 วันที่ผ่านมา +2

      ጦስኝ በ አሜሪካ የት ይገኛል ኦንላይን ላይ ስሙስ በ እንግሊዘኛ

    • @Maya1614-r4e
      @Maya1614-r4e 7 วันที่ผ่านมา

      @@jesusloveyou5996ጦስኝ (Thyme)

  • @AlexTeferi-z4p
    @AlexTeferi-z4p 12 วันที่ผ่านมา +15

    ለሚስቴ ነግሬአት ዛሬ 5 ቀናችን እንጀራው ሳይሻግት በጣም በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @sulem4124
    @sulem4124 23 วันที่ผ่านมา +35

    መልክ ስጠኝ እንጀ ሞያ ከጉረቤት እማራለሁ አይደል ተረቱ በርች❤🎉❤🎉❤🎉

    • @አልፋቲዩብ1
      @አልፋቲዩብ1  23 วันที่ผ่านมา +2

      🤗😂😂😂 አመሰግናለሁ ❤❤❤ ይሄኔ ከአንቺ የምንማረው ብዙ ነገር ይኖራል

  • @ZeynbaMohammed-d7f
    @ZeynbaMohammed-d7f 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም በጣምጥሩ ነዉ ግንየመጨረሻዉ እንጀራቅዝቅዝ ይላል

  • @HailuLenjiso-v2k
    @HailuLenjiso-v2k 21 วันที่ผ่านมา +12

    ስላጋራሽን የብዙሃን ችግር መፍትሄ አመሰግናለሁ:: ተባረኪ::

  • @eniyeabeje7898
    @eniyeabeje7898 23 วันที่ผ่านมา +37

    ጦስኙ በስንት ጊዜ ይቀየራል

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 23 วันที่ผ่านมา +18

    ውይ የፍሪጅ እንጀራ ስልችቶኛል እሞክረዋለሁ አመስግናለሁ

    • @taborhenok401
      @taborhenok401 2 วันที่ผ่านมา

      ፍሪጄ መሶቡን አላስገባ ብሎኝ ትቼዋለሁ!

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 2 วันที่ผ่านมา

      @ 😀😀😀 ተቆርጦ በziplock ነዉ እንጂ መሶብ እንዴት ይገባል😀

    • @taborhenok401
      @taborhenok401 2 วันที่ผ่านมา +1

      @ ziplock የሚባል መሶብ እንዳለ አላወቅኩም ነበር። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 2 วันที่ผ่านมา

      @@taborhenok401 😀😀😀😀

  • @healthymeal-ud9cz
    @healthymeal-ud9cz 17 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም አሠሰግናለሁ ሰርቶልኛል ❤❤❤

  • @MayWater
    @MayWater 22 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻ አላህ እንጀራሽ ያምራል ስለሰጠሽን ምክር እናመሰግናለን። ባይ

  • @Seblekefelegn-z4u
    @Seblekefelegn-z4u 4 วันที่ผ่านมา +2

    አመሠግናለሁ እጠቀመዋለሁ🎉🎉🎉

  • @hailemariamsintayehu1872
    @hailemariamsintayehu1872 6 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabher yestsh tebarki❤❤❤❤❤

  • @MeskeremMeski-pp9iz
    @MeskeremMeski-pp9iz 20 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ተቸግሬአለዉ አሁኑኑ ነዉ የምሞክረዉ በጣም እናመሰግናለን

  • @wegayehuwegayehu5565
    @wegayehuwegayehu5565 22 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ያምራል እሞክረዎለሁ እናመሰግናለን

  • @Its.amen1212
    @Its.amen1212 23 วันที่ผ่านมา +7

    እስተ ሞክሬ አሳውቅሻለሁ ስለጥቆማው እናመሠግናለን

    • @አልፋቲዩብ1
      @አልፋቲዩብ1  23 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም ደስ ይለኛል እጠብቃለሁ 🙏 ግን በመጀመሪያው ዙር ሳይሆን በሚቀጥለው ነው ጦስኙ ከመሶቡጋ በደንብ ሲላመድ ነው 🤷‍♂️ በመጀመሪያ ለውጥ ባታይ እንዳትጥይው በሁለተኛው ላይ በደንብ ለውጥ ታያለሽ ውዴ ❤❤❤

  • @KalkidanAsfaw-i6p
    @KalkidanAsfaw-i6p 23 วันที่ผ่านมา +1

    Ene hulam kefreshi corner ertbun hula eygzawu etkmalhu betam konjo newu temeramira newu yawukut tebarki sel ewuketshi

  • @Asiasi-er3bj
    @Asiasi-er3bj 14 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኪ በጣም እቸገር ነበር

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 21 วันที่ผ่านมา +3

    ጥሩ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @etetemame-on5lr
    @etetemame-on5lr 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ

  • @Chaltu-y7c
    @Chaltu-y7c วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 22 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ስለሰጠሽን ጥሩ ምክር

  • @candyteferra7691
    @candyteferra7691 9 วันที่ผ่านมา +1

    እናመስግናለን።

  • @mihiretabiye9463
    @mihiretabiye9463 21 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @ArgashMokonin
    @ArgashMokonin 22 วันที่ผ่านมา +2

    wàwo turu zedenew wode Ethiopia sihedi enjera,gagire,mokiralew🙏🙏

  • @TigiEthio-s9v
    @TigiEthio-s9v 19 วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ ቆንጆ መረጃ

  • @aymen_m8288
    @aymen_m8288 12 วันที่ผ่านมา +1

    Yigermal emojirewalew yigermal❤❤❤

  • @TeferiMekonin-p8v
    @TeferiMekonin-p8v 26 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም አሪፍ በርቺ

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 22 วันที่ผ่านมา +1

    WOOW desi yilale ❤❤❤thank you so much ❤❤❤🎉🎉😮😊😊

  • @elenieshete4011
    @elenieshete4011 18 วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ እህቴ

  • @ham.h98
    @ham.h98 27 วันที่ผ่านมา +2

    Betam Enameseginalen. Very helpful video. ❤

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 5 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 22 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks አሞክረዋለሁ

  • @TibletSolomon
    @TibletSolomon 12 วันที่ผ่านมา +1

    አህቴ ተባረኪ መሶብሽ የምሪል አሰሪልኝ ከፍላለ

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle1904 22 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን

  • @bettymesele5109
    @bettymesele5109 16 วันที่ผ่านมา +3

    አሪፍ tip ነዉ እናመሰግናለን ❤ ግን ትኩሱን እንጀራ ፌሰታሉ ለይ በተረጊ የመክራለ

    • @soliyan
      @soliyan 16 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @happyvibes-b2p
      @happyvibes-b2p 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በእጅ ላለመንካት ነው ልክ ናት ሞክሪው ምንም አይሆንም

  • @Seblekefelegn-z4u
    @Seblekefelegn-z4u 4 วันที่ผ่านมา +1

    የጦስኝ ሻይ ስወድ ግን ደም ይቀንሳል ስባል ተውኩኝ። ለካ ሌላም ጥቅም አለው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SofiaMohammed-g1t
    @SofiaMohammed-g1t 20 วันที่ผ่านมา +1

    enameseginalen 🙏

  • @halimamuhamed9970
    @halimamuhamed9970 22 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you

  • @natureanimal8508
    @natureanimal8508 23 วันที่ผ่านมา +1

    እሞክረዋለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @Rahel-vg4je
    @Rahel-vg4je 23 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ

  • @KingoMome
    @KingoMome 23 วันที่ผ่านมา +1

    ልሞክር

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 23 วันที่ผ่านมา +2

    እጀራሺያምራል

  • @lidya4781
    @lidya4781 23 วันที่ผ่านมา +7

    እንጀራሽ ያምራል::

  • @soliyanatube1165
    @soliyanatube1165 23 วันที่ผ่านมา +1

    Enamesgnal😊

  • @guyatunura1682
    @guyatunura1682 20 วันที่ผ่านมา +2

    ቅላቱ የዘንጋዳ እንጀራ ይመስላል አይኑ ሲያምር ይኼንን በዶሮ ወጥ ሰልሔ መልሔ 🥰🥰🥰

  • @edomkebede2112
    @edomkebede2112 4 วันที่ผ่านมา +2

    🙏🥰

  • @BezaWerkneh
    @BezaWerkneh 22 วันที่ผ่านมา +3

    አብሮ ቢፈጭስ ምን ይላል?

  • @Fasika-g2m
    @Fasika-g2m 5 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን ያህል ዙር ነው መቀየር ያለብን

  • @የጌታዬእናትለኔምእና-በ4ሠ
    @የጌታዬእናትለኔምእና-በ4ሠ 9 วันที่ผ่านมา +1

    የኔማ አድ ሰሞን በ2 ቀን ነበር ሲሸግትብኝ የነበር ከጤፉ ነው እያልኩ ማቀያይረው ነገር

  • @anondes1099
    @anondes1099 21 วันที่ผ่านมา +6

    ለምን ትንሽ ፈጭተን አነንጅራ ሊጥ ውስጥ አንጨምረውም? ጦስኝ ዱቄት?

    • @soliyan
      @soliyan 16 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @samieg2561
    @samieg2561 9 วันที่ผ่านมา +1

    😮😮😮😮😮😮

  • @BezaTaye-qx6gs
    @BezaTaye-qx6gs 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቀይ ጤፍ እንዲሁ እራሱ እስከ 6አይሻግትብኝም ነጩ ግን ከ3 ቀን አያልፍልኝም

  • @MercyHabte-pf7ln
    @MercyHabte-pf7ln 15 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም እናመስግናለን እህቴ ተቸግሬ ነበር መፍሄ አገኘሁ ሙቀት አካባቢ ከሆነስ ይስራል ወይ ?

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 23 วันที่ผ่านมา +3

    አህቴ ይባርክሽ ጡሩ ንገር ንው ያሳየሽን👌👍

  • @Asinakech-mz4pn
    @Asinakech-mz4pn 10 วันที่ผ่านมา +1

    Xoሰይን ምንድነው 🤔

  • @adamia3883
    @adamia3883 22 วันที่ผ่านมา +1

    Enmagnaln,😍

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 23 วันที่ผ่านมา +2

    አንቲ ፈንገስ ነው ማለት ነው እናመሰግናለን

    • @Mary-l7m
      @Mary-l7m 5 วันที่ผ่านมา

      መሆኑ ነዋ!!!

  • @yordi1683
    @yordi1683 7 วันที่ผ่านมา +1

    What do you mean by English? Or tigrina 🙏🏾

  • @nanizameh-io3oz
    @nanizameh-io3oz 19 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @luulaaraia529
    @luulaaraia529 23 วันที่ผ่านมา +4

    አመሰግናለሁ እህቴ ልጠይቅሽ ትንሽ የጡስኝ ፈጭተን ዛይበዝ በሊጥ ብጨመር አይሰራም በእንግሊዘኛ ምን ይሉታል

  • @tsiontibebu859
    @tsiontibebu859 20 วันที่ผ่านมา +1

    Ytosegune sheta ayzeme eheta

    • @አልፋቲዩብ1
      @አልፋቲዩብ1  19 วันที่ผ่านมา +1

      እንጀራው ምንም አይዝም መሶቡ ትንሽ ለትንሽ ጊዜ ነው እሱም ከዛ ይጠፋል ❤

  • @dmx3674
    @dmx3674 7 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እንጀራው ሳይሻግት ቶሎ እየጨረስኩት የጦሲኙን ጥቅም ላውቀው አልቻልኩም ። አሁን ጦስኙን በሻ እየኮሞኮምኩት ነው።

  • @taborhenok401
    @taborhenok401 2 วันที่ผ่านมา

    አንዴ ከሻገተ ሻገተ ነው። ከ 4 ቀን በሁዋላ ያቆማል ነው ያልሺው? ይልቅ በትንሽ በትንሹ እየጋገሩ መብላት አይሻልም።

  • @etetemame-on5lr
    @etetemame-on5lr 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሽ ነው ጦስኝ ??ጦስኝ አረንጒዴ ቅጠል አይደል እህቴ ዢድዮ ላይ ግን አብሽ ነው የማየው

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 23 วันที่ผ่านมา +1

    ጦስኝ ከየት ይገኛል?

  • @FikreTeka
    @FikreTeka 23 วันที่ผ่านมา +4

    ጦስኙ ልስንት ግዜ ይሆናል ?

    • @abc12452
      @abc12452 18 วันที่ผ่านมา

      ለብዙ ጊዜ አለች እኮ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 23 วันที่ผ่านมา +4

    እህቴ ስለምክርሽ እናመሰግናለሁ ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው 👍የት አገር ነው ያለሽው ? ምጣድሽንስ የት ገዛሽው ? ❤️🙏❤️ 😳🤓የኔው ተሰብሮ ገበያው ላይ አልተገኘም 💔 😢😢

  • @TigsteGisila
    @TigsteGisila 20 วันที่ผ่านมา +1

    Yewonete newogen

  • @HannaGmichael
    @HannaGmichael 19 วันที่ผ่านมา +1

    ጦስኙ በ ጥሬዉ መሆን ይችላል እንዴ

  • @BirituBelete
    @BirituBelete 23 วันที่ผ่านมา +2

    አንደኛ፡እሩዝ፡ካለበትስ፡ጤፉ፡ሁለተኛ፡ጦሽኙ፡በስንት፡ጊዜ፡ይቀየራል

    • @አልፋቲዩብ1
      @አልፋቲዩብ1  23 วันที่ผ่านมา +1

      ምንም አይሆንም እሩዝም ቢኖረው ውዴ እኔ ሁለት ወርም አልቀየርኩትም ሲቆይ ነው የበለጠ አሪፍ የሚሆነው

  • @HailuTurhas
    @HailuTurhas 22 วันที่ผ่านมา +1

    Be tigrja mn malet new tecin

  • @hasset-podcast
    @hasset-podcast 17 วันที่ผ่านมา +1

    እህታችን ጦስኙ በምን ምክንያት ነው መሻገትን መከላከል የቻለው? ጦስኙ ምን ስለሆነ ነው ይህንን ማድረግ የቻለው? አንቺስ በምን መነሻነት ነው ይህ ትክክል እንደሆነ አድርገሽ ያቀረብሽው? በዘፈቀደ? በጦስኝ ፋንታ የሻይ ቅጠል ወይም ወይንም ሌላ ነገር ብጠቀም አንቺ ከምትይው ምን የተለየ ነገር አያለሁ? ደግሞስ ደጋግመሽ በመጀመሪያ ቀን ምናምን ለውጥ ላታዩ ትችላላችሁ ትያለሽ፡፡ በጦስኝሽ እና በእንጀራው መካከል ያለው ላስቲክ ምንም ነገር የማያሳልፍ ጠንካራ አጥር እንደሆነ አውቀሽ ይሆን? እባክሽ የተጨበጠና አሳማኝ የሆነ ማስረጃ ዘርዘር አድርገሽ አቅርቢ፡፡ ያለበለዚያ የእህቶቻችንን ቀልብ በመሳብ በዩቲዩብ አትሸቅይባቸው፡፡

    • @አልፋቲዩብ1
      @አልፋቲዩብ1  17 วันที่ผ่านมา +1

      እኔኮ ሞክሬው ነው ጦስኝ ፈንገስ እንዲሁም ተባይ ለምሳሌ ትንኝ ነፍሳት ያጠፋል scientific name thymus schimperi englis name wild thyme ሻይ ቅጠል አይደለም መድሀኒት ነው ጦስኝ it is a herb ብዙ ብዙ ጥቅም ያለው :: ሊያም በጣም ተቸግሬ እኮ ነው የምን መሸቀል ነው የምታወራው ደሞ youtube የኔ ተመልካቾች ኢትዮጲያ ናቸው በሳንቲም እንኳን የማይከፍለኝን ነው ሽቀላ የምትለኝ ? ቀላሉ ዘዴ መሞከር ነው :: እኔ የዛሬ አመት ሞከርኩትና በመጀመሪያ ዙር አልመጣ ሲለኝ ጦስኙን ደፋሁት መለስኩና በዚህ አመት መሞከር ፈለኩ በመጀመሪየም ለውጥ አልነበረውም በሁለተኛው ስጋግር 5 ቀን ሳይሻግት ቆየ በጣም ብዙ ነገር ነው የሞከርኩት ጦስኝ ብቻም አይደለም ፓርት 2 ሰሞኑን ይለቀቃል ሌላም ሞክሬአለሁ እኔ ለራሴ የጠቀመኝን ነው

    • @healthymeal-ud9cz
      @healthymeal-ud9cz 17 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ሰርቶልኛል ሊያውም በእርጥብ ጦስኝ ጎበዝ ልጅ ነች እኔ የሀሞት ጠጠር ቪዲዮ አይቼ ነው ኸአመት በፊት ሞክሬው እድሜ ለሷ ውልቅ አለልኝ በጣም ያመኝ ነበር ለማንኛውም የሚሞክር ሰው አበረታቱ

  • @HailuTurhas
    @HailuTurhas 22 วันที่ผ่านมา +1

    Betgrja men malet new ehtye

  • @WahdgebreTesfay
    @WahdgebreTesfay 22 วันที่ผ่านมา +1

    ጠስኖ ሻይ ማለት ነው?

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 24 วันที่ผ่านมา +8

    ግን ከጤፍ ጋር አብሮ ማስፈጨት አይቻልም

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 23 วันที่ผ่านมา +1

      ምንአይንት አባባል ንው የምትሉት እንዴት ጦስኝ ከጤፍ ጋር ይፍጫል ሲቀጥል የተባለውን ማርግ እንጂ ጦስኙን አብርን ብናስፍጭ አፍር አርጉ ከመሶብ ስር ቢባል አብርን እናስፍጭ ልትሉ ንው

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 23 วันที่ผ่านมา +1

      በቃ ከመሶብ ስር ማለት እንደተባለው ማርግ አታንገራግሩ

    • @davemak7906
      @davemak7906 23 วันที่ผ่านมา

      ጥሩ ምርምር ነው እሷ በመከረችው ምክር ተነስታ ብናስፈጨውስ መሞከሩ አይከፋም ። ስንሞክር ግን ጦስኙን አልመን ከትንሽ ዱቄት ጋራ ቀላቅለን ከሁለት እንጀራ ያልበለጠ ሞክሪና አስተምሪን​@@chuchumike3286

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 22 วันที่ผ่านมา

      ከዚህም በላይ መፍትሄ ቢሆን ብለው ነው መላ የሚመቱት

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 20 วันที่ผ่านมา

      አሀ ሀሀሀ

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 24 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ እንዳልሺው ምንም ሰልፍራይዝ የሌለው ጤፍ ብቻ ከሆነ በተለይ ሰመር ላይ ቶሎ ይሻግታል ክረምት እንኳን ምንም አያስቸግርም ጥሩ ዘዴ ነው ከማንኛውም ሱቅ የሚሸጠው ይሆናል ወይ ያገሩን ካላገኘን ማለቴ ነው

    • @አልፋቲዩብ1
      @አልፋቲዩብ1  24 วันที่ผ่านมา +1

      በመጀመሪያ አመሰግናለሁ የኔ እህት እኔ የሞከርኩት በጤፍ እንጀራ የቤት ነው የገበያ እጅ ስለሚያበዙበት አይታወቅም ያው እንጀራ እጅ ስለማይወድ ግን ሞክሪው መሶቡ ላይ መቆየት አለበት ደሞ በአንድ የኔ ውድ ❤

    • @Menchgrotbatsub
      @Menchgrotbatsub 24 วันที่ผ่านมา +2

      እሺ ወዴ

    • @askalehabtemariam442
      @askalehabtemariam442 24 วันที่ผ่านมา

      ጥሩ ነገር ነው አሳረፍሽን።

  • @alembekele7331
    @alembekele7331 25 วันที่ผ่านมา +1

    yamshle????

  • @AserEjege
    @AserEjege 23 วันที่ผ่านมา +1

    ምን አይነት ጦሰኝ መጣ

  • @seniwondemu3039
    @seniwondemu3039 22 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ለበረሮ መዳኒት ጠቁሙኝ

  • @happyvibes-b2p
    @happyvibes-b2p 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቃ እንጀራውን በእጅ አለመነካካት ነው። የምታስቀምጡበትን የእንጀራ ፔስታል እና መሶብ በንፅህና መያዝ። ሙቀት እንዳያገኘው ቀዝቀዝ ያለ ቦታ ማድረግ እነዚህ እስከ 5 ቀን እንጀራ እንዳይሻግት ያደርጋል።

  • @sarahbahru8807
    @sarahbahru8807 23 วันที่ผ่านมา +1

    ጦኘ በእንግሊኛ ምን ይባል

  • @dawitzewdu-jh2jo
    @dawitzewdu-jh2jo 23 วันที่ผ่านมา +4

    ተባረኪ

  • @genetbihonegn7499
    @genetbihonegn7499 22 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን

  • @HailuTurhas
    @HailuTurhas 22 วันที่ผ่านมา +2

    Be tigrja mn malet new tecin

  • @SenaitWaktola-w9r
    @SenaitWaktola-w9r 12 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኪ

  • @jojomrkb2878
    @jojomrkb2878 13 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ