እግረኛው እና የጌትነት ሚስት ሚስጥር ሲጋለጥ!! “The Story of Heaven in Ethiopia” | Justice for Heaven |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 72

  • @sithumiperera5212
    @sithumiperera5212 3 หลายเดือนก่อน +2

    I'm from Sri Lanka...and I just can't comprehend the absolute misery that monsters put that child through. I want that baby and her mother to get absolute justice. Give us eye for eye, blood for blood and tooth for tooth.#justiceforheaven.👼👼👼👼👼👼

  • @sawsanaraya
    @sawsanaraya 4 หลายเดือนก่อน +8

    እግረኛው የነሱ ወገን ነው ፍትህ ለሄቨን

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 4 หลายเดือนก่อน +1

    መመካከራቸው በባዬሎጂ መልስ ተረጋግጧል። አሳፋሪዎች። አጢያታቸውም አያስተኞቸው። እግዚአብሔር ስቃይና መከራችሁን ያብዛው።

  • @Samotube-x5p
    @Samotube-x5p 4 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢😢😢ፍትህ ለሄቫን😢😢😢ጉደቻዉ እየወጣነዉ😢በፈለጉ ሚድያ ያዉሩ 😢😢😢😢መዉረተቸዉ በጣም ይጠቀማል አለወቁም እንጅ እየጣቀሙ ነዉ😢😢😢

  • @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ
    @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ 4 หลายเดือนก่อน

    ሱባሀን አላህ በጣምይገሪማል ፍትህ😭😭😭😭😭😭

  • @TigistT-e4i
    @TigistT-e4i 4 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነትህ ነዉ አሁንም እኮ ግልፅ ነዉ 😭

  • @Reham-p4g
    @Reham-p4g 4 หลายเดือนก่อน

    አሏህ ያዋርዳቹ

  • @SayedAhmada-h9g
    @SayedAhmada-h9g 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ

  • @beletubogale8166
    @beletubogale8166 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ አሁንም ያጋልጣቸው

  • @amazamazryan3916
    @amazamazryan3916 4 หลายเดือนก่อน +2

    እዋይ እዞም family ሑሙማት እዮም 💔💔😡😡😭😭😥😥🇪🇷

  • @emeba951
    @emeba951 4 หลายเดือนก่อน +2

    2 ሊትር ሲሉ እግረኛዉ እጁን ወደ ላይ ያነሳው እራሱ ይሆናል 2 ሊትር የሚለው ደግሞ ከእነርሱ ጋር እየተሳሳቀ ነበር ብቻ የህፃንዋ ደም በቶሎ ይፍረድባቸው !!

  • @belaygebre
    @belaygebre 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግረኛው ሚዲያ ግን ዘቀጠ

  • @TigistT-e4i
    @TigistT-e4i 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምዶድረ ዉሸታም 5 እህት ሚስት 2 መልሳ እህት 2 አለች እረ 100% ሚስት አለችበት እነዛ ተከፍሏቸዉ ነዉ 😓😭😭😭💔💔💔

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግረኛዉ የሚባል የማይረባ ደነዝ
    ከነዚህ ፈጣሪን ከማይፈሩ ዉሸታሞችጋ
    ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቹ

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት እግዚኦ መሀረነ እንዴት ይዋሻሉ አረ ምን አይነት አረመኔነት ነው አይ ሀገረ ኢትዮጲያ እንዴት ትግማማ ያሳዝናል ሁላችሁም ቅጣት ሲኦል ትገባላችሁ❤❤

  • @Da-cr4ge
    @Da-cr4ge 4 หลายเดือนก่อน

    Ye E😢😢😢😢😢😢

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 4 หลายเดือนก่อน +2

    ገብርኤል ድፍት ያድርጋችሁ እናንተም ዩሙንዱር ስገጤዋች እንዱበታችሁ ይዘጋ ስይጤኖሽ

  • @munaabdo9350
    @munaabdo9350 4 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @astair1568
    @astair1568 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግረኛዉ፣ በጣም፣ የሚያሳፍር፣ ጋዜጠኛ፣ ሆነህ፣ ተገኘህ፣ ዋዉ፣ እቤታቸዉ፣ ድረስ፣ ሄደህ፣ ለነሱ፣ ትቆማለህ፣?? ያሳፍራል፣ ሁለተኛ፣ ያንተን፣ ፕሮግራም፣አልመለከትም፣ የኢትዮዽያን፣ ህዝብ፣ይቅርታ፣ካልጠየክ፣፣

  • @ZeynebS-i6f
    @ZeynebS-i6f 4 หลายเดือนก่อน

    Eetyawe wesetame emenete regulate teyalese anche wesetame endesewa much

  • @UdhHdh-j1u
    @UdhHdh-j1u 4 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TigistT-e4i
    @TigistT-e4i 4 หลายเดือนก่อน

    እነሱም አሉበት በህዝብም ዲራማ እየተሰራብን ነዉ ይመርመሩ ፍትህ ለሄቨን🙏😥😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @UaeRak-ug2vh
    @UaeRak-ug2vh 4 หลายเดือนก่อน

    wushetachu tegelete .😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 fiti le hebeni.

  • @AddisAlem-s6u
    @AddisAlem-s6u 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምለውደፋሪ ወገን ሆስፒታሉን እና የፖሊስ ጣቢያውን እየከሰሱ ነው ለምን ዝም አሉ

  • @AsterNegash-nn5kv
    @AsterNegash-nn5kv 3 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለሔቨን እስር ከሆነ ነገ ይፈታል ለሌላዎው መቀጣጫ መሆን አለበት የሞት ፍርድ ይገባዋል !!!

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢☝️☝️☝️☝️

  • @shimeleshunde8318
    @shimeleshunde8318 4 หลายเดือนก่อน

    እየደጋገማችሁ አዛጋችሁን።

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ለሄቨን

  • @a-qf7jkgood
    @a-qf7jkgood 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያጋልጣችሁ ኧረ አሁንም

  • @ZeynebS-i6f
    @ZeynebS-i6f 4 หลายเดือนก่อน

    Egregawe medya menageba yuoamedeya newe abekales yekrebechewe antene mafelgeke. Baredare deres ade yezgebkewe

  • @MiritayuhuMemhiru
    @MiritayuhuMemhiru 4 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ።ለኔቫን😭😭😭😭💔💔💔

  • @حبيباحوسين
    @حبيباحوسين 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምለው ስምተኛ ክፍል አለች እሽ ቫይሎጅን እናንተ ብቻ ናቹ የተማራችሁት ማለቴ ሰው ይጠረጥራል አለማለታችሁ ወይስስ ለናንተ ለሁለታችሁ የብቻ ቫይሎጅ መፅሀፍ ነበር ድድብናው ጠና አጃኢብ የሄቨንን ስቃይ ቤትሽ ያስገባው ሌላ አልልም ሀቂቃ

  • @መቅደስ-ቘ5ፐ
    @መቅደስ-ቘ5ፐ 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭

  • @ZeynebS-i6f
    @ZeynebS-i6f 4 หลายเดือนก่อน

    Wenedeme tebeyawe wesetame batesebu ulume wesetame nachewe

  • @shimelistesfaye807
    @shimelistesfaye807 4 หลายเดือนก่อน

    Enezih leboch nachew

  • @EyerusalemGebretsadik
    @EyerusalemGebretsadik 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ

  • @Haitat-f1q
    @Haitat-f1q 4 หลายเดือนก่อน

    💯💯💯

  • @birtukandesalegn2591
    @birtukandesalegn2591 4 หลายเดือนก่อน

    jajajajajajaja i had to laugh omg she thinks the people are stupid justice for heven

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @BelayTadesse-t3l
    @BelayTadesse-t3l 4 หลายเดือนก่อน

    ሚስት እኮ ባል ከተፈታ ጉድዋ ይፈላል ደፈረ ተብሎ ሲታሰር ተፈቶ አይተን እናውቃለን ሰለዚ ይሄ ባል ሲፈታ እንዳይጎዳት ፈርታ ይሆናል

  • @hhff3964
    @hhff3964 4 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለሄበን

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 4 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔሸን

  • @ShamsiyaMohammed-t5t
    @ShamsiyaMohammed-t5t 4 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሕፃን ሔቨን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hailexvibecheck
    @hailexvibecheck  4 หลายเดือนก่อน

    የቲክቶክ ጊፍት የሀበሾችን ትዳር አፈረሰ: ቬሮኒካ እራሷን ልታጠፋለት የነበረው ፍቅረኛዋ #VeronicaAdane #EthiopianMusic
    th-cam.com/video/4XU4yS5xeoI/w-d-xo.html👈👈👈

  • @pace2443
    @pace2443 4 หลายเดือนก่อน

    የፀበሉ መጠን ምን አሰፈለገ የደነገጠ ሰዉ ያለዉን ፀበል ታማሚዉን ለይ ይደፋል ዘይት ነው ሱቅ ነዉ ያላችሁት ሁለት ነዉ 5 ነዉ የምትሉት ኣሳፋሪ

  • @rukiyaseid3105
    @rukiyaseid3105 4 หลายเดือนก่อน

    እግርኛው በርግጠኝነት እጀ ሳይኖርበት አይቀርሞ ጭራሸ መርዳት ለምትፈልጉ ምነምን ይላልዴ የምር እሱም መጠየቅ አለበት

  • @aaitregistrar3095
    @aaitregistrar3095 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቃቤ ህግ ሆይ በማይገባ አንቀጽ ክስ መስርተህ ታፋጃለህ ???

  • @hailexvibecheck
    @hailexvibecheck  4 หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/vvkAXVyPQB4/w-d-xo.htmlsi=JaJBSbngE9D2CcTT

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 4 หลายเดือนก่อน

    የእግረኛዉ በጣም ባለጌነክ አንተብሎ ጋዜጠኛ ወሽካታ ነህ ፍትህ ለሄቨን

  • @genetnega5810
    @genetnega5810 4 หลายเดือนก่อน

    Seytanoch egzabher ye heven dem bekentu ayskerewum

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 4 หลายเดือนก่อน

    እግር ኛው ሚዲያ

  • @ZeynebaMohammed-b3i
    @ZeynebaMohammed-b3i 4 หลายเดือนก่อน

    ባይሎጅ ብላስነውበትአላላችም ይቺአይንአውጣድግምታም

  • @SadiaAlshehhi
    @SadiaAlshehhi 4 หลายเดือนก่อน

    Mn aynetochu nachew bealah ene emlew endew ayhonm enj eta biweta nege yenesun ljoji kalgawa lay endemiyangallat eresut ende weys siweta sefer lilekunew

  • @FereShem
    @FereShem 3 หลายเดือนก่อน

    Ende 8gna kifle degimo be dowle new ende yetemarechew college enkuwan senimar be dowle yetejemerew be kirbu new weshetam nechi fexaxa

  • @tigistassefa5577
    @tigistassefa5577 4 หลายเดือนก่อน

    ባዮዎሎጂ ይብላሽ

  • @SadiaAlshehhi
    @SadiaAlshehhi 4 หลายเดือนก่อน +1

    Mn ayneta jil nat fth leheven

  • @HanaTesfaye-lm5dd
    @HanaTesfaye-lm5dd 4 หลายเดือนก่อน

    Demuwane legbere geberew naw afere belu 😂😂😂😂😂😂

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 4 หลายเดือนก่อน

    እግረኛው በሽተኛ ነው🤔

  • @hhff3964
    @hhff3964 4 หลายเดือนก่อน

    ሊባ እግርኘው አጭበርባራ

  • @hhff3964
    @hhff3964 4 หลายเดือนก่อน

    አገርኝው በገንዘብ ተገስቶ ነው

  • @YisihakTerefe-yv4pk
    @YisihakTerefe-yv4pk 4 หลายเดือนก่อน

    ይህንን biology ላይ ምናምን የሚለውን የፈጠራ ወሬ ያመጣው ዘረኛውና እንደሰው ማሰብ የሚያቅተው ዘመድኩን በቀለ ነው። እውነታውን ማወቅ የፈለገ ማንኛውም ሰው የገዳዩ ወንድም እግረኛው ሚዲያ ላይ ይህን ከመናገሩ ከጥቂት ቀናት በፊት ዘመድኩን የቴሌግራም ገፁ ላይ ያሰፈረውን ነውረኛና ፀያፍ ፅሁፍ መመልከት ይችላል ።

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 4 หลายเดือนก่อน

      በወያኔና በብልፅግና የትም/ት ፖሊሲ መፃፍና ማንበብ ብቻ እንዲችል ተደርጎ የተገነባው ግሪሳ በአዋቂዎች ሳይሆን በታዋቂ(ክፍት አፎች) ዩቲዩበሮች እየተነዳ ማኅበራዊ ሚዲያውን ሲያጨማልቀው እንደማዬት ያለ ምን ህመም አለ ?
      ግሪሳው ሆይ ፍርደ ገምድል አንሁን !!🛑ልጅቱ አይደለም በተጠርጣሪው በሌላ ወንድ ስለመደፈሯ የቀረበ የፖሊስም ሆነ የሆስፒታል ማረጋገጫ በሌለበት ሰውን ፈርዶ ማሰር ነግ በኔ ነውና ልንጠነቀቅ ይገባናል።
      የሟች እናት ተጠርጣሪው ልጇን መድፈሩን፣ከዚያም አንቆ መግደሉን፣ከገደላት በኋላም በፔሳ/ምላጭ ገላዋን መተልተሉን(ወድቃ የሞተች ለማስመሰል)፣በሰውነቷ ላይ የነበረውን ደም ለማስወገድ ሳፋ ላይ አጥቦ እንደጣላት ስትዘላብድ ጠያቂዎቹ ይሄ ሁሉ ድርጊት መፈፀሙን በዓይንሽ አይተሻል ? ካላየሽስ ይሄን ሁሉ መረጃ የመደበቅ ሂደት ሲፈፀም አይቶ የነገረሽ ማን ነው ? ብሎ መስቀለኛ ጥያቄ የጠየቃት የለም።🛑
      ያም ሆነ ይህ የሆስፒታሉ የምርመራ ውጤት 100% ስለመደፈሯ አለማረጋገጡ፣አሜን ክሊኒክ(የሟች እናት የምትሰራበት) ድንኳን ሰብሮ እንዲያጣራ ሳይጠየቅ የምርመራ ውጤት ከመደበኛ የደብዳቤ አፃፃፍ ውጭ(የድርጅቱ ማኅተም ያላረፈበት) ፅፎ ለሟች እናት መስጠቱ፣በሟች ብልት አካባቢም ሆነ ውስጥ የወንድ የዘር ፍሬ ፈሳሽ አለመገኜቱ፣ የአሜን ክሊኒክ መርማሪ ዶክተሩ ጉዳዩ ወይም የፎርንሲክ ምርመራው አይመለከተኝም ማለቱንና ሌሎቹን የሟች እናት የተቀነባበሩ እርምጃዎች ትተው ያለፏቸውን ነጠብጣቦች በገለልተኛ መንፈስ እንደ አቅሚቲ ለማገጣጠም(crime scene reconstruction) ብንሞክር ልጅቱ በተከሳሹ ግለሰብ ተደፍራ ሙታለች ለማለት የሚያስችል አንድም ማረጋገጫ ሳይቀርብ ነው ፍ/ቤቱ ብይን የሰጠው።ተጠርጣሪው እጅ ከፍንጅ ባልተያዘበት ሁኔታና በሟች አካል ላይ ተጠርጣሪውን ከወንጀሉ ጋር ሊያገናኜው የሚችል አንድም ማስረጃ(associative evidences) ባልተገኜበት የምርመራ ውጤት ላይ ተመስርቶ የተሰጠው ብይን ተገቢ ነው ማለት አይቻልም።
      የሃገሪቱን የፍትህ ስርዓትም ጥያቄ ውስጥ የሚከት ክስተት ነው። እንዲያውም የሟች እናት ከማንኛውም የሕግ ተቋም አስከሬኑ በአሜን ክሊኒክ እንዲመረመር የሚያዝ ደብዳቤ በሌለበት ሁናቴ ወደ ምትሰራበት ክሊኒክ እንድትወሰድ ካደረገች በኋላ ለሁለት ስዓታት ያህል መቆየቷ የሚያጭረው የተቀነባበረ መረጃን የማጥፋት/የማደናገር ድርጊት ስለመፈፀሙ አመላካች ነገር አለው።የሟች እናት ለፈጠረችው ውንጀላ ማስረጃ ይሆናት ዘንድ ወደ አሜን ክሊኒክ ከወሰደቻት በኋላ ብልቷና ፊንጢጣዋ በጣት እንዲነካካና የተደፈረች የማስመሰል ድርጊት አለመስራቷን ማረጋገጥ አይቻልም።የፈለገ ሕይዎት ሆስፒታል የምርመራ ውጤት ያረጋገጠው የብልቷ ዙሪያ መቅላቱን እንጅ በወንድ ብልት መደፈሩን አለመሆኑን ልብ ይሏል።ተደፍራለች እንኳ ቢባል ከተጠርጣሪው ጋር የሚገናኝ አንድም ማስረጃ ባልቀረበበት ሁኔታ በ25 ዓመት እስራት እንዲቀጣ ማድረግ ፍፁም ሕጋዊም ሞራላዊም አካሄድ አይደለም !!
      ፍትህ ለሟች !!
      ፍትህ ለተጠርጣሪው ግለሰብ !!🛑

  • @bokibalcha6897
    @bokibalcha6897 4 หลายเดือนก่อน

    ara wada gada sina sira'at ale ikko

  • @ZeynebS-i6f
    @ZeynebS-i6f 4 หลายเดือนก่อน

    Yedefre meste tenkye nate eneze sewech legetwen maletemfabenen lesatane geberwatale betekola newe menorute wendemywem ayelega tenkwe newe memeselewe 😂

  • @Day7tubee
    @Day7tubee 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሮዛ ብዙ ጥያቄ አለባት፣1ኛ፣ለምን፣ሄቨንን ታቅፋት፣ወደ መሬት ወረወረቻት? 2ኛ፣ ለምን የአቤቄሌሽን ስልክ፣ለመናገር፣ፍቃደኛ አልሆነችም፣3ኛ ለምን ድምፅ ሳታሰማ፣ህፃኗን፣ይዛ ለመወጣት ሞከረች? ምናልባት ወንጀሉ ከዛ እና እናትየዉ ተነጋግረዉ ያደረጉት ቢሆንስ፣ተጠርጣሪ፣የተደነጋገረዉ ወይ የፈዘዘዉ፣ሮዛ አስቀድማ፣የሚያፈዝ፣መድሀኒት አርጋበት ቢሆንስ? ብቻ ሮዛ፣በደንብ የምታቀዉ ነገር አለ፣ቀርባ ትጠየቅ፣መስቀለኛ ጥያቄ፣ከሀገር፣ሳታስመልጣት አቤቀለሽ፣ተብዬዋ

    • @UmuAhmedBintkasaye
      @UmuAhmedBintkasaye 4 หลายเดือนก่อน +1

      አረ የሰው ክፋት ለየት ያለ ነው እንዴት ነው የምታስቡት አረ ወገን

  • @MihretMola
    @MihretMola 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢