ቤቱ የወደቀው ከአሠራሩ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 216

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 3 ปีที่แล้ว +11

    መምህራችን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን የብዛሎት ለኛም ሰምተን እምንለወጥ ፍሬ እምናፈራ ያድርገን ሀገራችን ኢትዮጵያንም ፍቅሯን አንድነቷን ይመልስልን

  • @DubaiUse-em7bc
    @DubaiUse-em7bc 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው አባታችን ለሱለልኡል እግዚአብሄር የሚሳነው የለም ትምህርቱን እየአደመጥሁ ሳልጨርስ ነው አላስችል ብሎኝ የጻፍኩት ኑሩልን እድሜናጤናውን ይስጥልን አሜን

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውይት ያሰማልን በእውነት መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር ሸ አመት ያኑርልን እኛአነም ቃሉን ሰመተን ፈሬ የምናፈራ ያደርገን🙏

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በጸሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 ปีที่แล้ว +8

    የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜንአባታችንን ቃለ ሒይወት ያሰማልን🙏✟💒✟💚💛♥

  • @ስለሁሉምነገርተመስገንአም
    @ስለሁሉምነገርተመስገንአም 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህሬ በእውነት አቤቱ የኔስ ኃጢያት ብዛት😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ ይቅር በለኝ የኔ ቤት በአሸዋ ላይ ነዉ እግዚኦ ሀጢያቴ አመሰግናለሁ መምህሬ እየላቃሲኩ ነው የሰማሁት ክርስቲያን ነኝ ግን ምግባር ዜሮ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mashogermedihin2055
    @mashogermedihin2055 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስመዐልና መምህርና አቤቱ ተዘከረና ብዓይኒ ምሕረትካ ጠምተና

  • @molalgnberieemagn7167
    @molalgnberieemagn7167 3 ปีที่แล้ว +4

    ትምህርቱን በጥሩ ሑኔታ እየተከታተልሕ ነው።እጅግ ደስስስስስስስስስስስስ ይላል።አይዞህ በርታ!!!

  • @haymanottesfaye596
    @haymanottesfaye596 3 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖኦን እግዚአብሔር ይባርከው በጣም ይገርመኛል ትምህርቶት ::እግዚአብሔር ሁሌ ሰው አለው በጣም ትምህርቶኦት እራሴን እንዳይ ይረዱኛል

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ቃሉ የ ቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamawittadesse2816
    @selamawittadesse2816 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደና መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!! ወላዲተ አምላክ እመብርሃን ከልጅዋ አማልዳ ሰላምን ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ትስጥልን።

  • @asdfglkjh5103
    @asdfglkjh5103 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwote yasmalene Abatache Egzebar ya Agalgelote Edema yebarkachu 🙏🙏🙏👏👏👏💒💒💒🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀና ማርያም ነኝ በፀሎቶ ያስቡኝ መምሀሬ

  • @hnoas8798
    @hnoas8798 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን እግዚአብሔር ይስጦት በፀሎት አስቡኝ😢😢😇

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 3 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም መምህር እንካን ደና መጡ ሰላም ለአገራችን ይሁን በፀሎት አስብኝ ድንግል ማርያም ከልጃ ከወዳጃ ምእረትን ታሰጠን አሜን

    • @samercell7907
      @samercell7907 3 ปีที่แล้ว

      Amen kale heywet yasemalen

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰምተን የምናፈራ ያርገን በልቦናችንን ያሳድርልን ሀገራችን ሰላም ያርግልን በርቱልን የኣባቶች ጸሎታቹ ይርዳን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን🙏 መምህር እንኳን በሰላም መጡ

  • @mr.sketch2468
    @mr.sketch2468 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔን አለማመኔን ፈጣሪ ይረዳኝ ዘንድ ከታሰርኩበት ትብታብ ይፈታኝ ዘንድ ጸልዩልኝ አባቴ

  • @selammamotefera3449
    @selammamotefera3449 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስቡኝ መምህር

  • @ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ
    @ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህወት ያስማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ኢጠብቅልብ

  • @elfueligo1825
    @elfueligo1825 3 ปีที่แล้ว +13

    አሜን! ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏❤🙏

  • @adanchaewl6484
    @adanchaewl6484 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጤና ያቆይልን በአይነ ልቦናችን ያኑርልን አምላካችን

  • @abebaalemu9369
    @abebaalemu9369 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ

  • @samrawit-e8d
    @samrawit-e8d 3 ปีที่แล้ว +2

    ምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርሰል ረጅም እድሜን ይሰጥልነ እባክዎትመምህር ፈቃድዎን ባገነኝ ሰለ 5ቱ ቆነጃጅት እና ሰለ 5ቱ ሰነፎች ስለ ያሰተምሩን አመሰግናለሁ

  • @Fano44
    @Fano44 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @derbieayalew1793
    @derbieayalew1793 3 ปีที่แล้ว +1

    D/r kesis Zebene እግዚአብሔር የኔን የሀጢአተኛውን እድሜ ላንተ ከፍሎ ይስጥልኝ ብዙ ተስፋቸው የተሟጠጡ ምዕመናንን ተስፋ ትዘራባቸዋለህና እንዲሁም ይፅናኑብሀልና ቃለ እግዚአብሔርን ከአንተ ሰምተው እኔ ግን ከእድሜየ ብቆይም ብዙ አስቀይመዋለሁ አባቴ አየህ

  • @dathforabiy
    @dathforabiy 3 ปีที่แล้ว +2

    ከድንጋይ ተመርጦ ለመዓዘን፣ከእንጨት ተመርጦ ለታቦት፣እርስዎን ከሰው ሁሉ ተመርጠው ለመምህርነት ላበቃዎት ቸር አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን።
    ውድ ተናፋቂ መምሕራችን በሚሄዱበት ቦታ ሁሉ ጌታ ግርማ ሞገሱን ይስጥዎት መተኪያ ያልተገኘሎት ውድ ነዎትና ጌታ ይጠብቅዎ።ገና ሳይዎት ደስ ይሉኛል።

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun5265 2 ปีที่แล้ว

    እግዚብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ የአገልግሎት ዘንዎን ይባርክልዎ አሜን፡፡ በፀሎትዎት ይስቡን አባቴ፡፡ አስካለማርያም

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እኛም እደብልሁ ሰው እድንሆን ምድር እና ሰማይ የፈጠረ አምላክ ማስተዋልን ያብዛልን ያድለን 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አገራችን ሰላማን ያምጣልን

  • @sintayheuejigu5724
    @sintayheuejigu5724 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!!! መምህራችን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛሎት ቃልህይወት ያሰማልን!!!

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ አብዝቶ ያድልልን ፈጣር አሜን🙏

  • @hirutyeheyes2200
    @hirutyeheyes2200 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፡በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘበንህን ያርዝምልን ።

  • @molalgnberieemagn7167
    @molalgnberieemagn7167 3 ปีที่แล้ว +2

    መምሕር ሖይ ቃለ ሕወት ያሠማልን።እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናልን።
    እጅግ በጣም ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ እናደርግሐለን።አይዞህ!!!

  • @tgyedengellej6865
    @tgyedengellej6865 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏 እጅግ ድንቅ ትምርት ነዉ

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ያገልግሎት ዘምኖትን ይባክሎት አሜን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @hanaworku9699
    @hanaworku9699 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድልልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን 🙏💒💚💛❤😍

  • @memeaiby3177
    @memeaiby3177 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ!!!!!!!!!!!!የህይወት ምግብ አሜን!!!!!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኛም ቃሉን ሰምተን የምንለወጥ ያድርገን አሜን፫💚💛❤

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow መልካም የወንጌል መምህር ነህ ተባረክ ወንድም አሜን!!!

  • @የዳዊትልጅሆይማረን
    @የዳዊትልጅሆይማረን 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልንአባታችን አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @asegedechtessema1881
    @asegedechtessema1881 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፡፡ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡

  • @rahmarahma2379
    @rahmarahma2379 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኮን ደና መጡ ፈጣሪ አምላክ እደርሶ ያለ መምሕራን ያብዛልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሆይ የእድሜ ዘመኖትን ይባርክልን

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሳማልን እግዚአብሔር ኣምላካችን በፀሎት ኣይርሱን መምህር!!!!!

  • @mylordandi7673
    @mylordandi7673 3 ปีที่แล้ว

    አሚን!!! እግዚአብሔር ይባርክልን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @mayaye1
    @mayaye1 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን : ለእርስዎም እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልንበእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙌ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘርጋለች🙏አንድነት ፍቅር ሰላም ለሀገራች ያድለን✋

  • @solomonb1211
    @solomonb1211 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር! እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @1988tesfay
    @1988tesfay 3 ปีที่แล้ว +1

    "ሃይማኖት ከምግባር" ፣ሳይሆን እምነት ከምግባር ነው። የኣብርሃም እና ለመስዋእት ያቀረበው ልጁ /Issac "እምነት ከምግባር "ይገልፃል። ወሳኙ ነገር ከእምነት ጋር የሚሄድ ምግባሩ ከ motives, intention , attitude ኣብሮ የሚሄድ ሲሆን ... በየሃይማኖቱ የሚደረጉ "ፆም፣ ስግደት ፣ምፅዋት " ግን " /ምግባር ይሳቅን" ኣይገልፁም። ነገር ግን እንደ ልማድ ፣ባህል፣ ይልኝታ ኣልያም የሃይማኖቱ /የሰው ህግ ናቸው።

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜነ እኛም የሰማነውን አምላካችነ የድግል ልጅ በልቦናችን ያቆይል 30-60/100,ቶ ፍሬ እንድናፈራ የድለን አሜን አገራችንን የባርክልን አሜን በፀሎቶው አይረሱን

  • @petrospetros5226
    @petrospetros5226 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሔወት ያሰማልን🙏🙏🙏 ለንስሀ ያብቃኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen 🙏🙏🙏

  • @hiwotendgnabuza5375
    @hiwotendgnabuza5375 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጸጋውን ያድልልን

  • @abeyerimeys9017
    @abeyerimeys9017 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwote yasemaline mamrachen 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yomselam1455
    @yomselam1455 3 ปีที่แล้ว +2

    "እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል። ማቴዎስ 7:1
    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ በሰው ልጅ ላይ ፈራጅ እንዳልሆን አንተ ለልቤ አስተዋይ ልቦና አድለኝ።አሜን።

  • @tewabechasfaw3952
    @tewabechasfaw3952 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏 Memerachin kale hiowt yasmalen

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @woinshetmersha5557
    @woinshetmersha5557 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትያሰማልንመምህራችን

  • @እግዛብሔረይመስገን
    @እግዛብሔረይመስገን 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሕወት፣ያሰማልን፣መምሕረ፣በጾለት፣ያስቡን፣ለሀገራችን፣ሰላምን፣ይሰፈንን

  • @user-pc3wl5et8q
    @user-pc3wl5et8q 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልሀገሬአደራራራራ
    @ድንግልሀገሬአደራራራራ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ቃልሕን በስነልቦናችን አሣድርብን የተግባርሰው አድርገን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hannahanna204
    @hannahanna204 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችንንን

  • @zainashzai9036
    @zainashzai9036 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @asnakechwoldmikael4771
    @asnakechwoldmikael4771 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ከዚህ ከክፉ ዘመን እንዲያሳልፈን በጸሎትዎ ያስቡን

  • @minadagemawitminadagmawit5558
    @minadagemawitminadagmawit5558 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደእና መጡ መምህራችን

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun5265 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ሰምተን የምንፈጽም ያደርገን ዘንድ አባታችን በፀሎትዎት ያስቡን፡፡ እኛ ደካሞች ነን እና፡፡

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ሒይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏💔💔💔

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ገ6ዐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ገ6ዐ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፫.ቃለህይወት.ያሰማልን.መምህራችን.💚💛❤

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሠማልን 🌿🌿

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም ትምሀርት 🙏

  • @tirste2744
    @tirste2744 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ይጠብቅልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለአገራችን ለህዝባችን ሰላም ፍቅርን ያድልልን በቃ ይበለ

    • @tsigehaile7768
      @tsigehaile7768 2 ปีที่แล้ว

      ያባነ ቁጥላኩለኝ

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን💒🙏🙏🙏🌾🌾🌾

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን አሜን። ቃለህይወትን። ያሰማልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @frehiwottadele8925
    @frehiwottadele8925 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @dajk1214
    @dajk1214 3 ปีที่แล้ว

    አሜን 3❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሠማልን ተመስገን ❤

  • @lilalika3134
    @lilalika3134 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 3 ปีที่แล้ว

    አንተን የሠጠን አምላካችን እግዚአብሔር
    የተመሠገነ ይሁን ኑርልን ::

  • @mekdesabebe5654
    @mekdesabebe5654 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏kal hewot yasmalen memher

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmerachen Enmsgenalen

  • @ethiopiavalvo8400
    @ethiopiavalvo8400 3 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwot yasemalen!

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 3 ปีที่แล้ว

    Amen. Amen. Amen. Kale. hiwet. yesmealna. ⛪⛪☝️😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌻🌺🕊️

  • @samuelbelay3881
    @samuelbelay3881 3 ปีที่แล้ว

    አጥንትን ለሚያለመልም እና ልብን ለሚያሳርፍ ትምህርቶ እግዚአብሔር ያክብርልን!!!
    ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን!!!
    ከይቅርታ ጋር
    1ኛ. ትምህርቶን ከተንቀሳቃሽ ምስል ጋር ቢያቀርቡልን
    2ኛ. ቀጣዩ የአዕማደ ሚስጥራት ትምህርትስ መች ነው የሚያስተምሩን?
    ሚስጥረ ስላሴን ጨርሰን ከሚስጥረ ስጋዌ ጀምሮ ያለውን ተከታታይ ትምህርት በጉጉት እየጠበቅን ነው!!!
    መምህር እባክዎ ከይቅርታ ጋር ቶሎ ይቀጥሉልን።
    ከልብ አመሰግናለው!!!

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 3 ปีที่แล้ว

    የሰማነውን በልብናችን ያኑርልን ፣ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @bewketmnychil3033
    @bewketmnychil3033 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንወዳሃለን

  • @ghkjjj2480
    @ghkjjj2480 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @debremitiku8290
    @debremitiku8290 3 ปีที่แล้ว +1

    መም ህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏