የብሉይ ኪዳን ጰንጠቆስጤ ና የሐዲስ ኪዳን ጰንጠቆስጤ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 185

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ በጣም ይደንቀኛል እግዚአብሔር ኣምላካችን ለሰው ሁሉ ለማዳን እንደመጣ ይህ ራሱ በቅ መረጃ ነው ተመስገን ይህ ያማይጠገብ ቃልህ በየእለቱ የምትመግበን ኣሜን ኣሜንኣሜን

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmerachan

  • @ayelhagos7085
    @ayelhagos7085 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen 🤲🤲🤲

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🙏🤲🙏🤲🙏

  • @tigistgetachew7892
    @tigistgetachew7892 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Abatachen

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን እናመሠግናለን መምሕራችን እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ያድልዎ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መንፈስ ቅዱስ የእኛንም የተደበላለቀብንን ቋንቋ አንድ አድርጎ እንድንግባባ ያድርገን!!! መምህሬ የእርሶ ትምህርት ለኔ ከጠፋሁበት የመለሰኝ አረም ያበቀለ ስብእናዬን አረሙን ነቅሎ ያጠፋልኝ ነዉና ኑሩልኝ የኔ አባት የምወዳት የሚወዷት እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልልዎ!!! አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @asdfglkjh5103
    @asdfglkjh5103 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasmalene Abatachene Egzebar batsaga bedima yexabiqachu 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲👍👍💒💒💒

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብለውት ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 3 ปีที่แล้ว

    Amen kalhiwet yasemlen abtcen kbere ysetlen mamhire amen amen amen

  • @tsehayhs5840
    @tsehayhs5840 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @liltya3613
    @liltya3613 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትያስማልን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 3 ปีที่แล้ว

    ጽጌ ማርያም
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን
    ያብዛልን እድሜናጤናይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras6025 3 ปีที่แล้ว +1

    ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @anonymanonym2932
    @anonymanonym2932 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እዲያው ድግል በረከቱን ትስጥህ ኑርልን

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሶ አይነት አባት የስጠን

  • @tigistifiiqade931
    @tigistifiiqade931 3 ปีที่แล้ว

    Qale hiyot yasemalin memirachin bereketi yideriben Amen Amen Amen

  • @hibretkassie1499
    @hibretkassie1499 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kalehiwet yasemaln!!!!!!!!!!!!

  • @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ
    @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen memhr egziabher stegaw yabzalot

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን፫ ውዴ ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @weltetinsaye80
    @weltetinsaye80 3 ปีที่แล้ว +1

    Amnn amnnn amnnnnn Kale Hiwet yasmaln mengste semaytn yawrsln abatachnn Edmana tena yestwt yaglgilot zemnwen yebark Tsegawen yabzalwet Yeftugn yebarkugn abata welte tensy ngn 🙏🙏🙏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ይባርክልን አባቴ 🙏🙏🙏

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 3 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiywet yasemaln Aabatachn Egziabher yagelglot Zemeno Ybarkwe👏🙏👏

  • @aronyakob6469
    @aronyakob6469 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በጣም ረቂቅ የሆነና ጥልቀት ያለበት ትምህርት ነውና መምህራችን በእድሜ በጤን ኑርልን

  • @biniyamzewudie1758
    @biniyamzewudie1758 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ለመ/ራችን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ! የህይወትዎን ዘመነዎትን እግዝአብሔር ይባርክልን !!!

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምሕረት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ፡

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን የእግዚአብሔር ልጅ ዶር ዘበነ ለማ ጌታ ትልቅ እድሜ ይስጥህ ፡ተዋህዶ በጣም ብዙ ድንቅ አስተማሪዎች አሉአት ፡አንተም ከነሱ አንዱ ስለሆንክ እንኮራብአለን በርታ ወንድማችን አስተማሪያችን።

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚብሄር ይመስገን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን✝️💖✝️

  • @ኤልሻዳይነውጌታሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይነውጌታሁሉንቻይ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውትን ያሰማልን የሰማነውን ብልቦናችን ያሳርልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን

  • @yakovtekle1579
    @yakovtekle1579 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣባታችን
    የኣገልግሎት ዘመኑ እግዚኣብሔር ይባርክ!!!

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘበነችሁን ይባርክልችሁ የድንግል ማርያም ልጆ አሜን

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
    @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜን አሜን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤💒💚💛❤ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏💚💛❤

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @دانهاللبيالب
    @دانهاللبيالب 3 ปีที่แล้ว +1

    Amenamenamenamen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 3 ปีที่แล้ว +1

    Amne amneAmne

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እንደማመር

  • @yeantokiaiij5307
    @yeantokiaiij5307 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤነጋር ከጸናጋር ይስጥልን እግዚብሔር እንደናተ ዪሉትን ዪብዛልን🙏🙏🙏🙏👏👏❤❤

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ruhamaatube7707
    @ruhamaatube7707 3 ปีที่แล้ว

    ጉሩም ትምህርት ነው መምህራቺን ቃል ህይውት ያሰማልን የኛ እንቁ 🙏🙏🙏🙏

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +4

    ዶ/ር ዘበነ ምርጥ መምህር ናቸው ትክክል ዘረንነት ይውደም ኑርልኝ አሜን አሜን

    • @samibetidaniel4185
      @samibetidaniel4185 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሀል የሊቅም ሊቅ መምህር

  • @Rgebray
    @Rgebray ปีที่แล้ว

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ ✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 ปีที่แล้ว

    Besme Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake amen 🙏🏿

  • @TheSetegn1
    @TheSetegn1 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @hananengeda778
    @hananengeda778 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen kale hiwote yasemaln

  • @genettamerat4337
    @genettamerat4337 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥዎ

  • @weldegebrialsenay3536
    @weldegebrialsenay3536 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 3 ปีที่แล้ว

    Amen, kalehiwet yasemaln.

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ባላምጠው ባዳምጠው ኣይጠገበኝም ኣለ እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉ የምጥመው ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @appapk5408
    @appapk5408 3 ปีที่แล้ว

    መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🙏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 3 ปีที่แล้ว

    በስም አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
    ሰላም ለእርሶ ይሁንልን መምህራችን መምህር ዶ/ር ዘበነ🙏🙏🙏

  • @nabilaldulamey5751
    @nabilaldulamey5751 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ያሰተማሩን የመከሩን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን እናም በሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @saraajman250
    @saraajman250 3 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቀለ ሕይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልል አሜን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት ሰላሞትን ያብዛልን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ፀሎቶው አይለየን

  • @alemalem8720
    @alemalem8720 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልም መምህር ረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት

  • @almazaddisu5829
    @almazaddisu5829 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሪ እግዚአብሔር ከእድሜ ላይ እድሜ ከፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልኝ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይስጠን

  • @ayelhagos7085
    @ayelhagos7085 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen kalewit yasemalen abatachen yeftun Zemenewot yebark

  • @mulugetadesalegn5365
    @mulugetadesalegn5365 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ❤️

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ።

  • @zebib3563
    @zebib3563 3 ปีที่แล้ว +3

    የተከበሩ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ አሜን🤲🤲🤲!!!

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ፫ ውዴ እንደማመር

  • @ቅዱስአማኑኤልአባቴ
    @ቅዱስአማኑኤልአባቴ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 3 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ሜላትሜላትበለጠ
    @ሜላትሜላትበለጠ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @alemasefa4064
    @alemasefa4064 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ሕወህት ያሰማልን

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen sagalee jiirenyaa isanii haa dhagesisuu barsiisa kenyaa umrii dheraaisiinfii haa kenuu🙏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen 🙏🙏🙏💖💖💖

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🌿🌿💒🌿🌿🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትያሰማልንመምህራችን

  • @bizugesesse2886
    @bizugesesse2886 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቃለ ህይወት እድሜና ጤና ይስጥልን እናንተን ያብዛልን

  • @leatshemedhane1793
    @leatshemedhane1793 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasmalen edmena tena yestlen amne3

  • @yemaryamwedag4721
    @yemaryamwedag4721 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you memeher

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ እንደማመር

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 ปีที่แล้ว +1

    እረጅም እድሜና ጤናን ለመምህራችን
    ቸሩ መዲኒያለም ያድልልን አሜን
    ቡራኪዎት ትደረሰኝ 🙏🤲🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላከ የተመሰገን ይሁን መምህር ሰላም እግዚአብሔ ከእርሰዎ ጋር ይሁንልን አሜን የሕይወትን ቃለ ያሰማልን

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን። አሜን። አሜን መምህር። እንኳን። ደና መጡ። ቃለ። ህይወት። ያሠማልን🙏🙏🙏

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว +1

      አማን፫ እንደማመር ውዴ

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስምልን
    መምህርችን

  • @marthamulat6106
    @marthamulat6106 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር የበዓለ ሃምሣ ሚስጥር ስለአስተማሩን አሁንም ቸሩ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይግለፅሎት።

  • @Zozo-if6js
    @Zozo-if6js 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @azimazim9376
    @azimazim9376 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእኛም ሰሚ ልቦና ይስጠን

  • @cell7172
    @cell7172 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ✝️🕯💚💛❤️

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ላባታችን ለመምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤናን ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት አሜን

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 3 ปีที่แล้ว +1

    የዘለዓለም ኣምላክ ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን፫ ውዴ እንደማመር

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚሀቤርይመስገንአሜን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫

  • @zergitaye9548
    @zergitaye9548 3 ปีที่แล้ว

    Kale'Hiwot yassemalin Memihir...........

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን መምህረችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምለክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሀገረችን ኢትዮጵያነ ሰለሟን ያብዘልን ህዝቦን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @ወለተስንበትየድንግልማርያ
    @ወለተስንበትየድንግልማርያ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውሃት ያሰማልን መምህራችን በፀሎት አስቡን ሳውዲ አረቢያ ችግር ወስጥ ነን በእውነት ወገኖቻችን እያለቁ ነው😭😭😭😭😭😭

  • @ሰርኬዩቱብ-ኀ4ሸ
    @ሰርኬዩቱብ-ኀ4ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @ሀይለማርያምሀይለማርያም
    @ሀይለማርያምሀይለማርያም 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @destamakonen2002
    @destamakonen2002 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ከክፉሁሉ ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ቀን ያደረሰን አሜን

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ፫ ውዴ እንደማመር

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ፀጋ ይጠብቅልን

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን.አሜን.አሜን:መምህር:ቃለህወት:ያሠማልን🙏🙏🙏❤🙏