ድህነትን ካላራገፍክ አብረን አንቀጥልም 🥺

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 835

  • @RitaRitacell-w7o
    @RitaRitacell-w7o ปีที่แล้ว +63

    ወይኔ ሀይልየ እኮ ትግስት ጥግ ድረስ ነዉ
    ፈጣሪሽን አመስግኝ ምርጥ አፍቃሪሽ ነዉ❤❤❤❤❤

    • @tigistshnikut3318
      @tigistshnikut3318 ปีที่แล้ว

      ምን ዋጋአ አለዉ ያአለችዉን ተገበረቺዉ😢😢😊

  • @SaadaSaeed-u7s
    @SaadaSaeed-u7s ปีที่แล้ว +42

    የኔናት ትግስቱ ፀባዩ እድለኛ ነሽ እህት ፈጣሪሽን አመስግኚ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @-ic5zr
    @-ic5zr ปีที่แล้ว +147

    ፍትል በሳኡድ እሰረቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @samira1508
    @samira1508 ปีที่แล้ว +31

    የኔአበት ሲይሰዝን ሀይልዬ በጣም ደንግጦአላ❤😢

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ውዴ

  • @FikirjonFikirFikirjon
    @FikirjonFikirFikirjon ปีที่แล้ว +17

    ዋው እግ /ር ምርጥ አፍቃሪ ነው የስጠሽ ትግስቱ ደስ ይላል ተመስገን ማለት ነው🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube8466 ปีที่แล้ว +56

    አይዞቹ ዋናዉ ፍቅር ነወ ሁሉ ነገርላይ ተደርሱበታአላቹ👩‍❤️‍👨

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 ปีที่แล้ว +71

    ኧረ እህቴ እደሚወድሽ እያወቅሽ ፖራክም ቢሆን በዝህ ልክ አታስጨኒቂው እዳውም ጎበዝነው በዝህ ባጭር ግዜ ቤት ምናምን ማስተካከሉ ሊደነቅ ይገባል👍👍👍

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i ปีที่แล้ว

      በጣም የምር ጀግና ነው

  • @hay5360
    @hay5360 ปีที่แล้ว +30

    የኔ ጌታ እኔ ወድሞቼን ስለምዎዳቸው ወድ ልጅ ሲከፋ ልቤ ያዝናል ❤❤❤😢😢😢 ዝም ብለን የምንወረውራቸው ቃላት የሰው ልብ ያደማል አንድ አባብል አለ ከዱላ ይልቅ የሰው ንግግር ቅስም ይሰብራል ተይ እረጋ በይ እደናቶቻችን ልብ እና ብላሀት ይኑረን

    • @RahmiYube
      @RahmiYube ปีที่แล้ว +1

      ሚስኪን

    • @agerneshtagilo5066
      @agerneshtagilo5066 ปีที่แล้ว

      በትክክ❤😢😢😢

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e ปีที่แล้ว

      በትክክል ጌታን😢😢

  • @sumeyuali1541
    @sumeyuali1541 ปีที่แล้ว +27

    ስወዳችሁ ሀይልየን አታሳዝኒው ምርጥ አፍቃሪ ነው

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 ปีที่แล้ว +46

    እውነት ስው ከእናንተ ይማር እውነተኛ ፍቅር እናንተጋ ነው ያለው ዬርዲ &ሀይልዬ በጣም ደስ ተላላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 ปีที่แล้ว +25

    ፕራክ ቢሆንም ያዉ በጎን ብሶቷን እየተናገረች ነዉ ስጦታ ስጣት 😂😂ሀይልዬ ግን በጣም የዋህ ነዉ ጌታን 😢

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      😂 ደምሪኝ እማ

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂

    • @tshayemareyam1215
      @tshayemareyam1215 ปีที่แล้ว +1

      ግን እንደዚህ አታድርጉ ግፍ ነው

  • @Tis9632
    @Tis9632 ปีที่แล้ว +30

    _ጌታ ሆይ ለሃይልዬ ይሄንን ሁሉ ትዕግስት ከምታሸከምዉ ለእኔም ትንሽ ስጠኝ አምላኬ😢_

    • @merrymerry9926
      @merrymerry9926 ปีที่แล้ว +1

      ለኔም ቢሰጠኝ ምን ነበረው 😢እንዴት ታድሎ

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e ปีที่แล้ว

      ለኔም በእውነት ይስጠኝ😢😢

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +58

    ትግስቱ 1ኛ አስተማሪ vido ነው መጨረሻችሁን ያሣምረው የማያልቅ የማያረጅ ፍቅር ብቻ ነው❤❤

  • @ጌጤጌጤታመነ
    @ጌጤጌጤታመነ ปีที่แล้ว +6

    ዮርዲ እኔ እወድሻለው ግን በሰው እይታ ደስ አይልም እደዚ አትናገሪው ሀይልዬ ደሞ ጥሩ አፍቃሪ ነው ቁሳቁስ ብዙም አትደነቂ ዋናው ፍቅርነው ዋናው አስተሳሰቡነው ስለዚ አታስጨንቂው ወድልጅ በትንሽ ነገር ሞራሉ ይነካል

  • @subehanalah3220
    @subehanalah3220 ปีที่แล้ว +9

    ፕራንክ እያልሽ የሆድሽን ታወሪያለሽ አይ ሀይልዬ በጣም ምርጥነው አታስከፊው ሲቀጥል የእውነት ፍቅር ያለው ከሀይልዬ ነው አንቺ በገንዘብ የምትለወጪ ይመስላል😊😊

    • @RahmiYube
      @RahmiYube ปีที่แล้ว

      አረ እንዴታ ጣሏቸው ኮሜተርች

  • @genetmolla1211
    @genetmolla1211 ปีที่แล้ว +11

    ውይ አንገበገብሸው የኔጌታ ትዕግሰትህ እንደዚህ አይነት ወንድ አይቼ አላወቅም ጣጣ ቲየም የእውነት በጣም አናደድሺኝ እኛ ሴቶች ድሮም ጥሩ ወንድ አይወድልንም

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +9

    ቆይ ታማለች ብላችሁ አልነበር ደሞ ከመቼው ፕራንክ መጣችሁ 4 ሺ ቀራችሁ ካድስ አመት እኩል 100k መልካም እድል

  • @ÃbdülhãfïzGodebo
    @ÃbdülhãfïzGodebo 11 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ ሆይ ለኔም ትግስት ስጠኝ ሀይልዬ የምር ጠንካራ ነህ

  • @betelhem5464
    @betelhem5464 ปีที่แล้ว

    ወይኔ መንቀልቀል ለማንኛውም አንችም እሱም በዎጣትነታችሁ ቁም ነገር ማሰባችሁ ጎበዝ ናችሁ

  • @KamilKamil-o2s
    @KamilKamil-o2s ปีที่แล้ว +12

    እውነት ነው ፍትል በሳኡድ እሰረቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 ปีที่แล้ว +12

    አይ ሀይልዬ ኡኡኡኡ ሚስኪን😢😂😂😂😂አሳዘነኝ ሀይልዬ ትግስቱ💞😘
    ዮርዲ አደራ አታበሳጪው

  • @NugMita-er5ud
    @NugMita-er5ud ปีที่แล้ว +18

    በውነት ጀግና ወንድ ነው በልጅነት ይሄን የመሰለ ቤት መኖሩ ለወደፊት በዙ እንደሚያድግ ያስታውቃል

  • @-ic5zr
    @-ic5zr ปีที่แล้ว +7

    የኔዉድ ሀይልየ አሳዘነኝ ምሰኪን እረ ይወረድ ምረጥ አፍቃሪ ነዉ እግዚያብሔረሺን አመሰግኒ ድሰ እምትሉ ጥንዶች ናችዉ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ እግዚያብሔረ ለቁምነገረ ያብቃችሁ❤❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሔርእረኛዬነዉ ปีที่แล้ว +2

    ሀይልዬ የኔሚስጊን ፈጣሪ ትግስቱን ሙሉለሙሉ የሰጠሕ 🙏🙏🙏

  • @birkete22
    @birkete22 ปีที่แล้ว +42

    ቤትን ያህል ገዝተህ አመት ትጠብቅ ምንም እንዳትገዛላት ሀልየ ❤❤❤

  • @KidanAssefa
    @KidanAssefa ปีที่แล้ว +10

    ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ እግዛብሄር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ

  • @HhHh-qu5go
    @HhHh-qu5go ปีที่แล้ว +1

    ውይ አይልዬ ምስጊን ትግስቱ አደነኩ❤ ይርዲ ግን ትወናው ተዋጦልሻል በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሳካላችው❤❤❤❤❤

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 ปีที่แล้ว +2

    ሀይልዬ በጣም እንወድሀለን ወንድማችን ነው የምትመስለን ።።።ጨዋታህ ቀልድህ የሚጥም
    ዮርዲ ባልሽን ተንከባከቢ

  • @selamkbrom2550
    @selamkbrom2550 ปีที่แล้ว +2

    ወየነ ሀይልዮ በእውነት ከልብህ ሰውነህ ቃላት አጠረኝ ብቻ እግዛቤር ምንአይነት መልካም ሰው ነህ❤❤❤ ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ጌታ ሲያሳዝን እቤት ትግስቱ

  • @ziantaily2355
    @ziantaily2355 ปีที่แล้ว +1

    ወሏሂ ስብርህ ትግእስትህ በጣም 100℅ማሻአሏህ ሌላ ወንድ ቢሆን ይህን ሁሉ ንግግር እየሰማ ዝም አይልም

  • @waqayeadessa4620
    @waqayeadessa4620 ปีที่แล้ว +3

    የኔጌታ ምርጥ አፍቃሪ ነህ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤

  • @hairme5723
    @hairme5723 ปีที่แล้ว

    *ምን ደሀ ነህ አንደኛ ሰው እጅና እግር እያለው ደሀ አይደለም ሲቀጥል እድሜ ለዩቱብ እንደዚህ ከሰራችሁ ድህነት በቅርቡ ይቀረፋል ዞሮ ምርጥ አስተማሪ ፕራንክ ነው ልብሱ ብቻ ሳይሆን ሂውማኑም ምንም አይሰራም ባህድ ነገር ነው*

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +1

    ሀይልዬ ምርጥ ወንድ ነው እውነት ዮርዲ እግዚአብሔር አመስግኚ ምርጥ አፍቃሪ ሰቶሻል እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ አይለያችሁ 🥰

  • @SamrawityeMikaelLj7552
    @SamrawityeMikaelLj7552 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እንዴት እዳሣዘንከኝ ዮርዲ የሆንሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ግን ሀይልዬ ትግስትህ ትህትናህ ያብዛልህ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @nardibabey1623
    @nardibabey1623 ปีที่แล้ว +11

    የየወርዲ ምላስ ልክ እንደኔ😅የሀይልዬ ትግስት ደሞ ጥግ ድረስ ነው❤በፍቅር ኑሩልን❤❤

  • @MesfinBatiMesfinBati
    @MesfinBatiMesfinBati ปีที่แล้ว

    ሀሃይልዬ አፌ ይቆረጥ ስትል ዝም ትላለህ እዴ አፍሽ ከተቆረጠ ምን እስማላው አትላትም እዴ

  • @mominahussen3844
    @mominahussen3844 ปีที่แล้ว +3

    ወይ የኔ ማሮች በጣም እደማስብ እደሚወድሽ ዝም ብሎ አዳመጠሽ ማር የሆነ ልጂ በርታ ጉበዝ ማሻላህ❤❤❤❤❤❤

  • @Meelaal567
    @Meelaal567 ปีที่แล้ว

    Haliye hunetanawu piraki bihonimi Ate Abeba.minamini sixati akabakibati bedebi🤗❤❤❤👍👍🙏😍😍

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ግፍሽ ይወርድ አሁንምንትጠቀሚያለሽ ሀይልየ ቢጨናነቅ 😢😢😢አሣዘነኝ

  • @ሀመለወርቅሙሉቀን
    @ሀመለወርቅሙሉቀን ปีที่แล้ว +7

    ውይይይ ህመሙ ተሽሎሽ ለሀይልየ ተንኮል ልሰሪ መጣሽ 😅😅 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronshferawu
    @meronshferawu ปีที่แล้ว +1

    ዊዊዊዊዊዊ ሀይልዬ ትግስትህ ታድለህ ዮርዲዬ ግን ስታወሪ ለምድነው ምትፈጥኚው ግን በጣም ነው ምወዳቹ

  • @TiruneshMelka
    @TiruneshMelka ปีที่แล้ว

    Zendiro setochu abedu wendu tiru sihon prank eyetebale mekibet lela wend endesu ayitagesishim agul kelid tewu

  • @madina3096
    @madina3096 ปีที่แล้ว +8

    አቺልጅ ግን እውቀት የለሺም መሰል ይሄ ነገር ልብ እንደሚሰብር አታቂምዴ ደሞ ደጋገምሺው በልብሽ ያለዉን ይመስለብሻል

    • @bikib4975
      @bikib4975 ปีที่แล้ว

      አዉትክክል❤

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 ปีที่แล้ว +1

    ሀይልዬ እነድ ቀልድ እያረገች ፍላጎቷን እየነገረችህ ነው ወደፊት ሰፕራይዝ አርጋት ደግሞም ልመድ

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሀይልሻ የኔ አባት ትግስትክ ግን ታድለህ ዮርድየ ዝብለሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ ጌታን በተረፈ ፍቅራችሁ ብዝት ይበልልኝ እወዳችሇለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @susunegntsfegnawa4815
    @susunegntsfegnawa4815 ปีที่แล้ว +2

    ወንዶች ስርዓትን ከሀይልዬ ተማሩ ወላሂ ወንድ ሲንከለከል ደስ አይልም አቤት ትግስቱ እኮ ብዙ ቪድዮ አይቻለሁ ግን ቀስ ያለ ነው ✔️✔️

  • @Edikonjo
    @Edikonjo ปีที่แล้ว +1

    ሰው ጎበዝ ነው ከወንድ ፍቅረኛው ከባሉ ብዙ ነገር እንዲደረግለት ይጠብቃል የኔ ደግሞ ሁሉ ነገር ተቃራኒ ነው ከጀርባዬ አልዎርድ ያለኝ ፍቅረኛ አልለው ባል ሁሉንም እኔ እንዳደርግለት የሚጠብቅ መቃጠል ብቻ😢😢😢😢😢😢😢

    • @titititi6005
      @titititi6005 ปีที่แล้ว

      እኔም እንድ አንች ነኝ😂😂😂😂😂

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      😢 ደምሪኝ እማ

    • @Edikonjo
      @Edikonjo ปีที่แล้ว

      @@titititi6005 እና ምን ይሻለናል

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ የኔ ጌታ ትግስትህ በጣም ደስ ይላል። ሌላው ቤሆን ይታያችሁ ግን ዮድዬ ሽመልስ እንዳታለቅሽ ጨጓራዬን አመመኝ ማለት የለም ሀይልዬ መልሱን በተሎ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤

  • @የጋይንቷልጅ
    @የጋይንቷልጅ ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ደናመጣችዉ ስወዳችዉ❤❤❤❤ ፍትህ ለአማራ በግፍ ለሚሞተዉ

  • @favenfaven5837
    @favenfaven5837 ปีที่แล้ว

    ዮርዲ ግን አበዛሽው በፕራንክ መልኩ የልቡ የልብሽን በፕራንክ መልኩ እየተናገርሽ ነው የምትፈልጊውን ነገር

  • @FathimaFath-i8e
    @FathimaFath-i8e ปีที่แล้ว

    ደግሞ አይን አፋር ነህ ማሳዘንህ ጠላትህ ይጨነቅ ዮወርድዬ ግን ስነስርአት አያሳዝንሽም እደዚህማ አታስጨንቂው ቅር፣ቅር ትሉኛላችሁ ስስቁያ እስቃለሁ ስታለቅሱ አለቅሳለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ አመት ሳረግ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እወዳችኋለሁ

  • @alfaruq-s6q
    @alfaruq-s6q ปีที่แล้ว

    ዮርዲ ዛሬ የአማረኛዋ ርዝመት ፓኪስታኒ ወይም ባንጋሊ ነው የመሰለችኝ 😂 እነሱ አንዴ ማውራት ከጀመሩ ባንድ ትንፋሽ 5ደቂቃ ያወራሉ ተንጧጧችው አይገልፀውም 😂😂😂

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 ปีที่แล้ว

    በተፋቀሩ ሰወች መካከል ቀልድ ደስ ይላል አች ግን የምትጠቀሚያቸው ቃላቶችን ተጠንቀቂ አክብሪው እሽ አዳዴ አይታወቀንም ያኛው ሰው በጣም ከተጎዳ በሗላ ነው ሚገባን አተ ሰውየ ወዘተ አትበይ ቢያስ የምትጠቀሚያቸውኝ ወርዶች አስተውይ👍

  • @BituOrg-i2f
    @BituOrg-i2f ปีที่แล้ว

    Yene lilit yoyoye siwedish eko❤❤❤❤ malete huletachihunm ewedachihalew

  • @nardosengeda1100
    @nardosengeda1100 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤ ትለያላችሁ ዮርዲዬ ጌታን + ዱባይ ስትመጡ አንደኛ የምቀበላችሁ እኔ ነኝ ጌታን ኑ በቅርቡ❤❤

  • @TsedekeTessema
    @TsedekeTessema 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሀይልየ እኮ ትግስት ጥግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hfddgh1811
    @hfddgh1811 ปีที่แล้ว +1

    ደህና ደህናወዶቹን ይዛችሁብን እኛምንእናግባ ሆ አሁን የተረፉት አካውት የሚጠይቁ ሆኑእኮ ረእንተዛዘንንን😅😅😅😅

  • @alemeyeleye8479
    @alemeyeleye8479 ปีที่แล้ว

    ማርያምን ኣስለቀሰኝ እባክሽን እንዳትከጅው እንዳትለይው መቼም ኣይቀናሽም እሱን ተለይተሽ ማርዬ እባክሽን 😥😥😥😥😥

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 ปีที่แล้ว +2

    አይ ስደት ያለን ምስቱች ግን አልሀምድሊላህ ይህን አድርግልኝ ማለቱ ቀርቶብኝ በቤቴ እደት ወልሽ ብሎኝ የምቀበልበት ቀን አላህ ቅርብ ያርግልኝ ያረብ

  • @elhammohammad1742
    @elhammohammad1742 ปีที่แล้ว

    ኮሜንት ሥሰጥ ለመጀመርያግዜነዉ ሀይልየ ግን ሁልግዜ ታሳዝነኝ አለክ ዛሬደሞ የበለጥ አሳዘንከኝ ወላሂ ዩርድ ደሞ አታናጅዉ በተረፈ ምርጥ ጥንዶቸ ናችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላቸሁ ❤❤❤❤❤

  • @edaede8497
    @edaede8497 ปีที่แล้ว +2

    ሀይልየ ምስኪን ተገኝተሀል😅😅😂😂😂😂😂ዛሬ ይወርዲ ፈጣሪ አወጣሽ ሳትደበደቢ ቀረሽ😂😂😂😂

  • @zenebeh
    @zenebeh ปีที่แล้ว +3

    ዮሪዲዬ በሪቱልኝ ተሻለሽዉዴ ፈጣ አድያሪጋቹ እሥክትጋቡጨነቀኝ እናበናትሽ እረየናሆምእህትሄሉንበናትሽምከሪያት❤❤❤❤ ሥለምትግባቡ❤❤❤

  • @oromiahailee4491
    @oromiahailee4491 ปีที่แล้ว

    Bayee namatti toltuu jabadhaa babaredotaa kooo isinin jaladhaa❤❤❤❤❤❤❤

  • @syumtadese-q1x
    @syumtadese-q1x ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ በጣም አሪፍ ትግስተኛ ልጅ ነህ አይዞህ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 ปีที่แล้ว

    ሀይልየ ትግስቱ ❤❤❤❤❤ ወላሂ በተመደሉ ትድለሽ አለባበሰሽ ትንሽ የወጣነዉ

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 ปีที่แล้ว +37

    ወይ እናንተ ስታስቁ ስወዳችው እኮ❤❤❤❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ምላሷ አምላክ ይርዳህ ሐይልዬ

  • @ነኝስደተኛዋ-ኸ2ቘ
    @ነኝስደተኛዋ-ኸ2ቘ ปีที่แล้ว +4

    አይ ሀይልዬ ምስጊን ስታሳዝን 😢😢ትግስቱ 🥰🥰🥰🥰

  • @siifuarsii1145
    @siifuarsii1145 ปีที่แล้ว

    Wly ijole taanini laamani baaye jaaladhani wolin turaa umrii dhera ..baaxam now ye me wodachu ❤❤❤❤🥺

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ጌታ ምስኪን ሲያሣዝን

  • @AhmedAlhadi-x7n
    @AhmedAlhadi-x7n ปีที่แล้ว

    ዮርዲ እንደሚላሷ ከሆነች በጣም አስቸጋሪ ነች ትጠና በደንብ

  • @selamawitwoldu2246
    @selamawitwoldu2246 ปีที่แล้ว

    Besmamm gobez actorr nesh yordi😂😍

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ ሲያሳዝን ግን ዉይ አታጨናንቁን የማዳም ቅመሞች ብዙ ጭንቀት አለበኝ ሀገራችን ያሳስበናል ስያ ያስጨንቀናል እንዴ ደሞ እናንተን እያየን እንጨነቅ??? ባናያችሁስ ሆ

  • @Mahlet-j4b
    @Mahlet-j4b ปีที่แล้ว

    Haylye gn migerm sw nw getan mrt sew ayleyachu hayliye my love ❤❤❤❤❤❤

  • @hahahahaha8629
    @hahahahaha8629 ปีที่แล้ว

    የኔ ወዲም ሲያሳዝን ትግስቱ የሚገርምነው ዴንግጧል
    የወርዲየ የኔቆጆ ትችይበታለሽ ግን እዴዝህ አታስጨንቂው ሁለተኛ እዴዝህ ሰውሲጨናነቅ በጣምነውየሚጨቀኝ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 ปีที่แล้ว

    ሀይልየ ትክክል የተገላለጠ ልብስ እዳታሰለብሳት

  • @WabiTeklu
    @WabiTeklu ปีที่แล้ว

    ሀልዬ,,,አስብበት...በፕራክ,,,አስመስላ,,,እውነቱን,,ነው,,የነገረችሕ,,አወቃነው❤❤❤❤

  • @Teyvdfv
    @Teyvdfv ปีที่แล้ว +1

    ማነዉ ግን እንዴኔ የሚወዳቸዉ❤❤

  • @MahletTefera-yh5io
    @MahletTefera-yh5io ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ ጎበዝ ነህ ትግስትህ ምርጥ ባል እደምትሆናት አያጠራጥርም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 ปีที่แล้ว

    ናፍቃችሁኛል ደግሜ አብሬ እዳያቹ ፀሎቴ ነው😢

  • @mimitufaa6248
    @mimitufaa6248 ปีที่แล้ว

    Maroch batem new mi wedachu tebarku❤❤❤

  • @Eyueleshete8
    @Eyueleshete8 ปีที่แล้ว

    Ayizoh haileye demo yordi denesh naw ede edeziy yemecoyibet ede❤❤❤❤❤❤

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 ปีที่แล้ว +7

    ከምር ይች ልጂ አሰጠላችኝ እሰኪ አክብሩዉ አች ደናዝ ወድ ልጂ እኮ ነዉ ራሰ ወዳድ ነሺ እሺ😡😡😡😡

  • @mathiasgebreegziabher5431
    @mathiasgebreegziabher5431 ปีที่แล้ว

    yordi gin yihn 2 vidios alebabessh mindn new tiru lij alnebershde!!!!!!!!!!! ye hailyen yezarewn tigstna tihtna adenkalew ketlbet fith le amhara hizb selam lehagerachin

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m ปีที่แล้ว +3

    እፉፉ ይወርዲ እኔ በግሌ አመሰግናለው ግን ቁስሌን ነካሽው የኔ ፍቅረኛ ለመደወልም ተለምኖጰነው ይባስ ብሎ እኔን በማያገኝበት አካውንት ይገባ እና እኔ ያላየው መስሌ አሳለፍኩት ብዙ ጊዜ አንድ ቀን ከኔ በተደበቀው አካውንት ገብቸ ስጠይቀው ብቻ ከባድ ነው እፉ ብቻ ሳስበው አመመኝ😢😢

  • @abushalam4768
    @abushalam4768 ปีที่แล้ว +3

    የምታምሩ ጥዶች ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላችሁ የኔ ምርጦች❤❤😊

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂 ተገንቷል በደብ ነገርሽልን ለወንዶች አችኮ አትናገሪ ዩርዲ❤❤❤

  • @RefeMusu-tt7oe
    @RefeMusu-tt7oe ปีที่แล้ว +15

    እዲ አይነት ፕራክም ቢሆን ከልቡ ያዝናል

  • @AhmedAlhadi-x7n
    @AhmedAlhadi-x7n ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ ስታሳዝን የኔ ዉድ ስቅህን ብቻ ነዉ የሚፈልገዉ

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ ปีที่แล้ว

    ዮርዲ ተንኮልሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekamehamed-n7o
    @Mekamehamed-n7o ปีที่แล้ว +174

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለሚሰቃየው ንፁሀን

    • @stinatasfaye737
      @stinatasfaye737 ปีที่แล้ว +3

      Fitfiti yargishi inasu mini Agabachu doqoro fano😂😂😂

    • @hundeabara7366
      @hundeabara7366 ปีที่แล้ว +1

      አማራ ፊት

    • @fentahunalemu696
      @fentahunalemu696 ปีที่แล้ว

      Yes Yeah👏I Love You So Much thank you 🎊

    • @Fiyona-wn2kd
      @Fiyona-wn2kd ปีที่แล้ว

      @@hundeabara7366beka benante bet tesadibachual😂😂 awooo Amhara💚💛❤️ lezawum balemahteb ethiopiawi ye kilil sayhon ye Ethiopian sendek alama belibachn yatemn jeginoch amargna esketsafachu ena esketenagerachu dres amharayennn ethiopiayen 🇪🇹 tewat

    • @rahmetrahmet3281
      @rahmetrahmet3281 ปีที่แล้ว

      ዩርድንነው ሀይልየን ፍትህ የምጠይቁት😅😅😅😅😅

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ በሀይማኖትህ ጠንካራ ሆነህ ለመትወደት ለህይውት አጋረህ ሁማር ሂር ስትገዛላት የህንዶችን ሰይጣን አብረህ ገዘተህ ሰጠካት ማለት ነው ይቅርታ አድረጉልኝ እና በሌላ ነገር ተካላት የእህትነት መክሬ ነው

  • @NafiletShumi
    @NafiletShumi ปีที่แล้ว

    Hayiliye asazenegni hulum step alew Yordina indezi atibeyi

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 ปีที่แล้ว +2

    ዳንሽ እንደገና ግራ ልታጋቢው ነው ተንኮለኛ ፍቅረኛ💖💖💖💖💖

  • @birkete22
    @birkete22 ปีที่แล้ว +2

    ትግስቱን ይስጥህ ሀልየ አቤት ምላስ እንደምታሳዝነኝ

  • @z_twins21
    @z_twins21 ปีที่แล้ว +1

    Be prank asaba mtfelgewn ngr lemenger nw yetetekemechw

  • @ሞትእያለክፋት
    @ሞትእያለክፋት ปีที่แล้ว

    እነዚህ ልጆች እስከዛሬ ድረስ መቶ ሺ አልሞሉም።🙄🙄🙄እረ ተው ሙሉለት እኔ ባለኝ ስልክ ሰብ አድርጌያቸዋለሁ።

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 ปีที่แล้ว +4

    ሴቶች በፕራንክ ሰበብ ተናገሩ ሀይልየ ሲያዛዝን ዋና ፍቅር ነው ሀብት አላቂ ነው

  • @yenejemal
    @yenejemal ปีที่แล้ว +1

    ግን አይነፋም እዉንትት እንደምትለየዉ እያወቀች ነዉ እንደዚ ያረገቹ