ሀይልዬ በመልሷ ደነገጠ 🥺

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 251

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 9 วันที่ผ่านมา +63

    ልጅቷን ወደናታል ጠበቅ አርግ ሀይልዬ የኔ እቁ ስወጅሽ❤🥰👍👍አትጥፉ ሀይልየ🙄

    • @AsterAyele-q1y
      @AsterAyele-q1y 8 วันที่ผ่านมา +1

      እናንቴ ደሞ ስንቱን ነውምትወዱት

  • @Ehitnesh
    @Ehitnesh 9 วันที่ผ่านมา +16

    የሰውልጅ ፈሪሀ እግዛብሄር ኑሮት ታቶግን እግዛብሄር ይፀየፈዋል ሀይልየ እዳትነቀስ ❤❤❤❤

  • @lilyyonatan6593
    @lilyyonatan6593 9 วันที่ผ่านมา +28

    በጣም ወደናታል ግን ሀይልዬ ታቱ በሀይማኖታችን አይፈቀድም ❤❤❤

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u 9 วันที่ผ่านมา +140

    ልጅቷን ወደናታን የምትሉ ላይክ👍😍✨✨💖💥💥💥💥

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 9 วันที่ผ่านมา +21

    ሀይልዬ ታቱ የሜባል ነገር የለም በክርስቴንም አይፈቀድም የቤተክርስቲያን አባትን አማክሩ❤❤❤❤

  • @SeliEmati
    @SeliEmati 9 วันที่ผ่านมา +9

    ቆይ ቤሪ የት ደረሰች እሷስ ያኔ ደስተኛ አላረገችክም ነበር በእርግጥ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ግን አንድ ሴት አስለቅሰኸ የሷን እንባ ሳይታበስ ወደ ቀጣይ ትንሽ ይከብዳል ብዙ ለምናካለች እኮ መጨረሻዋን አሳውቀን ያሁኗንም ወደ ፍቅር መንገድ አስጀምረክ እንዳትጓዳት አደራ ድጋሜ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል ሀይልዬ❤❤

  • @SharkyzzRBLX
    @SharkyzzRBLX 9 วันที่ผ่านมา +50

    ፈሪሃ እግዛብሔር ያለውወንድ ከሆነ የምትፈልጊው በዚህ እስማማለሁ። ግን ታቱ እግዚአብሔር ይጸየፈዋል ።ሀይልዬ እንዳትነቀስ የምትሉ ላይክ አሳዩኝ

    • @SaraNew-fo6je
      @SaraNew-fo6je 9 วันที่ผ่านมา +2

      አዎ እንዴ ንቅሳት ደግሞ መስፈርት ውስጥ ሚገባ ነገር አይደለም

  • @MARTATSEGAYE-ud7wl
    @MARTATSEGAYE-ud7wl 8 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ቆንጆ ሰወደሺ እኮ ❤️ ግን ፋረሃ እግዚአብሔር ያለው እኮ ታቱ አይነቅውሰም የመተሉ 👍👍አደርጉ

  • @Elizabeth-k374
    @Elizabeth-k374 9 วันที่ผ่านมา +18

    ሀይልዬ እንዳትነቀስ ...ንቅሳት ሀጥያት ነው መፅሐፍ ቅዱስ ተፅፋል ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ 19ቁጥር 28 .....ገላችሁን አትነቀሱ ይላል

  • @BugalchTube
    @BugalchTube 9 วันที่ผ่านมา +9

    እኛ ወደናል ግን እግዚአብሔር ምፈራ ሰው ብለሽ ታቶ አታስቢ ሃይልዬ ለእግዚአብሔር ይፈራል ብቻ ላይክ ያርጉት 🙌🙆🙆🙆💔💔💔💔👌👌👌

  • @FatimeFatime-s2q
    @FatimeFatime-s2q 9 วันที่ผ่านมา +9

    የኔ ቆንጆ ማሽአላህ ❤ አላህ ይጨምርል ሺ

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 8 วันที่ผ่านมา +2

    የሰውልጅ ፈሪሀ እግዛብሄር ኑሮት ታቶግን እግዛብሄር ይፀየፈዋል ሀይልየ እዳትነቀስ

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 9 วันที่ผ่านมา +8

    ወደነታል❤❤❤❤ ሰባራህን ጠጋኝ ያድረግልህ ሀይልዬ

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 9 วันที่ผ่านมา +5

    ሀይልዬ ፀጉርህን ተቆረጥ😅 አባ ጉሬዛ መስላሃል

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 9 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር የሚክስ አምላክ ነው ሀይልይ አነዳታመልጥህ❤❤❤❤

  • @tigetige7907
    @tigetige7907 9 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ መልካም ደስ ትላለች አይልዬ ነዉ ❤❤❤

  • @marthagizaw1385
    @marthagizaw1385 9 วันที่ผ่านมา +1

    ልጅትዋ አለማዊና መንፈሳዊ ነገር ተቀላቅሎባታል ፍርሐ እግዚሐብሄር ያለው ካለች ለምን ታቱ አማራት አትንቀዥቀዥ የሬስህ የሆነችውን እግዚሐብሄር ይሰጥሀል።

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 9 วันที่ผ่านมา +4

    ቶሎ ቶሎ ኑልን ሀይልሻ❤❤❤

  • @SelamAsratSelamAsrat-p2i
    @SelamAsratSelamAsrat-p2i 9 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህናመጣችሁ ሀይልዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 9 วันที่ผ่านมา +5

    የባለፈዋልጅስ አየ ቅመሞች ሁሉም ሴት ሲመጣ ተጋቡ😅😅😅😅

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 9 วันที่ผ่านมา +1

      ያችማ አልፈልግም አላት እኮ😢 ለካ እችን ይዞ ነዉ

  • @adelawbelay
    @adelawbelay 9 วันที่ผ่านมา +3

    ታቶ እማ አይፈቀድም ቆጂዬ ሐይልዬ ይቺ ቆጆ እዳታመልጥህ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 9 วันที่ผ่านมา +2

    ግን ዘና
    ያለች ነች በርቱ
    From saudi❤

  • @zanb6852
    @zanb6852 9 วันที่ผ่านมา +9

    እዜች ልጅ የሆነ ነገር ሣይጥልህ አልቀረም ሀይልየ

    • @adan1376
      @adan1376 9 วันที่ผ่านมา

      እኮ😂

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 9 วันที่ผ่านมา +3

    ዋውታምራላችሁ❤❤❤ በርታ ሀይልየ

  • @Kስደተኛዋ-w9d
    @Kስደተኛዋ-w9d 9 วันที่ผ่านมา +5

    ቆንጅዬ ናት ❤

  • @eyerugebeyehu1238
    @eyerugebeyehu1238 9 วันที่ผ่านมา +3

    ፕሊስ ቱሉ ተጋቦ ሀይልዬ ታምራላችሁ ንፋስ አታስገባ ቱሉ ብለህ አፈፍ አድርግ❤❤❤

  • @MelatAskal
    @MelatAskal 9 วันที่ผ่านมา +1

    ፈራሃ እግዛቢሄር ያለቹ እንስማማለን ሃይልየአ በቃ ተጣመሩ❤❤❤❤

  • @HabeebJed
    @HabeebJed 9 วันที่ผ่านมา +2

    ቃይራው ዎዳናታል ❤❤❤❤❤😂😂

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 8 วันที่ผ่านมา

    Hiliye Betam 🤩Des tilalachihu Abirachihu hunu Agebat yeteregagach nat

  • @فاطمةفااطمة-و3ط
    @فاطمةفااطمة-و3ط 9 วันที่ผ่านมา +5

    ምረጠ ልጅ ናት

  • @betimariedi4377
    @betimariedi4377 8 วันที่ผ่านมา +1

    Tato yiker feriha egzabeher yalew sew tato ayaderegim ❤❤❤❤❤

  • @hayathapty
    @hayathapty 9 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም እድል ሀይልዬ❤🎉😢

  • @HayaHays-p6
    @HayaHays-p6 9 วันที่ผ่านมา +13

    ልጅቱን የወደደ እኔን ስብስክራይብ ያርግ 😂😂😂

    • @netsiethiotube4578
      @netsiethiotube4578 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @Feyf-g8v
      @Feyf-g8v 8 วันที่ผ่านมา +1

      አደረኩሽ😂

    • @HayaHays-p6
      @HayaHays-p6 8 วันที่ผ่านมา

      @Feyf-g8v thinks

  • @hsdsdsd6349
    @hsdsdsd6349 9 วันที่ผ่านมา

    ደስስስስ የምትል ልጂ ናት ግን ታቶ እግዚአብሔር ይጠየፈዋል ሀጥያት ነው እዳትነቀስ

  • @احمدإسحق-ل6ظ
    @احمدإسحق-ل6ظ 9 วันที่ผ่านมา

    ታቱ በጣም ሀጢያት ነው ሀይልዬ እዳትነቀስ አንደኛ ጥያቄሽን ወድጄዋለው ሁለተኛውን ግን አጠገቡም እዳትደርስ ሀይልዬ ላንተ የሆነን ነገር ፈጣሪ ይሰጥካል ጠብቅ እሺ ሀይልዬ

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 8 วันที่ผ่านมา +1

    ልጅቷን ወደናታል ጠበቅ አርግ ሀይልዬ የኔ እቁ ስወጅሽ አትጥፉ ሀይልየ

  • @KemiMidi
    @KemiMidi 9 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ልዩ ዎች አሜን አሜን አሜን ማሚዬ❤❤❤❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 9 วันที่ผ่านมา +3

    አይልዬ እሰይ እንኳንም አልኖራት አቦ ቶል ላፍ እሽ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤😢😢ልጅቶበጣም ወደናታል🎉😢😢❤❤ ሀይልየ ተከባከባት🎉😢😢❤

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 9 วันที่ผ่านมา +6

    እኛ ስራችን አንረሳም ግን ትንሽ እንቆይ 😂

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉😢ሀይልየ ትንሽ ቀነስ አድርጥ🎉😢😢❤ጅም ግባ🎉😢❤❤❤ልጅቶ ስታምር🎉😢😢

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u 9 วันที่ผ่านมา +3

    የኔዉዶች❤❤❤❤👍👍👍👌👌👌

  • @AmyAmy-v5k
    @AmyAmy-v5k 9 วันที่ผ่านมา

    አይልዬ❤❤ታቱ❤እዳትነቀስ።ፈራእግዝአብሔር።ያለውሁን

  • @LemlemShimelis
    @LemlemShimelis 8 วันที่ผ่านมา

    እኔ ሁሉታቺሁም ትመቹኛላቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 9 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ አይደለም እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው አይፈቀድም የትኛው ሃይማኖት አቶ እንደማይፈጠር ተብለሻል አትመጪ የሚያረጉ ሰው ለራሱ አታደርጉ ማለት ነው ገዛበ ቀጥር በጣም ነው የምታምሩ እወደናቸዋለሁ ማለት ነው ❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️🤔

  • @zinethome3697
    @zinethome3697 9 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉❤ሀይልየ የዋሁ😂😂 ታስቀኝ አለህ

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 9 วันที่ผ่านมา

    ሁለታችሁን ታምራላችሁ ሃዲዬን የምናውቀ አምራቾ ጥሩ የልጅነትና ታምራላችሁ 🙏🏻🙏🏻

  • @Saraali-n1x
    @Saraali-n1x 7 วันที่ผ่านมา

    ዋውውውው ሰታምራ❤❤❤❤❤❤

  • @SlameMulune
    @SlameMulune 8 วันที่ผ่านมา

    Tato begzaber ayfgedam hatat new❤❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤
    አብራችሁ ያዝልቃችሁ ግን እእእ አርጋት ብትሄድም ትሂድ 😂 ተማር

  • @Hiwotsales
    @Hiwotsales 9 วันที่ผ่านมา

    ስታምር
    ሀይልየን ግን ታቶ ይቅርበት ፍሽኑ እያለፈነው በኃላ ይደብራል ትልቁ ነገር እንደምነት አይፈቀድም

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 9 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ቆንጆ ፈሪያ እግዚአብሔር ያለው ብለሽ ንቅሳት ትያለሽ እንዴ? ንቅሳት ሀጥያት እንደሆነ አታቂም?? ካላወቅሽ ንስሀ አባት ካለሽ ጠይቂ። መልካም ግዜ ይሁንላችሁ።

  • @BetelihemHeyilu
    @BetelihemHeyilu 9 วันที่ผ่านมา +1

    ንቅሳት በአይማኖታችን ይከለከላል አጥያት ነው አይልዬ አስረዳት

  • @EskedarLegesse
    @EskedarLegesse 9 วันที่ผ่านมา

    Igna meudedachin sayhon fetar yelbkn gudat ayito fetari yatamirachu nw milew ❤❤

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 9 วันที่ผ่านมา +1

    ታምራለች ተጣመሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @buzuantadele8751
    @buzuantadele8751 9 วันที่ผ่านมา

    tamiralachu ❤❤❤❤❤tato meneqes hatat new

  • @GenetGetu-t1g
    @GenetGetu-t1g 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እሚወደውን አድርጊ ታቶ እግዚአብሔር አይፈቅድም

  • @BuzuuMedia
    @BuzuuMedia 6 วันที่ผ่านมา

    Haliyee❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 8 วันที่ผ่านมา

    ወይ እናትዬ ፈራ እግዛብሄርን ብለሽ ታቶ እረ አይሄድም ፈራ እግዛብሄር ያለው ካለች ንቅሳት የለምና

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂ታምራላትሁ

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 8 วันที่ผ่านมา

    ፍርአ እግዛብሄር ያለ ሰው ታቱ ያለው ምን ማለት ነው አይልዬ ግን ትገርማልክ እንደዛ ስታነባልክ እሷን ባየንበት እቺን

  • @senayitdefar302
    @senayitdefar302 9 วันที่ผ่านมา +1

    ፍረሃ እግዚአብሔር ያለው ብለሽ እንደገና ንቅሳት ያለው ማለት አብሮ አይሄድም ለምን ብትይ ንቅሳት ሀጣት ነው

  • @Messelove-qg5fi
    @Messelove-qg5fi 9 วันที่ผ่านมา +1

    Siwodachuu 🥰yemitwodawu bicha👍🥰

  • @bizuhan9
    @bizuhan9 6 วันที่ผ่านมา

    ሀይልዬ ጠበቅ አድርገህ ያዛት

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf 9 วันที่ผ่านมา

    ሀይልየ የምር አግባና የተረጋጋ ህይወት ኑር

  • @hasatehasate-n8k
    @hasatehasate-n8k 4 วันที่ผ่านมา

    wedintale ❤❤❤❤❤❤

  • @MuniyaSulayman
    @MuniyaSulayman 8 วันที่ผ่านมา

    ዮርዳን ልታስረሳኝ ነዉ ተመችታናለች ሀይልዬ ❤

  • @habiseifu2921
    @habiseifu2921 8 วันที่ผ่านมา

    Enday ferya egzhabher yaleweina tatu ayegachime?

  • @NurJahan-h9l6t
    @NurJahan-h9l6t 9 วันที่ผ่านมา

    ወደናታል አይልኝ የዋህ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @Honor-su8ny
    @Honor-su8ny 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤I love you 🥰🥰

  • @ToubaMohammed-l8t
    @ToubaMohammed-l8t 8 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪን የሚፈራ ተብሎ ንቅሳት አይከብድም ሆሆሆሆ

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 8 วันที่ผ่านมา

    ሀይልየ ቆነጃጅቶችን ከወደየት ነው ምታመጣቸው ግን😂😮😂😅 ግን ልጅቷን ወደናታል 😅በርታ ተበራቱ 😅አደራ 😅

  • @Abgrace7381
    @Abgrace7381 9 วันที่ผ่านมา +13

    ይጠመሩ የምትል ደሚሩኝ❤

  • @gebriemulugeta6444
    @gebriemulugeta6444 9 วันที่ผ่านมา

    Tetefaferalachu
    May be Something there here 🤣🤣but make clash tato and feriha egzabher yalew

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 8 วันที่ผ่านมา

    እናትዬ መልስ ለምመለስ መጀመርያ ጋብዙኝ አይባልምና ለሌላ ግዜ አስተካክይ

  • @KalTubeቃልቲብ
    @KalTubeቃልቲብ 6 วันที่ผ่านมา

    Aygachum feriha egziyabhar ena tato

  • @genifkr-w1y
    @genifkr-w1y 9 วันที่ผ่านมา

    በፍቅር ኑሩልን በጣም ታምራላችሁ

  • @AbeandmarshieAbeanb
    @AbeandmarshieAbeanb 9 วันที่ผ่านมา +1

    Lejitu tewedalic tebik aderig hayeliya

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha1108 9 วันที่ผ่านมา

    አትነቀስ ንቅሳት የትኛውም ሀይማኖት አይፈቅድም ቆንጂት❤❤❤❤❤

  • @ዳሞትዳሞት
    @ዳሞትዳሞት 9 วันที่ผ่านมา

    ፈሪያ እግዛብሔር ብለሽ ታቶ መልሰሽ አምታታሽዉ እኮ ታቶ ጥሩ አደለም

  • @genetal682
    @genetal682 9 วันที่ผ่านมา +1

    እሳን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወደናታል❤😂

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 9 วันที่ผ่านมา

    ታቶ እኮ ሀጢያት ነው ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ብለሽ በመጨረሻ አበላሸሽው እህቴ ሰንበህ ተማሪ ነኝ ብለሽ የለ ታደ እንደት ታቶን ትደግፊያለሽ

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 9 วันที่ผ่านมา

    ፍቅረኛዋማ አንተ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤ ታቱ ግን ከኦርቶዶክስ እምነት ጋር አይሔድም አይፈቀድም

  • @mekdesteketelewu225
    @mekdesteketelewu225 9 วันที่ผ่านมา

    Feriha egziabher bilo tatu ale ende tadiya minun feraw😂

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 9 วันที่ผ่านมา

    ፈርሃ እግዚአብሔር ያለው ልክ ነሽ ታቶ ግን በኦርቶዶክስ ትምህርት የተከለከለ ነው በእስልምናም አይፈቀድም የኔ ቆንጆ ልጅ

  • @SharewGirma
    @SharewGirma 9 วันที่ผ่านมา

    የላትም ሀይልየ 😂😂😂

  • @አፀደማርያም-ቨ2ጐ
    @አፀደማርያም-ቨ2ጐ 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤እህቴ ታቱ ሀጢያትነው

  • @AlmazGirma-o1u
    @AlmazGirma-o1u 8 วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት ፈረሃ እግዚአብሔር ያለው ብለሽ ታቱ ያለው ስትይ አልተጋጨም??

  • @ብዕዛወራባየራየተይት
    @ብዕዛወራባየራየተይት 7 วันที่ผ่านมา

    በፈጣሪ ታቱ ባሃይማኖት አይፍቀድይ ❤❤❤

  • @aynalemtamiru8947
    @aynalemtamiru8947 9 วันที่ผ่านมา +1

    ንቅሳት አይፈቀድም የተዋህዶ እምነት ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ስው ንቅሳት አይነቀስም ።
    ሰው ለድግምት ንቅሳት ይጠቀማል
    ይህ መስፈርት ?

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 9 วันที่ผ่านมา

    😂ኧረ በማርያም ፍርሀት እግዚአብሔር ያለው አለሽ 😂 ንቅሳት ያለው አላለችም😢ፍረሀት ያለው ሰው ይነቀሳል እንዴ ከይቅርታ ጋ ንቅሳት ሀጥያት ነው የኔ ቆንጆ!!

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 7 วันที่ผ่านมา

    ወደናታል ሁሌ አብራቹ ኑልን❤❤❤

  • @yonathenhabte4954
    @yonathenhabte4954 9 วันที่ผ่านมา

    አግዚአብሔር አኮ ታቱ ይፀየፋል አንዴት ማለት የአግዝአበሄር የሆነ ሰው አኮ የሄን ያውቃል 🙄🙄🙄

  • @yonathenhabte4954
    @yonathenhabte4954 9 วันที่ผ่านมา

    ሀይልየ ከፈጣሪ አትጣላ ፈጣሪ ከፈጣሪ መሆን የሻልሀል ፈተናው አትችለውም

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z 9 วันที่ผ่านมา

    ወንጀሉንም ከይረኛውንም ነው እንዴ የምትወጂው 😂😂😂😂 መጀመርያ ፈጣሪ ምን ይጠላል የሚለውን አስቢ

  • @betihadinik4814
    @betihadinik4814 9 วันที่ผ่านมา

    chewa mesay durye nesh, Hayliye tatu hatiyat new endatneks adera, adera, adera! Bemariam!

  • @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
    @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 9 วันที่ผ่านมา

    የኔ ማር😍😍😍

  • @User123-z2b
    @User123-z2b 2 วันที่ผ่านมา

    ማንም ወንድ አልጠየቀኝም ስትይ ማንም አያምንሽም አትዋሺ

  • @ፅዮንእያትምክሕተይ
    @ፅዮንእያትምክሕተይ 9 วันที่ผ่านมา

    ደም ማፍሰስ ሃጥያት ነው ንቅሳት ደሞ ደሚ ሰለሚፈስስ እና ብ ተዋህዶ ኣይፈቀድም