ዓለሜ 20 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 20 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 215

  • @StarzxzEdits
    @StarzxzEdits 5 ปีที่แล้ว +49

    አለሜን እንደኔ የሚወደው እና የቃኜ ሳቅ ምትመቸው👍👍👍😁😁😁

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 ปีที่แล้ว +48

    የአለሙ ሙድሀኒት ቸሩ መድሀኒአለም በለተቁ በያላቹበት ይጠብቃቹ ።አሜን

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +34

    ዛሬ እኮ #ቹሩመድሀኒያለም ነው የሰላም መንገንድ የፍቅር አባት ከነገሩ ሁሉ በፊታችን ይቅደም!! አሜን፫

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 ปีที่แล้ว +53

    #ወዳጀ_____ላስታውስህ
    ╬═╬ 👌 ስትወያይ...........…👉🏼 ሁን አስተዋይ
    ╬═╬ 👌 ስትናደድ...............👉🏼 ቶሎብረድ
    ╬═╬ 👌 ስትናገር.................👉🏼 በቁምነገር
    ╬═╬ 👌 ስትቸገር.................👉🏼 መላፍጠ
    ╬═╬ 👌 ከመናገርህ በፊት....…👉🏼 አስብ ‼
    ╬═╬ 👌 ከመፈረምህ በፊት...…👉🏼 አንብብ
    ╬═╬ 👌ከማስተማርህ በፊት…… 👉🏼 ተማር ‼
    ╬═╬ 👌 ከመምከርህ በፊት...…👉🏼 ተግብር‼
    ╬═╬ 👌 ከመቁረጥህ በፊት ..👉🏼 ለካ ‼💯%
    ╬═╬ 👌 ከማጉደልህ በፊት....👉🏼 ተካ ‼💯%
    ╬═╬ 👌 ከመዋጥህ በፊት.....👉🏼 አላምጥ‼ 💯%
    ╬═╬ 👌 ከመገንዘብህ በፊት .👉🏼 አድምጥ‼ 💯%
    ╬═╬ 👌 ከማመንህ በፊት......👉🏼 አረጋግጥ ‼💯%
    ╬═╬ 👌 ከመረከብህ በፊት....👉🏼 ቁጠር‼ 💯%
    ╬═╬ 👌 ከመወሰንህ በፊት... 👉🏼 መርምር‼ 💯%
    ╬═╬ 👌 ከመስራትህ በፊት... 👉🏼አቅድ ‼💯%
    ╬═╬ 👌 ከመተኮስህ በፊት....👉🏼 አልም‼ 💯%
    ╬═╬ 👌 ከመተቸትህ በፊት.. .👉🏼 አጣራ ‼💯%
    ╬═╬ 👌 ከመብላትህ በፊት....👉🏼 ስራ ‼💯%
    ╬═╬ 👌ከመሄድህ በፊት........👉🏼ተስፋሰንቅ‼ 💯%
    ╬═╬ 👌 ስትቀውጠው..............👉🏼 በምክንያት ቦታ ምረጥ ‼💯%
    ╬═╬ 👌 ስትወስን..................👉🏼 ቆራጥሁን ‼ 💯%
    👌 ከመሞትህ በፊት......👉🏼 መልካም ስራ ተውበት አድርግ ‼💯%

  • @kalimola8427
    @kalimola8427 5 ปีที่แล้ว +11

    ዓለሜን ያላቹ እስኪ እንያቹ
    አለሜዎች እንኳን በሰላም መጣቹ ❤️

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 5 ปีที่แล้ว +30

    ዛሬ የአለም ጌታ መዳኒአለም ነው እንኮን አደረሳቹ

  • @birhanudesta-w4d
    @birhanudesta-w4d 5 ปีที่แล้ว +4

    የአለሜ ድራማ በጉጉት ሲጠበቅ ነበር ደስ አለኝ አለሜሁ እንኳን በደን መጣችሁ

  • @werkeayalew105
    @werkeayalew105 5 ปีที่แล้ว +13

    የክርስትና እምነት 👈ተከታዮች የመዳህኒአለም፣ቸርነትየድንግልማሪያምአ 🙏☝አማላጅነት በያላችሁበት አይለያችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 ปีที่แล้ว +3

    *መልካም እለተ ሰበት ይሁንላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን*

  • @sarahsarsarah4091
    @sarahsarsarah4091 5 ปีที่แล้ว +8

    እንኩዋን በሰላም መጣቺሁ ዛሬ እኮ ቸሩ መዳንዓለም ነው እንኩዋን አደረሰን አደረሳቺሁ ወገኖቼ ቸሩ መዳንዓለም ለሀገራቺን ሳላሙን ለእዝባቺን ፍቅሩን አንድናቱን ያብዛልን አሜን🙏

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +7

    *ዊል ካም አልሜየ ምርጥ ተክታታይ ፊልም ነው የካሜራ ጥራቱ ዋአው ነው ስል እውነት አሪፍ ነው !*

    • @ilobabhilobabh9352
      @ilobabhilobabh9352 5 ปีที่แล้ว

      ውይ አሁን ገና ስለድራማው አስተያየት የሚፅፍ አየሁ

  • @yoalapp
    @yoalapp 5 ปีที่แล้ว +68

    አለሜን ድራማ በጉጉት እንደምጠብቀው ሌላ ነገር ቢያጓጓኝ እስካሁን በህይወት ምኖር አይመስለኝም
    አለሜ ድራማ ምችትትትት ሚላችሁ 👇👇👇
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤን ይቀላቀሉ

  • @ጉራብቻ-ኰ5ጨ
    @ጉራብቻ-ኰ5ጨ 5 ปีที่แล้ว +5

    አባባ ቃኜ በጣም ነው ዘና ሚያረጉኝ 😄😄

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @Gedefawsemahgne
    @Gedefawsemahgne 5 ปีที่แล้ว

    thanks to mekonen laeke

  • @fikreslassamitiku4661
    @fikreslassamitiku4661 หลายเดือนก่อน

    አለሜ ጥሩ ድራማ ነበር ቃኘዉ ግን ከባድ እና መጥፎ ሰዉ ነዉ እዉነተኛ ህይወቱን ነዉ የተጫወተዉ እስስት የሆነ ሰዉ ነዉ ለማለት ያክል ነዉ!!!

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክ ቃኝዬ አሁንማ እኔንም እያናደድክ ነው 😄😄😄😄

    • @aminatweloyewa2882
      @aminatweloyewa2882 5 ปีที่แล้ว

      እንዴ ክክክክ ቃኝየ ካልዘባረቀማ ምኑ ተሰራ ይባላል አያናድድም ዘና ያዴርጋል በተለይ ሲስቅ

    • @عمرابوملهم-ظ9ش
      @عمرابوملهم-ظ9ش 5 ปีที่แล้ว +1

      እረ በናትሽ ቃኘው በጣም ነው ዘና የሚያደርገው አያናድድም እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው

  • @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ
    @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ 5 ปีที่แล้ว +3

    ይሄንን ቀልድ ኤዲት ስታረጉ የሆነሠውማ ሺሻ ይነፋል የሺሻድምጽ ይሠማኛል ሳልዋሽ ትንሽ ታስቁኛላቹ ቀልድ ይቀልድ 9ኛው ሺ ውስጤ ናቸው ቀጥሎ አለሜ

  • @saranega394
    @saranega394 5 ปีที่แล้ว +8

    እኔን በጣም የሰለቸኝ ኮሜንት ሳነብ ሰብስክራይ አድርጉ የሚሉት ሰውች ነው 👊👊👊

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +20

    የዓለሜ አድናቂዎች የት ናችሁ የሀገሬ ልጆች ቅዳሜ እንደዴት እያለፈ ነው

    • @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
      @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 ปีที่แล้ว

      አለንሚሚዬውዴማሬአቺእዴነሽውሉቤተሰብሁሉሰላም

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว

      @@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ አለሁልሽ ማሬ ጠፋሸ በሰላም ነው

    • @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
      @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 ปีที่แล้ว +2

      አለውኮሜትላይሳላይሽአላልፋምውዴእናቴአሞብኛልፀልይልኝ

    • @nouhahajjar9648
      @nouhahajjar9648 5 ปีที่แล้ว

      amen amen amen

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ ወይኔ አይዞሸ ማር የእናት ህመም ከበድ ነው እግዚአብሔር ይማር እናታችን

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣቹ ያለሜ ቤተሰቦች
    የት ናቹ የቡርቴና የሞኬ አድናቂዎች👉👍💕

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +1

    ዓለሜ ምርጦች ውስጤ ናችሁ ጋሽ መኩዬ ልዩ ነው

  • @Nani-z9b
    @Nani-z9b 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የዓለሜ ጠበቃ ኣዝግ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ተነሱና አይኖን ይታጠቡ ቀስት ውስጤ ነህ

  • @ዮወርዳኖስከወሎ
    @ዮወርዳኖስከወሎ 5 ปีที่แล้ว +2

    ጠበቃ በየነ እንደ እኔ ያቃጠላችሁ ላይክ

    • @aminatweloyewa2882
      @aminatweloyewa2882 5 ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እኔ ደሞ ዴስ ብሎኛል በተለይ እንድገባኝ መንጏራደድ አለብኝ ሲል በጣም ነው ያሳቀኝ በእውነት

    • @ዮወርዳኖስከወሎ
      @ዮወርዳኖስከወሎ 5 ปีที่แล้ว

      @@aminatweloyewa2882 ere አዝግ ነው

    • @aminatweloyewa2882
      @aminatweloyewa2882 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ዮወርዳኖስከወሎ አትናዴጅ ያገሬልጅ የስራው ባህሪ ነው ማር

  • @kimaskimas5067
    @kimaskimas5067 5 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ በለጠ የት ሄደ ናፍቆኛል አምጡት አለሜ ስወድህ እኮ የኔ አባት ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @aa6750
    @aa6750 5 ปีที่แล้ว +1

    *መድሀኒአለም አዳነን በማይሻል ቃሉ*
    እሃ እልልል በሉ እልልል በሉ
    አዳነን በማይሻል ቃሉ
    *እኮን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች*

  • @ekruhabshawit9802
    @ekruhabshawit9802 5 ปีที่แล้ว +4

    አለሜን እምትወዱ ላይክ 😳 በሉኝ ደግሞ እኮ 20 ቀን ነዉ የቀረኝ ሀገሬ ልገባ ደስ ብሎኛል❤

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 ปีที่แล้ว

    አለሜ እናመሰግናለን ቃኘው ይመችህ

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 8 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkk አይ ጠበቃ በየነ 😂😂😂

  • @mekedessemeneh7008
    @mekedessemeneh7008 5 ปีที่แล้ว +3

    ከምወደው ድራማ አንዱ ነው አለሜ ድራማ በጣም እወደዋለው

  • @lexarmicro5822
    @lexarmicro5822 5 ปีที่แล้ว

    Wayii Qanyehu

  • @keaobakamokuuene1133
    @keaobakamokuuene1133 5 ปีที่แล้ว +3

    እንድኔ ቃኞን እምውድ ከላ like ♥

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በስላም መጣቹህ

  • @kalyednkal8037
    @kalyednkal8037 5 ปีที่แล้ว +1

    ሞኬ አንተ ያለህበት ፊልም በሳቅ ፍርስ እያልኩ ሃዘኔን ያስረሳኛል

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 5 ปีที่แล้ว

    መኩየ የኔ አባት ሥወድህእኮ ሁሌም እድሜከጤናጋር እመኝልህ አለሁ

  • @ያምአለፈ
    @ያምአለፈ 5 ปีที่แล้ว +4

    ውድ የሀገሬ ልጆች ገባ ገባ ስራውን ካልተዋችሁት እሱ ስለማይተዋችሁ ከአለሜ በሀላ ስራው ይጠብቃችሀል

  • @dagimawitadane6945
    @dagimawitadane6945 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስወዳችሁ መኩየ እርጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 5 ปีที่แล้ว +1

    እር በሳቅ በአፌ አልስቅም ብዬ ነበር አለ መኬ በአለም ጫፍ የምትገኙ በሙሉ ሰላማቹህ ይብዛልኝ ዛሬ ግን ኮሜንቶች ሰብስክራይብ ማለት አበዛቹህ ጥሩ ነው ለወገን ደራሺ ወገን ነው ሰብስክራይብ አድርጎቸው በተርፍ አብርን ዘና እያልን ስደትን እናሳልፍ

  • @ገኒራያ-ቐ6ፀ
    @ገኒራያ-ቐ6ፀ 26 วันที่ผ่านมา

    ጠበቃዉ ግን ሁሌም ቢተዉን አሪፍ ነበር

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 5 ปีที่แล้ว +1

    ዓለሜ ነው ለኔ እሱማ ለኔ 💜💖ላይክ ግጩኝ እስቲ

  • @meseretayele1348
    @meseretayele1348 5 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @babayebaba4985
    @babayebaba4985 5 ปีที่แล้ว

    Kagnew waw you are amazing,realy I like you appreciated

  • @ያተውአፍቃሪለዘላለም
    @ያተውአፍቃሪለዘላለም 5 ปีที่แล้ว +23

    የሰብስክራይብ እና የላይክ ለማኞትን የማላይበት የት ልሂድ

  • @SalamSalam-fg3ed
    @SalamSalam-fg3ed 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም የአራዳ ቤተሰቦች የመኩየ አድናቂ ነኝ

  • @aynalemmezamur5578
    @aynalemmezamur5578 5 ปีที่แล้ว

    Nice new beratu

  • @እናትነትእውነትነውአባትነ
    @እናትነትእውነትነውአባትነ 5 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ዩቱብ መለመኛ ጎዳና አደረጋችሁት ለናንተ ያለው የትም አይሄድ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስለተባለ ሳይሆን ስራችሁ ጥሩ ከሆነ የራሳችሁ ፈጠራ ካላችሁ ሰው ለምናችሁ ሳይሆን እራሱ ሰው ይመጣል ወደናንተ ቤት

  • @nooradoranora1422
    @nooradoranora1422 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን መጣችሁ አለሜን አድናቂዎች 👍

  • @manabdurahmanmanabdurahman205
    @manabdurahmanmanabdurahman205 5 ปีที่แล้ว

    Aleme wow good 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣kkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @etusamiloveshowfromsaudiar9678
    @etusamiloveshowfromsaudiar9678 5 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
    @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 ปีที่แล้ว

    አለሜእንኳንደህናመጣቹ

  • @witanasolomon4959
    @witanasolomon4959 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @helenaddis4024
    @helenaddis4024 5 ปีที่แล้ว

    አለሜዎች እንካን ደና መጣችሁ

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 5 ปีที่แล้ว +3

    የዚ ድራማ ፍሬ ሃሳብ ግን ምንድነው?

  • @ሀገረኪናሁገሊላእትዊ
    @ሀገረኪናሁገሊላእትዊ 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናንተ እዴት ናችሁ አለሜዎች እዲሁም ተከታታዮች ያገር ልጆች እዴት ናችሁ ዛሬ የአለሙ ሁሉ መድሀኒት ቸሩ መድሀኒአለምነውና እኳን አደረሳችሁ ስደት በቃ ብሎ በአገር ያሰባስበን የሱ ፍቃድ ሆኖ አገር ልገባ 5ቀን ቀረኝ

    • @jhhj2522
      @jhhj2522 5 ปีที่แล้ว +1

      በሰላም ጌቤ እመቤቴ ትከተልሽ

    • @bontuararsa9502
      @bontuararsa9502 5 ปีที่แล้ว +1

      tadilesh ihite

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 5 ปีที่แล้ว

    ወይ የእውነት ዘባርቄ

  • @እህቴንናፋቂስደተኛዋ
    @እህቴንናፋቂስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    አለሜን እደኔ በፍቅር እሚወደው አለ ግን

  • @ዘምዘምዘምዘምየወሎልጂ
    @ዘምዘምዘምዘምየወሎልጂ 5 ปีที่แล้ว

    ውይቃኝየ😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍

  • @alamcute283
    @alamcute283 5 ปีที่แล้ว

    ሰለአምአቹየረብዝአ። እንአለማ። ውድድድ

  • @sara-sk4yg
    @sara-sk4yg 5 ปีที่แล้ว

    አለሜ ስወዳችሁ

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว +18

    ቅንነት መልካምነት ለራስ ነው ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ እንዴት ደስ ይለኛል መሰላቹ።

    • @muletube7820
      @muletube7820 5 ปีที่แล้ว +1

      መጣሁ

    • @liyaresid9144
      @liyaresid9144 5 ปีที่แล้ว +1

      ደስይበልሽ ሰብአርጌሻለው ወደኔም ጎራበይ አመሰግናለው

  • @hawiliyatekila1153
    @hawiliyatekila1153 5 ปีที่แล้ว +1

    Welocme

  • @hanatube5790
    @hanatube5790 5 ปีที่แล้ว

    betam des ylal

  • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
    @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ አለሜ ተሠራለዎት

  • @mezertgushuethiocplebrites4259
    @mezertgushuethiocplebrites4259 5 ปีที่แล้ว

    አለሜን

  • @helluhellu3791
    @helluhellu3791 5 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀ ቃኜ ማ እኔንም አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው 😂

  • @aminatweloyewa2882
    @aminatweloyewa2882 5 ปีที่แล้ว

    ምነውዛሬ ሰብስክራይብ የጠማው በዛ ወገኖቸ በሰላም ነው ላይክ ሞልቶ ፈሰሰ መሰል በተረፈ የአለሜ ተከታታዮች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት

  • @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ
    @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ 5 ปีที่แล้ว +4

    ተመስገን ዛሬስ 66ኛ ነኝ ፕሊስ ጋይስ ላይክክ ግጩኝ

    • @kidu715
      @kidu715 5 ปีที่แล้ว

      ይህዉ ዉዴ በትልቁ ገጨሁሽ ቤተሰብ እንሁን ዉዴ

  • @yoalapp
    @yoalapp 5 ปีที่แล้ว +51

    ሠው ጠግቦ በርገር በሚጥልበት ዘመን
    እኔ ሰብስክራይብ አጥቼ እንከራተታለሁ 😜😜😜
    እስኪ መልካም የሆናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አይከፈልበትም

    • @rak7088
      @rak7088 5 ปีที่แล้ว +2

      ይህው ኸር አይከፈልበት ውደ

    • @yoalapp
      @yoalapp 5 ปีที่แล้ว +1

      @@rak7088 አመሠግናለሁ ውዴ

    • @Mነኝየናቴናፋቂ-o8r
      @Mነኝየናቴናፋቂ-o8r 5 ปีที่แล้ว +1

      ይሄው ሰብስክራይብ

    • @helluhellu3791
      @helluhellu3791 5 ปีที่แล้ว +2

      አንተ ደግሞ እስኪ የ አለማመን ስታየል ቀይር 🤣🤣

    • @yoalapp
      @yoalapp 5 ปีที่แล้ว +1

      @@helluhellu3791 እስኪ እንዴት ልልመን ንገሪኝ እስኪ 😜😜😜😂😂

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 5 ปีที่แล้ว +1

    ልትረሱነበርእሺ

  • @aynalemaynalem6422
    @aynalemaynalem6422 5 ปีที่แล้ว +1

    Batam Asatmre Naw Bartu Naw

  • @zeritukebebe7765
    @zeritukebebe7765 5 ปีที่แล้ว

    Indet ind miwedachihu yemir abso mokisha

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 5 ปีที่แล้ว

    ቃኘ ዉስጤ ነዉ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ጋሽ አለሜ ተበላህ በወድምህ ወይኔ ጉዴ ዘረፈህ በቁምህ😒😒

  • @zagolentertainment9260
    @zagolentertainment9260 5 ปีที่แล้ว +5

    ለመሳቅ የፈለገ ብቻ ቻናላችንን ይክፈት 😁😁😁
    ሌላው ይብራበት ።

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 5 ปีที่แล้ว +6

    ዛሬ 27 ሠዉ ብቻ ቀደመ ኝ

  • @አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ
    @አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ 5 ปีที่แล้ว

    አቶ ቃኘየ እዴት ነው ምያስቁኝ ክክክክ

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkአቶ ቃኘው የድራማው ውበት ናቸው

  • @hdjdj1474
    @hdjdj1474 5 ปีที่แล้ว +2

    እሪ ኩሚት የለም እኔ ኩሚንት አለፅፋም ግን ማንበብ ውስጡ ነው የጋሽ አለሚ አድናቂነኝ

  • @rainman1775
    @rainman1775 5 ปีที่แล้ว

    Where is henock and the taxi driver? Without them the drama is becoming boring.

  • @samrilove3922
    @samrilove3922 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkk wuyii alame dse yilal

  • @yayayaya3055
    @yayayaya3055 5 ปีที่แล้ว

    Eqane Dena metu alema

  • @የድግልልጅ-መ7በ
    @የድግልልጅ-መ7በ 5 ปีที่แล้ว

    😀😀😀😀😀😀ክክክክክክ አይ ቃኛው

  • @hiwotbelete7398
    @hiwotbelete7398 5 ปีที่แล้ว

    wel wel

  • @Asliyatube37
    @Asliyatube37 5 ปีที่แล้ว

    Welcome marochi

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว

    ይህ ጠበቃ ተብዬዉ አሰልቺ የሆነ ነገር ነው ዓለም ትግስት ይስጥህ

  • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
    @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +1

    ጋሺ አለሜን የምትውዱ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว

    ቀጮና በለጠ የት ሄዱ ባዘዘው

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም የአለሜ ተከታታዮችና የመኩዬ አድናቂዎች ሰብስክራይብ አድርጉኝ ፍቅራችሁ ይብዛልኝ ይመቻችሁ👍👍👍

    • @tiruyemisganaw8466
      @tiruyemisganaw8466 5 ปีที่แล้ว

      ሰበስከራይብ ምድነው

    • @tsitaddese2769
      @tsitaddese2769 5 ปีที่แล้ว

      Weyy erguze naen eyalhu seyderkun naber ahun damo subscribe eyalchu aderkachun eko gin min adiss nger yezachu matechu naw???

  • @astuastu53
    @astuastu53 5 ปีที่แล้ว

    Ameletegn 😉

  • @darindarin5632
    @darindarin5632 5 ปีที่แล้ว

    አረ በሳቅ ገደላቹኝ

  • @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ
    @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ 5 ปีที่แล้ว

    እደቃኘ
    አየነት ሠው አለግን ሀሀሀ

  • @hanicohani5658
    @hanicohani5658 5 ปีที่แล้ว

    Walcome alma

  • @ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ
    @ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ 5 ปีที่แล้ว

    አይቃኝዉ ክክክ

  • @chrstinezac3352
    @chrstinezac3352 5 ปีที่แล้ว +1

    ትርጉም የሌለው ድራማ

  • @carolejabre4682
    @carolejabre4682 5 ปีที่แล้ว

    enamasagenalen waya tabaqa bayana setaseqe

  • @gkw81mz98
    @gkw81mz98 5 ปีที่แล้ว +1

    Endazi tolo tolo nu inji

  • @bahrainlook7878
    @bahrainlook7878 5 ปีที่แล้ว

    የፈጣሪአለህከዚህሳውራንውይይይይይይ

  • @ዕንቁዬ
    @ዕንቁዬ 5 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የአራዳ ቤተሰቦች እስቲ ሰብስክራይብ አርጉኝ ወዶቻለው

    • @Ghada_48
      @Ghada_48 5 ปีที่แล้ว

      እንኳንደህናመጣቾሁ