ዓለሜ 22 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 22 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 258

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 ปีที่แล้ว +10

    ሚ ዘፈርስት ሃሌ ሉያ አንተ ሰው ሆይ ቡሄ መድረሱን ሰምተሐል ወይ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏

  • @meazatefera2494
    @meazatefera2494 5 ปีที่แล้ว +15

    ዘረኞችን እና ኢትዮጵያ ሊያፈርሳት የተነሳዉን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር በቸርነቱ ከሃገራችን ያጥፋልን አሜን

  • @kdsetarsema5722
    @kdsetarsema5722 5 ปีที่แล้ว +15

    ክክክክክ ቃኝው እኮ እንዴት እደሚመችኝ የሰው ተቃራኒ ውይ አድርቅ

  • @mixlagend
    @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +36

    ሞኬ ትናፍቀኛለ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረከኝ የሞኬ አድናቂዎች የታላቹሁ ላይክ ያለምንም ጥያቄ👍

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 ปีที่แล้ว +59

    ሦስት ነገሮችን ጠብቅ!
    ሀገር - እናት- ዓይን
    ለሦስት ነገሮች ተዘጋጅ!
    ለኃላፊነት - ለእውቀት - ለትዳር
    ሦስት ነገሮችን አክብር!
    ቃልኪዳን - ጓደኛ - ትዳር
    ሦስት ነገሮችን ተቆጣጠር!
    ምላስህን - ቁጣህን - ስሜትህን
    ሦስት ነገሮችን አድንቅ!
    ውበት - ሕይወት - ተፈጥሮን
    ሦስት ነገር ጥላ!
    ሀሜት - ቅናት - ተንኮል
    ሦስት ነገሮች ያስፈልጉሃል!
    እምነት - ተስፋ - ፍቅር
    ♥♥♥♦♦♥

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Rich sol Yeneba Enat ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያሰብሽው ይሳካልሽ አሜን

    • @beziwende6001
      @beziwende6001 5 ปีที่แล้ว

      @@mixlagend እኔጋም ጎራ በይ ዉዴ እኔም አረጋለዉ🙏

    • @rabiayimerbeauty4960
      @rabiayimerbeauty4960 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል ኢትዩቢያ ትሳቅ ትሩር ለዘላአለም

    • @beziwende6001
      @beziwende6001 5 ปีที่แล้ว

      @@rabiayimerbeauty4960 ዉዴ ሰብ ቤተሰብ እንሁን

  • @mekedessemeneh7008
    @mekedessemeneh7008 5 ปีที่แล้ว +10

    ዋው አለሜ እንካን ደና መጣቹ
    በስደት አገር በጣም አሙኛል
    ከፍቱኛል በፀሉታቹ አስቡኝ
    😌😌😥😥😥😥😢😢

    • @kiyayekiya-oh6ti
      @kiyayekiya-oh6ti 5 ปีที่แล้ว +1

      Yedengel Mariyam Lej Esuu Yemareshe Ayezoshe Yene Konjo Hulum Lebego New

    • @mekedessemeneh7008
      @mekedessemeneh7008 5 ปีที่แล้ว +1

      @@kiyayekiya-oh6ti Amen Amen Amen Tnx Yen Konjioo😍😘😘😘

    • @MoMo-ii6bc
      @MoMo-ii6bc 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን

    • @mekedessemeneh7008
      @mekedessemeneh7008 5 ปีที่แล้ว

      @@MoMo-ii6bc amen tnx konjioo

    • @medesweet7914
      @medesweet7914 5 ปีที่แล้ว

      @@mekedessemeneh7008እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @fd7923
    @fd7923 5 ปีที่แล้ว +3

    *ዌልካም አለሜዎች ባካችሁ ለሀገራችን ሠላም በየሀይማኖታችን ዳእዋ እናድርግ የቴፒ ህዝብ ነፃነት አቷል ሠላም *አቷል ባክህ* መግሥት መላ በለን ወጣቱን* በግፍ ማሠር መግደል ይብቃ፡plce በዳእዋ አሥቡን*😢😢

  • @አቡኢማን-ከ1በ
    @አቡኢማን-ከ1በ 5 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ መኮንን ላቀ ያለበት ምነኛ ያማረ እና አዝናኝ እንደሚሆን የሚከብድ አይደለም እንደው ለሞኬ ላይክ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Red Man ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያሰብሽው ይሳካልሽ አሜን

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 5 ปีที่แล้ว +8

    ቃኘዉ ዉስጤ ነዉ

  • @muletube7820
    @muletube7820 5 ปีที่แล้ว +11

    አለሜን የላቹ እሰእንያቹ
    ❤❤❤❤❤❤
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    👍👍👍👍👍👍👇
    👇👇👇👇👇👇👇
    እንኳን አደረሳቹ ለቡሔ
    ሰብስክራይብ ግጩኝ
    like ይመቻቹ።

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @mule tube ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያሰብሽው ይሳካልሽ አሜን

  • @መዳሃኒትወርቁመዳኒት
    @መዳሃኒትወርቁመዳኒት 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን በተረፈ በጣም አሪፍ ነው

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +4

    አለሜ እንኳን በደና መጣችሁ ሞኬን እንደ እኔ አድናቂ ማነው

  • @عمرابوملهم-ظ9ش
    @عمرابوملهم-ظ9ش 5 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ቃኘው የፊልሙ ድምቀት እኮ ነው ክክክክክክ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ አለሜ እና ብርቴ እድሜና ጤና አብዝቶ ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @kalcakol3991
    @kalcakol3991 5 ปีที่แล้ว +20

    በናታችሁ ፀሎት አርጉልኝ ስራ የለኝም

  • @alamcute283
    @alamcute283 5 ปีที่แล้ว

    እኳአንአደረስአቹ። የአለሜቤተሰቦች። ደስይልአልትብብረረአቹቹ

  • @tataw5644
    @tataw5644 5 ปีที่แล้ว +8

    አይ ቃኜ አንተን ሲያማክሩክ ይጨንቀኛል የቸገረው እርጉዝ ያገባል አይነት ነገር ነው አንተን ማማከር

  • @princesshelensweet9079
    @princesshelensweet9079 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ስላም መጣችሁ አለሜ 😍😍😍

  • @dagimawitadane6945
    @dagimawitadane6945 5 ปีที่แล้ว

    መኪየ የኔ አባት እድሜ እነ ጤነ ይስጥልን የኔ አባት ኑርልኝ

  • @Danie4127
    @Danie4127 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን አለሜ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +2

    ዓለሜ ጋሽ መኩዬንና ጋሽ ቃኝውን ናፍቂ ለድራማው ውበትና ድምቀት ናችሁ

  • @ወንቅሸትቅዱስገብርኤልገዳ
    @ወንቅሸትቅዱስገብርኤልገዳ 5 ปีที่แล้ว +1

    አለሜ ድራማ እደዛሬው በሳቅ አፍርሶኝ አያውቅም ኡፍ

  • @emaewedshalew2397
    @emaewedshalew2397 5 ปีที่แล้ว

    Wowww dess yilal kanye endewu zena eko new yemtadergegi betkkl wedjatalehu

  • @Fetanmer24
    @Fetanmer24 5 ปีที่แล้ว +3

    I like it really it is so nice sitcom

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +1

      UNIVERSAL TUBE ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ይመችሽ👍

  • @StarzxzEdits
    @StarzxzEdits 5 ปีที่แล้ว +2

    ይሄን ድራማ ስወደው እናንተስ 🤔🤔🤔🤔👍👍👍

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Azitiye Yerasew konjo ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያሰብሽው ይሳካልሽ አሜን

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +23

    ወደ ስኬት ስትጓዝ ወደ ኋላ አትመልከት ያሰብክበት ቦታ ስትደርስ ግን የነበርክበትን እንዳትረሳ።
    እኔ አረሳም 0 ሰብስክራይብ ነበርኩ 789 ደረስኩ 211ቀረኝ

    • @madinamadina6951
      @madinamadina6951 5 ปีที่แล้ว

      አደረኩ

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว

      @@madinamadina6951 አመሰግናለው

    • @beziwende6001
      @beziwende6001 5 ปีที่แล้ว

      @@madinamadina6951 ዉዴ ሰብ እኔጋም ጎራ በይ ዉዴ

    • @michaeleritreabeautiful7511
      @michaeleritreabeautiful7511 5 ปีที่แล้ว +1

      zolatube ልመና መሆኑ ነው ምን አለ ሰርተ ብትበላ ዘመናዊ ለማኝ ከምትሆን

    • @beziwende6001
      @beziwende6001 5 ปีที่แล้ว +1

      @@michaeleritreabeautiful7511 ይሄ እኮ ልመና አደለም በፎላጎት ነዉ ዉዴ

  • @princesshelensweet9079
    @princesshelensweet9079 5 ปีที่แล้ว

    ደብሮኛል በጣም ውድ ያግሬ ልጆች

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዓለሜ

  • @habeshalove4349
    @habeshalove4349 5 ปีที่แล้ว +12

    በ ጋሽ ሞኬ ሞት ይዣቹዋለው #like ስጡኝ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Habesha Love ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያሰብሽው ይሳካልሽ አሜን

    • @habeshalove4349
      @habeshalove4349 5 ปีที่แล้ว

      @@mixlagend አሜን ምርጤ መጣሁልሽ

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 8 หลายเดือนก่อน

    አስተማሪ ♥️❤️🙏

  • @ቀደዳቲዩብ
    @ቀደዳቲዩብ 5 ปีที่แล้ว

    ቃኘውና አለሜን ስወዳቸው ጥግ ድርስ ነው

  • @itsrachel1423
    @itsrachel1423 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣቹ ሞኬ አንደኛ ነህ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +1

      @Rachel CJ ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያሰብሽው ይሳካልሽ አሜን

    • @itsrachel1423
      @itsrachel1423 5 ปีที่แล้ว

      @@mixlagend እሺ
      አሜን🙏

  • @ሀይሚሀበሻ
    @ሀይሚሀበሻ 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +1

      @ሀይሚ ሀበሻ ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያሰብሽው ይሳካልሽ አሜን

    • @ሀይሚሀበሻ
      @ሀይሚሀበሻ 5 ปีที่แล้ว

      @@mixlagend አሜን አሺ

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 5 ปีที่แล้ว +21

    እኔን ሰብስክራይብ ያደረገ ሰው ፈጣሪየ ያሰበውን ያሳካለት

    • @beziwende6001
      @beziwende6001 5 ปีที่แล้ว

      እሺ ዉዴ ወደኔም ጎራ 🙏

    • @bezuyeges2812
      @bezuyeges2812 5 ปีที่แล้ว

      Sub aderegeshalhu enenm aderegign.

  • @tsedaletsedale9081
    @tsedaletsedale9081 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @zoyazoya9578
    @zoyazoya9578 5 ปีที่แล้ว +1

    Hahaaha ስናደድ ስናደድ ethiopaw ያርገኛል

  • @rabiayimerbeauty4960
    @rabiayimerbeauty4960 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት

  • @zed5038
    @zed5038 5 ปีที่แล้ว +1

    አለሜ በርታ የድሮ ሌባ እያሥኮረፈ ነበር ያሁኑ እየሣቀ ክክክክ አሣከኝ አለሜ

  • @wweromen1859
    @wweromen1859 5 ปีที่แล้ว +5

    ካፍቅራኝዬ ጋር ታጣልቼ ባጣም ዳብሮኛል 😭😭😭

    • @نتت-س9ظ
      @نتت-س9ظ 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህቴ

    • @sarateensy3086
      @sarateensy3086 5 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልል

    • @wweromen1859
      @wweromen1859 5 ปีที่แล้ว

      Lamib sar

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ይቅርታ በይው ካጠፋሽ በርቺ።

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 5 ปีที่แล้ว

      @@sarateensy3086 እንዴ ታረቅን እኮ አይደለም ያለችው ተጣላን ነው የምን እልልታ ነው

  • @emanesetota1833
    @emanesetota1833 5 ปีที่แล้ว

    Wowww

  • @ማሂነኝከጎንደር
    @ማሂነኝከጎንደር 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃኝ ዉስጤ ነዎት የዛሬዉ ግን ቴረር በዛበት

  • @gemilqzakire7206
    @gemilqzakire7206 5 ปีที่แล้ว

    wawo Qagne bayinor Ayamirem Neber

  • @hanansultan2114
    @hanansultan2114 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @Yafet88
    @Yafet88 5 ปีที่แล้ว +1

    ኪኪኪኪኪኪ ሙኬ ውስጤ ነህ?

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +1

      @ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ Tg ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያሰብሽው ይሳካልሽ አሜን

  • @muller19961
    @muller19961 5 ปีที่แล้ว

    Hahahaha ወይ የሌባ ነገር ደስ ሲል

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 ปีที่แล้ว +4

    እናለሜ ብርቴ ዛሬ ጉዳችሁ ፈልቶ ነበር ማንንም ወጀለኛ ክላሱን ከመፈተሽ ወጀለኛ ከሆነ ለባለሙያ ማስያዝ ነው እንጂ አሁን ያደርጋችሁት ከህግ ውጭ ነው ለማንኛውም እንኳን ተርፋችሁ ቃኝን ይዛችሁ ሚስጥር ይቅርባችሁ 😁😁😁

    • @selamnesh7832
      @selamnesh7832 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkll iwunatishin new gash qagnu badamibi misxiri yixabiqali

  • @ቁፉቱሶሪሲርባበጨቂ
    @ቁፉቱሶሪሲርባበጨቂ 5 ปีที่แล้ว

    ፕሮፌሰር ሱዳንኛ እንዴት ነው ደሬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @ሳምራዊትደምሴሳምሪ
    @ሳምራዊትደምሴሳምሪ 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክ በጣም ሀሪፈ ድራማ

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 ปีที่แล้ว

    ወንጀለኛ በሽታ ቢለይ በምን እድላችን ስንቱ በወንጀል ተዘፍቆ ልብስ ለብሶ እየቀለደብን ከሀገራችን ላይ እየጨፈር ይገኛል ግን ከፈጣሪ ማምለጥ ስለማይቻል ፍርዱን እሱ ይፈርድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏

  • @bettytube2
    @bettytube2 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ አልፈረስችም የምትሉ ✋ አውጡ አልፈረሰችም የምትሉ ማስረጃ አቅርቡ

  • @halimahhalimah9548
    @halimahhalimah9548 5 ปีที่แล้ว +2

    አራ ነጣምናው የሰቃኝ

  • @ናኑሻበሽበሽ
    @ናኑሻበሽበሽ 5 ปีที่แล้ว +1

    Rahel selayehush des belognal yetemert bet guwadegnaye

  • @witanasolomon4959
    @witanasolomon4959 5 ปีที่แล้ว

    አለሜ

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ሰናደድ ስናደድ የምትለው ቃል ዘና አድርጋኛለች

  • @discoveryte6861
    @discoveryte6861 5 ปีที่แล้ว

    batami dasi tilalachuu ahunim ine milowo wudi Yee inte hagarachini kaa kifatii tanitsa tinuri siidati banga layi yibika yemitiluti isiki like gicungi

  • @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
    @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 ปีที่แล้ว

    አለሜእኳንደህናመጣቹ

  • @فهدفهد-ج1ق1ك
    @فهدفهد-ج1ق1ك 5 ปีที่แล้ว +1

    በቃኘው እሚዝናና

  • @Qwertyuiop-cl2qe
    @Qwertyuiop-cl2qe 5 ปีที่แล้ว

    እኳን ደህና መጡ

  • @zakia2316
    @zakia2316 5 ปีที่แล้ว

    ጋሸ ዳኘው ይመቸወት 😍😍😀😀

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว +23

    ያለምንም ምክንያት ሰብስክራይብ አድርጉኝ።

  • @helenaddis4024
    @helenaddis4024 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጦች

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጉዴ ደግሞ ዶላር ታጥቦ ይበዛል በምድነው ሚታጠበው ሰውንማኮ እዳሻጉሊት ተጫወቱበት ሆ 😂😂😂

  • @suhdasjkfs6375
    @suhdasjkfs6375 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍ፡ነው

  • @wweromen1859
    @wweromen1859 5 ปีที่แล้ว

    Welecom, alame yemokisha adinakihoch like☹️☹️☹️

  • @ዘምዘምዘምዘምየወሎልጂ
    @ዘምዘምዘምዘምየወሎልጂ 5 ปีที่แล้ว

    ዘኒየ መኩየ ስወዳችሁ

  • @toybatoyba7168
    @toybatoyba7168 5 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ.ቃኝየን.የምትወዱ.እኔ.በቃኝየወሬ.ልሞትነው.በሳቅ

  • @witanasolomon4959
    @witanasolomon4959 5 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀ ውይይይ ቃኒየ

  • @emanuelayalew7976
    @emanuelayalew7976 5 ปีที่แล้ว

    Hasab matat yelehal yehe new..koy ene gera yegebagn yehone part lay lemen temelso room geba zembelo bilawawen lemayet new?eskahun kayehuachew endezy episode aza Ena menem point yelelew episode ayche alawkem

  • @j-studioj-studio9493
    @j-studioj-studio9493 5 ปีที่แล้ว

    ደባሪ ድራማ

  • @tube3041
    @tube3041 5 ปีที่แล้ว +1

    Welcome 😍😍👍👍😁

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Tsehay Haile ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያሰብሽው ይሳካልሽ አሜን

  • @helenaddis4024
    @helenaddis4024 5 ปีที่แล้ว

    አለሜዎች ውዶቼ

  • @helenaddis4024
    @helenaddis4024 5 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ

  • @hameerhaidar7201
    @hameerhaidar7201 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክመጨረሻ የስቃል

  • @ሼጌር.ሚድያ
    @ሼጌር.ሚድያ 2 ปีที่แล้ว

    አርፍ. ናው

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว

    *ዊል ካም አልምየ!*

  • @asteryoutube2584
    @asteryoutube2584 5 ปีที่แล้ว

    well Come 👍👍👍👍

  • @asterabera5265
    @asterabera5265 5 ปีที่แล้ว

    Muka sewedhk eku ena erasa betam kebedueyahl beza lay bualu deresuel betam kebdueyahl

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      aster abera ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ይመችሽ👍

  • @ሥደተኛነኝድንግልጠብቂኝእ
    @ሥደተኛነኝድንግልጠብቂኝእ 5 ปีที่แล้ว

    አለሜ ተመቸህኝ

  • @hsnaaalzhrani6009
    @hsnaaalzhrani6009 5 ปีที่แล้ว +2

    ሞክዬን ያላችው እስኪ እንያችው

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Hsnaa Alzhrani ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያሰብሽው ይሳካልሽ አሜን

    • @hsnaaalzhrani6009
      @hsnaaalzhrani6009 5 ปีที่แล้ว +1

      @@mixlagend ምን ችግር አለ አልከፍልበት አረግልሻለው

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      Hsnaa Alzhrani አመሰግናለሁ👍

  • @ezmgodtube9606
    @ezmgodtube9606 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ወንጀል

  • @zm6132
    @zm6132 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ቃኘውን ብቻ ፈልጌ ነው ምመጣው😁😁

  • @TinaTina-rj5mi
    @TinaTina-rj5mi 5 ปีที่แล้ว +13

    ቃኘው ሆዱ ቲማቲም ነው ሚስጢር አትገሩት

  • @everyoneissalfish5685
    @everyoneissalfish5685 5 ปีที่แล้ว

    We'll come

  • @ethio-promt6875
    @ethio-promt6875 5 ปีที่แล้ว

    Birrun liyasemenezer yemexawe seweye Amelake nebsachewen yemarewena Dr. Ambachewen yimeslale...😢

  • @frehiwotanteneheh7623
    @frehiwotanteneheh7623 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @frehiwot Anteneheh ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያሰብሽው ይሳካልሽ አሜን

  • @DagimMamo-sr4bv
    @DagimMamo-sr4bv ปีที่แล้ว

    👍👌💗

  • @Tube-kq8kl
    @Tube-kq8kl 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት አለሜ እደዛሬ ሥቄአላቅም

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว +8

    ኑ ተሰባስበን ሰብስክራይብ እንደራረግ።

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkk በጠም ድስይል ይቀጢሎ እሺ አለሚ

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      Abarshe Abarshe ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ይመችሽ👍

  • @tsiontsion9767
    @tsiontsion9767 5 ปีที่แล้ว

    Hahaha nber

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 5 ปีที่แล้ว

    ሞኬ፣አቤት፣ስወድህ

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      ענת טפרה ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ይመችሽ👍

  • @asterasefa5753
    @asterasefa5753 5 ปีที่แล้ว

    በጣም፡ደስ የሚል ነው፡ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቅት፡እንጅ

  • @Yafet88
    @Yafet88 5 ปีที่แล้ว +1

    ሞኬ የድሮ አራዳ ነህ እኮ

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ Tg ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ይመችሽ👍

  • @carolbeydoun1099
    @carolbeydoun1099 5 ปีที่แล้ว

    uuuuuuu abo salmthun yabzaw mert nathu bagugut naw emtbkthu bartuln

  • @ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ
    @ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ 5 ปีที่แล้ว

    ክክክ ሆ ሠውነቴ አለቀ አገኛቸው ብየ በጭቀት

  • @Asliyatube37
    @Asliyatube37 5 ปีที่แล้ว

    Welcome marochi

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      Arsitti intalaa oromoo Tokkoo nu taasisi ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ይመችሽ👍

  • @shewa2351
    @shewa2351 5 ปีที่แล้ว

    Welcome

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣቹ አለሜና ቡርቴ ስወዳቹ❤😉

  • @ዘምዘምዘምዘምየወሎልጂ
    @ዘምዘምዘምዘምየወሎልጂ 5 ปีที่แล้ว

    ውይቃኝየ

  • @mamacitatube1780
    @mamacitatube1780 5 ปีที่แล้ว +2

    አለሜወች እንኳን ደህና መጣቹ
    የሞኬ አድናቂወች እስኪ ፍቃዳቹ ከሆነ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ምንም አይፈልግም ቅንነት ብቻ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @mamacita tube ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያሰብሽው ይሳካልሽ አሜን

    • @bezuyeges2812
      @bezuyeges2812 5 ปีที่แล้ว

      Enegarm gora beye subscrib aderegiyalhu.

    • @bezuyeges2812
      @bezuyeges2812 5 ปีที่แล้ว

      @@mixlagend ene garem gora beye yanchin subscrib adergiyalhu

  • @jemilaseiyfu2899
    @jemilaseiyfu2899 5 ปีที่แล้ว

    Sinadedi Sinadedi Ethiopia yaregagnal