ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁሌም ሲደብረኝ ደግ ስውን ነው ማየው ወዴት ናቹ
የሀገራችንን አሁናዊ ሁኔታ በሚደንቅ አቀራረብ የሚገልጽ ።
በጣም ገራሚ ተከታታይ ነው በጊዜው የነቃ አመለጠ ይሉኃል ይኼ ነው ተዋናዮችም ትልቅ ታሪክ ሰርተዋል ደግሞም በታሪክ ትውልድ አይረሳቸውም ስናያቸው እናደንቃቸዋለን!
በጣም
ብዙ ቁምነገር የያዘ ድራማ ነው የማይሰ ለች
ይህንን ድራማ አሁን ነው እያየሁት ያለሁት
I do watch billions times PLEASE go for new episode's
The same to me 👍❤️
it is 31:57 min longin a day probably you would watch 47 times without sleep,if we divide (1000000000÷47) it would be (21276595 days of watching), this means that you have been watching for 58,292 years without getting any rest. 😵💫What a "wushet"
@@etkomtechnology9810what are u talking about????
@@etkomtechnology9810 yyyyuuyyy2uyyyuuuyyy6yyuyuuyuuyiyiuyyyy2y5yyyy6
የሚገርም ምርጥ ድራማ ከአራት አመት በኋላ በማየቴ አዝኛለው ሆኖም ግን ያኔ ባየው አይገባኝም ነበር አሁን ግን ቅኔውም ሰሙምንም ወርቁንም እየኖርነው ያለው እውነታ ነው ጀግኖች ናቹ
እንደ አዲስ ተጀመሯል ትላንትና የመጀመርያው ክፍል ተለቋል
አያልቅበት እውነትም አያልቅበትም 😊
😂 ewunet new
ትንቢተኛው ድራማ
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልያየዉ ይገባል
Yewnat betam naw yetmchgey eskzery almeyt kichegy
ይህ ድራማ ምናለ ቢቀጥል
I luv Sudan 😂
ሱዳንዬ ጥቅሹዬ ለምን እስቦረት አትሰራም የኔ ወድም
ያኔ የኢትዮ ህዝብ ቢሰማችሁ ኖሮ ጋሽ አያልቅበት አይሽናበትም ነበር
New episode please!!! This drama is timeless.
We need more episodes please 🙏
Am agree with bro
ወይ ጉድ ኢትዮዋችንን ሰርተዋት የለ እንዴ ቁጭ አሁን ያለንበትን ሁኔታ ቆጨኝ እስከዛሬ አለማየቴ ሰሚ ነው እንጂ የጠፋው በብዙ መንገድ ተነግሮናል አይ ኢትዮጵያዬ 😥😥😥
😢😰
በትክክል 😢
26:27
አስኪ ዘቢባን ያኔና ዛሬ ልዩነታቸውን ስቡት ያገባት ሰውየ ያኔ ቢያያት ያገባት ነበር ወ? ?
Sudan habibi wstey new
Ere ketilubet betam new mewudachu
ትልቅ መልክት ያለዉ በጥበ ብ የተሰራ ፊልም ነዉ።
Habibi
🤣🤣🤣🤣🤣♥️♥️♥️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የደግሰውጂልነትይገርማል
ደግሰዉ የሚባለዉ ገፀ ባህሪይ የሚወክለዉ ወይንም የሚመሰለዉ ህዝቡን ባጠቃላይ እርሱን ይመስላል! ምክንያቱም ህዝቡ ደግ የዋህ ቢሆንም ወዴት እንደሚሄድ ኣያዉቅም!!!
ክልል ይፍረስ
Woww
Ye weyane mangist ayalqibat kkkkkkkk
አያልቅበት በቁም የሸጠናል።ደራሲው ገራሚ ነህ።
new episode please ?
እማማ ለምለም እኛ ነን :: የየራሳችንን እንቀበል
ሴቶችን አይዋቸውምማ አሁን ላይ ሲታዩና ይህን ድራማ በሰሩበት ጊዜ ምን ይመስሉ ንደነበር ይገርማል ለካ የሰው ልጅ ውበቱ ኪሱ ነው ለካ
ሀሀሀሀሀትትትክክክልልልል
ሁሌም ሲደብረኝ ደግ ስውን ነው ማየው ወዴት ናቹ
የሀገራችንን አሁናዊ ሁኔታ በሚደንቅ አቀራረብ የሚገልጽ ።
በጣም ገራሚ ተከታታይ ነው በጊዜው የነቃ አመለጠ ይሉኃል ይኼ ነው ተዋናዮችም ትልቅ ታሪክ ሰርተዋል ደግሞም በታሪክ ትውልድ አይረሳቸውም ስናያቸው እናደንቃቸዋለን!
በጣም
ብዙ ቁምነገር የያዘ ድራማ ነው የማይሰ ለች
ይህንን ድራማ አሁን ነው እያየሁት ያለሁት
I do watch billions times PLEASE go for new episode's
The same to me 👍❤️
it is 31:57 min long
in a day probably you would watch 47 times without sleep,
if we divide (1000000000÷47) it would be (21276595 days of watching), this means that you have been watching for 58,292 years without getting any rest. 😵💫What a "wushet"
@@etkomtechnology9810what are u talking about????
@@etkomtechnology9810 yyyyuuyyy2uyyyuuuyyy6yyuyuuyuuyiyiuyyyy2y5yyyy6
የሚገርም ምርጥ ድራማ ከአራት አመት በኋላ በማየቴ አዝኛለው ሆኖም ግን ያኔ ባየው አይገባኝም ነበር አሁን ግን ቅኔውም ሰሙምንም ወርቁንም እየኖርነው ያለው እውነታ ነው ጀግኖች ናቹ
እንደ አዲስ ተጀመሯል ትላንትና የመጀመርያው ክፍል ተለቋል
አያልቅበት እውነትም አያልቅበትም 😊
😂 ewunet new
ትንቢተኛው ድራማ
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልያየዉ ይገባል
Yewnat betam naw yetmchgey eskzery almeyt kichegy
ይህ ድራማ ምናለ ቢቀጥል
I luv Sudan 😂
ሱዳንዬ ጥቅሹዬ ለምን እስቦረት አትሰራም የኔ ወድም
ያኔ የኢትዮ ህዝብ ቢሰማችሁ ኖሮ ጋሽ አያልቅበት አይሽናበትም ነበር
New episode please!!! This drama is timeless.
We need more episodes please 🙏
Am agree with bro
ወይ ጉድ ኢትዮዋችንን ሰርተዋት የለ እንዴ ቁጭ አሁን ያለንበትን ሁኔታ ቆጨኝ እስከዛሬ አለማየቴ ሰሚ ነው እንጂ የጠፋው በብዙ መንገድ ተነግሮናል አይ ኢትዮጵያዬ 😥😥😥
😢😰
በትክክል 😢
26:27
አስኪ ዘቢባን ያኔና ዛሬ ልዩነታቸውን ስቡት ያገባት ሰውየ ያኔ ቢያያት ያገባት ነበር ወ? ?
Sudan habibi wstey new
Ere ketilubet betam new mewudachu
ትልቅ መልክት ያለዉ በጥበ ብ የተሰራ ፊልም ነዉ።
Habibi
🤣🤣🤣🤣🤣♥️♥️♥️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የደግሰውጂልነትይገርማል
ደግሰዉ የሚባለዉ ገፀ ባህሪይ የሚወክለዉ ወይንም የሚመሰለዉ ህዝቡን ባጠቃላይ እርሱን ይመስላል! ምክንያቱም ህዝቡ ደግ የዋህ ቢሆንም ወዴት እንደሚሄድ ኣያዉቅም!!!
ክልል ይፍረስ
Woww
Ye weyane mangist ayalqibat kkkkkkkk
አያልቅበት በቁም የሸጠናል።
ደራሲው ገራሚ ነህ።
new episode please ?
እማማ ለምለም እኛ ነን :: የየራሳችንን እንቀበል
ሴቶችን አይዋቸውምማ አሁን ላይ ሲታዩና ይህን ድራማ በሰሩበት ጊዜ ምን ይመስሉ ንደነበር ይገርማል ለካ የሰው ልጅ ውበቱ ኪሱ ነው ለካ
ሀሀሀሀሀትትትክክክልልልል