የአሜሪካን ሰላዮችን ብቻ የሚያጠቃው የሀቫና ህመም በጌታሁን ንጋቱ ተረክ ሚዛን salon terek
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
- የአሜሪካን ሰላዮችን ብቻ የሚያጠቃው የሀቫና ህመም
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment
#EthiopianHistory #Ethiopia
facebook / salontubeent
እናመሰግናለን ሳሎኖች ሁሌ በጉጉት ነው ምንጠብቃቹ ከመላው ቤተሰቤ ጋር ሆነን ፣ ትርካው አተራረኩ አንጀት አርስ ነው !
በጣም ደስ ይላል ከላይ ነው ስንት አይነት በሽታዎች እየሰሩ አፍሪካን ይጨርሱ የለም
የሚገርም በኮሎምቢያ ዜና ሰምቼ ነበር አንድ ሚዲያ የሚገርመው ሰላዮችን ብቻ ማጥቃቱ 👌👌👌
የብዙ እውቀቶች ቋት የሚሆን channel ነው። በርቱ
እኛም አለን
#ጌታሁን_ንጋቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ክበርልን ።
እናመሠግናለን፡ Salon Tube!!!…
ስጠብቅህ መጣህ ደስ ሲል
ሳሎን ደስ ይላል ❤
ከኢትዮጵያ ቢሆንስ የሚመታቸው 😊
😂😂
ሀሪ.ፍ
ይደንቃል
Well come back ጌቱ
አሜሪካ ሰላዮቿን ያሉበትን ሎኬሽን በቀላሉ ለማወቅ በክንዳቸው ላይ የቀበረችው ኢሌክትሮኒክ ችብስ መሆኑን ግልፅ ነው።
እኔም ወዲያው እሱን ነው ያሰብኩት። ደግሞ እኮ ዘለው በሩስያ የሚያሳብቡት ነገር ነው የሚገርመኝ
it is good
What a secret Planet we live in .
Gech ቀጣይ ላይ ስለ Parallel Universe, Time travel , UFO እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ብትሰራልን , THANKS
ተኮል ሲበዛ ያሥቀስፉል ሰላይሁሌዬም በሰውህይወት መጫወትነው ሥራቸው መሽገው በተይ የሠውንነገርለመጠቅ
በፈጣሪ የማያምኑ ከነክፋታቸውና ተንኮላቸው በምድር ላይ እንዲህ ካሳያቸው የሰማዩን እሱ ያውቃል
የሚገርም የበሽታ አይነት ነው የምር ደሞ ትላንት የተከሰተ ሁነት መሆኑ እና ህክምናው አለመገኘቱ ሆ ሆ ሆ
Negeru ke microchip gar yetyayaze new lezam new mistrawi yehonew
Amazing
Thank you! Cheers!
በስልክ ጨረር ውጊያ ነው። ከጨረሩ ነው ህመሙ የሚጀምረው። አዲስ ነገር አይደለም ወዳጄ!
የወል ብርክ ህመም ለላይ የሰራኸውን ማግኘት አልቻልኩም እባክህ ሊንኩን ላክልኝ። አመሰግናለሁ !!!
Ketay lay ye Mansa Musa tarik mesmat feligalew siralin
በእንቆቅልሽ የተሞላች ምድር ይህ በሽታ ወደ ተራው ዜጋ ቢተላለፍ እና ቢስፋፋ አሜሪካ የዞንቢ ምድር መሆኗ ሳይታለም የተፈታ ነው እግዚአብሔር ለእንጀራ የተሰደደውን ወገኔን አደራ
አሚን
ቁጣው ከላይ ነው ።።።።
አጃኢብ ነው አቦ።
Migerm nw kmr
ሲአንሳቸው ነው
I got this thing sometimes they just hit me with radiation 😑
getaneh negatu gilse dink akerareb enamesginalen edme ketena yestilen!!!!!!