ላንተ የፍቅር ስሜት አለኝ 😱ከሌላ ሴት ጋር ሳይህ እቀናለው💕

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 มิ.ย. 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

ความคิดเห็น • 2.5K

  • @IkanusA-bs9fb
    @IkanusA-bs9fb 6 วันที่ผ่านมา +54

    ማርያምን እንደሞኝ ደጋግሜ አየኃቸሁኮ ፍቅራቸው ልደፋኝ ነው❤❤❤❤❤

    • @user-zs8ij1xs1s
      @user-zs8ij1xs1s 4 วันที่ผ่านมา +2

      አብሽሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤ማሬ ሁላችንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወደዛዉነን

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt 4 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም አስር ጊዜ ደጋግሜ አየኀቸዉ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤

  • @user-lt2if1qv2c
    @user-lt2if1qv2c 7 วันที่ผ่านมา +1353

    ወድሜ ሞቶብኛል 😢በፀሎት እና በዱአ አስቡልኝ 😢 እህት ወድሞቼ እኔም በሰው ሀገር ተቃጥዬ ልሞት ነው😢😢😢😢

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 7 วันที่ผ่านมา +15

      አላህ ይርሀመው አንቺም አይዞሽ😢😢😢😢

    • @GhffvVhgvh
      @GhffvVhgvh 7 วันที่ผ่านมา +15

      አላህ ይሶብርሽ እህቴ አይዞሽ አቃለሁ ይከብዳል ግን የግድጠካራ መሆን አለበሽ እህቴ ሁላችንም ወደዛውነን አላህ ይገድፍሽ😢😢😢

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 7 วันที่ผ่านมา +10

      አይዞሽ እህት😢😢😢😢😢ፈጣሪያበርታሽ

    • @dabereinini
      @dabereinini 7 วันที่ผ่านมา +5

      Ayzosh😢😢

    • @MARYAMAYALEW
      @MARYAMAYALEW 7 วันที่ผ่านมา +9

      አላህ ይዘንለት አችንም አላህ ይሦብርሽ ሁላችንም ወደዛው ነን ተራችን ሢደርሥ ሁሉም ነፍሥ ሞትን ቀማሽ ናት አብሽሪ እኛ የሡነን ወደሡም ተመላሾች ነን አላሁመ እርዙቅና ሁሥነል ኻቲማ አብሽሪ እህትዬ አላህ ቀልብሽን ያጠክርልሽ

  • @user-sd4ud4kh5o
    @user-sd4ud4kh5o 7 วันที่ผ่านมา +713

    ትላንት ለፉፉ ስጦታ አብሮ ስላልተላከለት እንደኔ የከፋው ማነው እስኪ 👍 አሳዩኝ

    • @EthioEthio-ud4dk
      @EthioEthio-ud4dk 7 วันที่ผ่านมา +9

      እኔ ማርያምን በጣም ነው የከፍኝ

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 7 วันที่ผ่านมา +12

      እሱምከፍቶታል

    • @SemiraEthiopian
      @SemiraEthiopian 7 วันที่ผ่านมา +13

      እኔ በለኩ ስውች አዝኝላው ወላሂ

    • @user-xt7ow7mb4b
      @user-xt7ow7mb4b 7 วันที่ผ่านมา +5

      እኔም 🥲🥲

    • @yagileasefa6470
      @yagileasefa6470 7 วันที่ผ่านมา

      Ene🥹🥹🥹🥹

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 7 วันที่ผ่านมา +342

    ስጦታ ይሰጠው እምትሉ በlikeአሳዩን
    የመዳም ቅመሞች ግን ስጦታ ከሰጣችሁ ለሁለቱም አለዛ ለሁለቱም አትስጡ እምትሉ በlikeአሰዩኝማ

    • @BetelashebirBettina
      @BetelashebirBettina 7 วันที่ผ่านมา +1

      Weda getan abrhame nw yestate 50k selgebache awkew nw

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 7 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝውደ🎉🎉

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 7 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክ

    • @user-sd4ud4kh5o
      @user-sd4ud4kh5o 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@BetelashebirBettinaይሆናል ሃሃሃሃሃሃ እና ለሱስ ቢሰጠው ሆ

    • @KamilHana-df1io
      @KamilHana-df1io 7 วันที่ผ่านมา

      አው ይምር

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 7 วันที่ผ่านมา +119

    ፍቅር ድጋሜ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አንፈልግም የምትሉ በሌላ አይዲያ ኑ😮😮

  • @user-qd5uj5qx7m
    @user-qd5uj5qx7m 7 วันที่ผ่านมา +683

    የኔ ማሮች እስኪ ላይክ አረጉኝ ልጀን ወደ አገር ልኪ እያለቀስኩ ነው😭😭😭😭😭😭

    • @mesitube8396
      @mesitube8396 7 วันที่ผ่านมา +15

      አይዛሽ ጠካራሁኒ ትንሽ ሰርተሽ ትሔጃለሽ 😢

    • @user-ig9bd3iq5x
      @user-ig9bd3iq5x 7 วันที่ผ่านมา +7

      😢😢😢😢የኔማር አይዞሽ እማ😢😢

    • @user-jk2ym6ye8o
      @user-jk2ym6ye8o 7 วันที่ผ่านมา +2

      አቢሺር😢

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 7 วันที่ผ่านมา +3

      ውይይ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 7 วันที่ผ่านมา +3

      አይዞሽ እኔም ትቸው ነው የሠጣሁት 😢😢😢

  • @AfariKsa-uq6om
    @AfariKsa-uq6om 7 วันที่ผ่านมา +333

    ፍቅር የሴቶች ጅግና ነች የምትሉ በላይክ ኣሳዩኝ❤❤❤

    • @Naga-cg5jd
      @Naga-cg5jd 7 วันที่ผ่านมา +5

      አዉ።❤❤❤የቤተሠብ👍ክብር።ያላት❤❤🎉

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 7 วันที่ผ่านมา +1

      ካቺ ብላይ ማለት ነዉ

    • @sa3adas143
      @sa3adas143 7 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክክል❤❤❤❤

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 7 วันที่ผ่านมา +2

      ምኑ ነዉ ጅግንነቷ ከብት በሃይማኖት ከማመስላት ለይ ስትጃጃል ነዉ

    • @AfariKsa-uq6om
      @AfariKsa-uq6om 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@vyytffthhyg3268 ትክክል ነሽ ግን እኔ ያልኩት የቤተሰብ ክብር ያላት ነው

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 7 วันที่ผ่านมา +66

    ለፉፉ ስጦታ ይሰጠው❤❤❤የምትሉ በጣም የዋህ ልጅ የምር ❤❤

  • @user-yc5rv8wp8k
    @user-yc5rv8wp8k 7 วันที่ผ่านมา +69

    ፍቅር ሁለየም ደሰ እንደላት የምትፍልጎ ብቻ በላይክ❤❤❤

  • @AlmiAlmi-dx6rz
    @AlmiAlmi-dx6rz 7 วันที่ผ่านมา +136

    የኔ ዉዶች ፉፉ እና ፍቅር የምትወዱ 👍 በሉኝ🥰🥰🥰🥰ኣንደኛ ነኝ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 7 วันที่ผ่านมา

      ውዴዬደምሪኝ

    • @zehara5
      @zehara5 7 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ እህት ❤

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 7 วันที่ผ่านมา +42

    በሉ ለፍቅር ስጦታ ስልኩ ለፉፉም ላኩለት አትለዮ አብረው እየሰሩ

  • @ZinetbintAli-tf2nt
    @ZinetbintAli-tf2nt 7 วันที่ผ่านมา +118

    ከሁሉም በላይ እምነት ይቀድማል ፉአድ አማና ላኢላሀኢለላህ ከምንም በላይ ነው እሽ

    • @user-bm2xy5hq7d
      @user-bm2xy5hq7d 7 วันที่ผ่านมา

      ሳ ወላ🎉🎉🎉

    • @ethiotube-qw7fp
      @ethiotube-qw7fp 7 วันที่ผ่านมา

      አዎ ወላ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 7 วันที่ผ่านมา

      ዙዙዬደምሪኝ😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@ethiotube-qw7fpውዴደምሪኝ እሕቴ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-bm2xy5hq7dእሕቴደምሪኝ❤

  • @user-wl2yl4vd8q
    @user-wl2yl4vd8q 7 วันที่ผ่านมา +56

    ፋፋ የምር የጎደኛ ጥግ ነው ፍቅርዬ የምር ምርጥ ጎደኛሽነው እስኪለዜሀ ፖራክ ማስደሰቻ ደስየሚል ስጦታ ታሳየን የምትሉ🎉

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335 7 วันที่ผ่านมา +477

    ፍቅር ሁሌም ከፍ እንድትል የሚመኝ ብቻ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 100k አስገቡኝ

    • @user-zz1ck6nk2p
      @user-zz1ck6nk2p 7 วันที่ผ่านมา +16

      ለማኝ ዛሬ ምንተገኘ ለሩታ ስታሽቃብጪ ነበር አሁን በሷ ቤት አትለምኝ ያኔዬ ለማስታረቅ አልሞከርሽ እሩታ አፈቀርኩ ብላስዘል ፍቅርን የትነሽአላልሽ

    • @OkOk-re3ut
      @OkOk-re3ut 7 วันที่ผ่านมา

      ሀይሚ አደለችም😂​@@user-zz1ck6nk2p

    • @ErwDdd
      @ErwDdd 7 วันที่ผ่านมา +6

      አቺልጅ አቺውነሽ ሌላ ነሽ ክክክ ለሷማከፍታ ፈጣሪአላት የዋህ የብዙወችተምሳሌት ናት እደነትናአታነፉቅምትምህርትቤታችንናት ለኛፍቅርየ ❤

    • @user-wr8hm4xe6j
      @user-wr8hm4xe6j 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂​@@user-zz1ck6nk2p

    • @ttinaabate9710
      @ttinaabate9710 7 วันที่ผ่านมา +7

      😂😂😂😂አረ ሃይሚ አደለችም ተረጋጉ

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ 7 วันที่ผ่านมา +564

    ፉፉየ በምን ቃል ልግለፅክ 🥰🥰🥰🥰በጣም ልዮ ሠው ነክ 🙏🙏🙏🙏

    • @AsAs-ur9x
      @AsAs-ur9x 7 วันที่ผ่านมา +11

      እሙየ የኔ ዉድ ለፍቅር ያለሽን ክብር ሣላደንቅ አላልፍም ❤❤❤ ወዷ ሠብ አርጊኝ

    • @እሙየቲዮብ
      @እሙየቲዮብ 7 วันที่ผ่านมา +5

      @@AsAs-ur9x እሽ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 7 วันที่ผ่านมา +6

      አችም ልዩነሽ

    • @selamhalie4403
      @selamhalie4403 7 วันที่ผ่านมา +4

      ስወድሽ

    • @user-op5nt7hg3r
      @user-op5nt7hg3r 7 วันที่ผ่านมา

      Egziabher yatsnashi yene Eht❤❤

  • @seemasema8555
    @seemasema8555 7 วันที่ผ่านมา +41

    ግን የሀይማኖት ልዩነት ባይኖር ብየ ተመኘሁ መጨረሻው ላይ😢😢😢የእውነት ይወዳታል😢😢

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 7 วันที่ผ่านมา +32

    ፉፉዬ የጓደኛ ጥግ ለሴት ልጅ ያለው ክብር የምትወድት በላይክ❤❤

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b 7 วันที่ผ่านมา +133

    ፍቅር እባክሽ እዳትጎጅ ድንግል ማርያምን አደራ አደራ አደራ አደራ ፉፉ ምርጥ ወንድመሽ ነው መሆን ያለበት የተወለድሽው በልደታ ቀን ነው የግንቦት ልደታ አደራ እራሽን እምነትሽን ጠብቂ ፉፉንም አቀልጅበት ብዙ ቀልድ ሞልቶ እድትጣሉ አንፈልግም😍😍😍

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 7 วันที่ผ่านมา +7

      ትክክል ፍቅር አደራ ❤❤❤❤❤

    • @FyhhXgvb
      @FyhhXgvb 7 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂

    • @user-gt6lm8eb2z
      @user-gt6lm8eb2z 7 วันที่ผ่านมา +5

      ትክክል

    • @user-kj9yz9gj8i
      @user-kj9yz9gj8i 7 วันที่ผ่านมา +10

      እዉነትሽ ነዉ በብዛት ሴቶች ወደ እስልምና የምሀድት ለወንድ እያሉ ነዉ እምኖቱ ገብታቸዉ አይደለም መሳኪን😊

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-gt6lm8eb2zደምሪኝ

  • @Helentube466
    @Helentube466 7 วันที่ผ่านมา +228

    ፍቅር አንች የዘመኑ ጀግና ነሽ❤ የምትሉ🤙

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 วันที่ผ่านมา +1

      ዉድ ደሚሪኝ 3:56

    • @AfariKsa-uq6om
      @AfariKsa-uq6om 7 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ ውዴ

    • @selamhalie4403
      @selamhalie4403 7 วันที่ผ่านมา

      እኔ በፍቅር ልሞት ነዉ ስወድሽ ኮ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 7 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@AfariKsa-uq6omደምሪኝውደ❤ደመርኩሽ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@selamhalie4403ደምሪኝውደ

  • @user-oy8wu5gt8k
    @user-oy8wu5gt8k 7 วันที่ผ่านมา +36

    ማርያምን ፉፉ ስጦታ ስላልተሰጠው ከፍቶኛል እባክሽ ፍቅርዬ ስጦታ ስጭውና አስደስችው 😢❤

    • @GodadaGeza
      @GodadaGeza 6 วันที่ผ่านมา +1

      ለምን አትልኪለትም አንቺ😊😊😂😂😂

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 7 วันที่ผ่านมา +34

    ፉፉዬ የጓደኝነት ጥግ አያችሁ በፊት ልቧ እንደተጎዳ ስለሚያውቅ አሁን እውነቷን መስሎት በሰው ፊት እንዳይሰብራት ተጨነቀላት ምርጥ ልጅ ፉፉ ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ በደዚህ አይነት ለቀልድም ቢሆን ልባችሁን አታሳስቡት ጥሩ አይደለም ጓደኝነታችሁን ያበላሽባችሁል እንደ ፈለጋችሁ ግልፅ ሆናችሁ በነፃነት ለመስራት ትቸገራአላችሁ መተፋፈር ይመጣል የኔ ቅመም እናማ ይህን በማለቴ ቅር እንዳይላችሁ የግል አስተያየቴን ነው የተናገርኩት በተረፈ በጣም እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱጉዞ ወደ ፊት 🚌❤❤

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt 7 วันที่ผ่านมา +110

    የኔ እህት እሱ ምርጥ ወድምሽ ነው ለማይሆን ነገር ልባችሁን ሁለታችሁ እዳታስከጅሉት ፍቅሩንም ጎደኛነቱንም ታጣላችሁ እደጀመራችሁት እደወድምሽ አክብሪው እደትህቱ ያክብርሽ እህቴ አደራሽን እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 วันที่ผ่านมา

      ዉድ ደሚሪኝ 5:17

    • @zerfeworku4354
      @zerfeworku4354 7 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

    • @Roziy179
      @Roziy179 7 วันที่ผ่านมา +2

      ፍቅር በጣም ስነስረዓት ያላት ልጅ ናት አታደርገውም 😊

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 7 วันที่ผ่านมา

      ​@Rozy97ዉደደማርኚ🎉🎉2

    • @Nesrya.
      @Nesrya. 7 วันที่ผ่านมา

      ​ውዲ።ደምሪኝ

  • @Yenata-l2u
    @Yenata-l2u 7 วันที่ผ่านมา +176

    ፉፉ አይዞህ ኧረ ፍቅር አያሳዝንሽም ለፉአድ ስጦታ ስጭና ሰርፕራይዝ አርጊው😢😢ፍቅርዬ እወድሻለሁ 🎉🎉

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 วันที่ผ่านมา

      ዉድ ደሚሪኝ 6:01

    • @user-qn6ih7bf3r
      @user-qn6ih7bf3r 7 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክልማር

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 7 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝውደ🎉

    • @Yenata-l2u
      @Yenata-l2u 7 วันที่ผ่านมา

      ደምሬሻለሁ እኮ አንቺን ውዴ በባለፈው​❤@@TemimaNasir-cv2jw

    • @Yenata-l2u
      @Yenata-l2u 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@ekramemohamad7392እሺ ውዴ ደመርሁሽ❤🎉

  • @user-of5zq7zi7v
    @user-of5zq7zi7v 7 วันที่ผ่านมา +25

    ፍቅርየ ታይ እደህ አይነት ቀልድ ይቅረብሺ ፉፉ ብዙ ማውረት አይቺልም ስረደው እደህ አይነት ብረከ ትይ የምትሉ ❤ ትናት ስጦታ ስላለተስጠው ደብሮኛል ለምን

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5m 7 วันที่ผ่านมา +74

    በጌታ አታሰከፊው ፍቅር በክፉ ቀንሺ ከጎንሺ የነበረው ፍአድ ብቻ ነው ደግሞ ሰለፍቅር ቡዙ ግዜ አታዉሩ ምክንያቱም ሀይማኖታቹ አንድ ሰላልሆነ በተረፈ እወዳቸዋለው ፍቅር ለፈአድ ሰጦታ ሰጪው❤❤❤❤

  • @user-fy9bh2zy3p
    @user-fy9bh2zy3p 7 วันที่ผ่านมา +218

    የፍቅር እና የፉፉ አድናቂ የትናቹሁ ላይክ አድርጉ

  • @Alem1921
    @Alem1921 7 วันที่ผ่านมา +60

    የእምነታችሁ ልዩነት እንጅ አብራችሁ ብትሆኑ በጣም ታምራላችሁ እመብረሃንን

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 7 วันที่ผ่านมา

      ውድዬደምሪኝ😢

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 7 วันที่ผ่านมา +107

    ጥንካሬን በፍቅር ተምረናል የምትሉና የምትወዷት❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 7 วันที่ผ่านมา +1

      ውድዬደምሪኝ😢

    • @user-vl6mt6lw7n
      @user-vl6mt6lw7n 7 วันที่ผ่านมา +2

      ወላሂእኔ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 5 วันที่ผ่านมา

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 7 วันที่ผ่านมา +22

    ፍቅርም እንደ ስሟ ፍቅር ናት ግን ፉፉዬ በጣም ጥሩ ፀባይ ያለህና የዋህ ነህ አላህ ሁሉንም አሳክቶላችሁ እንዳይላያችሁ እላለሁ

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 7 วันที่ผ่านมา +184

    መነው እዳኔ አይማኖታቻው አድ አይነት
    በላማሆኑ ሚነዳደው 😢😢😢በላይክ አሰዩኝ 😢😢😊🎉❤

    • @user-tk3st5uy8m
      @user-tk3st5uy8m 7 วันที่ผ่านมา +3

      እኔ

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 7 วันที่ผ่านมา +2

      Ene

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w 7 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክክክክ ወነዉ ፍቅር ነው ጓደኝነት ነው

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 7 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ😮😮😮

    • @TigistAsrat-kk9qx
      @TigistAsrat-kk9qx 7 วันที่ผ่านมา +12

      ፈቅር በምትወጃት እናትሽ ይዜሻለዉ እንደዚ ሁለተኛ እንዳታረጊ የምር በስሜቱ ነዉ የተጫወትሽዉ እንደተረዳዉት ሁለታቹም ጋር ፈቅር አለ ግን ይመስለኛል ምርጫ አታቹ ነዉ የኔ ምስኪን አንጀቴን ነዉ የበላኝ ይቅርታ ጠይቀሽ በአዲስ ነገር እንደምትመጡ ተስፋ አለኝ የኔ ዉድ በናትሽ አስደስቺዉ

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg 7 วันที่ผ่านมา +318

    እህቶቸ እባካችሁ ለፍቅር ስጦታ ስልኩ ለፉም ትንሽ ቢሆን ስጡት አትለዩት አትለዩት።

    • @lulutube885
      @lulutube885 7 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል😍

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 7 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል❤

    • @Sustainable663
      @Sustainable663 7 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል🎉🎉

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 7 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @mitikiemunye
      @mitikiemunye 7 วันที่ผ่านมา +7

      በትክክል እኔም ትናት ልቤ ሰብር አለ

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 7 วันที่ผ่านมา +22

    ፍቅር ለፉፉ ስጦታ ስጪዉ😊🎉

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 7 วันที่ผ่านมา +48

    ጀግና ሴት እራሷን አስከብራ ቤተሰቧን የምታስከብር አይበገሬ ናት እኮ ፉአዴ ምርጥ ጎደኛ ነህ በጣም እሲ ፍቅርን የሚወድ ላይክ አሳዩኚ አቦ ይድላችሁ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 7 วันที่ผ่านมา

      ውዴደምሪኝ😢

    • @RehimaAli-l2j
      @RehimaAli-l2j 7 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @Aisha73690
      @Aisha73690 5 วันที่ผ่านมา

      ዴምሪኝ😢😢😢

  • @hxhdhdhxhdhd-rc5kg
    @hxhdhdhxhdhd-rc5kg 7 วันที่ผ่านมา +68

    እደኔ የምትወዷቸዉ እስኪ 😢🥺👍

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 7 วันที่ผ่านมา

      ውድዬደምሪኝ😢

  • @user-pk2qn6xt9d
    @user-pk2qn6xt9d 7 วันที่ผ่านมา +60

    ፍቅርየ የኔማር❤ ፉፉ በስልምናህ አትደራደርወድም ወድምነትህ ምርጥ ገዳፈነህ❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 วันที่ผ่านมา

      ዉድ ደሚሪኝ 8:27

    • @Nesrya.
      @Nesrya. 7 วันที่ผ่านมา

      ውዲ።ደምርኝ

    • @user-zu4bi7kq8s
      @user-zu4bi7kq8s 7 วันที่ผ่านมา +1

      ፍቅር ሁለትኛ በፍቅር ፕራክ እንዳትደራረጉ ሲሜቱ ቢኖራችሁም እንኳ ሀይማኖታችሁ ስለ ማይገናኝ አስቸጋሪ ነው ፍቅር ማልት ደሞ ግዛዊዪ ሳይሆን ዘላቂነት ሲኖረው ነው ደስ የሚልው

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 7 วันที่ผ่านมา +13

    ፋፉ ለፍቅር በጣም ይጠንቀቅላታል መልካም ምኞቱን ሲገልፅላ
    እንዴት ደስ እንደሚል ጓድኛነታችሁ እንዳይቋረጥ በጥንቃቄ ያዙ❤

  • @naatytube
    @naatytube 7 วันที่ผ่านมา +23

    አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ አበረታቱኝ🎉❤

    • @Aisha73690
      @Aisha73690 5 วันที่ผ่านมา

      እሲዴምሪኝ ውዴ❤❤❤❤❤

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 7 วันที่ผ่านมา +60

    1ኛ ነኝ ጀግኒት ፍቅርዬ❤❤ ፉፉየ የዘመኑ መልካም ሰዉ 💟👌

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 วันที่ผ่านมา +1

      ዉድ ደሚሪኝ 4:46

    • @WudeloveWude
      @WudeloveWude 7 วันที่ผ่านมา

      😢❤❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@WudeloveWudeዉደ ደምሬኚ🎉🎉

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 7 วันที่ผ่านมา +32

    እኔግንአንድ የሚያስስበኝነገር ፉፍን የፍቅር ትሥሥር ባይኖራችሁ እንኳን ፉፉን እዳትጎጅው ልጁ በዚህእድሜው እዳይጎዳ

  • @user-sd4ud4kh5o
    @user-sd4ud4kh5o 7 วันที่ผ่านมา +17

    ፍቅር ሀያል ነው ግን ከእምነት አይበልጥም ፉአድ በእምነት ምንም ድርድር የለም !! ሁለታችሁም እንደዚህ አይነት ነገር እንዳታስቡ አትቅረቡ ዋ ያቃጥላል ሁለታችሁም የተለያየ እምነት ላይ ናችሁ ።።።

  • @user-zz6yf9sl9k
    @user-zz6yf9sl9k 7 วันที่ผ่านมา +22

    ፍቅርንናፉፉን የምቶዱ ብቻአሳዩኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m 7 วันที่ผ่านมา +43

    ጀግና እናቱን የሚያከብር ሰው ደስ ይለኛል ❤❤❤

  • @fhhjshrgf8863
    @fhhjshrgf8863 7 วันที่ผ่านมา +91

    ግንኮ ሀይማኖታችሁ አዳይነት ቢሆን ጥሩ ነበር ምርጥ ካብል ትሆኑ ነበር😊❤🎉

    • @samerisweet2818
      @samerisweet2818 7 วันที่ผ่านมา +1

      ፍቅር ሐይማኖት አይገድበዉም እንኳን የራሳችን ዜጋ ሐይማኖት ከሌላቸዉ ነጮች ጋር አበሻ ተጋብቶ ይኖር የለም እንዴ ??

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@samerisweet2818ይገድበዋል፣በደንብ፣

    • @fhhjshrgf8863
      @fhhjshrgf8863 7 วันที่ผ่านมา +4

      @@samerisweet2818 አረ ባክሽ በኛ በኦክቶዶክስ ሀይማኖት አይፈቀድም ፍቅር ከእምነት ነው የሚጀምረው

    • @user-uz5zp4mb2d
      @user-uz5zp4mb2d 7 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@samerisweet2818ኧራ በክሸ ሀይማኖታችን አይፍቅደም ከምንም በለይ ሀይማኖት ይብልጠል ሁሉም ከእምነት በኋላ ነው

    • @TubeMerkebselamTube
      @TubeMerkebselamTube 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@samerisweet2818
      እረ ባክሽ እኛ ክርስቲያኖች አይፍቀደም😢 ሃይማኖት እምነት ነው ይቀድማል እግዚአብሔር ፍቅር ነው

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 7 วันที่ผ่านมา +26

    ምን አለ ሀይማኖታቸው አንድ አይነት ቢሆን ብየ ተመኘሁ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg 7 วันที่ผ่านมา +25

    ፍቅር በማርያም እንዲ አይነን ፕራንክ አትደራረጉ የኔ አባት እንዴት እንደ ተጨነቀ 😢❤

    • @KedirMuhamed-bo7dd
      @KedirMuhamed-bo7dd 7 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ወላ 😢🎉🎉🎉🎉❤

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 7 วันที่ผ่านมา +64

    ኢዳኔ ማነዉ ፍቅርና ሚወዳት❤❤❤❤❤❤😢

    • @user-ev4jj2yu3m
      @user-ev4jj2yu3m 7 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ውዴ ❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-ev4jj2yu3mዉደ ደምሬኚ🎉🎉

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 7 วันที่ผ่านมา

      ውድዬደምሪኝ❤

    • @Nesrya.
      @Nesrya. 7 วันที่ผ่านมา

      ​ደምርኝ

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 6 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ❤❤❤

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 7 วันที่ผ่านมา +34

    የፍቅር አደናቂወች የት ናቹሁ ስወዳቸዉ እኮ ተጣመሩ እሺ የችግርሺ ሳሀት ከጉንሺ ሰላልታየ የኔ ዉቦች እወዳችዋለዉ❤❤❤❤

  • @sofiya-ud6vr
    @sofiya-ud6vr 7 วันที่ผ่านมา +17

    ቀጣይቪደወ ለፉፉ ስጦታ ይሠጥ የሚል👍

  • @SemirAahmed-ow2oc
    @SemirAahmed-ow2oc 7 วันที่ผ่านมา +35

    ፍቅር የኔ ጀግና የኔ ጠካራ ሴት ሁሊም ከፍ በይ ሁሊም ደስተኚ ሁኒልኚ ዉዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲ❤❤❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 7 วันที่ผ่านมา

      ሱሱዬደምሪኝ😢

    • @SemirAahmed-ow2oc
      @SemirAahmed-ow2oc 7 วันที่ผ่านมา

      እሽ​@@DadaTube225

  • @GhffvVhgvh
    @GhffvVhgvh 7 วันที่ผ่านมา +16

    ፉፉየ እና ፍቅርየ አድቢሆኑ ያምሩነበር ግን ሀዮማኖታቸው አይፈቅድ😢😢😢😢

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h 7 วันที่ผ่านมา +40

    ለፉድም ለራሱ ይቱብ ይክፈትና ይስሩ ባድ ነገ ፀብ አለ መለያየትም አለ❤❤❤

  • @user-yb4kw5pw3k
    @user-yb4kw5pw3k 7 วันที่ผ่านมา +7

    ፎአድ ወድሜ አላህ ከደዚህ አይነት ነገር አርቆህ በራስህ ሀይማኖት ሷሊህ ሚስት ይስጥህ አሄራወድሜ

  • @Helen12349
    @Helen12349 7 วันที่ผ่านมา +83

    በስደት ደፋ ተቀናቃና የምትሉ ሁሉ የእረፍት እንጀራ ይስጣቸው ወላሂ ግርድና ይብቃቹ ጥሩ ኑሮ ይገባቹአል🎉❤❤❤❤

    • @user-hy2bh8tn4h
      @user-hy2bh8tn4h 7 วันที่ผ่านมา

      አሜን ውይ ልቤን ነካሽው❤❤❤❤

    • @user-lj4it4yk3s
      @user-lj4it4yk3s 7 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንንንሀሎዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-gr8ml7ro8h
      @user-gr8ml7ro8h 7 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 7 วันที่ผ่านมา

      አሚንንን😢😢😢❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 7 วันที่ผ่านมา

      እሕቴደምሪኝ

  • @ekrW
    @ekrW 7 วันที่ผ่านมา +65

    በቃ ፍቅርን የምቶዱ ላይክ አርጉኝ❤🎉

  • @user-xi4my9uy3l
    @user-xi4my9uy3l 7 วันที่ผ่านมา +16

    እረ ኮመቶች ግን ሰራ የላችሁም እዴ ተራ ሰጡን እጅ አዳንደየ😂😂አይ ፊፊዬ በጣም አሳዘነኝ ፍቅርዬ በእዲህ ያለ ፕራክ አታድርጊዉ በጣም አሰተዋይ መልካም ሰዉ ነህ የኔ ማሮች በደሰታ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 7 วันที่ผ่านมา +13

    ፉፉ ወድሜ እሚመጥንህን ይስጥህ በሀይማኖትህ ጠክር፣ፍቅርቆጆም እሚመጥንሽን ይስጥሽ ጠካራሴትነሽ❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 7 วันที่ผ่านมา +77

    ፍቅዬ በሌላ ፕራክ አድርጊው ግን በፍቅር ነገር አቀልጅበት ማርያምን እሱ በጣም ነው የሚጠነቀቅልሽ እንደ ታናሽ እህቱ ነው የሚያይሽ በቃ አደራ እንዳታስከፊው እሽ ፉፉዬ ምርጥ ሰው ትሁት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተመካች ደሞ በቃ እንደዚህ አይነት ጥያቄ አጠይቋቸው ምን ጉድ ነው እህትና ወንድም መሆን አይቻልም እንዴ በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @alha-yy6lp
      @alha-yy6lp 7 วันที่ผ่านมา +2

      ሳህ❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 7 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክልደምሪኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@alha-yy6lpደምሪኝ

    • @zehara5
      @zehara5 7 วันที่ผ่านมา

      ሳህ ትክክል 👍

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 6 วันที่ผ่านมา

      ደምሩኝ ውዶችየ❤

  • @MissSamira-gf3kw
    @MissSamira-gf3kw 7 วันที่ผ่านมา +38

    መቅናትማ ትቀኛለሽ እኮ ፍቅርየ ባለፈው video ላይ አይተንሻል

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 วันที่ผ่านมา +1

      ዉድ ደሚሪኝ 8:42

    • @user-ok6xl4sv6j
      @user-ok6xl4sv6j 7 วันที่ผ่านมา +1

      😂leke nesh weda

    • @EtuNigane
      @EtuNigane 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😅

    • @user-xw6xt2me1q
      @user-xw6xt2me1q 4 วันที่ผ่านมา

      ትክክል በደብትቀናልፕችእጅ😂😂

  • @Hanif323
    @Hanif323 7 วันที่ผ่านมา +5

    በፍፁም አተም የእምነት እህትህን አግባ
    እሷም የእምነት ወንድሟን ታግባ ኮሜንቶችን እንዳሰማ የወደፊት ህይወት ያሳስብህ ወጣትነት ሊያታላችሁ አይገባም ቅርበታችሁ እራሱ ልክ መሆን አለበት ሴትና ወንድ በጣም ከተቀራረበ
    ጭድና እሳት ነው የዘላለም ፅፅት እንዳትገባ ፈጣሪችሁን ፍሩ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 7 วันที่ผ่านมา +9

    የፍቅር ቤተሰቦች በጣም ነዉ ደስ የምትሉት 😍😍😘😘 ኮሜንቱ ሁሉ ደስ ይላል 😍😍

  • @teje7615
    @teje7615 7 วันที่ผ่านมา +17

    ፉፉዬ በፊፁም እዳታስቀይሚ እነበጣም ማከብሮ ፍቅር አደራ ላቺ ትልቅ መሰዋት ከፍሎልሻል

  • @mesi21tube
    @mesi21tube 7 วันที่ผ่านมา +42

    ፍቅርዬን ፋፋዬን 🥰🥰🥰የምትወዱ በላይክ የጓድኝነት ጥግ ገና ከፍ ትያለሽ 100k ስገቢ ለፋፋ ቻናል ይከፈት የምትሉ በላይክ 👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @etu819
    @etu819 7 วันที่ผ่านมา +13

    እፍ ፉፉ በጣም ሥነ ሥርዓት ያለው ልጅ ነው ፈጣሪ እሥከመጨረሻው ጓደኝነታችሁን እህትና ወንድምነታችሁን ይባርክላችሁ በጣም ታምራላችሁ ፍቅርዬ የኔ ጨዋ ሥወድሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv 7 วันที่ผ่านมา +11

    ፍቅርዬ❤ፉፉዬ ❤የኔ ጀግኖች እናንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Roziy179
    @Roziy179 7 วันที่ผ่านมา +19

    ፍቅርዬ የኔ ውድ የኔ ቁጥብ ❤🎉እኛ ያንቺአድናቂዎች እንደአንድ አንዶቹ ክብርሽን ጥለሽ የፍቅር ጥያቃ ጠይቂ ብለን አንገፋፋሽም አንቺም አታደርጊውም ከፉፉዬ ጋር ጋደኝነታሁ ብቻ ነው መቀጠል ያለበት እምነታችሁንም አጥብቁ ❤በተረፈ በርቺልኝ ትልቅ ቦታ ነው ላይሽ ምፈልገው

  • @alha-yy6lp
    @alha-yy6lp 7 วันที่ผ่านมา +61

    ፉየ በሀይማኑትህ ጠካራሁን እባክህ😢😢😢😢

  • @HirutMaru
    @HirutMaru 7 วันที่ผ่านมา +11

    በዚህ ፕራንክ ባታደርጊው መልካም ነው አሁን እሺ አፈቅርሻለሁ ቢልሽ ምን ልታደርጊ ነው በስሜት አይቀለድም

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 7 วันที่ผ่านมา +6

    እባክህን ተጠንቀቅ እሄ መንገድ ያተሰሰተ ናው ስሜት አለክ ለሷ ግን አተርገው ናገ ሞት አለ እሰት ናው. ምጠብቅህ እበክህን አደራ ሙስሊም ወንድሜ ናክ አለህ ይጠብቅህ ከስተት ሁሉ

  • @HailyMeto
    @HailyMeto 7 วันที่ผ่านมา +61

    እስኪ እንደኔ ፍቅርን ሚወዳት 🎉🎉👍👍

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 7 วันที่ผ่านมา

      ውድዬደምሪኝ

  • @fatumadress6719
    @fatumadress6719 7 วันที่ผ่านมา +56

    የፍቅር አድናቂዎች የት ናችሁ ❤❤❤

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 7 วันที่ผ่านมา +17

    ፍቅርዬ እንዴ ስምሽ ፍቅርነሽ የኔ ጣፋጭ ♥️♥️

  • @habiba100
    @habiba100 7 วันที่ผ่านมา +17

    መጀመሪያ ንፅፅር ተማሩ ከዛ ያሸነፈ ይቀይር ከዛ ተጋቡ 🏃‍♂️

    • @masaratmasarat7886
      @masaratmasarat7886 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @mohmmedmohmmed-mo5wy
      @mohmmedmohmmed-mo5wy 7 วันที่ผ่านมา +1

      ምነው ሸዋ አለ አባቴ 😅😅😅😅😮

    • @Boga-px9wi
      @Boga-px9wi 4 วันที่ผ่านมา

      ጉድበልጓንደር😂😂😂😮

    • @fjdh7503
      @fjdh7503 4 วันที่ผ่านมา +1

      ምርጥ ሀሳብ ወላሂ

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k 7 วันที่ผ่านมา +13

    ፍ ፍን ሳላደቅ ባልፍ ንፍግነት ነው. በጣም አከብርሀሁ ፍፍዬ. መልካም ሰው. ፍቅርዬ እግዚአብሔር ይካስሽ እህቴ

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 7 วันที่ผ่านมา +33

    ፍቅርዬ በርቺ❤❤❤❤ፋአድ እምነትህን አደራ❤❤❤❤😊😊😊😊

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 7 วันที่ผ่านมา +2

      አዉ የምር ፉሀድ አደራ ከሁለም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል አደራ አደራ

  • @user-sp6su1my7s
    @user-sp6su1my7s 7 วันที่ผ่านมา +7

    ክብሯን ጠባቂ የኔ ጀግና ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን የሴት ብርቱ ሁሌም ደስ ይበልሽ

  • @fafi8402
    @fafi8402 7 วันที่ผ่านมา +5

    እናቶን መሳይ ልእልቶ ሁሊም ሳቂልንፍቅርዬ ፉፉ ምረጥ ሰው❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 7 วันที่ผ่านมา +61

    የፍቅርን ደስታ የምትወዱ እስኪ ❤👍

    • @RehimaAli-l2j
      @RehimaAli-l2j 7 วันที่ผ่านมา

      በጣምነዉ የምወዳቸዉ❤❤❤

    • @RehimaAli-l2j
      @RehimaAli-l2j 7 วันที่ผ่านมา

      ፍቅር

  • @AfariKsa-uq6om
    @AfariKsa-uq6om 7 วันที่ผ่านมา +17

    ፍቅር እደኔ የምወዳት እስኪ❤❤❤

  • @AsrerAster
    @AsrerAster 7 วันที่ผ่านมา +7

    ፉዬ ፍቅር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጣችሁ ፍቅርዬ ታድለሽ❤❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 7 วันที่ผ่านมา +20

    ፍቅር የዋህ እና ቅን ነች የሚል ❤🎉

    • @mitikiemunye
      @mitikiemunye 7 วันที่ผ่านมา

      እግባት አታምልጥህ ጠንካራ ናት ለወደፊት የምት
      ሆን እንቁ ሴት ናትና ዋናየ አግባት❤

    • @Dyfgj-xd7tb
      @Dyfgj-xd7tb 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂​@@mitikiemunye

    • @ruthkassu6304
      @ruthkassu6304 7 วันที่ผ่านมา +1

      ፍቅርዬ ምርጥ ልጅ ናት ለኤፊዬም አሰቢያት ነበር ማርያምን ከሁለት አንዳችሁ አታምልጣችሁ

    • @user-bf9iq2zd4d
      @user-bf9iq2zd4d 5 วันที่ผ่านมา

      ለኤፋ ናት@@mitikiemunye

    • @user-bf9iq2zd4d
      @user-bf9iq2zd4d 5 วันที่ผ่านมา

      ​@ruthየተመታሽ ቀደምሽኝ😂😂😂 ለኤፍሬም ነዉ የምትገባዉ ኤፍሬም ሸበላ ወንዳወንድ ነዉkassu6304

  • @nardi8713
    @nardi8713 7 วันที่ผ่านมา +86

    😂😂😂😂ፕራንክ ተጀመረ ፉፉ እኮ ሚስጊን ፋቅርን እና ፉፉን የምትወዱ❤👍👍👍

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 วันที่ผ่านมา +3

      ዉድ ደሚሪኝ 4:30

    • @nardi8713
      @nardi8713 7 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@TemimaNasir-cv2jwእሺ

    • @Nesrya.
      @Nesrya. 7 วันที่ผ่านมา

      ውዲ።ደምሪኝ

    • @KedirMuhamed-bo7dd
      @KedirMuhamed-bo7dd 7 วันที่ผ่านมา

      ወላ እኔ ፉፉ በሳቅ ነው የሞትኩት 😂😂😂😂😂

  • @user-fu4kl8fk9g
    @user-fu4kl8fk9g 7 วันที่ผ่านมา +6

    ፍቅርዬ የኔ ፈዲሻ ፉፉሻ እኮ የዋህነው ስታምሩ ግን ሀይማኖታችሁ አድ ባለመሆኑ አበሳጨኝ😢❤❤

  • @SmilingCherryDumplings-yk4tp
    @SmilingCherryDumplings-yk4tp 7 วันที่ผ่านมา +8

    ወይ ስታምሩ እሶም ቀሀይማኖቷ ማርያምን ስትል
    እሱም በሀይማኖቱ ወላሂ ሲል እግዚአብሔርን እንዴት እደምታምሩ❤❤❤

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 7 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ❤❤❤

    • @HossamAhmed-nw4vc
      @HossamAhmed-nw4vc 6 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SusuHesen
    @SusuHesen 7 วันที่ผ่านมา +11

    ታውፍቅርየ ዳርዳርእያላችሁነው እኔሀይማኖታችሁ አንድቢሆን ደስይለኝነበር ❤❤❤❤

  • @user-ho9vt2hw9c
    @user-ho9vt2hw9c 7 วันที่ผ่านมา +12

    ኮሜቶች የት ናቹህ ፍቅርየ እና ፋፋየ መተዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2r 7 วันที่ผ่านมา +3

    ፉአድየ ወንድሜ አደር ሀይሞኖትህን አላህ በሀይሞኖትህ ጠንካር ያድርግህ ያረብ

  • @s-zx8yo
    @s-zx8yo 7 วันที่ผ่านมา +6

    ስጦታ
    ስጦታ
    ስጦታ
    ይሰጠው
    ፉፉ ምርጥ ልጅ ነው

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r 7 วันที่ผ่านมา +15

    ፉፉ እና ፍቅር ስወዳችሁ❤

  • @user-lj2dr5hc3b
    @user-lj2dr5hc3b 7 วันที่ผ่านมา +12

    የፍቅርን አንገት መለሎ ነው ለካ ❤❤

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y 7 วันที่ผ่านมา +8

    እኔ እራሱ ልክ እደፉፈ ነው መልካም ምኖነት የምመኝልሽ ውዴ ፍቅር ትለያለሽ ፉፉም ልክ እዛው መልካም ሰው ነህ ❤❤❤ድጋሚ እዳትጎጂ ይፈራል ፉፉ 🎉🎉🎉🎉

  • @Hayreiyamoges-bb6bh
    @Hayreiyamoges-bb6bh 7 วันที่ผ่านมา +3

    በሌላ አይድያ ኑ ስለፈቅር ነገር አታውሩ ጀግና ሴት ነሽ አሁን ፈቅርኛ እዳይኖርሽ ጨጓራሽን ነው እሚሊጥሽ በቤተሠብ የመጣልሻል ጠብቂ የኔውድ

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 7 วันที่ผ่านมา +11

    ፍቅርን የሚወድ እስኪ❤❤

  • @feke2tube
    @feke2tube 7 วันที่ผ่านมา +19

    ፍቅር የሚወድ ላይክ ግጩኝኝኝኝ❤

  • @M-eb4rn
    @M-eb4rn 5 วันที่ผ่านมา

    በንደዚህ አይነት ፕራንክ አይደረግም ወይም ወደ እስልምና ትግባና ተፋቀሩ በሀላሉ ተጋቡ🎉❤

  • @Selamenesh
    @Selamenesh 7 วันที่ผ่านมา +4

    ፍቅር ግን ተጠንቀቂ በመሀከላችሁ እንዲ አይነት ነገር እንዳይፈጠር የምር አደራሽን ጥሩ አይደለም አንቺ ባለ ማህተብ ነሽ ጥንቃቄ በተረፈው በስራችሁ በርቱ👍😍

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk 6 วันที่ผ่านมา

      ቢጠነቀቁ ጥሩነው ሀይማኖታቸው አንድ አይደለም

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m 7 วันที่ผ่านมา +9

    ፍቅር ቆንጆናትኮ. ያለ ዱቄት ምናምን

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 7 วันที่ผ่านมา +50

    በፍቅር ፖሬንክ አትደራረጉ ያቀያይማል❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 7 วันที่ผ่านมา +1

      ሐዩዬደምሪኝ😢

    • @hayathayat-xj3zy
      @hayathayat-xj3zy 7 วันที่ผ่านมา

      @@DadaTube225 እሺ ሀቢ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 7 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝውደ❤

    • @RehimaAli-l2j
      @RehimaAli-l2j 7 วันที่ผ่านมา

      ሀሚየ ደምሪኝ❤❤❤

  • @ydthhhyjvf7541
    @ydthhhyjvf7541 7 วันที่ผ่านมา +5

    ፍቅር ግን ውበትሽ ይበልጥ እያመረብሽ ነው❤

  • @user-sp6su1my7s
    @user-sp6su1my7s 7 วันที่ผ่านมา +18

    uuuufffፉፉ አስለቀስከኝ የመልካምነት ጥግ ጀግና

  • @user-oo2mj7sz8w
    @user-oo2mj7sz8w 7 วันที่ผ่านมา +21

    ላይክ አድርጉኝ ፍቅርዬ ስዎድሺ ❤🥰❤❤❤ፍ &ፍ ❤❤❤🥰