''ርቀትህን ጠብቅ'' ሹክ ልበላችሁ በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ አጭር ድራማ በእሁድን በኢቢኤስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 188

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +133

    ይችን ልጅ እንደኔ የሚወዳት 👉👍 የውነት የምታቀረበው ፍሬ ነገሮች ናቸው ተባረኪ

    • @mariammahi3618
      @mariammahi3618 4 ปีที่แล้ว

      Btam bezu gen degmo edayslch ediweded adrga btam tinkara hasab new metakrbw btam now mewedat

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @edenethiopia9901
      @edenethiopia9901 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +167

    ይችን ኮመንት እምታነቡ ሁሉ ወላሂ ያልታሰበ የቤተሰብ ደስታ እና ሰላም ያሰባችሁ እናንተንም ከበሽታ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 4 ปีที่แล้ว +48

    *ሹክ ልበላችሁ በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ እደኔ የምወደዉ ማነዉ*

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 ปีที่แล้ว +21

    የምወደዉ ፕሮግራም አምየ ፈጣሪ ከዚህ መከራ ይሰዉረን

  • @zm5658
    @zm5658 4 ปีที่แล้ว +20

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ለቸሩ መድሃኒአለም ዓመታዊ ክብር በዓል አደረሰን አደረሳችሁ
    እንደው ብትችሉ ሹክ ልበላችሁ ይህ አስተማሪ ፕሮግራም ሁሌ እሁድ በተከታታይ ቢተላለፍ ደስ ይለናል ፣ አዝናኝ ፣ አስተማሪ ቁም ነገር አዛል ነው ። እኔ በበኩሌ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ❤️
    ፈጣሪ በምህረቱ ያስበን ✝️ ❤️

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m 4 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አገረሰን⛪👏

  • @hawi6650
    @hawi6650 4 ปีที่แล้ว +10

    ይገርማል የአላህ ስራ ሀጅነቢ ወንድና ሴት እንዳይጨባበጡ ከልክሎ ነበር አሁን ይሄ በሽታ ደግሞ እያሳየን ነው

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
    @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 4 ปีที่แล้ว +14

    *ዛሬ እኮ ቸሩ መድኃኔ ዓለም የዓመቱ ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን*

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +20

    የኔ ምርጤ ሹክ ሹክ በይ እኔም ለማሰማት ዝግጁ ነኝ አስቸጋሪውን ጊዜ አሸንፈን እንሻገር ግን እራሳችንን ስንጠብቅ ነው

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k 4 ปีที่แล้ว +7

    ከኮሮና በሽታ ፈጣሪ ይጠብቀን
    ለማፍቀርም ሆነ ለመፈቀር በህይወት መኖር ግድ ነው

  • @hananry7106
    @hananry7106 4 ปีที่แล้ว +5

    አላህየ. ሀያልነትክን አሳይተህናል. ካተውጭም. ሀያል. የለም. አወ. አሁላይግን. እዝነትህን. እንሻለንና. የእዝነትህንበር. ክፈትልን. ህይሩነገር. ሻልን. ያረብ. ያረብ

  • @hbvbbbb2310
    @hbvbbbb2310 4 ปีที่แล้ว +44

    ለማፍቀርም መኖር ያስፈልጋል እውነት ነው ሹክ ልበላችሁ እናመሰግናለን

    • @ekooeeta6661
      @ekooeeta6661 4 ปีที่แล้ว

      ውይ ስወድሽ የኔቆንጆ

  • @aster696
    @aster696 4 ปีที่แล้ว +4

    ይህ አሥፈሪ ጊዜ እዲያልፍልን እፀልይ 😢😢

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 ปีที่แล้ว +10

    ይቺ ቆንጆ ስወዳት ❤❤❤❤

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 4 ปีที่แล้ว +11

    ይህን በሽታ አላህ ያንሳልን እምትሉ በላይክ አሳውቁኝ በዛውም ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 ปีที่แล้ว +18

    ጎበዝ ያልተበላበት ስራ የያሺው አንቺ ነሽ አድናቃሽ ነኝ ከማዳም ኩሽና

    • @user-gr3ws8nq3s
      @user-gr3ws8nq3s 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ እሽ ማዳምየ ሰላም ናይ

    • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
      @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 ปีที่แล้ว

      @@user-gr3ws8nq3s 😂😂😂😂

    • @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ
      @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ 4 ปีที่แล้ว

      እኔም በማዳም ኩሽና ነኝ አይዞሽ እህቴ

    • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
      @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 ปีที่แล้ว

      @@አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግለን የኔ ውድ

    • @user-wp2ch1py6p
      @user-wp2ch1py6p 4 ปีที่แล้ว +1

      እረኔም በመዳም ኩሽና አለሁላችሁ እረመዳንን ጨርሼ ሀገር ልግባ እያልኩ ነው ውዶቼ በዱዓአ በፆለት አትርሱኝ ኡፍፍፍ የቤተሰብ ናፍቆት ሊደፋኝ ነው😴😥

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 4 ปีที่แล้ว +5

    ሹክ በይን እስቲ የኛ ሀገር ሰው እንደሆነ መስማት አቁሟል አለምዬ ምርጥ ነሽ በርቺ ማማዬ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 ปีที่แล้ว

    "ከቻልን እቤት እንቆይ ግድ ሆኖብን ከቤት የምንወጣ ግን አካላዊ ርቀተቻንን በመጠበቅ ከቁጥር አንጉደል"። በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ነው 👌💚💛❤

  • @hayat490
    @hayat490 4 ปีที่แล้ว +4

    ይችልጅ በጣም እወዳታለሁ እርጋታዋ አለበበሦ በቻ ወዘተ ማነዉ እኔ እሚወዳት ላይክ በተረፈ ሁላችንም አላህ ይጠብቀን።

  • @meseretlove8925
    @meseretlove8925 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይ እችን ልጅ ድምጿን ስወደዉ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ለምንወዳቸው ሰዎች ስንል እራሳችንን እንጠብቅ👌 እኔስ ገና ለምወልዳቸው ልጆቼ ስል እራሴን እጠብቃለሁ ከፈጣሪ ጋር።

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 4 ปีที่แล้ว +1

    ለማፋቀር መኖር ያስፈልጋል ትክክል እናመሠግናለን

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 ปีที่แล้ว

    አለምዬ እናመሰግናለን ።ጥንቃቄ ፡ከጸሎት ጋር አይለያቹ ኢትዮጵያዬ ይችን ጊዜ በሰላም አሳልፍልን ጌታ

  • @ወድሜለኔልዩነው
    @ወድሜለኔልዩነው 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ይች ልጅ ትመቸኛለት አላህ ኮሮናን ያጥፋልን

  • @merytube9234
    @merytube9234 4 ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪ ነው ልብ ላለው ፈጣሪ ምረት ያምጣልን

  • @rahimakidani5674
    @rahimakidani5674 4 ปีที่แล้ว +11

    እንካን ደናመጣሽ አለምዬ ሥወድሸሽ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว

      Rahima Kidani እራህማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  • @melektegnaw
    @melektegnaw 4 ปีที่แล้ว +1

    Enkwan den matchu 💚💛❤️ Egzaber ke coron yetbkan

  • @إلارسولاللهإلارسولالله-و9ي

    Wawww mashaallah betam des ylal prugramachihu ketlubet hani asfishi tensu

  • @user-ci6zk4oe4z
    @user-ci6zk4oe4z 4 ปีที่แล้ว +1

    እም ጨንቅ ብልኛልኽር ጌታ ሀይ የእቅር በለን

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ በርቺ እህታችን

  • @eyobekassae7851
    @eyobekassae7851 4 ปีที่แล้ว

    አለም ስራሽ ወቅታዊ ብቻ ሳይሆን እጅግ አስተማሪ ነው:: ስራዎች ከዚህ በፊት ተስምተው የማይታወቁ ፍረሽ ሀሳቦች ናቸው

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 ปีที่แล้ว +2

    ግን እስከ መቸ ፈጣሪ ይቅር ብሎን ይህን በሽታ ያቁምልን ሰው ከሰው እርቆ አይችልም ንሳ ግቡ በሰው የማይቻል በእግዚአብሔር ይቻላል

  • @אמסולוטסמה
    @אמסולוטסמה 4 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ😭💓😭💕😭😭😭😭😭😭

  • @Ahmad-vp9tn
    @Ahmad-vp9tn 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆጆ ሰወድሸ ማማየ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋

  • @hawlettub1056
    @hawlettub1056 4 ปีที่แล้ว +1

    Sewedat ichi liji ere yarebbi corona xefa zena nafeqegn yarebbi anite axefln

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 4 ปีที่แล้ว

    ሹክ ስወድሽ የእማምላክ ልጅ ክርስቶስ እባክህ አገሬን እምዬ ኢትዮጵያን ጠብቅልኝ

  • @user-kd6wq1dn3w
    @user-kd6wq1dn3w 4 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት አሪፍ መልክት አለው

  • @dawit5817
    @dawit5817 4 ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪ ነው በተለይም ለማንሰማው

  • @mohammedhussen6622
    @mohammedhussen6622 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው

  • @biniyamwondimu3030
    @biniyamwondimu3030 4 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ፎንቃ እንዴት እንደምወድሽ እኮ !!!!!!

  • @yemaryamlij2267
    @yemaryamlij2267 4 ปีที่แล้ว +2

    አለበበሱዋ ሁለም ይማቸኛል

  • @እሙመሀመድ-ኘ7ኸ
    @እሙመሀመድ-ኘ7ኸ 4 ปีที่แล้ว +2

    አስተማሪ ነው

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
    @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹መቸነው ደግነገር የማየው የምሠማው

  • @selihom6023
    @selihom6023 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for Advice given!!

  • @kebebushfekadu5455
    @kebebushfekadu5455 4 ปีที่แล้ว

    ደሥየሚል ኘኘሮክራም የምር ጎበዝልጅ ነሽ ቀጥይበት

  • @semuwollo3190
    @semuwollo3190 4 ปีที่แล้ว +1

    አበጄሽ ጎበዝ ልጅ በርች

  • @emebetdagne8318
    @emebetdagne8318 4 ปีที่แล้ว

    gobeze aliye berechilegn

  • @ሳቁቀልድነው
    @ሳቁቀልድነው 4 ปีที่แล้ว +1

    የምወደው ፕሮግራም

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h 4 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ምረቱን ይላክልን
    ኮሮናን ያጥፋልን

  • @waldaytean8658
    @waldaytean8658 4 ปีที่แล้ว +1

    Echin lij swedat tilobgn!

  • @user-rl8mo9bs6h
    @user-rl8mo9bs6h 4 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደና መጣችው እግዚአብሔር ይጠብቀን ኩላችን

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 ปีที่แล้ว +2

    ቅመም የሆንሽ ነገር እናመሰግናለን

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ከሚሰሩ ቪዶዎች ሁሉ እንደዚች ልጅ ቪድዮዎች የሚመቸኝ የለም

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
    @ፎዝነኝየእሙቲሲስ 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ባሌን ከስራ ቦታ እዳመጣ በራፍ አልከፍትም ብየዋለሁ እኔ ቤት ነኝ ስራ የለኝም ክክክክ ቀልድ ሆ እንጠንቀቅ በዛም ላይ አላህ ይጠብቀን እኛም ሰበቡን እናድርስ ሰወችየ

    • @user-cs5jt9zw5i
      @user-cs5jt9zw5i 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክል ጭራሽ ባልሽን እኔ በየት ባገኜሁት እያልኩ ነው አረብ ቤት ተዘግቶብኝ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 ปีที่แล้ว

      እውነትሽንነው

  • @almaztafera757
    @almaztafera757 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎልድ የሆነድምፅ አለሽ ክክክ ባልና ሚስት እርቀታችሁን ጠብቁ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 ปีที่แล้ว

      ግን ይቻላል? ግራ ገባኝኮ????

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 4 ปีที่แล้ว +1

    ጠፋሽ ሥወዳት ወገኔ እራሳችሁን ጠብቁልን

  • @derejewolde8430
    @derejewolde8430 4 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU

  • @MT-uo3lq
    @MT-uo3lq 4 ปีที่แล้ว

    Where is Rakebeye?

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
    @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 ปีที่แล้ว

    የኔውድ ሀኒ💋💋💋💋💋💔💔💔

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
    @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 ปีที่แล้ว

    ወይይይይጉድ በኪሱ ያላመጣው የለም የኔ ምስኪን😭

  • @islamispeace2317
    @islamispeace2317 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀሀሀ ራሱን ኮሮናን አደረግሽኝ አለ ሀሀሀ

  • @noranuro5530
    @noranuro5530 4 ปีที่แล้ว

    ይረብይመጣዉበላአሣልንአችልምእዘንልን

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ውዶች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቀን እረመዳን ስትቀን ቀረው

  • @tigrayadey7559
    @tigrayadey7559 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጉድ ሲያስፈራ ግዜዉ ዉይ ኣምላኬ ሆይ ግዜዉ ቀይርልን ተጠንቅቀን ኣንጠነቀቅም ዋ

  • @Tube-kl6ct
    @Tube-kl6ct 4 ปีที่แล้ว +2

    እችን ልጅ ስወዳትት ሶ እስዊትት

  • @senayitwarku309
    @senayitwarku309 4 ปีที่แล้ว +13

    ነይማ ሹክ በይኝ እኔም ለሰማሽ ዝግጁ ነኝ 😊
    ትምህርትሺን ስወደው❤️

  • @ዘዉዲቱየናቷወዳጅ
    @ዘዉዲቱየናቷወዳጅ 4 ปีที่แล้ว

    Betam mama tikikle neshe

  • @user-ci6zk4oe4z
    @user-ci6zk4oe4z 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የጨንቅት ብዞት እራሳ አመመኝ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔስ እደት ልጠንቀቅ እምሰራው ኩትራት እናሱ ብዙ ነገር ይነካካሉ

    • @user-gk4si7ge1b
      @user-gk4si7ge1b 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጠብቅሽ ጎንት እና ትሽፈኝ

    • @user-re5rf6yc1v
      @user-re5rf6yc1v 4 ปีที่แล้ว +1

      ሳምሪ እኔም።እንዳችው።ጠለብነኝ እነዚህጋር።ተቀምጦ። ጥንቃቄ። ከባድድነው። ጠባቂው አላህ ነው። በኔስ ጥንቃቄ እምድን አይመስለኝም በተለይ አስሪ ስነስረአት የላትም እማትገባበትነ የማትነካውየለም። እረያረቢ እርዳን እኛ ሸቃላወችህ ያከሪም

  • @ethiocomedy5695
    @ethiocomedy5695 4 ปีที่แล้ว +5

    መቲ የኔ ቆንጆ ማግባትስ መቲን ነው

  • @fdtube4966
    @fdtube4966 4 ปีที่แล้ว +3

    እቺን ምሽት እንድናይ ላረገን ፈጣሪ ምስጋና ይገባው እና ኮሮና ጠፋ መድሀኒት ተገኘለት ሚባል ወሬ ለመስማት የጋጋ
    በዛው አዲስ ዩቲዩበር ስለሆንኩ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 4 ปีที่แล้ว

    Enkanye.dhenametashe.hetachyenye.shekyr

  • @lamaaldossry5640
    @lamaaldossry5640 4 ปีที่แล้ว

    አለምዬ ሥወደሽ የኔ አሠተዋዬ

  • @naimahimah6747
    @naimahimah6747 4 ปีที่แล้ว

    Wowowowo♥️♥️

  • @user-dl4rz7cd6c
    @user-dl4rz7cd6c 4 ปีที่แล้ว +2

    ይችልጅ ትመቸኛለች

  • @birukkassahun5898
    @birukkassahun5898 4 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ መልክት ነው

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 4 ปีที่แล้ว

    👍👌

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ሐኒ እንተዋወቃለን የለም
    እንዴ እየጠበኩሽ ነው👀

  • @aprime8344
    @aprime8344 4 ปีที่แล้ว

    👍

  • @ALEM2497
    @ALEM2497 4 ปีที่แล้ว

    Shuke leblachu sewodat

  • @user-yy1zm7vi3f
    @user-yy1zm7vi3f 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔምለግን. ባልና ሚስት. እረቀታችውን. እይጠብቁ. ነው. ግን.

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 ปีที่แล้ว +1

    ከ ኢ ቢ ኤ ስ ፕሮግራም የሚጠላ የለውም ሁሉንም ወዳለሁ ሹክ ልበላችሁ 😘😘

  • @wasli8257
    @wasli8257 4 ปีที่แล้ว +1

    እንት ነው ንጠንቀቅ እባካቹ

  • @seadi7825
    @seadi7825 4 ปีที่แล้ว +1

    በቃ ራኬብ አትመለስም እደወጣች ቀረች 🤔🤔🤔

  • @ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ
    @ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ 4 ปีที่แล้ว

    Woyi endew siwdesh eko

  • @fgfu8706
    @fgfu8706 4 ปีที่แล้ว

    😗😍

  • @hayatumri1213
    @hayatumri1213 4 ปีที่แล้ว

    erasu Korona Aregshegn Alesh Liju😅😃😄

  • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
    @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😍😍👍🏿❤️

  • @nagathwanaghatwa2711
    @nagathwanaghatwa2711 4 ปีที่แล้ว

    እር ማኪስ ንገሩኝ

  • @ቤቲ-መ6ጰ
    @ቤቲ-መ6ጰ 4 ปีที่แล้ว +4

    ኮሜቶች እርቀታቹ ጠብቁ

  • @samuutube9514
    @samuutube9514 4 ปีที่แล้ว

    Betaseb ene huun❓❓🙏❤

  • @user-gk4si7ge1b
    @user-gk4si7ge1b 4 ปีที่แล้ว

    ሀኒ ግን ምድነው ያክሳሽ ትዳር ያክሳል እንዴ

  • @adkhokon6397
    @adkhokon6397 4 ปีที่แล้ว

    wey hanyei kemeshe tamerlech

  • @Galaxy-df8gk
    @Galaxy-df8gk 4 ปีที่แล้ว +1

    😂

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 4 ปีที่แล้ว

    ሰውን አታስጨንቁ

  • @user-ko4oc3dj4m
    @user-ko4oc3dj4m 4 ปีที่แล้ว

    ኢ/ያ ጡት ማስያጃ መልበስ ቀረ እንደ?

    • @tejitukesks7951
      @tejitukesks7951 4 ปีที่แล้ว

      አሁን በዚህ ስዓት ጡት ምን አሳየህ/ሽ ውይይይይይ

    • @user-sc8dp8gw2c
      @user-sc8dp8gw2c 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክአልቀረምአረ፣ምንአሳየህወይምአሳየሽ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 ปีที่แล้ว

      ጡት ማስያዥውን እንዴ ላባስችሁ በደንብ ይተያል

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
    @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 ปีที่แล้ว

    ኮመተሮች ተራርቃችሁ ኮምቱ

  • @ምሀተቤውበቴነው
    @ምሀተቤውበቴነው 4 ปีที่แล้ว +1

    ያልገባኝ ነገር ሹክ ልበላችሁ ይደገማን እሳ ማለቴ አድ ፖርት ላይ

  • @temesgenbirhanu3550
    @temesgenbirhanu3550 4 ปีที่แล้ว +1

    ምንም የማትጠም ልጅ እረ ቀይሯት አትነፋም!!! ይልቅ የሰላም እና የት ዋለልኝ ጉዳዩ ንገሩን ? ሰዉን መለዋወጥ አይከብድም መረጃ ሳይሰጥ!!! የመንግስት ሚዲያ መሰለ!!!