ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም አመሰግናለሁ!!! በቲቶሪያሉ መሰረት የማጠቢያ ማሽኔን አስተካከልኩኝ ተባረክ እውቀትህን ያብዛልህ ቅን ልጅ ነህ።
Thank you so much I maintained my machine by your video may God bless you
እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ ባሳየኸኝመሰረት ማድረቂያ ማሽን ውስጥ ዘሎ የገባውንልብስ አውጥቻለሁ አቦ ይመችህ።
ፈጣሪ ይባረክህ የኔ ጌታ፤ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ምከታተልህ ፤ፀጥ ሲል ድምጽ በሞደፊክ አሰራሩን ሁለት ቪድዩ ብትሰራ ???
ኤል ጂ አጠቃቀሙን በአጠቃላይ ብትገልፅልን
Thanks bro
በጣም አመሰግናለሁ የተቸገርኩበትን መፍትሄ ሰጠኸኝ
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
በጣም አረፋ ነው ወንድሜ
እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
gechye waw betam arifi new gashaw kehawassa negni efelgikalew bro
Orbit machine
እግዚያብሔር ይባርክህ ግራ በገባኝ ሰዓት ነው የደረስክልኝ።
LG የማጠቢያ ማሽን ማድረቂያው ሲደበድብ ለማየት ወይም ለመፍታት
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ።
betam enamesiginal tebarek indate ayinetun yabzanil
Thank You!
ተባረክወንዲሜ
ማድረቂያው ወስጥ ካልሲ ገብቶ አወጣሁት ግን ውስጡ ያሀው ውሀ አልወጣ አለ እንዴት ላውጣው
ጎበዝ ነህ በርታ
ጌች ሰላምክ ይብዛ ትምህርቱን መማር ፈልጌ ነበር ልትጠቁመኝ ትችላለክ
0961284805
እናመሰግናለን ወንድም ❤ ይሄን የልብስ ማጠብያ ፈልጌ ኣጣሁት የት ላገኘው እችላለው፡
Thanks proud of you
enamesegnalen tebarek
ወንድሜ በማርያም የኤልፓን ማሽን አፈታት አሳየን ማድረቂያው ላይ ልብስ ዘሎ ገብቶብኛል አባክህ 🙏🙏🙏
ጌቾ እንዴት ነሕ ስለመልካምነትህ በጣም እናመሰግናለን። እኔ ጋራድ 15ኬጂ ገዛሁና አጠቃቀሙ ግር አለን ፕሊስ አስረዳኝ?
How can i help you
ከታች ያለችው ጥቁር ጎማ የውሀ ማፋሰሻ ቀዳዳውን ነው ሚከድነው ወይስ ክፍት ነው የሚሆነው
በጣም ደስ ብሎኛል ጥያቄዬ LG ማጠቢያ ውስጥ በየትጋ ሳንቲም ገባ?
by washing side
አመሰግናለሁ የማጠቢያዉም የማድረቂያዉም ማሺን አልዞር እያለ ለምን እንደሚአስቸግርም ልቀቅልን
እስቲ መልስ ስጠን ቀለል ያለውን አትንገረን
ወንድሜ እባክህ መጭመቂያው ሞተሩን ተሸካሚው ባንደኛው እግር ተሰበረ መበየድ ይቻላል እባክህ መልስልኝ
አመሰግናለው ከማጠቢያው ወደ መጭመቂያው ውሀ ይገባል እና አይጨምቅም ዌስትፖዬንት ነው
100 like bro
Yes
Gech ejig betam tekami timhirt new mitatemirew,,, enna ebaki endet 12 volt adaptor yetebelashe riciever lay ende mingexom beqexay bitisera betam des yilegnal
👍👍
thank you
Thanks too
🙏🙏🙏🙏
ወንድሚ መጭመቂያው አልዞርም አለኝ አሥረዳኝ
አንገቴን ጎንበሰ አድርጌ አመሠግኛለው
ክራውን ማሽን ቆንጆ ነው? ልገዛ ፈልጌ ነቨር Please መልስልኝ
ወንድሜ ለሁሉም ይሠራል?
ወንድሜ መጭመቂያው አልጨምቅ አለኝ
Enamesginalen Gechiyeee
አውቶማቲክ ኤልጂ ማጠቢያ መጭመቅ እስቸገረኝ መፍትሄው ምንድን ነው እባክህ
It should be checked by service technician
ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁባጥብበት ችግር አለው
Yes don't use until it is repaired
ውሀ ለማጠብ እንዴት ነው የምንቃደው ታቸጋርኩኝ
"AC እንዴት እንደሚሰራና እንደሚገጠም ስራልን ጌች
ኤልጂ ልብስ ማጠቢያ ለምን ይደበድባል ወንደሜ
Can you call me with this number 0961284805
ማድረቂያውን ሳበራ ይንቀጠቀጣል
Ye tv tiyake neber teebaberegn telgram lay likalew
You can
የኔ ቅን ወንድም ለቀናነትህ ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈል ማሽኔ ዌስት ፖይንት ነው ካልሲና ልብስ ገብቶ ይታየኛል ግን የኔን እንዴት ላውጣው??
0961284805 you can call with this number
በረዶ ቤትና ኮንሰር ሲያፈስ መለያ መሳሪያ የለውም እንዴ ጌች።
አልዞርም ካለ ምን ማረግ ነው ያለብኝ
Call for service technician
wagaw snit new
የመጨመቂያ ማሸኑ ወሰጥ ልብሰ ገብቶ ትንሸ ከዞረ በኃላ መሸከረከሩን አቆመ
I should be checked by service technician
enamesegnaln
ዉሀ አልፈስ ብሎኛል
10Q
Bor Number send
Promotion ena moya ley enji LG becha nw machine
ትሃንቅ u
What does it means i can't understand what you try saying
ሽኩረን የውሀ ማፍሰሻው አላፈስ አለኝ መፍትሄ ካለህ ንገረኝ
Unsubscribed aderegehalew
Ok no problem bro
በጣም አመሰግናለሁ!!! በቲቶሪያሉ መሰረት የማጠቢያ ማሽኔን አስተካከልኩኝ ተባረክ እውቀትህን ያብዛልህ ቅን ልጅ ነህ።
Thank you so much I maintained my machine by your video may God bless you
እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ ባሳየኸኝ
መሰረት ማድረቂያ ማሽን ውስጥ ዘሎ የገባውን
ልብስ አውጥቻለሁ አቦ ይመችህ።
ፈጣሪ ይባረክህ የኔ ጌታ፤
በጣም ደስ ብሎኝ ነው ምከታተልህ ፤
ፀጥ ሲል ድምጽ በሞደፊክ አሰራሩን ሁለት ቪድዩ ብትሰራ ???
ኤል ጂ አጠቃቀሙን በአጠቃላይ ብትገልፅልን
Thanks bro
በጣም አመሰግናለሁ የተቸገርኩበትን መፍትሄ ሰጠኸኝ
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
በጣም አረፋ ነው ወንድሜ
እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
gechye waw betam arifi new gashaw kehawassa negni efelgikalew bro
Orbit machine
እግዚያብሔር ይባርክህ ግራ በገባኝ ሰዓት ነው የደረስክልኝ።
LG የማጠቢያ ማሽን ማድረቂያው ሲደበድብ ለማየት ወይም ለመፍታት
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ።
betam enamesiginal tebarek indate ayinetun yabzanil
Thank You!
ተባረክወንዲሜ
ማድረቂያው ወስጥ ካልሲ ገብቶ አወጣሁት ግን ውስጡ ያሀው ውሀ አልወጣ አለ እንዴት ላውጣው
ጎበዝ ነህ በርታ
ጌች ሰላምክ ይብዛ ትምህርቱን መማር ፈልጌ ነበር ልትጠቁመኝ ትችላለክ
0961284805
እናመሰግናለን ወንድም ❤ ይሄን የልብስ ማጠብያ ፈልጌ ኣጣሁት የት ላገኘው እችላለው፡
Thanks proud of you
enamesegnalen tebarek
ወንድሜ በማርያም የኤልፓን ማሽን አፈታት አሳየን ማድረቂያው ላይ ልብስ ዘሎ ገብቶብኛል አባክህ 🙏🙏🙏
ጌቾ እንዴት ነሕ ስለመልካምነትህ በጣም እናመሰግናለን። እኔ ጋራድ 15ኬጂ ገዛሁና አጠቃቀሙ ግር አለን ፕሊስ አስረዳኝ?
How can i help you
ከታች ያለችው ጥቁር ጎማ የውሀ ማፋሰሻ ቀዳዳውን ነው ሚከድነው ወይስ ክፍት ነው የሚሆነው
በጣም ደስ ብሎኛል ጥያቄዬ LG ማጠቢያ ውስጥ በየትጋ ሳንቲም ገባ?
by washing side
አመሰግናለሁ የማጠቢያዉም የማድረቂያዉም ማሺን አልዞር እያለ ለምን እንደሚአስቸግርም ልቀቅልን
እስቲ መልስ ስጠን ቀለል ያለውን አትንገረን
ወንድሜ እባክህ መጭመቂያው ሞተሩን ተሸካሚው ባንደኛው እግር ተሰበረ መበየድ ይቻላል እባክህ መልስልኝ
አመሰግናለው ከማጠቢያው ወደ መጭመቂያው ውሀ ይገባል እና አይጨምቅም ዌስትፖዬንት ነው
100 like bro
እናመሰግናለን
Yes
Gech ejig betam tekami timhirt new mitatemirew,,, enna ebaki endet 12 volt adaptor yetebelashe riciever lay ende mingexom beqexay bitisera betam des yilegnal
👍👍
thank you
Thanks too
🙏🙏🙏🙏
ወንድሚ መጭመቂያው አልዞርም አለኝ አሥረዳኝ
አንገቴን ጎንበሰ አድርጌ አመሠግኛለው
ክራውን ማሽን ቆንጆ ነው? ልገዛ ፈልጌ ነቨር Please መልስልኝ
ወንድሜ ለሁሉም ይሠራል?
ወንድሜ መጭመቂያው አልጨምቅ አለኝ
Enamesginalen Gechiyeee
አውቶማቲክ ኤልጂ ማጠቢያ መጭመቅ እስቸገረኝ መፍትሄው ምንድን ነው እባክህ
It should be checked by service technician
ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ
ባጥብበት ችግር አለው