የLG ማሽን ማደረቂያ አጠቃቀም (ክፍል ሁለት) How can we use LG washing machine wind Jet dry (Part 2)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @deksyoseshibru8448
    @deksyoseshibru8448 9 หลายเดือนก่อน +1

    + ስለ ማሽኑን አጠቃቀም የበለጠ ግኔዛቤ እንድናገኝ ረድቶናል እናመሰግናለን። ያለኝ ጥያቄ መጭመቂያው ውኃ አላወርድ በሎ አስቸግሯል ምክንያቱ ምንድነው ? እንዲያወርድ ለማድረግ እንዴት ማስተካከል ይቻላል ? ካገኙት ልምድ ምክርዎን ቢለግሱን።

    • @mteducation3
      @mteducation3  9 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ጥያቄ ነው። ክፍል 3 ና 4 ቪድዮ ላይ ምላሹ ስላለ ተከታታዮ ቪድዮውን ቢመለከቱ ምላሹን ያገኛሉ። ስለአስተያየቶ አመሰግናለሁ።

  • @tigisttg
    @tigisttg 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነይ የማመሳገኘው

  • @bekansi_41
    @bekansi_41 9 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ነው ግን አቀራረብህ አሰልቺና የተንዛዛ ድግግሞሽ የበዛበት ነው አስተካክለው

  • @EdenGezahegn-y3s
    @EdenGezahegn-y3s 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wendme yene bemiyadrkbet gize betam yewzawzal ante lay demo alsmahum normal new weyse mn lastekakl

    • @mteducation3
      @mteducation3  2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ጋር ሳደርቅ እንደሰማኸው መሆን አለበት በጣም የሚወዛወዝ ከሆነ ማሽኑን አጥፋውና ልብሱን ባላንስ አድርገው። የሚወዛወዘው የልብሱ አቀማመጥ ሳይስተካከል ስለሆነ እንዴት እንደሚስተካከል የሰራሁትን ቪድዮ መልሰህ ማየት ትችላለህ !!!

  • @NetsanetAlem-f4r
    @NetsanetAlem-f4r 3 หลายเดือนก่อน

    Madirekiyaw lay wiha(water) kewisit alew chigir alew

    • @mteducation3
      @mteducation3  3 หลายเดือนก่อน

      በጨርቅ ውሐውን ከውስጡ ያድርቁት!

  • @HawlteKassa
    @HawlteKassa 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማጠቢያውን እና ማድረቂያውን አንድላይ መከፈት ይቻላል

    • @mteducation3
      @mteducation3  9 หลายเดือนก่อน

      አዎ ይቻላል ማሽኑ ሲሰራ ሞተሩ ለሁለቱም የተለያየ ነዉ፡፡

    • @HawlteKassa
      @HawlteKassa 9 หลายเดือนก่อน

      @@mteducation3 ጥሩ መረጃ ስለሰጠህን እናመሰግናለን

  • @DoyoSisayi
    @DoyoSisayi 2 หลายเดือนก่อน

    ከማድረቂያው ዉስጥ ውሀ አልወጣ ሲል እንዴትነዉ የሚወጣው?

    • @mteducation3
      @mteducation3  17 วันที่ผ่านมา

      I will prepare a video to You.

  • @getachewgereme854
    @getachewgereme854 4 หลายเดือนก่อน

    የማድረቂያው ውሃ በየት ነው ሚፈሰው

    • @mteducation3
      @mteducation3  4 หลายเดือนก่อน

      በማድረቂያው ትናንሽ ቀዳዶች አልፎ በዛው በማጠቢያው በሚፈስበት ተገናኝቶ ይፈሳል።ለተጨማሪ መረጃ ይህን የሚያሳየውን ክፍል 3 ና 4 ን ቪድዮ ይመልከቱ !!!

  • @SemiraShamile
    @SemiraShamile ปีที่แล้ว +1

    ውሃ ቢቀመጥበት ችግር አለ?

    • @mteducation3
      @mteducation3  ปีที่แล้ว +1

      ውሐ ሲቀመጥበት እርጥበት ስለሚኖረው የልብስ ማጠቢያውን ሞተር የታሰረበት ብሎን በዝገት ስለሚበላ ይህ ደግሞ ለተጨማሪ ወጪ ስለሚዳርግ ለማጠብ ካልሆነ በስተቀር ከአንድ ቀን በላይ ባታደርጉበት ይመረጣል። ለተጨማሪ መረጃ ክፍል 3 ይመልከቱ !

    • @SemiraShamile
      @SemiraShamile ปีที่แล้ว

      እሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @betiWedimagegni
    @betiWedimagegni 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሁሉምማሽነአጠቃቀምአንድነዉ

    • @mteducation3
      @mteducation3  5 หลายเดือนก่อน

      ይለያያል ሆኖም ግን Seimi Automatic የሆኑት በአብዛኛው ይመሳሰላሉ።

  • @bisrattewolde4166
    @bisrattewolde4166 6 หลายเดือนก่อน

    Wash rinse min malet new

  • @BlenDemeke59
    @BlenDemeke59 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋጋው ስንት ነው

    • @mteducation3
      @mteducation3  5 หลายเดือนก่อน

      እንደኪሎው ይለያያል። ባለስንት ኪሎ ግራም ነው የፈለጉት?

  • @yihuneteshome9262
    @yihuneteshome9262 5 หลายเดือนก่อน

    ቧንቧ ከሌለስ?

    • @mteducation3
      @mteducation3  4 หลายเดือนก่อน

      ማጠቢያ ውስጥ ውሀ በመሙላት መጠቀም ይችላሉ።