drainage problems around the house

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 139

  • @deresealemayehu3610
    @deresealemayehu3610 3 ปีที่แล้ว +12

    ወዳጆች ፤ ሁሉም ነገር ባለህ አበርክቶ ልክ ነው የሚሰጥህ ፤ ይሄን ያልኩት በምክንያት ነው፡፡ ይህ ሰው / ጌች / የዚህ ሁሉ እውቀት ባለቤት የሆነው .. ባለመሰሰት ማጋራትን ስለሚወድ እና ውጤቱ ስለገበባው ነው፡፡ ሌላ ምንም ሚስጥር የለውም ፡፡ እድሜና ጤና ተመኘውልክ !!!

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 ปีที่แล้ว +3

    አልዘጋ ብሎኝ ሰርች አድርጌ ነው ያገኝውህ በጥሩ ነው የገለፅከው ነገ ፈትቼ እሰራዋለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ተባረክልኝ

    • @asegidameka9164
      @asegidameka9164 ปีที่แล้ว

      gobez jegina set nesh berichilign❤❤❤

  • @HelenNhom
    @HelenNhom 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርመው ነገር አዲስ የገዛሁት ላውንደሪ ውሃ ሳርግበት ግልብጥ ብሎ በራሱ ግዜ ወጣ በትቦው ብቻ ሳይሆን በመቀመጣው ሳይቀር እና ያንተን ቪድዮ አይቼ ስፈታው አሁን የፈታሃውን ግጣሙ ተነስቶ ወድቆ አገኘሁት እናም አስተካከልኩት በጣም አመሰግናለው

    • @destakeramila9545
      @destakeramila9545 17 วันที่ผ่านมา

      ውይ እኔም ነበርኩ ተበላሽቶብኝ ነበር ተመስገን

  • @Tesfaye723
    @Tesfaye723 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መልካም ነገር ይስጥህ ወንድሜ፥ በጣም ጥሩ ገለጻ እና የተቸገርንበት ጉዳይ ስለሆነ እናመስገናለን።

  • @oumamina7099
    @oumamina7099 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አመሰግናለሁ ያንተን ቪዲዮ አይቼ ሳንቲሞች አውጥቼለት ተስተካክሎልኛል

    • @EthioGechTube
      @EthioGechTube  3 ปีที่แล้ว +1

      Bravo why not you can maintain you washing machine by yourself

    • @amuomi3217
      @amuomi3217 9 หลายเดือนก่อน

      ገመድመጎቸቸወ ከተበለሺስ​@@EthioGechTube

  • @hailulenjiso3552
    @hailulenjiso3552 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you for your kind deeds, every explanation was to the point, keep it up.

  • @tadewelde2307
    @tadewelde2307 14 วันที่ผ่านมา

    Thanks for your briefing

  • @meskeremabebe5947
    @meskeremabebe5947 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንክ ይባረክ በጣም ነው የተጠቀምኩበት

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌች የምታቀርባቸው ሙያዊ እገዛዎች እጅግ ጠቃሚ እና በየቤታችን ያሉ ማሽኖችን በቀላሉ ያለምንም ወጭ ለመጠገን ጠቅሞናል እና በርታ ወንድሜ!!

  • @begashawbelay7753
    @begashawbelay7753 2 ปีที่แล้ว +2

    የምታሳየው ነገር በጣም ቆንጆ ነው።በርታልኝ!! ጥያቄዬ ይማድረቂያ የውስጥ ውሃ እንዴት ማስወገድ ይቻላል ።አመሰግናለሁ።

    • @EthioGechTube
      @EthioGechTube  2 ปีที่แล้ว +1

      Algebagnem call me 0961284805

  • @sisaymengesha2885
    @sisaymengesha2885 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው።ማድረቂያው የማይሠራሰ?

  • @AshenafiGetachew-mz1xf
    @AshenafiGetachew-mz1xf 8 หลายเดือนก่อน

    የአርሰተነ ለብስ ማጠቢያ ማዘር ቦርድ ተቃጥላል ምን ማድረግ ይቻላል።

  • @abiyassefa9886
    @abiyassefa9886 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንተ ይሁን ማሽናችን የውሃ ድሬን በሚደረግበት ጊዜ ቱቦውን ከታች አይጥ ሰለበሳው ወደታች ውሃ ይፈሳል እንዴት መጠገን ይቻላል አመሰግናለሁ

  • @hawa7349
    @hawa7349 ปีที่แล้ว

    አሁን እያፈሠሠብኝ ነበር አገኝ ተባርክ ወዲሜ❤❤❤

  • @MakltMaki
    @MakltMaki 5 หลายเดือนก่อน

    it so perfact🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Jem-ji4ko
    @Jem-ji4ko 9 หลายเดือนก่อน

    Betam gobez &kena sew neh keep it up!

  • @ABDLHAKIMNESRU
    @ABDLHAKIMNESRU 5 หลายเดือนก่อน +1

    Gear box yet magignet echilalehu

  • @giftsroyal5670
    @giftsroyal5670 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል በርታ፣👍👍👍💞

  • @alem8873
    @alem8873 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Ethio Getch Tube

  • @abaygentube3986
    @abaygentube3986 2 ปีที่แล้ว

    hey bro, how can I get a gear for elegance automatic washing machine that could be broken at a tip, from where I can get it , if you can please help me if you have information

  • @DagneGetahun-e5v
    @DagneGetahun-e5v 2 หลายเดือนก่อน

    Excellent

  • @samrimama564
    @samrimama564 ปีที่แล้ว

    ejig ejig ejig ejig betam ameseginalew yene geta betam new yeredakegn egziabiher chemiro chemiro yistik tebarek.

  • @ALMYEMisgan
    @ALMYEMisgan ปีที่แล้ว +1

    water drain የማያደርገዉ ምን ሲሆን ነው መፋቲሄ ካለ አጋራን እቢ ስላለን ነዉ

  • @yanenusyomif7409
    @yanenusyomif7409 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌች ሰላም እንዴት ነህ በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ መረጃ ነው የምትሰጠን። የኔ ማጠቢያ ጋራድ ነው እና የማጠቢያው ሞተር አልዞር ብሎኛል መፍትሄው ምንድነው

    • @EthioGechTube
      @EthioGechTube  2 ปีที่แล้ว

      If it is deffective replace the motor

  • @eyuayele3170
    @eyuayele3170 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ እኔ በጣም ተቸግሬ ነበር ወንድሜ እግዚያብር አብዝቶ ይስጥክ

  • @yonatazeben6945
    @yonatazeben6945 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks brother

  • @liyuabebetaye5553
    @liyuabebetaye5553 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks very helpful

  • @yonatazeben6945
    @yonatazeben6945 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ጤና ይስጥህ

  • @tigstamare1432
    @tigstamare1432 3 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወዳጀ በጣም ተምሪበታለሁ

  • @nejibasultan8449
    @nejibasultan8449 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለው እኔም ተቸግሬ ነበር

  • @hihhgvhhjjjh
    @hihhgvhhjjjh ปีที่แล้ว

    በጌታ ውሀ እንዴት ነው የምንቃደው ቱቦውን ይዘን መቆም ነው ወይ እድክ መልስልኝ

  • @warkederessa2833
    @warkederessa2833 2 ปีที่แล้ว +1

    Gobezi bertalin thanks

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd 10 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ አልሰራብሉኝነበር፡፡ያተንአይቸነውየሰራሁት❤❤❤❤በርታወድሜ 5:55 ❤❤❤❤

  • @fatmahali9683
    @fatmahali9683 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጉበዝነህ በርታ

  • @selamina1221
    @selamina1221 3 หลายเดือนก่อน

    እኔም ልክ እንደዚ ተበላሽቶብኛል አመሰግናለሁ ግን እራሴ ፈትቼ ብሰራዉ ችግር የለውም ?

  • @shewangzawgetachew9424
    @shewangzawgetachew9424 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌች እውቀትህን ያለ መሳሳት የምታካፍለውን ነገር በጣም ነው ማደንቅህ አመሰግንሀለሁ ። ጌች አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ ማሽን ድምፅ እያሰማ ዞር ቆም እያለ የማያጥበው ምን ሲሆን ነው ? በቅድሚያ ለምተትሰጠኝ ሞያዊ ትንተና አመሰግናለሁ ።

    • @EthioGechTube
      @EthioGechTube  2 ปีที่แล้ว

      It may be wash timer is deffective

  • @Eshet7
    @Eshet7 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ረድቶኛል። አመሰግናለሁ !!!

  • @HdI-d5q
    @HdI-d5q 4 หลายเดือนก่อน

    ጌችየ ወንድሜ እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ በ 2015 ነው በሜካኒካል ኢንጅነሪግ የተመረኩት ጎንደር ዮኒቨርስቲ የተማርኩ ስራ ብፈልግ አጣሁ ዮቱብ ላይ አንተን ተመለከትኩ ከዛም ቪዲዮውን ሁሉ ጥዋት ማታ ለሊትም ማየት ጀመርኩ እየገባኝም ነው ለመክፈትም እያሰብኩ ነው የአንተ እርዳታ አሁንም ያስፈልገኛል እርዳኝ ወንድሜ

  • @habsoccerprediction7233
    @habsoccerprediction7233 ปีที่แล้ว +1

    Good job it works

  • @Jem-ji4ko
    @Jem-ji4ko 9 หลายเดือนก่อน

    Yene matebiya denget alseram ale matebiyawom maderekiyawom .....chegeru men lihon yechelal .....please melse etebekalehu

  • @Tesfaye723
    @Tesfaye723 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ልብስ ማጠቢያው ግን ተጨማሪ አጠቃቀም መመሪያዎችን ብትሰጠን ጥሩ ነው ብዙ ጊዜ ቤት ውስጥ ሚስቶች ወይም ሰራተኞች ሲቸገሩና ሲበላሽባቸው አያለሁና። አጠቃቀምና ጥንቃቄ መመሪያ ቢሰጣቸው።

  • @solihousehold427
    @solihousehold427 7 หลายเดือนก่อน

    ጥርሱ ሲበላሽ ምን አይነት ድምፅ አለው

  • @KidestSemretu
    @KidestSemretu 5 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው

  • @abcabdi8523
    @abcabdi8523 ปีที่แล้ว

    Nice, thank You !

  • @selamawitkassa227
    @selamawitkassa227 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክህን አንድ ጥያቄ ልጠይቅክ የእኔም ተመሳሳይ ነው የእኔ ግን አውቶማቲክ ነው

  • @Aynemayaye
    @Aynemayaye 10 หลายเดือนก่อน

    ወርቅ ጸፋብኝ ምን ላድርግ

  • @FgghjCcghu
    @FgghjCcghu ปีที่แล้ว

    thank yuou gechi

  • @saifmohmmed8799
    @saifmohmmed8799 ปีที่แล้ว +1

    Gache este silk quteren negaragne

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @elsanuru3456
    @elsanuru3456 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @sarasata-tu8mk
    @sarasata-tu8mk ปีที่แล้ว

    በነት መጭመቅየዉ በጠም ይጮሀል መፈትሄዉን ንገረኝ

  • @destakeramila9545
    @destakeramila9545 17 วันที่ผ่านมา

    አቮ ጌታ ይባርክህ ተጨንቄ ነበር ው እያፈሰሰ አስቸግሮኝ ነበር ገላገልከኝ

  • @zenimamo196
    @zenimamo196 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ቅን ነህ

  • @PeaceEthiopia-s6e
    @PeaceEthiopia-s6e 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks!!!

  • @emebetarfasa9964
    @emebetarfasa9964 2 ปีที่แล้ว +1

    betam new yeredagn amesegnalew

  • @dfrezerbabi1948
    @dfrezerbabi1948 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamesginalen endante ayent tru sewechin yabizalen santim neber awtetenew sertolinal

  • @mohammedseid8322
    @mohammedseid8322 ปีที่แล้ว

    Excellent

  • @FeyissaGutema-cx3ol
    @FeyissaGutema-cx3ol 3 หลายเดือนก่อน

    ማሽኑን ፈትቸ ላፀዳው ፈልጌ ነበር እና በምን አይነት መፍቻ ነው ምፈታው

  • @tarikuazenebe6373
    @tarikuazenebe6373 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank u

  • @ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ
    @ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣምአሪፍነውበርታ

  • @bedruseid5960
    @bedruseid5960 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ኣሪፍ በርታልን ።።።።ethio Gech ስልጠና course ወይም በ level ምታስተምሩ ከሆናቹ ኣድራሻቹ ወይም ስልክ ቁጥራቹ ላኩልኝ ኣመሰግናለው።

  • @ayenalemdabi8947
    @ayenalemdabi8947 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @YeneBehailu-v2k
    @YeneBehailu-v2k ปีที่แล้ว

    Thanks bro

  • @elsaabesha9705
    @elsaabesha9705 3 ปีที่แล้ว +1

    Best keep it up

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 11 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @fissehafikadu8119
    @fissehafikadu8119 ปีที่แล้ว

    ጌችዬ እናመሰግናለን ግን የኔ በሞተሩ በኩል ነው ሚፈሰው በመጭመቅያው

    • @EthioGechTube
      @EthioGechTube  ปีที่แล้ว

      ሴንተር ጎሚኒ ችግር አለበት

  • @ziyinabebe9438
    @ziyinabebe9438 ปีที่แล้ว

    አባክህ ጋራድ ማጠብያ ማሽን አግሩ አንዴአት መገጠም አንዳለብኘ ቪዲዮ አሳይኘ

  • @zeebazeeba4081
    @zeebazeeba4081 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርየሀገሬ ልጅ

  • @Babmakkah387
    @Babmakkah387 22 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድም የእኔ ማሽን ውሀ ያፈሳል ከጎንም ከላይም ከፈትኩት ነገር ግን ምንም የለም ምክኒያቱ ምን ይሆን

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 3 ปีที่แล้ว +2

    የኒ ቅን ሰው መዳኒ አለም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥክ ቢቻለኝ መቶ ጊዚ ነበር ላይክ ማርግልክ

  • @sofiahusen-mu2ok
    @sofiahusen-mu2ok ปีที่แล้ว

    ውሀ ድሬን ሲያደርግ የሚኖረው ድምፅ ማሽኑ ስለተሰካ ብቻ የሚጮህ ከሆነ ችግሩ ምንድነው?

  • @mezmur_channel1
    @mezmur_channel1 2 ปีที่แล้ว

    Tiru sira new timihirt agichebatalehuu

  • @kibromdawit1118
    @kibromdawit1118 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ኣሪፍ ሰራ ጌች እናመሰግናለን Like and subscryb ያንሳል በርታ

  • @sebleabebe2786
    @sebleabebe2786 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @SSs-rj8vs
    @SSs-rj8vs 2 ปีที่แล้ว

    አምላክ ጨምሮ ጥበቡን ይጨምርልህ

  • @starbook123
    @starbook123 2 ปีที่แล้ว +1

    melkaminet meliso yikeflahal gecho bertalin

  • @abaynehwoldemariam3209
    @abaynehwoldemariam3209 2 ปีที่แล้ว +1

    How To Fix if it happened new washing machine

    • @EthioGechTube
      @EthioGechTube  2 ปีที่แล้ว

      New washing machine means ?totally new or at least you use it once?

  • @sinduwendwosn2399
    @sinduwendwosn2399 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጌች እንዴት ነህ ተቸግሬ ነበር ከክፍለ ሀገር ነበር የምፅፍልህ ወሺግ ማሽን አዲስ ገዝቼ አጠቃቀሙን ተቸገርኩ

  • @umsadat7681
    @umsadat7681 ปีที่แล้ว

  • @YosephGebru
    @YosephGebru ปีที่แล้ว

    Hi

  • @abeyjemal881
    @abeyjemal881 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ washing machine ነው ወይስ የቁጠባ ሳጥን😂😂 እኔማ ሳንቲም ሲቸግረኝ በቃ ምሔድበትን ቦታ አወኩ 😎😎

  • @sualihaahmed3294
    @sualihaahmed3294 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ እድሜ ይስጥህ የኔም እያየሁ ሰራሁት

  • @NejuAbdi
    @NejuAbdi 9 หลายเดือนก่อน

    ልዋክረው

  • @abraarofficial4724
    @abraarofficial4724 ปีที่แล้ว

    Baay'ee Galatoom

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ተጅግሪያለሁ።እያፍሰሰ።እስኪ።ልይህ።እኔ እንዳስተካክል

    • @EthioGechTube
      @EthioGechTube  3 ปีที่แล้ว

      sure you can maintain your washing machine after lookung this videos

  • @nuhaminwude1248
    @nuhaminwude1248 3 ปีที่แล้ว +1

    Wuha slafes milewu min sihon new

    • @EthioGechTube
      @EthioGechTube  3 ปีที่แล้ว

      May be there is a closed way on rhe water pipe line

  • @ahmedmosa3764
    @ahmedmosa3764 3 ปีที่แล้ว +1

    10q wodaje

  • @DeMoz-m1n
    @DeMoz-m1n 5 หลายเดือนก่อน

    መጭመቂያው ይሰራ መፍትሄ ካለህ

  • @YosephGebru
    @YosephGebru ปีที่แล้ว

    ጌች ስልክሕን ማግኘት አልቻልኩም

  • @binedine
    @binedine 3 ปีที่แล้ว +1

    Endey ayent neger gin salateb tekesteben

  • @enattesfaye1027
    @enattesfaye1027 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ድሪኑ አልራ አለን ብሮዬ አሳየኝ

  • @DeMoz-m1n
    @DeMoz-m1n 5 หลายเดือนก่อน

    እንደው ምንም አይቀሣቀስም ማጠቢያው

  • @netsanetabate6744
    @netsanetabate6744 ปีที่แล้ว

    የኔ ደሞ ውሃ አላስወጣ አለኝ...

  • @tirngoasnakew426
    @tirngoasnakew426 ปีที่แล้ว

    ስልክ

  • @EdlawitAmde
    @EdlawitAmde ปีที่แล้ว

    እረጅም ወሬ በጣም ያሰለቻል ቢስተካከል

  • @teddyman-dc9ct
    @teddyman-dc9ct ปีที่แล้ว

    10Q 1

  • @lulaackermn281
    @lulaackermn281 ปีที่แล้ว

    Mechmekiaywns lemastekakel

  • @Twins5467
    @Twins5467 2 ปีที่แล้ว

    slk laklgn

  • @zeadeshferaw9886
    @zeadeshferaw9886 ปีที่แล้ว

    10q

  • @NeimaNuradis
    @NeimaNuradis 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ባትኖር ኖሮ ምቼነበርቸ