GEBEYA: በስደት ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በባንክ ያስቀመጣችሁትን ገንዘብ እንዴት አድርጋችሁ መቀየር ትችላላችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 310

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  4 ปีที่แล้ว +18

    ስለ ጥቁር ገበያ እና አድሶቹ የብር ኖቶች ዙሪያ አዲስ ህግ ወጣ || መታየት ያለበት ወሳኝ መረጃ th-cam.com/video/-1AIl2eL0E0/w-d-xo.html

  • @seadasied638
    @seadasied638 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ወንድም እንኳን በሰላም መጣህ እንግድህ ብዙ ብር ያላቼው ይጭነቃቼው እኛ ሳይኖርን የተጨነቅነው ይበቃናል ስለሁሉም ነገር ለአላህ ምስጋና ይገባው
    ይሄ ነገር በደብ ከተሰራበት የኢትዬጵያ የኢኮኖሚ መቃወስ ሊስተካከል ይችላል ኢንሻአላህ

  • @seidhussen7666
    @seidhussen7666 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ጫላ ለስደተኞች አንተው ነህ ያለኽን እናመሰግናለን

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
    @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +8

    ዉይ ጫለዬ ድገሚ ድምፅህ ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል እኳን ደህና መጣህ

  • @ገኒየድንግልልጅ-ለ5ኈ
    @ገኒየድንግልልጅ-ለ5ኈ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @bleneshete1218
    @bleneshete1218 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው

  • @liyoutube7361
    @liyoutube7361 4 ปีที่แล้ว +1

    አቢቹ አንዳንተ ለሠው ቅን አሣቢ አላየሁም ኸይር ጀዛ አላህ ይክፈልህ አላህ ከጎንህ ይሁን የኔ ልዩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💚💛❤

  • @goodwork5450
    @goodwork5450 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Chala Enquan Dehna Metish

  • @samsammm5597
    @samsammm5597 4 ปีที่แล้ว

    ufff betam dasi yilali Edeza kewoni Arifi new 🖒🖒

  • @lubie31
    @lubie31 4 ปีที่แล้ว

    Tebarek wondime chala,,betam deg ena gilt sew neh, Alah kemetfo negeroch hulu yitebikilin,,bertalin 🙏

  • @matadelyensew5288
    @matadelyensew5288 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ ይላን ይመቻን

  • @annadarilghanem2601
    @annadarilghanem2601 4 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይስጥህ ወንድማችን

  • @loveethiopia5711
    @loveethiopia5711 4 ปีที่แล้ว

    በጣምእናመሠግናለን ሀሣብይዞኝነበር ወንድማችን

  • @اثوبياملوكنيل
    @اثوبياملوكنيل 4 ปีที่แล้ว

    ጫላየ እንኳን በሰላም መጣህልን የኛ ስደተኞች ባለውለታ ሰላምህ ይብዛ

  • @asterbalcha5907
    @asterbalcha5907 4 ปีที่แล้ว

    ዉነደሜ መረጃዉነ ሰለሰጠክነ በጣም እናመሰግናለን ጨናቆኝ ነበር

  • @ዜድሥዴተኘዋ
    @ዜድሥዴተኘዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ጨንቆኝ ነበር አመሠግናለሁ ወንድም

  • @dxa1650
    @dxa1650 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መረጃውን በሚገባን መልኩ ገልፀህልናል

  • @ድንግልማርያምኣደይ-ኰ7ቸ
    @ድንግልማርያምኣደይ-ኰ7ቸ 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ዉንድሜ

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 4 ปีที่แล้ว +3

    ጫላ እኳን ሰላም መጣህ የኛመልካም ጌታ ይጠብቅህ ቅን ሰዉ ነህ

  • @አለምማሞ-ለ4ፈ
    @አለምማሞ-ለ4ፈ 4 ปีที่แล้ว

    ጫላዬ እናመሠግናሀን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +6

    _ጫላየ እንኳን ስላም መጣህ ውንድሜ🙏_

  • @እፍሬታጓልዞምወየንቲ
    @እፍሬታጓልዞምወየንቲ 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @denekemaleku4711
    @denekemaleku4711 4 ปีที่แล้ว

    Chalaye Enkuan Basalami Maxahi! Egi/ri Abizito Yibarkihi! Baritalin Eshi!

  • @birtebirte6271
    @birtebirte6271 4 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን አሁን ተበራራልኝ እናመሰግናለን ወንድማችን ❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 ปีที่แล้ว

    አነመስግነለን ለመርጃህ ወንድም ትክክልነህ

  • @እመቤትአማሩ
    @እመቤትአማሩ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጫላ እንኳን ደህና መጣክ

  • @yenenesyenenes8247
    @yenenesyenenes8247 4 ปีที่แล้ว

    chala ወንድሜ እንኳን በሰላም መጣ ጤና ደና ነ እግዚአብሔር ብርታት ይሁን በርታ

  • @alamerhalamer7071
    @alamerhalamer7071 4 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላ ጥሩ ሀሳብ ነው ወንድሜ

  • @madinaebrahim9523
    @madinaebrahim9523 4 ปีที่แล้ว

    አልሀምድሊላሂ ጭንቆኝ ነበር ወድም ለመረጃህ በጣም ነዉ የማመሰግንህ

  • @birhanekebede483
    @birhanekebede483 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ጥያቄየን ተመልሶልኛል እናመስግናለን ከልብ

  • @ሀናንቢትመሀመድ
    @ሀናንቢትመሀመድ 4 ปีที่แล้ว

    አተምሥላብራራህልን እና
    መሠግናለን ወንድማችን

  • @ronycell2684
    @ronycell2684 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ሥለመረጃው

  • @abayneshgpoiu5823
    @abayneshgpoiu5823 4 ปีที่แล้ว

    Tebarkeleg.

  • @fajurkhaled5572
    @fajurkhaled5572 4 ปีที่แล้ว

    Thanks Tebaraki tabaraku 🙌🤝🌾💐🌾🌻🌹🌷🌹🌻🌼🌻🌼

  • @alhamdulilaalakulihal3552
    @alhamdulilaalakulihal3552 4 ปีที่แล้ว

    OK enamesegnalen wendim

  • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162
    @seadawawwwbetamdesyemilnew2162 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጫላየ እናኳን ደህና መጣህ

  • @mimiethiopiaw7831
    @mimiethiopiaw7831 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይሰጥ ወንድመ👌 💓💓thaknu gad🙏ልቤ ተጨንቆ ነበር
    Gideta newu Ethiopia hedesh birrshin mesqeyeri alebesh bilogn teceniqe nebere

  • @kiwenfetena8612
    @kiwenfetena8612 4 ปีที่แล้ว

    Thanks for information

  • @rahmaali4652
    @rahmaali4652 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይስጥህ በጭቀት ልሞት ነበር ፍጣሪ ሠላምህን ያብዛልን ወንድሜ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 ปีที่แล้ว

    እንዲህ ጥርት ያለ መረጃ ነበር የፈለኩት በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔም ብያለሁ ባንክ ቤት ያስቀመጥነው እዛው ባንኩ ይቀይራል ብያለሁ

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ስለመረጃህ

  • @zayedalanazi2104
    @zayedalanazi2104 4 ปีที่แล้ว

    እሰይ ኸይር ስማ ወንድማችን

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil4229 4 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegenalen chaleye

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
    @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግን አለን ወንድማችን

  • @amareaklog3965
    @amareaklog3965 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ደስያለወሬ ያስማህ ትንሽ ብር ስለነበረኝ አሳብ ይዞኝ ነበር

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 4 ปีที่แล้ว

    ጫላዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @salamweldu7185
    @salamweldu7185 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @ወለተኪዳን-ተ2ቐ
    @ወለተኪዳን-ተ2ቐ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 4 ปีที่แล้ว

    እህ አልሀምዱሊላህ ጨንቆኝ ነበር ኑርልን ጫላወንድማችን በርታልን

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ የባንኩ አላሳሰበኝም እዛው ይቀይሩታል

  • @ሀናንቢትመሀመድ
    @ሀናንቢትመሀመድ 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ የኔጀግና ቀጥልበት አቢቹ መታ ሁነህ ብሆን

  • @አላህነውወኪሊ
    @አላህነውወኪሊ 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ወድም

  • @taddifeysa1048
    @taddifeysa1048 4 ปีที่แล้ว

    በጣሞ፡እናመሰግናለን፡ለመረጃዉ

  • @Tayech-oj8dh
    @Tayech-oj8dh 4 ปีที่แล้ว

    Eshi betam desi yemli marejanew enamesgnalen

  • @zeharyamamali4956
    @zeharyamamali4956 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛህ አላህ ኸይረን ወንዲም

  • @wultageste538
    @wultageste538 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን💓

  • @werkiwer7989
    @werkiwer7989 4 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen,challa

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 ปีที่แล้ว

    ጫላ እኳን ደና መጣህ መልካም ሰው

  • @yabsra17tube82
    @yabsra17tube82 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሠግናለን በርቱልን

  • @እግዚአብሔርሆይታሪኬንቀይ
    @እግዚአብሔርሆይታሪኬንቀይ 4 ปีที่แล้ว

    ጫላየ እንኳን ደህና መጣህ

  • @yashlemyashlem399
    @yashlemyashlem399 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምክ ይብዛ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @Redeit-u5y
    @Redeit-u5y 4 ปีที่แล้ว

    እሺ ወንድሜ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጫላ ወድማችን

  • @bilalkhalil7516
    @bilalkhalil7516 4 ปีที่แล้ว

    ለመርጃሕ እናመሠግናለን ወድሜ

  • @torooqtorooq7779
    @torooqtorooq7779 4 ปีที่แล้ว

    እሽ ወድሚ በጣም እናመስግናለን ስለመርጃህ

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን !

  • @uae4819
    @uae4819 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን🙏

  • @tinajesus17
    @tinajesus17 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebark wondem

  • @ehiolovenegn7197
    @ehiolovenegn7197 4 ปีที่แล้ว

    ጫላ እንኳን ደህና መጣህ በሰላም ነወ?

  • @sadiaa8839
    @sadiaa8839 4 ปีที่แล้ว

    በጣምእናመሰግናለን

  • @emuyachrnt3720
    @emuyachrnt3720 4 ปีที่แล้ว

    Gachya tebarek abata

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 4 ปีที่แล้ว +1

    Enamsegenalen teyakan temelesuolyale

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 4 ปีที่แล้ว

    ጫልየ እንኳን በደህና መጣህ ልን ወንድማችን

  • @mesmes9941
    @mesmes9941 4 ปีที่แล้ว +1

    ጫላ እንኳን በሰላም መጣህ 👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹❤️

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን፣ደህና፣መጣህ፣ወንድማችን፣ስለመጣህ፣ደስ፣ብሎኝል፣እናመሰግናለን

  • @netsanetmeskelenetsanet3171
    @netsanetmeskelenetsanet3171 4 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ ይስጥህ በጭንቀት ልሞት ነበር ❣️🙏

  • @fekirethiopia7082
    @fekirethiopia7082 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን አሁን በጣም ግልጽ ሆነልኝ ሹክረን ወንድማችን 🥰👍ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን 💚💛💔💚💚💚

  • @etiopialove2890
    @etiopialove2890 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጫላ

  • @sulaimanmeka1718
    @sulaimanmeka1718 4 ปีที่แล้ว

    ለመልካሙ መረጃህ እናመሠግናለን በርታልን

  • @miheretsawda5099
    @miheretsawda5099 4 ปีที่แล้ว

    uuufff enamesegenalen betam chekogn neber

  • @classicclassic5021
    @classicclassic5021 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሁንገብቶኛል ተጨንቂነበር።

  • @selamsol5845
    @selamsol5845 4 ปีที่แล้ว +1

    አሁን የልባችንን ጥያቄ ተመልሷል በጣም እናመሰግናለው እናመሰግናለን💖

  • @fire308
    @fire308 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዉዴ

  • @hawaebrahim8392
    @hawaebrahim8392 4 ปีที่แล้ว +24

    አብይ እኛ በስደት አለም ላይ ያለነው ብንሞትም በባክ አንልክም ምክንያቱም እማዳም ቤት ያለነው ደመወዛችን 1 ሺ ብር ናት ስለዚህ አያዋጣንም እሽ ሰምተሀል

    • @mimiethiopiaw7831
      @mimiethiopiaw7831 4 ปีที่แล้ว

      Tikikil bileshal betlayi Beirut Hager yalenawu be fistum anlikim be bank mikiniyatum demozachin betam tinsh nechi

    • @hana967
      @hana967 4 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ በባንክ አያዋጣንም

    • @erukayerukay5184
      @erukayerukay5184 4 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ትክክል

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነው ማር

    • @santhjsanthi3974
      @santhjsanthi3974 4 ปีที่แล้ว

      Abooo yimechishi jegina neshi wow

  • @Tube-gj8gv
    @Tube-gj8gv 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጫላ እኔኳ አልተጨነኩም ምክናየቱም ባክ ያለ ብርእንደማይከስር የታወቀ ነው እጀላይ 200 ብር አለችኝ ከሰረች ለሷ ባክቤት አልሄድሽ

  • @redetberhanu434
    @redetberhanu434 4 ปีที่แล้ว

    Woow betam enamesegenalin

  • @ganatmakon7600
    @ganatmakon7600 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል ወንድማችን

  • @እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ
    @እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጫልዬ ያንተን ድምፅ ስሰማ ብቻ ነው የማዳምጠው ተው አትጥፋብን ምርጤ

  • @mebrateasaminew8030
    @mebrateasaminew8030 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ተባረክ አሁን ገባኝ።
    ጫላ

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔለቻላንሕአዲሥነኝለመረጃሕእናመሠግናለን

  • @عليسن-ب1ز
    @عليسن-ب1ز 4 ปีที่แล้ว

    እነመሰግነለን ወንዲመችን

  • @f.m8298
    @f.m8298 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ጨንቆኝ ነበር

  • @almazabeje92
    @almazabeje92 4 ปีที่แล้ว

    Betam amesegnalehu chalaye slemetahm des blognal

  • @ሀይማኖትዘመነኦ
    @ሀይማኖትዘመነኦ 4 ปีที่แล้ว

    እእናመሰግናለን እንኳ በደና መጣህ

  • @toybahassen2045
    @toybahassen2045 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድማችን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @hanaethiopian2949
    @hanaethiopian2949 4 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen Betam

  • @cellphone420
    @cellphone420 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @habibakahil8284
    @habibakahil8284 4 ปีที่แล้ว

    Thank.you🙏

  • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
    @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ጫላዬ እንኳን በሠላም መጣክ

  • @hdhhhxhsh9292
    @hdhhhxhsh9292 4 ปีที่แล้ว

    ጫላ ወዲማችን እናመስገናለን በጣም ጨንቆኝ ነበር ያለውት በስደት ነው በቃ እዛው በዛው ምቀየሩ ከሆነ በጣም አርፊ ነው ተመስገን