Ere ahunis albezam min malet new gebiw yaltaweke ke asir befitma sidetegnam bizu adelem besededim Hager alegn bilo yaferaw nibret yweresal malet egzabhern medafer ayhonim ye sew lab mesrek yeh zerefa new tebik egzabher be enante lay yematwetubet meat yametabachuhal midre bale siltsan nen bayoch fetari yferdal☝🏾🙏🏾
በአንድ አይናችን እየተኛን ያፈራነውን ንብረት ሊወርሱብን ያሳዝናል
ሰው ዶላር በ እጁ ይዞ ቢገባስ ። ግዳታ በባንክ መላክ አለብን
የ ዶክተር ጢሞቲወስን ማብራርያ ከ 6 ወር በፊት የሰጠውን ኣዳምጡት
አይአገርመገንባትአያአገርንእያፈረስንነዉብትሉያም ከጦርነትየተረፈዉንዜጋበጭንቀት
እውነት ትሰለሰላለች እጁ አትበጠስም😂😂😂😂😂😂
ትራፊክ ፍሰቱን ለመቆጣጠር የውስጥ መንገዶችን ማሻሻል እና መክፈት ነው የሚያስፈልጉው
ብልጽግና እንዲህ የኢትዮጵያን ህዝብ የሚነጥቀዉ ደሀ ህዝብ ለማድረግ ነው ህዝብ ዳቦ ብቻ ከጠየቀ ስልጣኑን የሚነካ የለም በዚህ እሳቤ ነው እዉነት ለኢትዮጵያ ከመጣ ስልጣን ከያዘበት ጀምሮ እንጂ ወደ ኋላ 10 አመት ተመልሶ እቀማለሁ አረ የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ታገሰህ በየቀኑ ህግ እያወጣ ህዝብ ይዘርፋሉ
ቄስ ዲያቆንና ጳጳሳት ይወረስባቸው
ኤረ ጉድ ማለት ይሻልል
😊
Ahun musena 100x yechemeral.yen ketetel yimiadergu tebelew Giboch sef belew eytebeku new.
እግዚአብሄር ይቀድማል የሚኖር መሰሎታል ። Dont try to invest in Ethiopia የዘራፊወች ሀገር ናት እራሳቸዉ እየዘረፋ ባልመራበት አመት 😂 10 አመት ወደ ሗላ so funny እድሜልኩን ላቡን ጠብ አድርጎ የሚደክመዉን ለመዝረፍ ማሰብ እሰኪ እናያለን God is great🙏
የእድሜዬን ግማሽ በሰው ሀገር ላይ ለፍቼ ባፈራሁት ንብረት ምንጩ ያልታወቀ ነው ብሎ ሊወርስ !!ማን እንደሚኖርበት እንተያያለን
Don’t worry እግዚአብሄር ይቀድማል የሚኖር መሰሎታል ። dont invest in Ethiopia የዘራፊወች ሀገር ናት እራሳቸዉ እየዘረፋ ባልመራበት አመት 😂 10 አመት ወደ ሗላ so funny እድሜልኩን ላቡን ጠብ አድርጎ የሚደክመዉን ለመዝረፍ ማሰብ እሰኪ እናያለን God is great🙏
አላህ በላ ያውረድበት መንግስት
Abiy Ahmed enquan genzeb mistehen gena yeeersal . Ena menn yeshalala gobez ? Tenese tenese .
Ehe mengist ye amharan habt lemewres yemiyadergew akahed new….. enezi oromowich ahun eyezerefu yalut albeka biluachew lsew efto bametaw habtin mezref kebad new
ዘረፋው ሊጣጣፋፍ ነው በሉኛ እሄመንግስት ዘረፍውን መች ነው የሚያቆመው?????
Ere ahunis albezam min malet new gebiw yaltaweke ke asir befitma sidetegnam bizu adelem besededim Hager alegn bilo yaferaw nibret yweresal malet egzabhern medafer ayhonim ye sew lab mesrek yeh zerefa new tebik egzabher be enante lay yematwetubet meat yametabachuhal midre bale siltsan nen bayoch fetari yferdal☝🏾🙏🏾
መንግስት ዘረፋ ውስጥ ከገባ መጥፊያውን እያፋጠነ ነው ወደፊት ለሚሆነው ነገር ህጋዊ የገንዘብ ዝውውርና ፌር የሆነ የሀብት ክፍፍል እንዲፈጠር መስራት ነው የሚገባው እንጂ ለባለስልጣን የህዝብ ንብረት ገፈፋ በር መክፈት ተገቢ አይደለም