ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
😂የቅልፍ እና የብር ሱስአለብኝ🎉እኔስ በርቱ ሱሰኛም ወንዶች ለትዳር አይሆኑም !በጭራሽ ሴት ትጎዳለች ያሳለፍኩት ሂወትነው
መልሴን አገኘው በዚህ ቃለ ምልልስ ውስጥ ተባረክ ለመለውጥ ሲፈለግ ብቻ መለውጥ የሚቻለው
ፀግሽዬ ቅድስትዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን 🥰👏👏 እኔሥ ተገላገልኩኝ ኡፉፉ ሱሰኛ ሰው ነበር ያጋጠመኝ በግድ ተላቀቀኝ ተመስገን ደስ ብሎኛል ☺️💃❤
እንኳን ተገላገልሽ እናቴ🥺
በፍፁም የማልቀበለው ሱስ በትዳር ውስጥ ከባድ ነው በጣም ዋጋ ያስከፈለኝ ጤናዬን እስከ ሚነሳኝ ድረስ ጥሩ ጥሩ ሃሳብ ነው የምታነሱት ተባረኩ
Wey suse betedar laye beteleye metete😢😢😢
በርቱልን የኛ ምርጦች❤❤
ተባረኩ
ወዉ በጣም ደስ የሚል ምክር
ሱስ በጣም ከባድ ነው በተለይ በትዳር
ይህን ጉዳይ እደት ላድርግ
ሰላም ለናንተ በተደጋጋሚ የተፈተንኩበት ጉዳይ እየሆነብኝ ተቸገርኩ እኔ37ደረስኩ ከቤተክ/ር ጋብቻ ውጪ አላስብም አሁን ደሞ የመጠጥ ሱስ ና ከቀድሞሚስቱ1ልጅ ያለው ሰው እጅግወደድኩሽ ይለኛል ሳልጎዳው እንዴትልራቀው እኔ በደስታ ልቀበለው አልቻልከኩም ማንነቱከብዶኛል ድንግልናዬንመስጠትምሆነማግባት እምፈልገው በደስታ ለመኖርነው እባካቹ ምክር ለግሱኝ
እኔ እደት ላስርዳ እሚርዳኝ ሰው እፍልጋሁ
Susegn wedech la teder ayhonum ye hunt naw en Sila ayhut
❤❤❤❤❤❤
minimmmmmmmmmmm sus yelabignem txs to god..100% perfect man
❤❤🥰🥰🥰
Ye balen tarik new yetnagerkw be metet sus wust new betm new yechnkgn silezi saylewt new yemkrew tiru timhrt new meche new beye tiyaqew wust negn menlarg
ጫት ሲጋራ እና አምኜበት ስለምወደው ተጋባን ግን እሻሻላለሁ ብሎ አሳመነኝ ታግዚኛለሽ ወይ ለምኖ አገባኝ ግን ስገባ ጸባዩም ሁሉ የማላውቀው ሰው ሆነብኝ ሁለት አመት ሙሉ ጭቅጭቅ ሁሌ እናቴ ጋ ነኝ አስመከረኩ ይማታል ይሳደባል ስድብ እኔ አራሱ አላውቃቸው አያከብረኝም ሁሌ እኔን ወደ ማጥላላት ነው ብቻ ብዙ አለ አንድ ልጅ ወለድኩ ግን በጣም መወሰን አቅቶኝ ስለነበረ ጥዬው ሳልነገረው ወደ ውጭ መጣሁ እና ምን ትመክሩኛላቹ አሁን አናወራም ከሱም ብሶ ቦልኮኛል ግን እኔ ለልጄ ስል መኖር ፈልጌ ነበረ እሱ እኔ መስማት አይፈልግም ቤት ውስጥ እሱ ብቻ ያለው ነው መሆን ያለበት ምከሩኝ አሁን ልፍታው ወይስ ዝም ብዬ ሰራዬን ልስራ ልጄ ትጎዳብኛለች ብዬ ፈራሁ
Ye wud fichi amarach ayhonem beteley lijesh tegodalech...betechalesh meten tselyi ena gize sechiw tedar meswateneten yiteykal ...ayzosh ehite hiwet aned ande endi nat...
የኔ እናት መጀመሪያ ትዳር ውስጥ ስትገቡ የሁለታችሁ ውሳኔ መኖር አለበት ይሱ ብቻ ያለ ነው የሚሆነው ላልሽው !! ሢቀጥል ብዙ ጊዜ ካሽው ለውጥ ከሌለው ትጓጃለሽ ለአች የማያስብ ከሆነ ብተለይ እሱም ወደ ልቦናው ተመልሶ ቢኖር አችም ፈጣሪ ያዘዘልሽን ሂወት ብትኖሩ መልካም ነው ። የህቴም ሂወት እዳች ነውና ለልጄ ስትል ዋጋ ከፍላ እደገና ብዙ ልጆች ወልዳ አሁን እየተጎዳች ነው ያለችው ለነሡ ስትል የተጎዳች ነው የምኖረው ብቻ ዋናጤናነው አና አስተውሊ እኛ ብንወዳቸውም የምንጎዳው መልሰን ራሣችን ስለሆንን ደሞ ለፀሎት አድርጊ
እኮ ውጭ አመጣሁ በሆላ ትቼው አየይደለ የመጣሁት ይቅርታና እንደአዲስ ተቀይረህ እናውራ ስለው እንቢ አለ ግን መጀመርያ ሳልመጣ በፊት ውጭ ከሄድሽ ብሩ በሱ ለብቻው ወይ በእኔ ወይ በሱ እና በኔ እንዲሆን ነበረ ፍላጎቱ እኔ ባልፈልግም እሹ ይሁን ትዳሬ ይሻለኛል ብዬ ነበረ ሱሱም አይባሰበት መጣ ከዛ እንዴት ልመነው ጭራሽ ስድብም ዱላ በባሰበት ከዛ ሳልነግረው ወደ ዱባይ መጣሁ ከመጣሁ በኋላ ብሩንነ እንዴት ልታረጊ ነው አለኝ በማንም አላረግም አልኩት እንደዛ ስላልኩህና ጥዬውም ስለመጣሁ ነው መሰለኝ አንጂ ደሞ እንዲሻሻል ያለረከት የለም የኔ ጥፍት ምንድነው እየተደበደብኩ መኖር ነበረብኝ ወይስ እንኳን መጣሁ ወደ ውጭ በመሀል ልጄ ተጎዳችብኝ የአባትም የእናትም ፍቅር ሳታገኝ እኔስ እስከመቼ የሰው ሀገር
ጥየውም ስለመጣሁ ይቅርታ አልኩት ተቀየር ሰለው አንቺ ምንታቂያለሽ ጭራሽ ቤተሰቦቼንም መሳደብ ጀመር እኔንጃ ፍቅር ይሁን ፍላጎት አልውቅም
@@NajatNajat-d7i አች ፍቅር ካለብሽ ፀልይ በርግጥ ከሚወዱት ሰው መለየት ይከብዳል ግን የበደሉን የናቁን ና ለኛ ምንም አይነት ክብር ሳይኖራቸው ይዞ መኖር ማለት እራሥን ለፈተና ማዘጋጀትነው ልጆች ይኖራሉ በያለይ ብዙጰነገር ና አች ውጪ መሄድሽ ጥሩ ነው ልጂሽም ምንም አኮን ዋናው ነገር ራስን ማሳመን ነው እህቴ ለሶ የምታረጊላት ነገሮች በቤተሰቦችሽ ያረግሽ ማሳደግ በቃ ምክንያቱም አድ ሰው መጀመሪያ ለውጥ ከሌለው መቼም ቢሆን አይለወጥ እኔ ልገርሽ ወድሜም እዳች ባልነው ምንም አይነገር ለውጥ የለውም ከነጭራሹ ተፈተው ቀሩ ና ልጅ ደሞ ስለሚመጣብሽ ትጓጃለሽ የሴት ልጂ ሂወት አድ ጊዜ ከተበላሸ መገዳችሁሉ ቅን አይሆንም ከምር ና ፀልይ ደግሞ
d/hebaky ye setoch susu