በሁሉም ሰው ዘንድ ተወዳጅ እና ተፈላጊ የሚያደርጉ ሚስጥሮች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 45

  • @halimaAhmed-h2w
    @halimaAhmed-h2w 12 วันที่ผ่านมา +33

    ከራሴ የምጠላው ፀባዬ ቶሎ ተናዳጅ ነኝ የሚያስደስተኝ ነገር ፈገግታ ነው ፀግሽ በዚህ ዘመን ግን ተወዳጅ ባህሪ አስመሳይ ነው ከሀበሻውም ከአረቡም አለም ብዙ ትኩረት ሰጠቼ ያጠናሁት ነገር ቢኖር እውነትን በሆድ ይዞ በጥርስ ውሸት ማንፀባረቅ ነው ብዙ ሰዎች የሚጠሉብኝ ፀባዬ ለእወነት መጋፈጤን ነው ግን በፍፁም እኔ ግን ደስተኛ ነኝ ምንም ቅር አይለኝ ጠሉብኝ ብዬ

    • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
      @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 12 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል እህቴ እውነትን መናገር ወንጀል አስመሳይ እሚወደዲበት እሚከበርበት ጊዜ እኔ መቅለብለብ አላቅም ሰውን መግባባት አልችልም ይሄን ባህሪ መቀየር አልቻልኩም

    • @አመለወርቅጥላሁን
      @አመለወርቅጥላሁን 12 วันที่ผ่านมา +2

      አድናቂሽ ነኝ እህቴ❤❤❤እዉነት ተናጋሪ የሚወድ የለም አስመሳይ እንጂ
      እኔም እንዳችቺ

    • @mihretsahle-p1y
      @mihretsahle-p1y 12 วันที่ผ่านมา

      እኔማ ትእግስት የለኝም በራሴ ሰአት ላጣው ነው🙄🙄

    • @halimaAhmed-h2w
      @halimaAhmed-h2w 11 วันที่ผ่านมา

      @@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
      ራስን ለመቀዬር መስመር መጀመር ግድ ነው

    • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
      @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 11 วันที่ผ่านมา

      @halimaAhmed-h2w እሽ

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 12 วันที่ผ่านมา +5

    እውነት ለመናገር ሚያስወድድ ጸባይ አስመሳይነት ነው ሰው እራሱን ከሆነ ሀበሻ ባለጌ እና ማይወደድ ይላል የኛ ማህበረሰም ሚስጥር ሚበዛበት ነገር ይወዳል እግዚአብሄር ሀገሬን ያክማት

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 12 วันที่ผ่านมา +1

    🙏 ዋው አይገርምም ፈጣሪ ክብሩን ይውረስ እኔ መሳቅ ለሰዎች ከልብ የፈለቀ መልካምነት እዳልከው ንፁ ከላይ ብቻ የውስጥ አካላችን በደብ እራሳችንን መጠበቅ ግን በሰዎች መሰልቸት አልፈልግም ቀልዴ ሰላምታዬ የሚናፍቃቸው ዋው ቁጥብ ነገር ሆኖ አለ አይደል የሆነ ተናፋቂ እና ከትልቅ ጋ ብቻ እዳመጣጡ ደስ የሚል አለባበስ ዘበናይ ሆኖ ስራአት ያለው እደየቦታው ይወሰናል የኔ ሀሳብ ነው ዋው ክብረት ይስጥልን ❤👍👍

  • @MelakuAragaw-i5c
    @MelakuAragaw-i5c 11 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም የሚገርመው በሚገርም ነፁህ ልብስ ውጥ የቆሸሸ ማንነት ያላቸዉ ሰዎች አሉ ግን እዚህ ግባ በማይባል አለባበስ ውስጥ የሚገርም ማንነት ያላቸው ሰዎች አሉ እናም ሰው በልብሱ ብቻ ሳይሆን በቁመናው ሳይሆን በውጥ ውበቱ ነው ልብስ ይገዛል ሽቶም ይገዛል ወንድሞቼ የማይገዛው ስብእና ነው

  • @HanaAbera-g8z
    @HanaAbera-g8z 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ena yemadergahun hulu bahiriyen wadewalwu

  • @عبدالر-ز4ح
    @عبدالر-ز4ح 12 วันที่ผ่านมา

    ፀግሽየ ክበርልን እናመሠግናለን🎉❤❤❤

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md 10 วันที่ผ่านมา +3

    አይይይይይ ሚክሩ አርፍ ነብር ነግር ግን የ ዝንድሮ ሰው ጥቅም እንጅ ትህትና ሚገዛው ፍቅር ሚገዛው ሰው የለም😢

  • @MisganaJenbere
    @MisganaJenbere 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር በሚያቀዉ ያልከው መገር ሁሉ በእኔ ውስጥ አለ ከራስ በላይ ትህትናን ለሰው መስጠት ይሰብራል እኔ በብዙ ተሰብሬያለው
    ከነዚ ሁሉ በኋላ ደሞ እኔም በጣም ደካማ ባህሪዎች አሉኝ ሰው ሲያስከፈኝ በ ቶሎ የማልተው ሰው ነኝ ይቅርታ ባደርግ እንኳ እንደበፊቱ መሆን አልችልም 😢

  • @meronyohanes8647
    @meronyohanes8647 11 วันที่ผ่านมา

    You are exactly exactly perfect nice 👌

  • @KashunAtalele
    @KashunAtalele 12 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን

  • @hanalegese137
    @hanalegese137 11 วันที่ผ่านมา

    Thank you❤

  • @Adi_adis
    @Adi_adis 10 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ በጣም ከማንም ከምንም በላይ ጥሩ ፀባይ አለኝ ግን ለምን እንደሆነ ባላውቅም አሁን 23 አመት ሞልቶኛል ግን ሁሉም የምቀርበኝ ሰው በተደጋጋሚ ጎድተውኝ የምሆዱት ናቸው እኔ ለእኔሱ በጣም ጥሩ ነኝ ግን ሁሉም ይጎዱኛል ሴትም ወንድም በቃ አሁን ላይ ብቸኛ ነኝ ብቸኝነቴ በጣም እየጎዳኝ ነው አንድ የማዋየውም የማናግረው ጓደኛ የለኝም ግን ለምን ሁሌ ብቻዬን አለቅሳለሁ ለምን እንደዚህ ሆኔ 😢😢

    • @እማዬ
      @እማዬ 10 วันที่ผ่านมา

      ልክ እንደኔ በጣም ብዙ ሰወች ናቸው ሚቀርቡኝ በትህትናና በፈገግታዬ ከሰወች ጋም በጣም ነው ምግባባው ግን ግን ንፅህናዬንም እጠብቃለሁ ግን መኳኳል አልወድም ሁለት ሰውች ከሴት ጓደኛየ ከወንድ ፍቅረኛዬ ጎድተውኝ ሄደዱ ሰውን ብቀርብም እንዳላምን አደረጉኝ አሁን ብቻዬን ማዘን መደሰት እየለመድኩ ነው ግን በጣም ይከብዳል ብቸኝነት😢

    • @Adi_adis
      @Adi_adis 9 วันที่ผ่านมา

      @እማዬ አዎ ማርያምን በቃ እኔ ሁለ ለምን ብዬ ሳስብ ሳለቅስ ነው የማድረው እኔ መጥፎ ሆኜ አይደለም

    • @እማዬ
      @እማዬ 5 วันที่ผ่านมา

      @@Adi_adis ነይ ከኔ ጋ እህትማማቾች እኖናለን አይዞሽ ውዴ!!

    • @Mubashirhussainmuhammed
      @Mubashirhussainmuhammed 4 วันที่ผ่านมา

      እኔስ ብሆን

    • @Mubashirhussainmuhammed
      @Mubashirhussainmuhammed 4 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ሴት ናኝ ግንኣማማኝ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይርዳን ትግስተኛ ባህሪ ያላት ሴት መሆን ተወዳጂነት አለው ግን እንዴት መሆን ይቻላል እግዚአብሔር ይርዳኝ ይርዳን❤

  • @Abinetteju
    @Abinetteju 7 วันที่ผ่านมา +3

    10k ሰው አይቱ ላይኩ ይገርማል ካያችሁ ላይክ ማታደርጉት 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 5 วันที่ผ่านมา

      ምቀኞች ስለሆነ ለጥቅማችን ስለምንሯሯጥ ገገማዎች እኮነን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ 12 วันที่ผ่านมา

    Thank You

  • @ZulfaZulfa-r3b
    @ZulfaZulfa-r3b 11 วันที่ผ่านมา +1

    አልሀምዱሊላ❤

  • @BirchikoAdino
    @BirchikoAdino 4 วันที่ผ่านมา

    ውይ ሰው

  • @AlemetsehayBazezew
    @AlemetsehayBazezew 11 วันที่ผ่านมา +1

    ፀግሽ ወንድሜ አንድ ነገር ልግርክ ተባበርኝ እኔ ወንድ ልጅ ሰፍ ብሎ ይቀርበኛል ከዛ እኔም ተስፋ አልቆርጥም አምን እና እቅርባለሁ ከዛ ባላወቅኩት ምክንያት ይሸሽቶ አገኛዋለሁ እድልን እሞራለሁ ግን አልሳክም አለኝ ግን ምን ይሆን እንዲህ ነገር አንድ አይሉ ሣስት ወንድ ቀርቢ ተመሳሳይ ምን ትለኛለህ

    • @SdAhemd
      @SdAhemd 8 วันที่ผ่านมา

      እኔም እንዳች ነኝ

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 8 วันที่ผ่านมา

      ይህ የአስንጥላ መንፈስ ነው ስለዝህ የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ገጠመኝ ስም, አስንጥላ የሚል ትምህርት ክፉ 1 እስካ 14 ከና መፍተሄ አለው . ጸሎት አድርግ ይህ መንፈስ ነው . ገጠመኝ ስም መፍተሄ ታጋኛለሽ

  • @oertodokes
    @oertodokes 6 วันที่ผ่านมา

    ፈገግታዬ ብዙ ችግሮቼን ይሸፍንልኛል ነገር ግን እንደተከፍህ እንኳ ስለማያቁ ሁሌም ይጎዱሀል መልስሱም ጥያቄውም ከእኔውጋ ያልቃል ያኔመሳቄን እጠለዋለሁ የምር ዝም የሚልሰው ያስቀናኛል😊

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 12 วันที่ผ่านมา

    በጣምእናመሰግናለን ግንየምር እኔበጣም መቀየርእፈልጋለሁ ምክነያቱም ፍቅርንበንግግርሲነግሩኝ ደግሜማለት በቃበጣምነዉየምጠላዉ መቀየርእፈልጋለሁ መላበሉኝ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 11 วันที่ผ่านมา

    ቶሎ ናው የምናደደው ግን ከፊቴ ፈገግታ አያጠፍም

  • @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
    @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @gggg-q5l3v
    @gggg-q5l3v 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AhmedAhmed-xe4ku
    @AhmedAhmed-xe4ku 8 วันที่ผ่านมา

    btkli❤

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @እሙከድር
    @እሙከድር 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @fatumaabdela3434
    @fatumaabdela3434 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤