ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ታምዬ የኔ መልካም ሰው የኬርቤውን ነገር አደራ ስራልን ከአንተ መስማት ነው የምፈልገው ምክንያቱም ለኛ ለሴቶች መድኃኒት ነህ አይደለም ለጤናችን ቃላትህን ትጠነቀቃለህ ማረጥ የሚለውን ቃል መጠቀም እንኳን አይፈልግም ወንድሜ
መልካም ሰው❤❤❤
ታሜ እጅግ አከብርሃለው ባንተ ከፈጣሪ ጋር ትልቅ ትምህርት በህይወቴ አግኝቻለው ወንድሜ ኑርልኝ እረጅም እድሜ ይስጥህ።
❤❤❤❤❤❤ተባረክታሜ በቅርብስለመጣ አገኝሃለሁ
አመሰግናለሁ ታሜ መጥቼ እሰካይህ ቸኩያለሁ አንተ ጋ እደምድን አልጠራጠርም ❤❤❤❤❤❤
የኩላሊት ጠጠር አስቸገረኝ በተጨማሪ የሆድ ድርቀት ታሜ
እንካን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ይሁንልህ ከነቤተሰብህ ተባረክልኝ
Grazie anche a te un auguri di buon anno nuovo 🎉
ድንገት ለመጀመሪያ ጊዜየቱከሠተ የፊጢጣ ኪታሮት እባክሕን ታሜ መብቴ
ሰላም ሰላም ታሜ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
Dr slm nw lupus system taamami nach ehte enaa ya dam group o nw min mamagab yinorbaatle eski ngaragn ebkeh
ሰላም ላንተ ይሁን ታሜ እናንተ ጋ ማር አይቸ ነበር እና ለመግዛት ለሁሉም የደም አይነት ይሆናል ወይ የደም አይነቴ A+ ነው
I’m wondering why people don’t like it doesn’t cost.
Hej selam lante yehun ebakhn fitil aye alebgi alfo alfo yasakkegal eczema treatment ngeregi cerso yemiyade kale?
Thank you
❤❤❤
ሰላም ታሜ እንኳን ሰላም መጣህ
ሰላም ወንድሜ እንዴትነህ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ጥያቄ ምንም አይነት ምግብ ስበላ ሆዴ በጣም ይረበሻል ለኔ ብቻ ሳይሆን ከጎኔ ያለ ሰው እኪሰማ ይጮሀል ከዛ ወደ ሽንት ቤት ስለ ተደጋገመ ምን ላርግ
የኔ ጀግና
Selam wendim tamrat muziqaw batadergu tiru neber dimxih ziq yale new beza lay muziqa techemiro isemam ebakih
Galatoomi ❤
የደም አይነቴ O ነው ለዚህ የደም አይነት ያልተፈቀዱ ለምሳሌ avocado, coconut oil , ቡና የተከለከሉ ናቸው ግን ቆዳችን ላይ መቀባት ይቻላል ወይ በተለይ ለፀጉር እንክብካቤ
ታሜ ሳላም ነህ የሃንተን የ live ፕርግራም እንዴት ማዋቂ ይቻላል?
ሰላም ታሜ እንኳን አብሮ አደረስን
ታሜ ሠላምክ ይብዛ ወንድሜ እኔ ደም ግፊት አለብኝ አሁን ደግሞ ስኮር ታየብሽ ተባልኩኝ የደም ጉርፔ ደግሞ Ab + ነዉ ምን ልመገብ ከእንደገና ደግሞ ጡቴን አሠርቻለሁ
ወ ን ድ ማ ች አንካን ድህና መ ህ
ታሜ ስለ ፓርኪንግሰን መፍትሄ ይኖርሀል ብትገልጽልን
ሰላም ወንድማችን እንኳን2025አደረሰኾደሜ O ነዉ አርትራይስ አለብሽ ተብያለሁ ሕመ ሙየሚሰማኝ አንድ ጌዜ የሚሰማኝየቀኝ እጄ አዉራ ጣቴ ላይ ነዉጥያቄ እፆማለሁ እስከ 9ሰዓት ድረስ ነዉአነተ አርታራይስ ያለበት ጠዋት ከ4ሰዓት በፊት መብላት አለባችሁ ስላልክምን ማድረግ አለብኝ እባክህ ንገረኝ🙏
መልካም አጋጥጣሚ ነበረ ሥልክዎትን እባክዎን?
ለጉበት በቀበሪቾ አሰራሩን እሰራለሁ ብለክ ነበር
የረ ታሜ አንድ ኪሎ ተልባ እኔ የምኖርበት አካባቢ 200 ብር ነው የሚሸጠው ምናልባት አንተ ጋ ያለው የተለየ ከሆነ አላቅም ዛሬ ጠዋት ገዚቻለሁ
የእንሰት ዉጠቶች ማለትም ቆጮ ቡልአ ለስኳር ህመም ይፈቀዳል ?
እስፒከር ብትጠቀም ግን ጡሩ ይመስለኛል ድምፅህን አይሰማም
የኪንታሮት ህመም የውስጥ መፍትሄ ፈልጌነበር
ስላም እዴት ነእ
ሰላም ታሚ አንከን አደረሰን
አድራሻ የት ነው?
ተሜ ሰላም በያለሁ ስልክሕን ሰተኽኝ ነበር ጠፋብኝ እባክኽ ላክልኝ
እባክህን ሙዚቃውን አቁመው
ታሜ ውፍረት አስቸግሮኝ ዳይት ላይ ነኝ። ጠዋት ጠዋት የቺ አሲድ ከአፕል ኩኬንበር አናናስ ሎሚ አድርጌ በጁስ መልክ እየተጠቀምኩ ነው። በመሃል ግን ምግብ እመገባለብ። ይህ እንዴት ይታያል ? ለመቀነስስ ይረዳኛል ??
ሁሌ ስለ ኦ ብቻ ነው ምሳሌ የምትጠቅሰው።
ሩዝ ብቻውን እየጋገርን መብላት ይቻላል
አድራሻችሁን ለማግኘት አልቻልኩም
እንደምን ነህ ታሜ
ሰላም ታሜ
My foot so dry please help me
ባህር ዛፍ ቅጠል ለደም ብዛት ይ ጠ ጣል ልክ ነው ወይ ?ነጭ ባህር ዛፍ
ስልክዎትን ካለ
Tame selam new ere online stgeba comment stf aygebalhm mndn new please
Hillo
እንደምን አመሸህ
Ethiopia neh endi anten mamaker eflgalhu
ሙዚቃውን አጥፋው
ምዓይነት ነው ቅጠሉ
ታምዬ የኔ መልካም ሰው የኬርቤውን ነገር አደራ ስራልን ከአንተ መስማት ነው የምፈልገው ምክንያቱም ለኛ ለሴቶች መድኃኒት ነህ አይደለም ለጤናችን ቃላትህን ትጠነቀቃለህ ማረጥ የሚለውን ቃል መጠቀም እንኳን አይፈልግም ወንድሜ
መልካም ሰው❤❤❤
ታሜ እጅግ አከብርሃለው ባንተ ከፈጣሪ ጋር ትልቅ ትምህርት በህይወቴ አግኝቻለው ወንድሜ ኑርልኝ እረጅም እድሜ ይስጥህ።
❤❤❤❤❤❤ተባረክታሜ በቅርብስለመጣ አገኝሃለሁ
አመሰግናለሁ ታሜ መጥቼ እሰካይህ ቸኩያለሁ አንተ ጋ እደምድን አልጠራጠርም ❤❤❤❤❤❤
የኩላሊት ጠጠር አስቸገረኝ በተጨማሪ የሆድ ድርቀት ታሜ
እንካን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ይሁንልህ ከነቤተሰብህ ተባረክልኝ
Grazie anche a te un auguri di buon anno nuovo 🎉
ድንገት ለመጀመሪያ ጊዜየቱከሠተ የፊጢጣ ኪታሮት እባክሕን ታሜ መብቴ
ሰላም ሰላም ታሜ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
Dr slm nw lupus system taamami nach ehte enaa ya dam group o nw min mamagab yinorbaatle eski ngaragn ebkeh
ሰላም ላንተ ይሁን ታሜ እናንተ ጋ ማር አይቸ ነበር እና ለመግዛት ለሁሉም የደም አይነት ይሆናል ወይ የደም አይነቴ A+ ነው
I’m wondering why people don’t like it doesn’t cost.
Hej selam lante yehun ebakhn fitil aye alebgi alfo alfo yasakkegal eczema treatment ngeregi cerso yemiyade kale?
Thank you
❤❤❤
ሰላም ታሜ እንኳን ሰላም መጣህ
ሰላም ወንድሜ እንዴትነህ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ጥያቄ ምንም አይነት ምግብ ስበላ ሆዴ በጣም ይረበሻል ለኔ ብቻ ሳይሆን ከጎኔ ያለ ሰው እኪሰማ ይጮሀል ከዛ ወደ ሽንት ቤት ስለ ተደጋገመ ምን ላርግ
የኔ ጀግና
Selam wendim tamrat muziqaw batadergu tiru neber dimxih ziq yale new beza lay muziqa techemiro isemam ebakih
Galatoomi ❤
የደም አይነቴ O ነው ለዚህ የደም አይነት ያልተፈቀዱ ለምሳሌ avocado, coconut oil , ቡና የተከለከሉ ናቸው ግን ቆዳችን ላይ መቀባት ይቻላል ወይ በተለይ ለፀጉር እንክብካቤ
ታሜ ሳላም ነህ የሃንተን የ live ፕርግራም እንዴት ማዋቂ ይቻላል?
ሰላም ታሜ እንኳን አብሮ አደረስን
ታሜ ሠላምክ ይብዛ ወንድሜ እኔ ደም ግፊት አለብኝ አሁን ደግሞ ስኮር ታየብሽ ተባልኩኝ የደም ጉርፔ ደግሞ Ab + ነዉ ምን ልመገብ ከእንደገና ደግሞ ጡቴን አሠርቻለሁ
ወ ን ድ ማ ች አንካን ድህና መ ህ
ታሜ ስለ ፓርኪንግሰን መፍትሄ ይኖርሀል ብትገልጽልን
ሰላም ወንድማችን እንኳን2025አደረሰኾ
ደሜ O ነዉ አርትራይስ አለብሽ ተብያለሁ ሕመ ሙየሚሰማኝ አንድ ጌዜ የሚሰማኝ
የቀኝ እጄ አዉራ ጣቴ ላይ ነዉ
ጥያቄ እፆማለሁ እስከ 9ሰዓት ድረስ ነዉ
አነተ አርታራይስ ያለበት ጠዋት ከ4ሰዓት በፊት መብላት አለባችሁ ስላልክ
ምን ማድረግ አለብኝ እባክህ ንገረኝ🙏