Sheger Mekoya - በጦር ጀብዱ የተገኘ ማዕረግ Sergeant Stubby በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @ephremmichael2970
    @ephremmichael2970 3 ปีที่แล้ว +14

    እሼ የምታቀርባቸው ታሪኮች ላይ የአንተ ትርክት ህይወት ነው የሚዘራባቸው ምርጥ አቀራረብ !!!

  • @josephteshonga3841
    @josephteshonga3841 3 ปีที่แล้ว +7

    እሸቴ ያንተ የረጅም ጊዜ ተከታይ ነኝ በጣም ነው የማመሰግነው የኔ አንበሳ

  • @goytomtiku4935
    @goytomtiku4935 7 หลายเดือนก่อน

    sergent stuby ድንቅ ድምፅ ድንቅ አተራረክ እሸቴ አሰፋ እናመሰግናለን

  • @dagialax
    @dagialax 3 ปีที่แล้ว +2

    እሼ ግን ትችላለ በአካል ባቅ ብዬ ተመኝው ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ🇪🇹👏👏👏

  • @dagimaddisu7651
    @dagimaddisu7651 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ጋዜጠኛ100%

  • @asnakechkebede1022
    @asnakechkebede1022 3 ปีที่แล้ว +2

    ሸገር ከላይ ጀምሮ ምርጥ ክሩ ያለበት ሚዲያ በጣም የምንኮራባችሁ ናችሁ። በተለይ የማይረሳው ጠዋት የሰሜን ሸዋን ጀብድ ሲተርክ የማንረሳው ጋዜጠኛ ነው።

  • @seifedinm.6756
    @seifedinm.6756 3 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ እሸቴ ሁሌም እንዳስደመምከን ነው

  • @delelegneandargiealene8673
    @delelegneandargiealene8673 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጉጉት ነው የምንጠብቀው እኔ ጉደኞች የተለየ ሰው ነህ የእኛ ዘመን ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ!

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 3 ปีที่แล้ว +5

    እሸቴ አቀራረብህ ድምፅህ የተለየ የማይጠገብ ነው። ደጋግሜ የማዳምጠው እንደዚህ አይነት ድምፅ የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ። ሌሎቻችሁም ደስ ይላል ድምፃችሁ

  • @hayattsegaw
    @hayattsegaw 3 ปีที่แล้ว +2

    መሻአላህ እሸቴ በጣም ነው ይምንወድህ አቀራረብህ ልዩ ነው

  • @jds7669
    @jds7669 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ምን እንደምልህ ቃላት ያጥረኛል በቃ ትችላለህ።

  • @birhanutube7723
    @birhanutube7723 3 ปีที่แล้ว

    እሸቴ ድምፅህና አቀራረብህ አንጀት ያርሳል እንደሙዚቃ ደጋግሜ ነው የማዳምጠው ክበርልኝ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 3 ปีที่แล้ว +3

    ተራኪው እሸቴ አስፍ የአቶ እሸቴ ሞገስን እና የልጃቸውን የመሳፍንትን ተጋድሎ በዛ በወርቃማ አንደበቱ ለህዝብ ማድረሱ ምንያክል ትልቅ ስራ እንደነበር ከህዝቡ ምላሽ መረዳት ይቻላል አሁንም ብዙ ክብር ይሁንለት ለተራኪው እሸቴ አሰፍ፤

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 3 ปีที่แล้ว

    Eshete Asefa, Just tell us anything & we listen with undivided attention.

  • @endriyastedla1201
    @endriyastedla1201 3 ปีที่แล้ว +1

    thanks

  • @asnakefikre3398
    @asnakefikre3398 3 ปีที่แล้ว +1

    thanks Esheta

  • @MyEthiopiaOneLove
    @MyEthiopiaOneLove 3 ปีที่แล้ว +1

    Enamsgenalen netam hulem ke balebetegar begugut nw mentebekeh

  • @hayattsegaw
    @hayattsegaw 3 ปีที่แล้ว

    በድሮ ግዜ ወፎችና ጉጉቶች ነበር የሚጠቀሙት ለምሳሌ መልክት ለመላላክ

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 3 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅህ ብቻ ይበቃል። እሸቴ

  • @POWER.....
    @POWER..... 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @itisme1909
    @itisme1909 3 ปีที่แล้ว

    50ለቃ ሽቴቪ ማለት እንዲህ ያለ ውሻ ነበር

  • @solomondadi1380
    @solomondadi1380 3 ปีที่แล้ว +1

    Tanks