Sheger Mekoya - የክህደት ዋጋውን የሚከፍለው ፕሬዝደንት Blaise Compaoré /Thomas Sankara - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 2 ปีที่แล้ว +18

    በጣም የሚገርም ነው.... ጊዜውን እና ሁኔታውን ጠብቆ የተዘጋጀ ፕሮግራም .... በዚህ አጋጣም በዚህ ዝግጅት ላይ ከዓመታት በፊት ስለሻንበል ቶማስ ሳንካ በሁለት ክፍል ተከፍሎ የቀረበውን እጅግ በጣም መሳጭ ዝግጅት ያስታውሰኛል ። አሁን ደግሞ ጊዜው ደረሰና ታሪክ ፍርድዋን ስትሰጥ ጋሽ እሼቴ እንድሜና ጤና ሰጥቶህ ይህ ክስተት ታዝበህ ለመመስከር ስላበቃህ ደስ ልትሰኝ ይገባል ። አምናለሁ ወደፊትም በብዙ የታሪክ ጉዞዎች ላይ ወሳኝ በሆኑ ፌርማታዎች እንዲሁ ብቅ እያልክ ለእኛ እንድትደርስ ከልቤ እመኝልሃለሁ ።
    ከነሙሉ የስራ ባልደረቦችህ ጋር የስኬት ጊዜ ይሁንላችሁ ....!!!
    በርቱ...!!!

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 2 ปีที่แล้ว +15

    ቶማስ ሳካራ የእውነት አንጀት የሚበላ መሪ ነበር! የዘገየ ፍትህ ግን ያው ትርጉም አልባ ነው

    • @yehuwalshetshiferw9141
      @yehuwalshetshiferw9141 5 หลายเดือนก่อน

      Feth blo tergum alba mibaln nger yalm gn demo kanta yetabkal lmn bibal yaza Ethiopian lishat yatzagachew Mari Agafari nh 👎

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ሰዉ እሸቴ ከአንደበትህ ማር ይዝነብ ዎው ልዩ ነህ
    ያነጋገርን ዘይቤ አዎቃ የቃልን አጠቃቀም አዎቂ ያልተመዘነችን ቃል የማታሰቀድም ተረኪ አንተ አየሁ ተባረክ ቤተሰቦችህን ሁሉ ይባረኩ አትጥፋብን እኔም ባለቤቴ ያንተን ፕሮግራም አደማጮች ነንና❤🙏🙏🙏

  • @lamesamelese2968
    @lamesamelese2968 2 ปีที่แล้ว +3

    Mu heart aches for leaders like Patrice lumumba and Thomas sankara.

  • @josefesolomon7671
    @josefesolomon7671 2 ปีที่แล้ว +4

    ቶማስ ሳንካራ የአፍሪካ ምርጥ ልጅ ነው ሁሉም መሪዎቻችን እንደ ሳንካራ ቢሆኑ አፍሪካ ነፃ ሀገር ማርከስ ጊያቤ እንዳለው "Africa for African እንዳለው የራሷን ሀብት ለራሷ የምታውል ህዝቦቿም በልፅገን በተድላና በምቾት የምንኖርባት ጠንካራና አንድ መንግስት ያላት united stat of Africa ትኖረን ነበር

  • @mabdosh12
    @mabdosh12 2 ปีที่แล้ว +2

    Justice delayed is justice denied" ... Thank you Eshete

  • @POWER.....
    @POWER..... 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸገር FM ክበሩልን፤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

  • @afeshatadesse5620
    @afeshatadesse5620 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks Eshete!!

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 ปีที่แล้ว +1

    I am sorry Thomas Sankara u r our hero

  • @super12star
    @super12star 2 ปีที่แล้ว +1

    ቶማስ ሳንካራ የአፋራካ ምርጥ እና የአፍራካ ለውጥ መሪ ነበር። ምርጥ መሪ አፍራካ ውስጥ አይኖርባትም። ሙሀመድ ጋዳፊ የቶማስ ሳንካራ እድናቂ ነበር ።ሁለቱም ለአውሮፓውያንና ለአሜራካውያን ደንታ የላቸውም ለአፋራካውን ድንቆች ነበሩ።

  • @gurijema1978
    @gurijema1978 2 ปีที่แล้ว +2

    እሼ ምርጥ

  • @00ftrrrt
    @00ftrrrt ปีที่แล้ว +1

    እኔ አፈር ልብላ አስለቀሰኝ እስካሁን ከሰማሁት በጣም ያለቀስኩት በዚህ ነዉ የተደሰትኩት ደግሞ በላይቤሪያዉ ፕሬዘዳንት ሞት ነዉ

  • @mengistukumelachew8292
    @mengistukumelachew8292 2 ปีที่แล้ว +1

    Eshete Assefa, I love you so much; your narration is really heartbreaking. Thank you for everything you did and to you all Sheger FM 102.1

  • @sarakedir6704
    @sarakedir6704 ปีที่แล้ว

    Ay Africa ...💔💔

  • @tezeragetahuntiruneh1615
    @tezeragetahuntiruneh1615 2 ปีที่แล้ว +1

    I had a chance to visit Mali few years back and asked my few Malian friends to show me if there was any thing (street, bridge, school... even symbolic statue) named after Sankara. There was noon until recently! ነብስ ይማር..."ያልጠረጠረ ተመነጠረ" የሚለው ብሂል ትዝ አለኛ!!

  • @Winston3456-p3u
    @Winston3456-p3u 2 ปีที่แล้ว +2

    "Sow a Thought, and you Reap an act;
    Sow an Act, and you reap a Habit;
    Sow a habit and you reap a Character;
    Sow a Character, and you reap a Destiny."
    -Charles Reade.

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 2 ปีที่แล้ว +2

    አፍሪካ ለዚህ ነው ደሀ የሆነችዉ ልጆቿን ከስር ከስር እየበሏቸዉ!

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 2 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ጨካኝ ነዉ እኔ በሱ ቦታ ብሞት ተመኘሁ።

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 6 หลายเดือนก่อน

    Ayi africa😭

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 2 ปีที่แล้ว

    ውድ እሸቴ እግዚአብሔር ይባርክህ ጠቅላይ ሚኒስቴር ነኝ ባዩ እና ተከታዮቹ እምትለቃቼውን ነገሮች ቢያዳምጡ እንዴት አይነት ትምህርት ይወስዱ ነበር

  • @yonathanwassihun1612
    @yonathanwassihun1612 2 ปีที่แล้ว

    ዝም ብዬ ስጠረጥር ግን ይሄ ነገር አንዲት የአፉሪካ ደሀ ሀገር ዉስጥ ይደገማል።

  • @Winston3456-p3u
    @Winston3456-p3u 2 ปีที่แล้ว

    "As man sows, so shall he reap. In works of fiction, such men are sometimes converted.
    More often, in real life, they do not change their natures until they are converted into dust."
    -Charles W. Chesnutt.

  • @yohannesaragaw8237
    @yohannesaragaw8237 2 ปีที่แล้ว +1

    ሞሀመድ ጋዳፊ በምን ሂሳብ ነው ቶማስን የሚያስገድለው ?

  • @EshetieAsafwe
    @EshetieAsafwe 4 หลายเดือนก่อน

    Tarkochn Eyakrbkln Selmtasman Enamsegenaln

  • @selamlalem3040
    @selamlalem3040 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን ትርጉም አለዉ ተስፋን ቀምተዉን ቡርኪና ፋሶን ለችግር ዳርገዉ እንዲህ ባልታመሰች ሞት እንኳ ቢፈረድበት ያ ተስፋ ህልም ሆኖ አስቀረዉ

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 6 หลายเดือนก่อน

    Too late! He shouldn’t have enjoyed his 27th years of presidency 😭

  • @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
    @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ 2 ปีที่แล้ว

    ሳንካራ የሚያሳዝን መሪ ነበር እዉነተኛ መሪ እንድህ ነዉ

  • @zablontube9814
    @zablontube9814 2 ปีที่แล้ว

    እንደሱ አይነት ወራዳዎች ናቸው የአፍሪካን መከራ እንዳይቆም ያደረጉት!!
    "
    ቶማስ ሳንካራ አሁንም የሚያስፈልገን ሰው ነው!!!

  • @dayner989
    @dayner989 2 ปีที่แล้ว

    አይ አፍሪካ መቼም አያልፍልሽም

  • @Ematesfamichael-x8c
    @Ematesfamichael-x8c 2 ปีที่แล้ว

    Tomas sancara

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 2 หลายเดือนก่อน

    ከሁሉም በላይ የሚገርመኝ "
    ሁሉም በጌዜዉ ይሆናል" ነዉ የምትለን ለየ አንዳንዱ ፕሮግራምህ መልእክቱ ቅኔ ማወቅ አይገባችሁም ነዉ!!!