ግሸን ማርያም አምባሰል ተራሮች የወጡ መረጃዎች!መተማ.! ውጫሌ.! ሬማ.! ግዳን-ሙጃ.! ጅጋ.!10 September 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • ግሸን ማርያም አምባሰል ተራሮች የወጡ መረጃዎች!/መተማ.! ውጫሌ.! ሬማ.! ግዳን-ሙጃ.! ጅጋ.! /ልዩ ልዩ ዘገባዎችና መረጃዎች!
    Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2
    @ethionewschannel2
    tikomazena@gmail.com

ความคิดเห็น • 125

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 23 วันที่ผ่านมา +12

    ውድ አማራውያን ለአዲሡ አመት ለ2017 ዓ ም እንኳን አደረሳችሁ እና መከራና ስቃያችን ተወግዶ የደስታ ዘመን ያድርግልን አሜን

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 23 วันที่ผ่านมา +8

    በሌ ሰላም!!ሰላም!!!🙏🙏🙏🙏የአማራ ህዝብ የልዕለ ሰብ ውሃ ልክ ነው!!!ድል ለፋኖዎቻችን!!!!💪💪💪💪💪💪ሁሌም አማራዬ!!!!💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 23 วันที่ผ่านมา +1

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 23 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 23 วันที่ผ่านมา +3

    መልካም አዲስ ዓም እንቁጣጣሽ ድል ለአማራ ህዝብ 2017 ለአማራ ፋኖ እግዚአብሄር ሃይል ብርታትን ድል ይስጠን ❤❤❤❤❤❤

  • @seidgochaye-i4c
    @seidgochaye-i4c 23 วันที่ผ่านมา +4

    በርታ በሌ

  • @abiyadefris8473
    @abiyadefris8473 23 วันที่ผ่านมา +11

    እንኳን አደረስን አይዞን አማራዬ እናሸንፈለን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ።

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 23 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደረሰሕ በሌ .በአማራሕዝብ ላይ ያልተደረገ ሴራ የለም ለምሣሌ የቡርቃ ዝሞታ የሚለው መፅሐፍ %ይጠቀሣል!!የአማራ የመኖር ና ጥቅሙም የሚከበረው በፋኖ የበላይነ ብቻ ነው!!%100

  • @reyotamhara
    @reyotamhara 23 วันที่ผ่านมา +9

    ይህ ሚዲያ እንኳን እስክዛሬ ድረስ ይቅርና በአንድ ቀን ብቻ 100k መግባት ነበረበት ።

    • @zemzem3032
      @zemzem3032 23 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል እውነት ተኛ መርጃ ነው እኔ ከጁንታው ጀምሬ ነው እምከታተለው ድል ለተገፍው ለአማራ ህዝብ ድል ለፍኖ

    • @ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና
      @ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና 23 วันที่ผ่านมา +1

      የኛ ደቆሮወች ቲክቶክላይ በጎጥ ሲዘራጠ ጡ ይውላሉ የአማራ ሚዲያን ማን ያበረታተው😢

    • @Yibeltaltadie
      @Yibeltaltadie 23 วันที่ผ่านมา +1

      የበሌን መረጃ ወስደው ከፋተኛ ተከታይ አፋረተውበት የእሱ 80ሺ እንኳን አልሞላም። የዜና አቀራርቡ መስተካከል አለበት

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 23 วันที่ผ่านมา +1

    እነወልቃይት ወደትግራይ የተካተተው የአማራን ቁጥር ለመቀነስ ነው

  • @Mesirat
    @Mesirat 23 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤በርታ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l 23 วันที่ผ่านมา

    እረ በአዲሱ አመት እንኳን የሰላም አየር ይንፈስ። የፖለቲካ መፍትሄ ይፈለግልን😢😢

  • @elsabethe
    @elsabethe 23 วันที่ผ่านมา +1

    God help Fano

  • @yimeryimer9001
    @yimeryimer9001 23 วันที่ผ่านมา +3

    የህዝብና ቤት ቆጠራ ባለስልጣን ሁሉም በሚባል ደረጃ በለጠ ኦሮሞወች ናቸው። ይህ በሆነበትና አሁን ባለው የአማራ ጥላቻ በዚህ ላይ የህዝብ ቁጥርን ለመተንበይ ከተሞከረ ባለፈው እነ መለስ 2.5 ሚሊየን ቀንሰው እስካሁን በዚህ ቁጥር አማራ ምንም አይነት በጀት የማይበጀትላቸው አማራወች አሉ። በተለይ አሁን የኸን እድል ካገኙ ኦሮሙማወቹ 10 ሚሊየን የአማራ ህዝብ ከቁጥር ይወገዳል።

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 23 วันที่ผ่านมา +1

    መረጃዎችህን ሁሉ፣ በተለይ የተደረጉ ጭፍጨፋዎችን በጥንቃቄ ሰንደህ ያዝ። በድምፅም በምስልም ሰንድ። ወደ ፊት ለ AmharaGenocide አስረክ source ትሆናለህ። በርታ። እስከዛሬ ለሚድያ አዋጥቼ አላቅም። ላንተ ሚድያ ወደ ሳተላይት ትመጣ ዘንድ ግን ኩላሊቴንም ቢሆን ሸጬ እድግፍሃለሁ። ምክንያቱም አንተ ታማኝ ወንድም ነህ፣ ታማኝ የአማራ ህዝብ ልጅ ነህ። የናት ሆድ ዥንጉርጉር ይባል የለ...ጋሻው መረሻም የአማራ ልሂቅ ተብሎ የለ😢😢😢

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 23 วันที่ผ่านมา +2

    ድሉ ቀጥሏል ዳውንት ወረዳ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብታለች

  • @taddessealemu1377
    @taddessealemu1377 23 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ድሮን ጥንቃቄ፣ ባለሙያ ብትጋብዝ

  • @bizualemgesese9878
    @bizualemgesese9878 23 วันที่ผ่านมา +12

    መልካምና የህዝባችንን መከራ በቃ የሚል ዘመን ይሁንልን።

  • @amaamm-ho1
    @amaamm-ho1 23 วันที่ผ่านมา +2

    ወላሂ እኔ እዛዉ ዉጫሌ ነኝ ሲደቁሰዉ ነዉ ያረፈደዉ ፋኖ ይችላል

  • @wendiye1429
    @wendiye1429 23 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ

  • @dawitgebreyohans5302
    @dawitgebreyohans5302 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እስከዛሬ የተኛነው ይህ ሁሉ ካላሸነፍን አይቆምም 87℅ ማለት ምን ማለት እነደሆነ አስቡት

  • @DiresYigzaw-lw9pt
    @DiresYigzaw-lw9pt 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም በሌ እንኳን ለ2017 ዓ/ም በሰላም አደረሰህ በተላይ ለዚህ ጪቁን ሕዝብ 2017 ዓ/ም በፈጣሪ ፍቃድ ለውጥ የምናይበት ይሁን

  • @kidistbezabih952
    @kidistbezabih952 23 วันที่ผ่านมา +1

    በተለይ የመንግስት ወታደሮች የጦር ቀጠናውን ለቀው ወጡ ከተባለ ፍኖ ጥንቃቄ ያድርግ በዶሮን ወይም በሌላ ነገር ለመምታት ይቀላቸዋል::ጥናት የተደረገ ስለሆነ

  • @mekdestessema2248
    @mekdestessema2248 23 วันที่ผ่านมา +2

    አሁንም በለጠ በአንተሚድያ አማካይኝነት የህዝብ ቆጠራው እንዲቆም ቅስቀሳ ቢደረግ ጥሩነው ስለመረጃው እናመሰግናለን።

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 23 วันที่ผ่านมา +2

    በሌ ስንኞቼን ብታነብልኝስ?
    እምዬ ኢትዮጵያ፣ ምነው ጣር በዛብሽ፤
    አክሱም በር ከፋች፣ ቀደም ሥልጣኔሽ፤
    ኪነ_ህንጻ አስቀጣይ፣ ላሊበላም አለሽ፤
    የጀግንነት ታሪክ፣ በአድዋ እንዳልሰራሽ፤
    በዘር ተጠንስሶ፤ በአድዋ ልጆችሽ፤
    ተገዳደሉልሽ፣ ጨርሰው ሊያፈርሱሽ፤
    ሊሸነሽኑሽ ነው፣ ለጠላት ሊሸጡሽ።

    ለሁሉ እሚበቃ፣ ብዙ ጸጋ እያልሽ፤
    በረሃብ በጥይት፣ ተሰቃዬ ህዝብሽ፤
    ከእንቅልፉ ይነሳ፣ የአንድነት ሃይልሽ፤
    ክብርሽም ይመልስ፣ ቀድሞ የነበረሽ፤
    ህዝቦችሽ ይሳቁ፣ አንችም ቁሚ በግርሽ።
    እኔ አውቃለህ ባዮች፣ ምንም የማያውቁ፤
    ተምረው ደንቆሮ፣ በተንኮል የላቁ፤
    በሴራ ተክነው፣ በትርክት የላቁ፤
    በዘር ሰባኪነት፣ ጭምብል ያጠለቁ፤
    በደም የሰከሩ፣ የተጨማለቁ፤
    ሀገር የሚመሩ፣ ራስን ሳያውቁ፤
    በተንኮል በሴራ፣ ሀገር ያደቀቁ፤
    ህዝቡን አደረጉት፣ ቁራሽ ዳቦ ብርቁ፤
    ይኼው 3 መቶ ዓመት፣ እየተላለቁ።

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 23 วันที่ผ่านมา +2

    አበበ ባዩ ethio forum በአዲስ ዓመትም የአማራ ክልል ሙሉ መረጃ ከበለጠ መውሰዱን ተወው

  • @ቅድስትወዳጆ
    @ቅድስትወዳጆ 23 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን አደረሳቹው አምሐራዊያን እና ፋኖዎች

  • @ميريالشمري
    @ميريالشمري 23 วันที่ผ่านมา +4

    እኳን አደረሣችው ሁላችውም የበለጠ ተከታዮች

  • @Baba-j1b
    @Baba-j1b 23 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት አንተን አለማመስገን አይቻልም

  • @wendiye1429
    @wendiye1429 23 วันที่ผ่านมา +1

    አይከፍት ብሎኝ ነበር

  • @argawhussien4866
    @argawhussien4866 23 วันที่ผ่านมา +1

    በሌ በዓል በዓል አሰመሰለሄዋል መልካም አድስ ዓመት!!

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 23 วันที่ผ่านมา +1

    የህዝብ ቆጠራ በቀለጠ ጦርነት ውስጥ ፋኖ ይህንን ቆጠራ እራሱ በሚቆጣጠረው ግዛት መፍቀድ የለበትም ማስቆም ይጠበቅበታል

  • @belaynehhulunayehu
    @belaynehhulunayehu 23 วันที่ผ่านมา +12

    ድል ለፋኖ

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 23 วันที่ผ่านมา +1

    ከብልፅግና ምን ይጠበቃል ብአዲንም ስልጣኑን እስካልተነጠቀ ድረስ ጉዳዩ አይደለም

  • @haileyesusAlefe
    @haileyesusAlefe 23 วันที่ผ่านมา +1

    Hero Belete

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 23 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ህዝብ ከአሜሪካ መልካም ምክርና ድጋፍ ብሎም መፍትሄ መቼም ቢሆን አይጠብቅም። ነገር ግን ከአሜሪካ መልካም ነገርና መፍተትሄን የሚጠብቅ አማራ ካለ ግን ያለፈው ታሪካችንን አለማወቅና በታሪክ ሂደት ውስጥ ማን ምን እንደሰራብንና አሁን ምን እየሰሩብንና ወደ ፊትም ምን ሊሰሩብን እንዳቀዱ የማያውቅ የነፈዘዘ የደነገዘ አማራ ወይም ፀረ አማራ ብቻ ነው። ይህ መታወቅ አለበት ዲፕሎማሲ ዘመናዊነት የሚሉ ተራ ሰይጣናዊ የማደንዘዣ ቃሎችን እየደረደሩ ማጭበርበር ፈፅሞ አይቻልም።

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 23 วันที่ผ่านมา

    ጃዊሳ እና ቀበሮ ሁለቱ አንድ ናቸው፡፡ምነው?ቢሉ፤አንድም ተንኮለኞች ናቸው፡፡አንድም ስግብግቦች ናቸው፡፡አንድም ተላላዎች ጀዝባዎች ናቸው፡፡አንድም የበሬ ቆለጥ ትናንሽ ከተሞች ይወድቃሉ ይለቀቃሉ ብለው አንጋጠው ሲያዩ ይውላሉ፡፡

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 23 วันที่ผ่านมา +4

    በለጠ እንኳን አደረሰህ ከነ ቤተሰቦችህ

  • @aregaemoges5926
    @aregaemoges5926 23 วันที่ผ่านมา +1

    በልዬ ኮልፌ ቀራንዮ በቤቴልና በቀራንዮ መካከል የበሬ ገብያ ላይ የበሬ ገብያ ነበረ ሰው በሬ ይዞ ቆሟል ምንድነው ብሎ የሚጠይቅ ሰው የለም ከ 2:30 እስከ አስራ ሁለት ሰዓት ድረስ አይቻለሁ ምንም የለም

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 23 วันที่ผ่านมา

    ዮዲት ጉዲት!
    አዳነች አበቤ ጎንደር ምኗ ነው?
    የፌደራል ሰራተኛ አይደለችም..
    የኦሮሞ ገዥነታቸውን ለማሳየትና በድርን ያላለቀውን አማራ በንዴት ለመጨረስ ነው..አማራ ትመም..

  • @samuelyimam9358
    @samuelyimam9358 23 วันที่ผ่านมา

    ታማኝና እውነተኛ በመሆኑ ከልብ እናደምጠዎለን

  • @bekaluadane569
    @bekaluadane569 23 วันที่ผ่านมา

    የመንግሥት ወታደሮች ? የመንግሥት ኃይል ? ይህ አገላለጽ መንግሥት እና ለመንግሥት ያልታዘዘ ኃይል ያስመስልብሃል። ከፈለክ መከላከያ ብለህ ጥራው። ቢያንስ ቢያንስ የአማራ መንግስት ፈርሶል።

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 23 วันที่ผ่านมา +1

    ጦርነት ተፋፍሞ ምን አይነት የህዝብና ቤት ቆጠራ ነው የሚደረገው? ማን ነው ይህንን ቁጥር እውነት ነው ብሎ የሚቀበል?

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 23 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግናችን በርታ❤❤❤❤❤

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 23 วันที่ผ่านมา

    የትግራይን ዜና ብትተወዉ ጥሩ ነበር?..መስማት ከፈለግንም ከፈረሱ አፍ ከዛዉ ከርዕዮት ቴድሮስ እንሰማዋል አደል?..አማራ ላይ ብቻ በርታ

  • @AnshaHussen-g8w
    @AnshaHussen-g8w 23 วันที่ผ่านมา +1

    ለመላው አማራውያን እንኳን ለ2017 በሰላም አደረሳችሁ።

  • @tadlotesfaye3328
    @tadlotesfaye3328 23 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰህ በሌ!

  • @Mimi_Petros
    @Mimi_Petros 23 วันที่ผ่านมา +2

    ኦሮሚያ ላይ ብቻ አማራው 30% ይሆናል ።

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 23 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ ወንዱ

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 23 วันที่ผ่านมา +1

    ስላም ወንድሜ በለጠ ካሳ እንኳን አደረስህ

  • @Mesirat
    @Mesirat 23 วันที่ผ่านมา +1

    ማይክ አመር የሚመላለሰዉ በአማራ ሀዝብ ሊያሰሩ ነዉ😢ጥንቃቄ

  • @HOPE_LIFE1
    @HOPE_LIFE1 23 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛❤️

  • @enanu7590
    @enanu7590 23 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም በሌ እንኳን አደረሰህ አደረሰን መልካም አዲስ አመት ድል ለአማራ ፋኖኖ

  • @SalemMekonnen-o2t
    @SalemMekonnen-o2t 23 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሰህ ለአድሱ አመት ወድማችን❤️❤️

  • @GebreEyesu
    @GebreEyesu 23 วันที่ผ่านมา

    ሙጃ ማለት የግዳን ወረዳ መቀመጫ ነው እራሱን ችሎ ወረዳ ነው

  • @admasumoges7145
    @admasumoges7145 23 วันที่ผ่านมา

    This population survey or count is play a vital role being a tool to paralyze the Amhara people's economic, political and social issues for the last 50 years. Hence, let you try to consult the professional economist to deal with this issue and expose the sabotage committed to the people.

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 22 วันที่ผ่านมา

    በልየ እዳኘኽ ሽፈት ቀፍት አለኝ
    ለብ ከተገኘልኘ።

  • @alealex206-
    @alealex206- 23 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራ ፋኖ እንኳን አደረሳችሁ

  • @ligodaut93
    @ligodaut93 23 วันที่ผ่านมา

    Good information! Thanks

  • @MindaAshenafi
    @MindaAshenafi 23 วันที่ผ่านมา

    Belete eski meglecha sestu english edtkmu ....

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 23 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን እደረሰህ ወድማችን

  • @shineAllTime
    @shineAllTime 22 วันที่ผ่านมา

    Ty Belete . Keep it up🌹🌷💖💞 happy new year

  • @KalyeKalye-bs5xp
    @KalyeKalye-bs5xp 23 วันที่ผ่านมา +2

    እኳን አደረሳችሁ ዉድ ኢትዮ

  • @redadargenegassi3495
    @redadargenegassi3495 23 วันที่ผ่านมา +1

    በለጠ ሰላም ነህ :: እንኳን አደረሰህ!

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 23 วันที่ผ่านมา

    የኩሽ ነው ጊዜው?

  • @STAR-MEDIA.2025
    @STAR-MEDIA.2025 23 วันที่ผ่านมา +1

    በሌ ትግስትህ በጥም ይገርመኛል

  • @Dwr158
    @Dwr158 23 วันที่ผ่านมา

    በሽተኞች። የጸታ ሀይሎች ኮበለሉ ከተማ ለቀው ወጡ ነው የምትሉት። ምንም ለውጥ የለም። ጥንቦች የጠነባችሁ።

    • @mulugetaejigu8003
      @mulugetaejigu8003 23 วันที่ผ่านมา

      አንተ ከብት የከብት ሀኪም ጥንብነትህን ካወቅህ በጣም ጥሩ አማራ ሰው አርጓችሁ ነበር ከብት ያው ከብት ነው ጋላ

  • @AnetenhAlameraw
    @AnetenhAlameraw 23 วันที่ผ่านมา

    Fano yshnfal

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 23 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @Mesirat
    @Mesirat 23 วันที่ผ่านมา +6

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @ሀይሌልየው
    @ሀይሌልየው 23 วันที่ผ่านมา

    ድል ለጭቁኑ ህዝብ

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 23 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ!! እንበርታ!!

  • @samuelyimam9358
    @samuelyimam9358 23 วันที่ผ่านมา

    በርታ ወንድሜ

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 23 วันที่ผ่านมา

    ከህልውና ትግሉ በዘለለ የአማራ ህዝብ ከሚታገልባቸው የትግል ምክንያቶች ዋና ዋና ከሚባሉት ጥያቄዎች መካከል አንዱ የአማራ ህዝብ ከሀገሪቱ ህዝብ መካከል ከስልሳ ፐርሰንት በላይ ሆኖ እያለ በሴራና በተንኮል ዝቅተኛ ቁጥር እንዲይዝ በፓለቲካ ውሳኔ ተወስኖበታል። ይህም የተደረገበት ምክንያት 1ኛ,የሀገሪቱ የበጀት ቀመር የሚሰላውና የሚመደበው ክልሎች ባላቸው የህዝብ ብዛት ተሰልት ስለሚመደብላቸው የአማራ ህዝብ በተጨባጭ ባለው የህዝብ ቁጥር ልክ ስለማይመደብለት የልማት ተጠቃሚ እንዳይሆንና በኢኮኖሚ እንዲደቅ በማድረግ በድህነት እንዲማቅቅ ለማድረግ ካላቸው ፍላጎት በመነሳት ነው። ይህም አንድን ማህበረሰብ በሴራ ኢኮኖሚያዊ ጥቃት የምትፈፅምበት አሰራር ነው 2ኛ , አንድ ማህበረሰብ በማእከላዊ መንግስቱ የሚኖረው የስልጣን ድርሻ በተወካዮች ምክርቤት ባለው መቀመጫ ቁጥር ስለሆነ የአማራን ህዝብ ከትክክለኛ ቁጥሩ ዝቅ በማድረግ ሴራ ሲሰራ የሚኖረውን ድምፅ በማሳነስ የፓለቲካ አቅም እንዳይኖረው ለማድረግ ታስቦ በአማራ ህዝብ ላይ የተሰራ ሴራ ነው። ይህም በፓለቲካው በኩል በአማራ ህዝብ ላይ የተከፈተ ጥቃት ነው ። 3ኛ , በአማራ ህዝብ ላይ ከተከፈተበት ጦርነቶች አንዱ የሳይኮሎጂካል ጦርነት ነው ። ከሀገሪቱ ህዝብ መካከል ከፍተኛውንና አብላጫ ቁጥር የያዘውን የአማራ ህዝብ ከትልቅነቱ አውርደው አናሳ በማድረግ ምንም ነገር ማድረግ ቢያስብ አናሳና የበታችነት ስሜት እንዲፈጠርበት በማድረግ ማህበራዊ ቀውስ ውስጥ ለመቀርቀር ታቅዶ የተቀመረ የሴራ ስልት ነበር ።ለምሳሌ ለመታገል እንዳይነሳ እነሳለሁ ቢል የሀገሪቱ አብላጫ ቁጥር የሰጡት ማህበረሰብ ባህር ነው ይውጥሀል ይሰለቅጥሀል በማለት ለማስፈራሪያነት ለመጠቀምና የራሱን ህዝብ ለትግል አስተባብሮ እንዳይነሳ ለማድረግ ታስቦ የተሰራ ሴራ ነው ። የአማራ ህዝብ ከቀደምት አባቶቹ የተረከበውና የወረሰው የአሸናፊነት የከፍታ ስነ ልቦና በማውረድና ማህበረሰቡ ቀድሞ ከሚታወቅበት ማህበረሰባዊ በጎ አስተሳሰብ አውርደው የተበዳይነትን ስሜት አዳብሮ ከሌሎች የማህበረሰብ ክፍል ጋር አብሮ በመኖር ሀገር እንዲገነባ ያስቻለውን ማህበራዊ እሴቶችን በማፍረስ የበቀለኛነት ስሜት ተፈጥሮበት ከሌሎች ጋር በወንድማማችነትና በአንድነት አብሮ መኖርን ለረጅም ዘመን ያዳበረውን ሀገራዊ መስተጋብርና ህብረ ብሔራዊነትን አፍርሶ የአማራ ህዝብም የረጅም ጊዜ የሀገር ማፍረስ እቅዳቸው አካል እንዲሆን እኔም ተበድያለሁ ብሎ የሚነሳበት ምክንያት አስጨብጠው በተጎዳ ስነ ልቦና የገነባት ሀገሩን በማፍረስ ሂደት ውስጥ የአማራ ህዝብም የሀገር አፍራሾች ደጋፊና ተባባሪ እንዲሆን ለማድረግ የተሰራ የሴራና የተንኮል እሳቤ ነው። በተጨማሪም የአማራ ህዝብ ባለኝ የህዝብ ቁጥር ልክ በሀገሪቱ ማእከላዊ መንግስት የሚኖረኝ የፓለቲካ የኢኮኖሚ የማህበራዊ ድርሻና ተጠቃሚነትን ይገባኛል የሚል ጥያቄ ሳያነሳ አርፎ እንዲገዛና የአናሳዎችን አስተሳሰብ ተሸክሞ በእነሱ ፈቃድና ቸርነት ልክ የወረወሩለትን ብቻ እየተቀበለ በተሰበረ መንፈስ ጎብጦና ተክዞ እንዲቀመጥ ለማድረግ የተሰራ ነበር። ነገር ግን የአማራ ህዝብ የተሰራበትን ሴራና ተንኮል ቢረዳና ቢያውቅም አንድ ሆኖ ህዝቡን አስተባብሮ ለመቆም ብዙ አመታትን ፈጅቶበት እንደነበር ይታወቃል። አሁን ላይ ግን የተጋረጠበት የህልውና አደጋ ሁሉንም ቀስቅሶና አግባብቶ የጠላቶቹን ሴራና ተንኮል በጣጥሶ በአንድ በመነሳትና በመቆም ወደ ትግል የገባና በትግሉም ጠላቶቹ ከነገሩት በላይ ምን ያህል የአማራ ህዝብ ዘርፈ ብዙ አቅም እንዳለው በዚህ አጋጣሚ የተረዳበት ገጠመኝ ለትውልዱ ሆኖለታል። ያለውነ የህዝብ ብዛት በወታደራዊ በኢኮኖሚ የሚኖርበት የመሬት አቀማመጥ የህዝቡ የአልሸነፍም ባይነት የስነ ልቦና ከፍታን ተጠቅሞ የጠላት ስነ ልቦና ጥቃት ባልጎዳቸው ልጆቹ ከድል ወደ ድል እየተሻገረ እዚህ የድሉ መቃረቢያ ምእራፍ ላይ አድርሰውታል ። ነገር ግን አሁን የገጠመው ችግር አንዳንዶች ጠላት የሰራው የስነ ልቦና ጥቃት የጎዳቸው አካሎች በደረሰባቸው የስነ ልቦና ጥቃት ጠላት እነሱን ሀገር ለማፍረስ ተባባሪ እንዲሆኑ ባቀደው ልክ ኢትዮጵያን ለማፍረስ በሚደረገው ትግል ውስጥ ተባባሪና ደጋፊ አድርጎ ጠልፎ እያስገባቸው እንጀሆነ አላስተዋሉትም ። ይህ ግን አይሳካም ነፍስ ይወቁ። በመጨረሻም ያለ እውነተኛ የህዝብ ቆጠራ የሚደረግ ማንኛውም ግምታዊ አሰራር የአማራ ህዝብ የሚቀበለው አይደለም። የአማራ ህዝብ ወደ ትግል የገባው በዚህ የህዝብ ቀመር የተሰራበትን ዘርፈ ብዙ ጉዳት አውቆና ተረድቶ እንደሆነ ሊያውቁት ይገባል። ደግሞም እየታገለ ነው የአማራ ህዝብን ለመበደልና መጨረሻም ጨርሶ ለማጥፋት የወጣ ህግና ቀመር ቢወጣ ከመታገልና ከማሸነፍ ውጭ ሌላ አማራጭና መፍትሄ እድልም የለህም ብለው ለአማራው ጩኸው እነነገሩትና እንደገና እያነቁት ነው ብለን ነው የምናምነው። ክንድህ ላይ ነው መዳሀኒቱ አለቀ።

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 23 วันที่ผ่านมา

    አትደጋግም

  • @Baba-j1b
    @Baba-j1b 23 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen6133 23 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ድል ለአማራ ፋኖ

  • @luluhussenmohammad9101
    @luluhussenmohammad9101 23 วันที่ผ่านมา

    111

  • @MdTipu-p1z
    @MdTipu-p1z 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 23 วันที่ผ่านมา +1

    Berta❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 23 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ ሞት ለአራጁ መንግስት

  • @wendiye1429
    @wendiye1429 23 วันที่ผ่านมา +1

    አይሰራም እኮ

  • @Mesirat
    @Mesirat 23 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤እንኳን አብሮ አደሰን

  • @de4xi
    @de4xi 23 วันที่ผ่านมา +1

    ድል❤❤ለጀግኖቻችን❤❤ፋኖ❤❤

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 23 วันที่ผ่านมา +3

    ፋኖ ንዳው እንደበግ የምርኮ ስብስብ ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 23 วันที่ผ่านมา +7

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @wendiye1429
    @wendiye1429 23 วันที่ผ่านมา

    😢

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 23 วันที่ผ่านมา

    Bele please avoid any news about Hamer's news. He never cares about the war fumed in Amhara Region!!!!He just has come to Etiopina being concerned the rift the Tigray Region!!!!

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn 23 วันที่ผ่านมา +2

    My hero liyh neh bertalin❤❤❤❤

  • @ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና
    @ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 23 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ

  • @wondwossendemlie8487
    @wondwossendemlie8487 23 วันที่ผ่านมา +1

    #Welcome_Belie

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 23 วันที่ผ่านมา

    በለጠ ቅማላም ነህ ሕወሓት ታላቅ ጀግና ነው

    • @uppertech6672
      @uppertech6672 23 วันที่ผ่านมา

      Ere tew ante degmo maneh, kmalam erash. Wuta kezih

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 23 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ፡ ወግደረስ፡ ጤናውን ያፈናተቹ የአማራ ህዝብ ሞትና ስቃይ ይቁም ብሎ ለትግል የገባ ጀግና ነዉ ወግደረስ ልቀ ቁ። እሱንና መሰሎቹን ልቀቁ የማፈን የማፈን ከአብይ
    በአማራዉ ላይ የሚፈፀመዉ ይበቃል ከሱ በምን ትለያላቹ

  • @Feysel82
    @Feysel82 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤
    ethio news my own channale

  • @KindeTeshome-m6t
    @KindeTeshome-m6t 23 วันที่ผ่านมา

    እንቁጣጣሽ

  • @berhanunegahunegnaw8669
    @berhanunegahunegnaw8669 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 23 วันที่ผ่านมา

    በለጠ ጠለምትም ሆነ ወልቃይት የትግራይ ነው አይመለከትህም አማራን ከየአከባቢያችን እንድናባርረው እያነሳሳህን ነው አብይ አያድናችሁም ጨው ለራሱ ሲል ይጣፍጥ ይባላል ኦነግን ስንቃወም ነበር ለካስ ኦነግ ልክ ነበር

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 23 วันที่ผ่านมา

    ስታስቲክስ ኤጀንሲ የሚባለው እኮ ዋናው የአማራ ህዝብ ጠላት ነው ችግር የለም ይቀንሱት ፋኖ ያስተካክለዋል