ወደድኩት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @danioscar6436
    @danioscar6436 4 ปีที่แล้ว +96

    ራኪ ጥሩ ብለሻል ግን በአንቺ አባባል ብዙን ተቃውሞ ባይኖረኝም አንድ ምስጢር ከኔ ልምድ ልንገርሽ የሰው ልጅ እስከ ህይወት ፍጻሜ ድረስ ደካማ ነው ግን ስህተቱ በዝቶ ችግር እንዳይሆንበት ሁሌም ወደ እምለኩ መንብርከክ አለበት ያኔ በምድር ላይ ከፍ ይላል ድክመቱም የማይታይ ለሰዎችም ምሳሌ ይሆናል::

    • @genetassafe2132
      @genetassafe2132 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @mohammadkaraki690
      @mohammadkaraki690 4 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ብለሻል ራኪ

    • @ሀበሻሀበሻዊ
      @ሀበሻሀበሻዊ 4 ปีที่แล้ว

      Tikikiil

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 4 ปีที่แล้ว

      True

  • @hayutitube
    @hayutitube 4 ปีที่แล้ว +109

    ራኬብ ጠንካራ ሴት ነሽ በርች 🌷🌷🌷
    ሁሌም ቢሆን ጥሩ ጎናችንን ሳይሆን ደካማ ጎናችንን ምንድነው ብለን ማሰብ አለብን 🍓🍓🍓👍👍👍👈

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml 4 ปีที่แล้ว

      Subscribe Argign baqininnat

    • @zinetahmed
      @zinetahmed 4 ปีที่แล้ว +1

      አድሥ አለም ሥወድሺ እሥኪ በዚሁ አጋጣሚ ሠብ አድርጉኝ ውድና ድንቅ የሀገሬ ልጆች

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 ปีที่แล้ว +148

    ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ
    ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏
    አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::

    • @naomibeyene9742
      @naomibeyene9742 4 ปีที่แล้ว

      ሰለአባይ:ብትዘፍን:ደሰ:ይለናል::

    • @mestialemu5804
      @mestialemu5804 4 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @agheaven6775
      @agheaven6775 4 ปีที่แล้ว +1

      ስለ ራኪስ ሃሳብ የለህም ዴቭ?

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታታ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

    • @selamethiopy7575
      @selamethiopy7575 4 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 4 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ጣፋጭ ስወድሽ የድግል ማርያም ልጂ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከጎንሽ ይቁም እኔ ካች ብዙ ተምሬለሁ በተለይ ሥራ ስለመቀየር የመከርሽኝ ምክር ተግብሬዋለሁ ተጠቅሜበታለሁ እውነት ነው አብረን እንለወጥ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 4 ปีที่แล้ว +1

      ራኪ በጣም ጀ ግ ና 👍👍

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

  • @martatube5156
    @martatube5156 4 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደና መጣሽ እራኬብዬ እውነት ነው እኔ ብዙ ደካማ ጎን ነበረኝ ብዙ ተጎድቻለሁ ደካማጎኔን ደግሞ ፀው ፍፁም ነው ያልኩ አስባለሁ ሰውን ሙሉ ነሙሉ አምኜ ተጎድቻለሁ ሚስጥሬን ለራሴ ሳላስቀር ላመንኩት ነግሬ ተጎድቻለሁ ገንዘብ ሳገኝ ለኔጌ ሰልል አጥፍቼ አባክኜ ተጎድቻለሁ ያወሩኝን ሁሉ ነክናቸው ብዬ ተጎድቻለሁ በሁን ሰዓት ተለውጬ ደካማ ጎኔን አድጄው ተስፋ እዳልቆርጥ ጥሩ ጎኔን አተርሼ ተምሬበት ደስተኛ የሆነ ህይወት የኖርኩነው በጣም አስተማሪ መልእክት ነው እናመሰግናለን 😘😘😘

    • @amesalehiruy5436
      @amesalehiruy5436 4 ปีที่แล้ว

      Rakeb betame besal nsmh.

    • @amesalehiruy5436
      @amesalehiruy5436 4 ปีที่แล้ว

      .... .

    • @tigmettumettu3082
      @tigmettumettu3082 4 ปีที่แล้ว

      እንደኔ ነሽ

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 4 ปีที่แล้ว

      Marta , that's ok, Don't worry about the
      Past, There's a time for everything, Thank God, you r doing well now and happy

  • @ውድስጦታ
    @ውድስጦታ 4 ปีที่แล้ว +5

    በርች ራኪ, በእድሜና በትምህርት ከሚበልጧችሁ ሰዎች ጋር ጋደኛ ሁኑ በትክክል ታተርፋላችሁ👍🏼 እንኔን ጠቅሞኛል:: ሴቶች እርስበርስ እንደጋገፍ

  • @amentube2977
    @amentube2977 4 ปีที่แล้ว +52

    ራኪ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ስራ ነው በርቺ#Artist genet nigatu

    • @lididuye
      @lididuye 4 ปีที่แล้ว +6

      Fake account!

    • @hayatseid3837
      @hayatseid3837 4 ปีที่แล้ว

      Genye anichem ye Ethiopia jgena nshe beriche

    • @ኡሚቲዩብ-ቈ7ረ
      @ኡሚቲዩብ-ቈ7ረ 4 ปีที่แล้ว

      ገኒየ ምነው ጀምረሽ ተውሽው ላኪልንጂ ቻናልሽንኮ በጉጉት እየጠበኩ ነው

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml 4 ปีที่แล้ว

      Gani chanalen subscribe Argign baqininnat

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

  • @Sara-ob5ji
    @Sara-ob5ji 4 ปีที่แล้ว +52

    Raky 👌YESSSS OUR FUTURE OPHRAH !! Keep shining 🌸

    • @Tube-yd4hl
      @Tube-yd4hl 4 ปีที่แล้ว +2

      ዋዉ ዋዉ ራኪይ እውነት ድንቅ መልዕክት ።እኔ ስልች ነኝ ።ይህው ዩቲዩብ ጀመሪ ስብስክራይ አጥች ለዘግው ነበር አሁን ግን አልዘጋውም። እቀጥላለሁ ።አመሰግናለሁ ራኪይ

    • @uniqueaddis
      @uniqueaddis 4 ปีที่แล้ว

      @@Tube-yd4hl በርቱ እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤

    • @Tube-yd4hl
      @Tube-yd4hl 4 ปีที่แล้ว

      @@uniqueaddis esh

    • @great-full3612
      @great-full3612 4 ปีที่แล้ว +1

      Saba very encouraging and sweet of you ❤️

    • @uniqueaddis
      @uniqueaddis 4 ปีที่แล้ว

      @@great-full3612 በርቱ እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤

  • @zenebetujara2110
    @zenebetujara2110 4 ปีที่แล้ว +16

    The gorgeous, intellegent and wise lady.May God gives U Abundant blessing. keep shining!!! I adore U🙏

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታታ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

  • @netsuhgirma9070
    @netsuhgirma9070 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ፣ አስተሳሰብሽ ድንቅ ነው፡፡ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ፡፡ ካንቺ በጣም ብዙ ተምሬያለሁ፣ ጠለቅ ያለ ድንቅ አስተሳሰብሽ ከበፊት ቲቪ ላይ እያለሽም በጣም አደንቅሽ ነበር፡፡ አሁንም ውስጥሽ ትልቅ ቁምነገር አለ፡፡ በርቺ እህቴ

  • @tesiond.9317
    @tesiond.9317 4 ปีที่แล้ว +10

    Rakeb, I look forward to "Demak Segno" each week. Your true life stories are examples to many. Your stories are inspiration, cadid, and admirable.

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ስላም መጣሺ እራኪብየ እኔም ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛ መዘፍዘፊያ ውስጥ የተመላ ውሀ ውስጥ ስልኪ ገብቶ አልስታም ብሎኝ እሩዝ ውስጥ አርጌው አደርኩ አሁን በደንብ ስራ ተመስገን ለስልኩ ሳይሆን ስልኪውስጥ ብዙዶክመንዶች ነበረኝ አሁለይ ትምህርት አግንቻለው ባንድ ስልኪያለውን ወደሌላም ስልክ ማላላክ እንዳለብኝ ገባኝ

    • @nhtube1331
      @nhtube1331 4 ปีที่แล้ว

      Betesebi arginy

  • @rzzabty6077
    @rzzabty6077 4 ปีที่แล้ว +13

    ራክቤል ከጀመርሽ ጀምሮ እስካሁን እየተከተልኩሽ ነው እጂግ በጣም እየተማርኩበት የምታነሻቸውን ሀሳብ ሙሉ በሙሉ ሰዎችን የሚቀይነው እኔ እደተመቸኝ ብዙሀኑ ይመቸውል እና ቀጥይበት።

    • @haraguabergga8071
      @haraguabergga8071 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቱ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

  • @sulex739
    @sulex739 4 ปีที่แล้ว +4

    I’m sooo drawn to you…lol… Best self-esteem advice. I really think you have so much to give and we can relate to you. You need more streaming platform (like Podcast) to share self-improvement advices for our community. You need to be heard at home, at work, in the car, when can’t sleep at night, everywhere… 😊 Of course, you will still make money 😊 Let us know what you need. Many thanks Rakeb!

  • @saraendris1956
    @saraendris1956 4 ปีที่แล้ว +40

    እኔ ደግሞ አፍቅረሽ መስሎኝ ወደድኩት የሚለውን ሳይ😃እንኳን መጣሽ ቅመሟ

  • @smerb2978
    @smerb2978 4 ปีที่แล้ว +8

    ድክመትን መውደድ ትልቅ ፀጋ ነው። ብስለትን ይጠይቃል። በዚች አለም ፕርፌክት የሆነ ላይፍ እና ሰው በሚፈለግበት ወቅት ድክመትን ስለመውደድ ስላስተማርሽን እናመሰግናለን ።❤😍

  • @blenmamo9299
    @blenmamo9299 4 ปีที่แล้ว +56

    ራኪ የሴቶች የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ የምር በርቺልኝ

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว +1

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

    • @ashusahle2773
      @ashusahle2773 4 ปีที่แล้ว

      I like blen mamo

    • @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ
      @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว

      ራኪየ የኔ ውዴ አይዞሽ በርቺልን ከንቺ ገና ብዙ እንማራለን።

  • @mahiasne7805
    @mahiasne7805 4 ปีที่แล้ว

    ከስያሜው ጀምሮ አቀራረብሽን በጣም ነው የወደድኩት ራኪዬ በርቺልኝ የኔ ሴት 🙏
    የሚገርምሽ ውስጤ ብዙ ሀሳቦች አሉ ማውጣት የምችልባቸው መንገዶቼ ሁሉ ዝግትግት ብለውብኛል የኔም ስንፍና እንዳለ ሆነ ምን ትመክሪኛለሽ የኔ ውድ

  • @meuse69
    @meuse69 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ የምታነሻቸው ሀሳቦች እኮ ውይ በጣም አስተማሪ ናቸው ስወድሽ እኮ

  • @getahuntudji6295
    @getahuntudji6295 4 ปีที่แล้ว

    ራኪ ምርጥ ሀሳብ ነው፡፡ ምርጥ ፕሮግራም ፡ለየት ያለ ርዕስ!! ''ደማቅ ሰኞ""!!! የሆነ ነገር እደምትሰሪ እጠብቅ ነበር፡፡አሪፍ ጅምር ነው፡፡ በርቺ በጣም ጠንካራ እና ያልተለመዱ ያልተኬደባቸው መንገዶችን እንደምታሳዪን በጉጉት እጠብቃለሁ፡፡ መልካም ጊዜ፡፡ ወደድኩት፡፡

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 4 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ ራስሽ ደማቅ ሰው ነሽ
    በጣም ደስ የሚል መልክት
    በጣም ደስ የሚል አለባበስ
    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ

  • @da8387
    @da8387 4 ปีที่แล้ว +2

    ራኪ ጥሩ ብለሻል ነገር ግን በጣም የምታከብሪውንና ከፍተኛ እምነት የጣልሽበትን ይመክረኛል ወይም ደግሞ ይመክርልኛል ያልሺውን ሰው እንደጠበቅሺው ሆኖ ሳይገኝ በጣም ያስከፋልና እኔ መፍትሔው ወደ እግዚኣብሄር መደወል ነው፤ ቶሎ ሰምቶን መልስ ከሰጠን እሰየው ካልሆነ miss-call ኣይቶ ራሱ መፍትሔ ይሰጠናልና ከኛ የሚፈለገው ልባችንን መክፈት ብቻ ነው።
    ራኪ የኛ ሳይዳ እንወድሻለን።

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቱ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

  • @yaphetteffera521
    @yaphetteffera521 4 ปีที่แล้ว +37

    Rakeb, let me give you friendly advice. I like your videos and appreciate your efforts. As I can see now, you're bound with only your thoughts and life biography, but to get more views and followers, you need to increase your topic coverage by adding more topics like touring in the city, inviting celebrities to your show, Amplification on current social and cultural incidents...etc
    I hope you will take my advice wisely.

    • @lididuye
      @lididuye 4 ปีที่แล้ว +14

      She is her unique self. Many youtubers already do what you recommended. I hope she continues being her all the way 💛

    • @bffboss7901
      @bffboss7901 4 ปีที่แล้ว +12

      I don’t agree with you. Her personal topic is touch every one is life. It seems that she’s talking about herself but she’s taking about common problems that all we have. For me seeing her talking it make me more relax more strong. She make me believe in me .
      She is taking about personal how we should manage us take the opportunity that the life give us.

    • @sam004sk
      @sam004sk 4 ปีที่แล้ว

      You are totally right,the good thing she is a lessener.

    • @RakebAlemayehu
      @RakebAlemayehu  4 ปีที่แล้ว +32

      ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ! የተነሳው ሀሳብ ጥሩ ነው። መልካም ሃሳቦቹንም ተቀብያለሁ። ግልፅ ማድረግ የምፈልገው ነገር ይህ ቻናል የቴሌቭዥን ፕሮግራምንና በዩቲዩብ የሚቀርቡ ፕሮግራሞችን ያጣመረ እንዲሆን ታቅዶ እየተሰራበት ይገኛል። በርከት ያሉ የፕሮግራም ይዘቶችን ለማካተት እና በሒደት በየቀኑ የሚለቀቁ የተለያየ ይዘት እና ተከታይ ያላቸው ዝግጅቶች ማቅረብን አላማው አድርጓል። ስለዚህ ሰዎች የሚፈልጉትንና የሚመለከታቸውን ዝግጅቶች ብቻ መርጠው እንዲመለከቱ እድሉን መስጠትን ግብ አድርገን እየሰራን ነው።
      ደማቅ ሰኞ
      አነቃቂ ንግግሮች እና ሀሳቦች የሚቀርቡበት ፕሮግራም ሲሆን፥ ግለሰቦች ፣ ባለሙያዎች ስኬታማ ሰዎች የሚመጡበት እንዲሁ እራሴን የመለወጥ በሒደትን የማሳይበት አብረን ለመለወጥ የምንሰራበት ዝግጅት ነው።
      ስለሁሉም አመሰግናለሁ!

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      @@RakebAlemayehu
      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

  • @omyish5043
    @omyish5043 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርመው ወደድኩት የሚለውን ሳይ ማንን ወዳ ይሆን ብዬ ነው ይህን ለማየት የበቃሁት አንጂ ደማቅ ሰኞ የሚለውን አይደለም አንደኔ ወደድኩት ብለሽ ፕሮግራምሽን ብተጀምሪ መልካም መሰለኝ ወደድኩት ስትይ እኛ ማንን አያልን ስናይሽ አንቺ ትንተና ስትሰጭበት ድምቀት ያለው ይመስለኛል የግሌ አስተያየት ነው ፡ ግን ከባለቤቱ የበለጠ ያወቀ ቡዳ ነው በይባል መልካም እድል ይሁንልሽ እህቴ።

  • @user-xp2uo5sp2x
    @user-xp2uo5sp2x 4 ปีที่แล้ว +15

    ራኬብዬ ስወድሽኮ የእኔ ደርባባ ማነው እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቃት እስከ መጭረሻው ተመስጦ የሚያያት
    👍👍👍👍

    • @tgtube845
      @tgtube845 4 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ማር

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 4 ปีที่แล้ว

      I do too, she's Lovely, Thank God for having her

  • @edtad9549
    @edtad9549 4 ปีที่แล้ว +2

    Omg I just love your videos, so unique. Love you Rakeb

  • @Gabrila967
    @Gabrila967 4 ปีที่แล้ว +4

    Ur so brave and beautiful, strong women
    Loove u from USA 🇺🇸 keep it up 👍 💗🙏

  • @user-qt8il8yj1h
    @user-qt8il8yj1h 4 ปีที่แล้ว

    ራኪ አንቺ ደካማ ጎኔን ወደድኩት ስትይ የራሴ ነገር ትዝ አስባልሽኝ ሁሌም አሁን ላይ ሆኜ እናገገረዋለው በፊት ልጅ ሆኜ ያላመንኩበትን ነገር ደስ የማያሰኘኝን በአጠቃላይ ሳላምንበት የማደርጋቸውን ነገሮች ሁሉ ዛሬ ላይ አድጌ መሆን ያለበትን ነገር መሆን አለበት በዚህ በዚህ ምክንያት መሆን የሌለበትን መሆን የለበትም በዚህ በዚህ ምክንያት ብዬ ተናግሬ መወሰን ችዬ ሰዎችን ማስረዳት እንዲረዱኝ ማድረግ ስችል ውስጤ ደስ ይሰኝ ጀመር በፍላጎት ነገሮችን ማድረግ ስችል በቃ ማደጌን ወደድኩት አዎ ማደጌን ወደድኩት ማስተዋል ያለበት መውደድ

  • @makibelay3545
    @makibelay3545 4 ปีที่แล้ว +6

    U know what u r one of a kind girl thank you do much I really appreciate you keep it up 👍👏🙏

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

  • @kalkidanshewaye1732
    @kalkidanshewaye1732 4 ปีที่แล้ว +1

    ራኪዬ በርቺ በጣም አድናቂሽ ነኝ ኢቢስ ላይ ስትሰሪ ስነ ሰርአትሽን በጣም እወደው ነበር ስርአት ስለምታውቂ ሁሉ ነገር ያምርብሻል። እስኪ ግዜ ካለሽ ለዚች መቅደስ ደበሳይ ለሚሏት ስርአት አስተምሪልኝ

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

  • @LijMeleTube
    @LijMeleTube 4 ปีที่แล้ว +19

    🌹ፈጣሪ ለሃገራችን ሰላምን ፍቅርን አድለን የኮሮና ማብቂዉን አበጅልን! 🙏በስደት ሀገር ያላችሁ የአባቶቻችን አምላክ ከደዌ ከችግርና ከመከራ ይሠውራችሁ🤲 እመቤቴ ማርያም ከፊት ከኋላ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ🤲 የመላእክት የጻድቃን የሰማዕታት ጥበቃ አይለያችሁ🤲 ጤዛ ልሰው ድንጋይ ተንተርሰው በየገዳማቱ የሚጸልዩ አባቶች ጸሎታቼው ከእናንተ ጋራ ይሁን 🤲 የዳንኤል አምላክ ከመከራ የዮሴፍ አምላክ ከሐጢአትና ከረሐብ ይጠብቃችሁ 🤲በሰላም ለቅድስት ሀገራችሁ ያብቃችሁ 🤲አሜን በሉ🙏 #የተዋህዶ_ወንድማችሁ #ልጅ_መሌ_የተዋህዶ ነኝ በቅንነት ቻናሌን #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤ ሁኑ!!

    • @tsegatsega4748
      @tsegatsega4748 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @በፍቅርበፍቅር
      @በፍቅርበፍቅር 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml 4 ปีที่แล้ว

      Chanalishin subscribe Adirgeallau inenim subscribe Argign baqininnat

  • @mercynatitube4214
    @mercynatitube4214 4 ปีที่แล้ว

    Rakebiye u one of the example of strong women please keep doing what u doing ትልቅ መልእክት !!!!!Thank u!

  • @sabawmichael4226
    @sabawmichael4226 4 ปีที่แล้ว +9

    Selam Rakebe, I liked your show. Keep it up❤

  • @biyadisasa79
    @biyadisasa79 4 ปีที่แล้ว +1

    ራኪዪ ሠወድሽ እኮ ጎበዝ ተናጋሪ ነሸ። እንኳንም EBSን ተዉሸዉ እንደዚህ ነዉ ጀግኒት የራሰ ነገር ሁሌም የሪሰ ነዉ። በርቺ ሁሌም ከጎንሸ ነኝ #ቢያ ነኝ አደናቂሸ።

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

  • @ahmednegash3281
    @ahmednegash3281 4 ปีที่แล้ว +6

    የቴዲን ዘፈን ዘግቼ ነው የመጣሁት ላንቺ ያለኝ ክብር መቼም ሁሌም ጥልቅ ነው።

  • @edombekele6564
    @edombekele6564 4 ปีที่แล้ว

    Rakiyaaa yene webe sewdesh eko bettam ymfelgewn point ametashlnge Thankyou 😘😘😘 atetfebn bezu entebkaln Egzabhare anchinm betsebocheshnm yetbkachu🙏🙏🙏

  • @nhtube1331
    @nhtube1331 4 ปีที่แล้ว +126

    አስቲ ዛሬ መዳንአለም ነው በመድዬ ሰብስክራይብ አርጉኝ አድስ ነኝ

    • @uniqueaddis
      @uniqueaddis 4 ปีที่แล้ว +1

      በርቱ እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤

    • @messaygebremariam6285
      @messaygebremariam6285 4 ปีที่แล้ว

      sitasazin

    • @Ethinfo911
      @Ethinfo911 4 ปีที่แล้ว +1

      እሰኪ በቅንነት ደምሩኝ
      ⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇
      th-cam.com/video/ZJ7ubfg4VO8/w-d-xo.html

    • @Ethinfo911
      @Ethinfo911 4 ปีที่แล้ว +1

      @@etanimhaile6475 ገብተሸ እይ እህቴ ከተመቸሸ ቤተሰብ ሁኚ

    • @fafiitube3266
      @fafiitube3266 4 ปีที่แล้ว +1

      Wudoch nu inzamd 🙏

  • @addismisale
    @addismisale 4 ปีที่แล้ว +1

    ይመችሽ ራኪዬ። መጽሃፍቶችን በአጫጭር አኒሜሽን ቪድዬ ለማየት subscribe ያድርጉ

  • @hawitube1151
    @hawitube1151 4 ปีที่แล้ว +19

    ኧረ እኔ በጣም ተናዳጅ ነኝ የምር ከማዳም ጋረ እኳን ግብ ግብ ገጥሜ እሷ ናት ከፊቴ ዞር የምትል የምር ከዛ በኋላ ለምን እደዚህ እሆናለሁ ብየ ይፀፅተኛል ይሄን ለመተው አልቻልኩም

    • @sara-sq4fe
      @sara-sq4fe 4 ปีที่แล้ว +6

      እህቴ ከማን ጋር እንዳላሽ ለምን አላማ እንደወጣሽ እራስሽን ዘወር ብለሽ ካየሽ ታጋሽ ትሆኛለሽ መጀመሪያ እኔ ማነኝ መጣሁባቸው መጡብኝ ብለሽ አስቢ እኔ ብዙ ካወራች ማዳሜ አማትቤ ዘወር ነው የምለው ምክንያቱም አላማዬን የመጣሁበትን ችግር እስከምፈነቅል ድረስ መታገስ ስላለብኝ

    • @jdgjbfgh311
      @jdgjbfgh311 4 ปีที่แล้ว +1

      ቀስ በቀስ ይቀየራል ሞክሪ አይዞ

    • @seadajuhar7908
      @seadajuhar7908 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኔም ልተወዉው ብየ እምቢያለኝ ፀባየ ይሄነው

    • @እግዚአብሔርይቅርባይነው
      @እግዚአብሔርይቅርባይነው 4 ปีที่แล้ว +1

      ፀልይ እህቴ። አንተ የቁጣ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ስም ከኔ ራቅ ብለሽ ፀልይ። አንድ ቀን እንዳንቺ ሀይለኛ ገጥሞሽ ጉድ ሳትሆኚ ፣ አደራሽን ፀልይና ነፃ ውጭ።

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 4 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ሪኬብዬ አንቺ እየተለወጥሽበት ነው እኔም ራሴን እያየው እየተለወጥኩበት ነው
    የምታመጭው ሀሳብ መሬት ጠብ አይልም ::
    እኔ ትንሽ ልጅ እያለው የናቴክርስትና እናት እግሬን አሻፍፍ ነበር ሁሌ ከፊት ሂጂ እያለች እስክጠላት ድረስ ታደርገኝ ነበር ግንበሀላ ግን አመሰገንኳት እሷ አካሄዴን አስተካከለችልኝ 😀

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

  • @amantube9784
    @amantube9784 4 ปีที่แล้ว +13

    ኮሮና ከአለም ጠፍቶ ፣ ዘረኝነት ወድሞ ፣ በስደት አለም ያሉት በሰላም ለሀገራቸው በቅተው
    በደስታ ለመኖር ያብቃን
    ሰላም ፤ ፍቅር ፤ ደስታ ቤታችሁ ይሙላ

    • @Tube-sp3eb
      @Tube-sp3eb 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @tigkebede9951
    @tigkebede9951 4 ปีที่แล้ว

    ታውቃለሽ ብዙ ጊዜ እጠይቃለሁ ብዙ ጌዜ በተደጋጋሚ አሁን ላይ ግን ተቀይራለሁ ማናም ሳይሁን እራሴን እራሴ ቀየረኩት እናም እራኪ ጥንካሬሽ ይህ ነው ብሎ መግለፅ ባይቻልም በረቼ እኛም እያያንሽ ያየነውን የስማ ነውን ለትግባር እናደረገው ዘድ የሱ ፍቃድ ይሁንልን

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 4 ปีที่แล้ว +41

    my smart, i am proud of you

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 ปีที่แล้ว

    "እንቅፉት አንዱ መቶህ ስትመለስም ከደከመህ ድንዩ እሱ ሳይሆን አንተ ነህ"ራኬብየ እናመሰግናለን
    "ሌሎችን አግዙ"💚💛💗💚💛💗💚💛💗

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 ปีที่แล้ว +5

    ራኪ ቆንጆ በርችልን ❤❤❤

  • @ነፂኢትዮጵያዊት
    @ነፂኢትዮጵያዊት 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ራኪ❤ እኔም ዛሬ ደካማ ጎኔን ለይቼ ለማወቅ ተነስቻለሁ ❤

  • @user-ux4wy2wj9d
    @user-ux4wy2wj9d 4 ปีที่แล้ว +11

    እኔ ደሞ ፍቅረኛሽ ምታስተዋውቂን መስሎኝ ኦአአአአአአ ብዬ ቀረሁ

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 4 ปีที่แล้ว

    Rakeb if you need healing, stop talking abt yourself. አይንሽን ከራስሽ ላይ አንሺ። አትፈለሳሰፊ። You are young and beautify. ከበቂ በላይ ሁሉ አለሽ።ምንም ደካማ ነገር የለሽም። ያለውን ይዘሽ move on !!

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆንጆ በርቸ ውብ ነሸ😘😘😘😘😘😘😘

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

  • @tgisho
    @tgisho 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሰዎች መሀል ሰነፎች ለመኮረጅ ብቻ ሳይሆን እራሳቸውን ለማሻሻል ሊገኙ ይችላሉ። ስለዚህ ራኪ እዚህ ጋ ተሳስተሻል! በተረፈ አቀራረብሽ በጣም ተመችቶኛል!!!

  • @bonjour3597
    @bonjour3597 4 ปีที่แล้ว +6

    Ebs የወጠጤ መፈንጫ ሆነ Raki yimechish TH-cam 😍

    • @bitsiettsegaye9217
      @bitsiettsegaye9217 4 ปีที่แล้ว

      ቀላል መጫወቻ ሆነ

    • @Medina35001
      @Medina35001 4 ปีที่แล้ว

      2 were miyarezmu setochen yezo endet arif yehonal? raki betam tebeltachewalech

  • @nardos0
    @nardos0 4 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነሽ ራኪዬ! በርቺ!!! ሁሌ የሆነ ነገር አለ ልታስጨብጪን፣ልታጋሪን ብሎም ልታስተምሪን የምትሞክሪው ግን ሁሌም ይቻልሻል፣እኛም ባዶአችንን አንመለስም፣የፈለግሽውን አግኝተናልና።ብዙ ምስጋና ይድረስሽ።ግን በርቺልን

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 4 ปีที่แล้ว +5

    Anyway I like how you talk but I am myself I will never tell people my problems because all people have the have the own problems I will tell my problems to God because God is great than our problems

    • @zdzmi6799
      @zdzmi6799 4 ปีที่แล้ว

      She is role model for Big and small. We Need that!

    • @robelr1012
      @robelr1012 4 ปีที่แล้ว

      Their is saying.. don't tell your problems to people:80% don't care; and the other 20% are glad you have them

  • @TargetTutorialWithDawit
    @TargetTutorialWithDawit 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ራኪ እንዳጋጣሚ ነው ቻናልሽን ያገኘሁት... ያነሳሽው ጉዳይ ሁላችንንም የሚመለከት ነው::
    በርቺ !!!

  • @user-sy5tb9ef8w
    @user-sy5tb9ef8w 4 ปีที่แล้ว +7

    ደማቅ ያማረ ሰኞ ይሁንላቹ
    ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር💚💛❤

    • @nhtube1331
      @nhtube1331 4 ปีที่แล้ว

      Subscribe inideraregi

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 4 ปีที่แล้ว

      እንደማመራ guys

  • @sisayodamelka6329
    @sisayodamelka6329 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው ....እናም.. let me advise you one thing ...የዕውቀት ማስተር የለም:: ሁሉ ነገር ላይ expert power ሊኖርሽ ስለማይችል አልፎ አልፎ እንግዳ ብትጋብዢ አንቺም ትማሪያለሽ ፕሮግራምሽም የበለጠ ቆንጆ ይሆናል። አንቺ ከ power አይነቶች charismatic የሚባለው power ወይም አድናቂዎችሽ literally ለዛ አለሽ የሚሉሽ ነገር አለሽ። በተጨማሪም የመግለፅ ብቃትሽ ቆንጆ ስለሆነ እንግዳዎችን እየጋበዝሽ ቃለመጠየቅ ብታደርጊ የሚሳካልሽ ይመስለኛል። አለበለዚያ ፕሮግራሞችሽ የይዘት እና የጭብጥ መመሳሰል እንዲሁም የጥልቀት ችግር ይገጥመው እና ተመልካቾችሽ significant number of people with in the same category ይሆኑና the number of significant peoples ፕሮግራምሽን ይተዋል ማለት ነው።
    ለማንኛውም በርቺ።
    እድገትሽን ማየት ከሚጓጉ አንዱ ነኝ።

    • @RakebAlemayehu
      @RakebAlemayehu  4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ብያለሁ! አስተያየቱንም ተቀብያለሁ። እኔ በትንሹ ካነበብኩትና ከኖርኩት የማጋራ፣ ገና ራሴን ለመለወጥ የምታትር እንጂ ባለሙያ አይደለሁም!!! ሌሎች ግለሰቦችና ባለሙያዎችን የማምጣት እቅድ ፕሮግራሙ ሲቀረፅ ጀምሮ የታሰበበት መሆኑን መግለጽ እፈልጋለሁ። በቃለመጠይ ቅርፅ ግን ፈፅሞ አይደለም። ከፈጣሪ ጋር እቅዴ ብዙ ነው። ስለዚህ ሁሉም በጊዜው እንደሚሆን አምናለሁ። አመሰግናለሁ!

  • @fisho214
    @fisho214 4 ปีที่แล้ว +23

    ዉድ የተከበራቹ የሀገሬ ሰዉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ ፍቅር ለሀገራችን ይብዛ አንድነታችን ለዘላለም ይለምልም ኢትዮጵያችን የፊት መሪ ናት ዘረኝነት ይዉደም ኢትዮጵያ መሪ ሆና ያሳየን ቻናሌን ተቀላቀሉ

    • @halenyameralabera8965
      @halenyameralabera8965 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንንን

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml 4 ปีที่แล้ว

      Subscribe Adirgeshallau inenim subscribe Argign baqininnat

  • @bereketbekele3034
    @bereketbekele3034 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ሴት ነሽ
    ደስ የሚል ሀሳብ
    ደስ የሚል አስተሳሰብ
    ደስ የሚል አለባበስ
    ደስ የሚል ስብእና አለሽ በጣም ነው ማከብርሽ ተባረኪ

  • @hiwiyashagritube9722
    @hiwiyashagritube9722 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ዉድ በርቺ ደስ እምል ት/ት ነው
    ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ
    በቅንነት

    • @nhtube1331
      @nhtube1331 4 ปีที่แล้ว +1

      Subscribe inideraregi

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว +1

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

    • @hiwiyashagritube9722
      @hiwiyashagritube9722 4 ปีที่แล้ว

      Berchi wde

  • @munteharedi6686
    @munteharedi6686 4 ปีที่แล้ว

    ራኪ የኔ ልዩ ምርጥ ሀሳብ ነው ሁላችንም ጋር ድክመት አለ ለዛ ደሞ እንዳልሽውም ጥረት ማድረግ ተገቢ ነው በጣም እናመሰግናለን የኔ አስተዋይ በርቺ

  • @brightdreamtube7423
    @brightdreamtube7423 4 ปีที่แล้ว +7

    😂 😂 😂 Sershilgn manaw manaw iylku kkkk ""dekam gone"

    • @tgtube845
      @tgtube845 4 ปีที่แล้ว

      19ደመርኩሺ ደምሪኝ

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml 4 ปีที่แล้ว +1

      Subscribe Adirgeshallau inenim subscribe Argign baqininnat

  • @wedecoraddis6675
    @wedecoraddis6675 4 ปีที่แล้ว

    Rakiye, good job berchi....andebete ritunetina mogesin setoshal tebareki.

  • @chuchudessalegn7677
    @chuchudessalegn7677 4 ปีที่แล้ว +8

    በ ቴዲ አፍሮ አምላክ
    በ ሀይለስላሴ አምላክ
    በ ቴወድሮስ አምላክ
    በ ሚኒሊክ አምላክ
    በ መንግስቱ አምላክ
    በ ጌታቸው ረዳ አፍ
    በ አብይ አምላክ
    በ ጃዋር ሰይጣን
    በ ህውሀት መቃብር
    በ ሚገደበው አባይ ይዣችሁአለሁ
    :
    :
    Subscribe አርጉኝ

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 4 ปีที่แล้ว +1

    Hi Rakeb, I like the way you present your idea. I have grabbed so many valuable advices from your presentation. So, I always eagerly anticipate your show. You are always seen striving to show us how to draw the positive side/picture of life from the adverse conditions. As always, you are here for us and your today’s topic was great. I commence the idea you said: 1. We’ve to jot down our weaknesses and then strive to make them correct;
    2. We’ve to choose the person we’ve to be with since their thoughts would affect ours.
    Thank you.
    ____________
    ሰላም ራኪ: መልካም አሳቦችሽንና የምታቀርቢበትን አኳኃን አደንቃለሁ :: ብዙ መልካም ምክሮችሽን አግኝቼ ተጠቅሜ አለሁ :: በዚህም ያንችን ዝግጅት በጉጉት እጠባበቃለሁ :: ከዛሬውም አቅራቦትሽ : ሸጋ አሳብ አገኘሁ ::
    አብረን የምንሆናቸውን ባልንጀሮቻችንን መምረጥ እንዳለብን እና መግቢያሽ ላይ ግድፈቶቻችንን ወደን አንድ ባንድም መዝግበን እንሱን ማስተካከልን :ነገርሽን :: አመሰግናለሁ ::
    _____ ታሻችሁ ሰብ እስክስ ራይብ አርጉ!

  • @hayufiker3325
    @hayufiker3325 4 ปีที่แล้ว +19

    ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ ደሞ በአባይ ❤🇪🇹💪ቼ በለው እረ ቼ በለው x2 👌ምርጥ ስራ ነው
    th-cam.com/video/WLfc27wvbCw/w-d-xo.html

  • @esusaintallo5870
    @esusaintallo5870 4 ปีที่แล้ว

    ማሪያምን ራኬብ አልምርሽም፡፡ እኔ እኮ ማንን አፈቀርሽ ብየ ስጠብቅ---- ድክመቴ ምናምን ------ኡኡኡኡአ--- ዋናው በዚህ ስለመጣሽልን ደስ ብሎኛል፡፡

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i 4 ปีที่แล้ว +7

    እሲ የራኪ ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ🇪🇷🇪🇹

    • @tgtube845
      @tgtube845 4 ปีที่แล้ว

      ደመርኩሺ ደምሪኝ ማር

    • @maharegshropshire6141
      @maharegshropshire6141 4 ปีที่แล้ว

      እሩቅ አልሜ TUbe TUbe ተዛምጃለው አንቺም ነይ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +2

    ራኪ ቆንጆ እናመሰግናለን የኛ አስተማሪ 👍👍👍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @slassianentertainment2992
    @slassianentertainment2992 4 ปีที่แล้ว +9

    ደረጄ ሀይሌ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ በሳቅ አንጫወት 😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @zulesherefa6934
      @zulesherefa6934 4 ปีที่แล้ว

      ይሄ የአንተ ትዩብ ነው ደሬ?

    • @netsanetdagne6831
      @netsanetdagne6831 4 ปีที่แล้ว +1

      No it’s fake account 😡😡😡

    • @netsanetdagne6831
      @netsanetdagne6831 4 ปีที่แล้ว

      ደርዳሬ Derdare Tube official be your self

  • @ledetkifle7028
    @ledetkifle7028 4 ปีที่แล้ว

    Rakeb, you are something else. A lot of potential you've. This programs has to be more than a you tube channel. Seriously.

  • @LuxuryLife721
    @LuxuryLife721 4 ปีที่แล้ว +5

    አባይ የኔ ያንች ያንተ የሁላችንም ነው የምትሉ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን th-cam.com/video/yaYlXtQo27c/w-d-xo.html

  • @ድንግልማርይያምአማላጄ
    @ድንግልማርይያምአማላጄ 4 ปีที่แล้ว

    ድስ የሚል ፕሮግራም ነው እኔን አንድነገር ላለመርሳት ውስጤ ለመቅረጽ ለሰው ሳካፍል ለራሴን ይብራራልኝል በተከይ መፈሳዊ ነገር ግን ሌላ ትርጉም ይሰጥብኝል እኔ አውቃለሁ ትያለሽ የሚል በዚም ስለምሳቀቅ በጣም እጠነቀቅ አለው መጥፎ ባህርም መስሎኝ ያቃል አንቻ ስትናገሪ ግን የሌሎችም ባህሪ መሆኑ አስደስቶኝል ከሚረዱኝ ሰዎች ጋር ለመነጋገር እሞክራለሁ

  • @birtukanbekele4013
    @birtukanbekele4013 4 ปีที่แล้ว +1

    ራኪዬ ደማቅ ሰኞ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በርቺልን አብረን ወደ ፊት እንሄዳለን።
    ለ ሰማዩ እንዘላለን!
    ካንቺ የወደድኳት አባባል ናት

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 4 ปีที่แล้ว +1

    ራኬብዬ ምርጥ አስተሳሰብ
    ምርጥ ትምህርት
    ምርጥ ሴት ነሽ ለኔ እንኳንም መጣሽልን በዚህ ዘመን!!

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበረታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share በማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

    • @merryyederrick
      @merryyederrick 4 ปีที่แล้ว

      @@wesutd በጣም ደስ ይለኛል ሰብ አድርጋለሁ እቤቴ ብቅ ይበሉ

  • @Roman_Tadesse
    @Roman_Tadesse 4 ปีที่แล้ว

    በፊትም እወድሽ ነበር፡፡ ያሁኑ ይባስ - - - ይበልጥ ወደድኩሽ!!
    በርቺልኝ የኔ እህት!

  • @yemetshafcafe4806
    @yemetshafcafe4806 4 ปีที่แล้ว +1

    " All change is hard at first, messy in the middle and gorgeous at the end" Robin Sharma, from The 5 AM Club...Keep on inspiring us Rakeb!

    • @lilymulugeta6824
      @lilymulugeta6824 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ውድ The 5 AM club I read your comment ራኬብ channelላይ እኔም ተመሳ ሳይ ድጋፈችሁ ያስፈልገኛል ወደ channel ጎራ ብላችሁ ምክር ትሰጡኛላችሁ አላማዬ ኢትዬጽያ እህት ወንድሞቼን የማንበብ ልምድ ለማበረታ ምት ነው
      Thank youuuuuu;-)

    • @yemetshafcafe4806
      @yemetshafcafe4806 4 ปีที่แล้ว

      lily mulugeta my name it’s not 5 am club but yeMetshaf Cafe...but I sure will visit and subscribe and you should do the same.

  • @eyerusjo2286
    @eyerusjo2286 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene leyuuuuuuuu,berchilign eshi

  • @ባለተስፋ5955
    @ባለተስፋ5955 4 ปีที่แล้ว

    Ebs. ላይ በምሰሪም ጠንካራ እደሆንሽ ያስታውቃል አስተዋይ ሴት ነሽ በርቺ ደካማ ጎን ይጎዳል ይጠቅማልም ብቻ በደካማ ጎኔ ብዙ የተጎዳሁ ነው አሁን ላይ ግን እኔ ከራሴ ጋር ነው የምወራው ጥያቄም የማቀርበው ለራሴው ነው ትንሽ ነው የሚበቃኝ ተናዳጅ ነበርኩ አሁን ይህ ንዴቴ ትንሽ የቀነሰልኝ ነው ብቻ ቀስ እያልኩ ብዙ ነገር አስተካክላሁ እኔ ማንም የለኝም ከአድ ፈጣሪዬ በስተቀር ብቻ በርቺ

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበረታቱ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share በማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

  • @nebiyatmebratu6118
    @nebiyatmebratu6118 4 ปีที่แล้ว +1

    True 👍👍👍👍👍🥰🥰🥰

  • @kidusmindaye3535
    @kidusmindaye3535 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ

  • @ሀገሬሀገሬእማማ
    @ሀገሬሀገሬእማማ 3 ปีที่แล้ว

    ራኬብዬ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ድሮም በጣም ነው የምወድሽ ከነ አስፋው ጋር ስትሰሪ አሁን ደሞ በጣም ደስ ይላል አንድ ፕሮግራምሽ ለውጦኛል ስለ ይቅርታ ያስተማርሽው ወይም የገለጽሽው

  • @kiye143tube8
    @kiye143tube8 4 ปีที่แล้ว +1

    👉𝙧𝙖𝙠𝙞𝙮𝙚👈
    እጅግ ብዙ ነገር እየተማርኩ ያለሁት ባንቺ ነው በርቺ ውስጤ ነሽ🙏
    የሴት ጀግና💪

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 4 ปีที่แล้ว +4

    Rakebiye u’ve done it again I love whatever u d u know u should have talk show so u can participate brilliant women’s n more discussion on every day issues thanks u lots love 💝

    • @senayitgetachew3160
      @senayitgetachew3160 4 ปีที่แล้ว

      አራኪ መቼም ልባም ምልካም ስው ነሽ ሁሉ ነገሮችሽ ተመችተውኛል ብርቺ የኔ ቆንጆ 👍🙏

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml 4 ปีที่แล้ว

      Subscribe Adargillishallau inenim subscribe Argign baqininnat

  • @hanaseyoum4926
    @hanaseyoum4926 4 ปีที่แล้ว

    ራኪዬ እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ ስለምታካፍይን ቁም ነገር! ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥሽ፤ ስራሽንም ይባርክልሽ ከልቤ ነው የምወድሽ!!

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበረታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share በማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

  • @benjimekdi3187
    @benjimekdi3187 4 ปีที่แล้ว

    ደካማ ጎናችንን ለመቀየር ቢከብደንም በትዕግሥት በመስራት መለወጥ እንችላለን:: አንድ የቀዶ ጥገና ሐኪም ከአስር አመት ልጁ ጋር ተራራ እየወጣ ሳለ ልጁ ተንሽራቶ በመውደቅ ከፍተኛ ጉዳት ደረስበት:: ጉዳቱ ከባድ ስለነበር አባቱ እዚያው የቀዶ ጥገና ሊያደርግለት ግድ ሆነ:: ልጁም አባቱን አንድ ጥያቄ ጠየቀው "አባዬ ያመኝ ይሆን? አለው አባቱ ግን ልጄ አሳምምህ ይሆናል ነገር ግን አልጎዳህም አለው:: ደካማ ጎናችንን የቅርብ የምንላቸው ቢቆጡን...ሊለውጡን እንጂ ሊጎዱን አይደለም:: "ብዙዋች ለውጥን ይፈልጋሉ መለወጥን ግን አይፈልጉም" ራኬ መልካም ሃሳብ ነውና ተለውጠን እንለውጥ

  • @asnakebekure1885
    @asnakebekure1885 4 ปีที่แล้ว

    She is a courageous person.. to change is not easy, especially for adults but she is creating a smart strategy to defeat the obstacles of change. I hope to learn more of what she is talking about.

  • @addistsegaye7712
    @addistsegaye7712 4 ปีที่แล้ว

    Well said Raki! I like your confidence, self steem and displine . You are rising a Very interstaing subjects most of the time, keep it up!!

  • @rebeccatesfaye6915
    @rebeccatesfaye6915 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አድንቅሻለሁ አመሰግንሽማለሁ.የሰው ልጅ ለማደግ የሚችለው ራሱን መመርመር ሲችል ነው. Knowing the problem is half the solution ነውና. በአገራችን ባህል ብዙውን ግዜ የምንኖረው (ደስታችንም ሀዘናችንም) ለሰው ብለን ስለሆነ ማንነታችንን ሳናውቅና ሳናሳድግ እንኖራለን. እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውንም ያብዛልሽ.

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበረታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share በማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

  • @hannah8746
    @hannah8746 4 ปีที่แล้ว +2

    Rakeb, you taught me so much important stuff that includes in my life. Since you started TH-cam it’s like your channel is so understanding which I really appreciate it so much😀. God Bless You. Your helping me and everyone so motivated in life ❤️❤️❤️. Keep it up!~

  • @belaymekuria1673
    @belaymekuria1673 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ሀሳብሽ ለሁላችንም እራሳችንን እንድናይ ስለሚያደርገን ይጠቅመናል፡፡ በአጋጣሚ ነው ዛሬ ያየሁት ባለኝ ትርፍ ሰዓት እንደዚህ አይነት ጠቃሚ ፕሮግራም መከታተል እፈልጋለሁ፡፡አመሰግናለው

    • @lilymulugeta6824
      @lilymulugeta6824 4 ปีที่แล้ว

      ውድ Belay ሰላም ይቅርታ ስለድፍረቴ ምክርህን ና
      ተሳትፎህን ማግኘት ይችላል? ያገሬን ሰዋች የመጸሀፍ ማንበብ ልምድ ለማበረታ ታ ብዬ TH-cam ከፍቻለሁ ጠቃሚ መጽሀፎችን review አረጋለሁ እስቲ እየውና ከወደ ዱከው. Sub ታረጋለህ

  • @selama5095
    @selama5095 4 ปีที่แล้ว +1

    I love u when u were in ebs but i love u more on your tube channel..u r working so hard u r a reflection of a strong woman.i wish u...good luck..good job.

    • @wesutd
      @wesutd 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      th-cam.com/users/wesutd

  • @ዘመንድራማ
    @ዘመንድራማ 4 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ መልካም ሴት ምንም እምልሽ ቃላት የለኝም ግን የልቦናሽን መሻት እግዚያብሄር ይፈፅምልሽ

  • @emebettaye2437
    @emebettaye2437 4 ปีที่แล้ว +1

    akirarbshi liyew new kitybat berchi😍😍😍

  • @danieltiruneh2024
    @danieltiruneh2024 4 ปีที่แล้ว +1

    Dear Raki, you are giving us a very useful tools to change our repetitive lives. Years back, when I was in university, I was stacked between two decisive ideas and as you said, I wrote the strong and weak side of it. I am still proud about my decision because I was wise enough to know what matters the most to my future at that young age. Keep shining your light the wise Raki.🙏🏾💪🏾

  • @munirajimm1954
    @munirajimm1954 4 ปีที่แล้ว

    ራኪ ደማቅ ሰኞ ብቻ ሳይሆን ደማቅ ሂዎት ለመምራት የሚጠቅም ነገር ነው የምታቀርቢው በርቺ በርቺ

  • @ouzipistol1703
    @ouzipistol1703 4 ปีที่แล้ว +2

    Rakebyeeee I thought someone broke your heart I was willing to give you my heart but your story is different from my imagination any way stay safe and keep it up!!

  • @anashiferaw7259
    @anashiferaw7259 3 ปีที่แล้ว

    Yene Kongo tebareki siwedishi enem. Yihenin sirashin. Wededikut. 😘😘😘😘😘

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 4 ปีที่แล้ว

    እራኪ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
    በርቺ የሁላችንም ችግር ሁላችንምጋ እዳለ እያሳወቅሽን ነው የኔ ብቻ ነው ብለን አገታችንን እንዳንደፋ እራሳችንን ዝቅ አራገን እዳናይ እያረግሽን ነው

  • @seliney
    @seliney 4 ปีที่แล้ว +1

    you are really talented Raki

  • @furtunayemane8783
    @furtunayemane8783 4 ปีที่แล้ว +2

    I'm from eritrea i love your program my sis keep going