ይቅር ብያለሁ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 4.2K

  • @RakebAlemayehu
    @RakebAlemayehu  4 ปีที่แล้ว +1528

    ሰላምታዬ ይድረሳችሁ! ይህንን ደማቅ ሰኞ የሚለውን ዝግጅት ልሰራ ስነሳ ሁልጊዜም የሚገርሙኝ ሁለት ነገሮች አሉ ። 1. ብቻዬን ልለውጥ ያልቻልኳቸውን ደካማ ነገሮቼን ሁሉ ከእናንተ ከወገኖቼ ጋር ሆኜ ለማስተካከል መድፈሬ፣ 2. ለለውጥ መቼም እንደማይረፍድ የረፈደ በመሰለኝ ስዓት ማወቄ ነዉ!
    ይቅር ብያለሁ!
    ይቅር በሉ!
    ሀሳብና አስተያየቶቻችሁን ተቀብያለሁ። አመሰግናለሁ!

    • @tgnu7369
      @tgnu7369 4 ปีที่แล้ว +4

      Rakiye barich tiru astemari nw jegna set nesh betam nw emiwedish

    • @user-vp3pj4kc6m
      @user-vp3pj4kc6m 4 ปีที่แล้ว +5

      ይቅርታ ለ/እግዚአብሔር ነው የኔ ማሬ😗😗😗😗😗😗❤❤

    • @user-vp3pj4kc6m
      @user-vp3pj4kc6m 4 ปีที่แล้ว +7

      ሰወድሸ የኔ ውብ

    • @sebledebebe6790
      @sebledebebe6790 4 ปีที่แล้ว +21

      እውነት ነው ራኪ ይቅር ማለት በጣም ትልቅ እፎይታ አለው እኔ ልጅነቴ መራራ ነበር ህልሜ ሁሉ ጠፍቶ ዛሬ የማልፈልገው ቦታ ላይ ነኝ ልጅነቴን ሳስብ በጣም አለቅስና እከፋ ነበር የህይወት መንገዴንም አሳቱኝ ለምላቸው ሰዎች ከባድ ጥላቻ ቂም ነበረብኝ ግን የእርቅ ማእድ የሚለውን ፕሮግራም ብዙ ከመስማትና ለካ ከእኔም የባሰ በደል አለ በሚል ራሴን አፅናንቼ ሁሉንም ይቅር አልኩ ዛሬ ማንንም አልወቅስም ሰላም አገኘሁ ሳወራውም በፈገግታ በትዝታ እንጁ በመረረ ጥላቻ አይደለም አመሰግናለሁ

    • @ትንሡትንሢና
      @ትንሡትንሢና 4 ปีที่แล้ว +16

      ራኬብን ከአንተ በላይ እንወዳታለን ነዉ እምትሉኝ ቆይ?

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 4 ปีที่แล้ว +293

    እንደ ራኬብ ጠንካራ፣ ሞገሳም፣ አንደበተ ርቱዕ፣ መልካምና ይቅር ባይ ለመሆን የምትፈልጉ እስኪ like አድርጉና አስደስቱኝ?

    • @zinetahmed
      @zinetahmed 4 ปีที่แล้ว

      ከቤቴ ጎራ ይበሉሥኪ

  • @chacheyene5250
    @chacheyene5250 4 ปีที่แล้ว +143

    ‘የእኔ ያልሆነ ሁሉ ወደ እኔ እንዳይመጣ ይቅር ብያለሁ’ የተመቸኝ አባባል። Just WOW.

    • @sarawhibe7009
      @sarawhibe7009 2 ปีที่แล้ว +1

      ምናለ ሰው ሁሉ እንዳንቺ ንጹህ ልብ ቢኖረው

  • @xyz2670
    @xyz2670 4 ปีที่แล้ว +23

    (የእናቴ ልጅ ነኝ)
    ወዳጄን ባጣ፣
    እውነት ቢርቀኝ፣
    አካል ታቅፌ ፣
    ሰው ቢናፍቀኝ ፣
    የማልበገር፣
    የእናቴ ልጅ ነኝ።
    እንክርዳድ ትቼ፣
    ፍሬ ምዘራ ፣
    እሾህን ነቅዬ፣
    በራሴ የምኮራ፣
    የእናቴ ልጅ ነኝ፣
    ልበ ጠንካራ ።
    ቅመሙን ደቁሼ ፣
    ቅቤውን ማጋራ፣
    ጣእምን ቀምሼ፣
    የምጥል አሻራ ፣
    የእናቴ ልጅ ነኝ ፣
    ላሟን የማጣራ።
    ጆሮዬን አቁሜ ፣
    ሀቅን የምቀዳ፣
    እንከኔን ጠርጌ ፣
    ማስወግድ በጓዳ ፣
    የእናቴ ልጅ ነኝ ፣
    ሆዴን የማፀዳ።
    ፍረሀት ወቅጦ፣
    ያለደቀቀኝ ፣
    ወንጀል ጠጥሮ፣
    ያልጨፈለቀኝ፣
    የእናቴ ልጅ ነኝ ፣
    ታሪክ ያፀደቀኝ።

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 4 ปีที่แล้ว +770

    ራኬብ በጣም የሚማርክ ግርማ ሞገስ አላት, አራት ነጥብ :: ምትስማሙ ድጋፍቹን በ like እናሳያት , ❤❤❤ተቃራኒውን ነው የነገረችሽ

    • @abigailethiopia3362
      @abigailethiopia3362 4 ปีที่แล้ว +2

      ፊፊዬ እባክሽ subscribe አድርጊኝ ተባረኪ

    • @Shematv1
      @Shematv1 4 ปีที่แล้ว +3

      💥 ሰዉ ከተሰማራ አንደየስሜቱ....... እኔንም በርቺ በሉኝ th-cam.com/video/cDZMwTncRQE/w-d-xo.html

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle 4 ปีที่แล้ว +1

      Rama Creation እሺ መጣው

    • @fuadkedir7693
      @fuadkedir7693 4 ปีที่แล้ว +1

      Lanchi new lesuaa like

    • @ተራመዶትተጋገዞት
      @ተራመዶትተጋገዞት 4 ปีที่แล้ว +2

      የሆነች ማር ነገር ነች ለኔ

  • @tadewos23
    @tadewos23 4 ปีที่แล้ว +35

    “እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።”
    - ሮሜ 8፥28

  • @FisumT
    @FisumT 4 ปีที่แล้ว +89

    ይቅር ብያለሁ። Beautiful idea, beautifully presented!!!

  • @ቅኔማህሌት-ሐ3ጘ
    @ቅኔማህሌት-ሐ3ጘ 4 ปีที่แล้ว +71

    የኔ መልካም ጨዋ ሴት እዉነት ጠንካራ ጀግና ነሽ ጎበዝ ትልቅ ደረጃ ደረሰሽ እንደማይሽ ሙሉ እምነት አለኝ ድንግል አላማሽን ሁሉ ታሳካልሽ!!!

    • @noordatuan8202
      @noordatuan8202 4 ปีที่แล้ว

      Rakal batamenaw mewades batam asetawae batam feleklk yahones nas samet perogerames kasefaw masasa ga metaderegew perogram bagogot nabar metabkaw yananaraw ades perogeram malat chanal kafetasal batam das elal Rakal aezos fatare eker bauh ewadal teru adrgasal yana feleklek barech allaha kache gar ehun enwadesalan fatare ekatales

    • @DubaiDubai-iw6co
      @DubaiDubai-iw6co 4 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @zinetahmed
      @zinetahmed 4 ปีที่แล้ว

      ከቤቴ ጎራ ይበሉሥኪ

  • @yohannesgemechu8854
    @yohannesgemechu8854 4 ปีที่แล้ว +143

    ራኬብ እጅግ አድናቂሽም አክባርሽም ነኝ::ያወኩሽ EBS ላይ እሁድን በ EBS ስታቀርቢ ባለቤቴ የምቶደው ፕሮግራም ስለነበር እኔም መከታተል ጀመርኩ; እስካቆምሽበት ጊዜ ድረስ እንከታተል ነበር::
    ከሂይወት ገጠመኝ እና ፈተናዎቼ አንዳንድ ላጋራሽ; ልጅ ሁኜ ተምሬ ቤተሰቤን መርዳት ዋነኛው ህልሜ ስለነበር ትምህርት ቁጥር አንድ priority ሰጥቸው ነው የተከታተልኩት:: በእግዛብሄር እርዳታ 12ኛ ክፍል እጅግ ከፍተኛ ውጤት አምጥቼ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይን ገብቼ 3.93/4.0 GPA አምጥቼ በ 21 አመቴ ተመረኩ:: ስመረቅ ከተመራቂዎቹ እጅግ ከፈተኛ ውጤት በማምጣቴ የወርቅ ሜዳልያ ሽልማት እንደምወስድ ምንም ጥርጥር አልነበረኝም::
    ሆኖም ግን ባልተጠበቀ ሁኔታ ሽልማቱን ከኔበታች ላለ ሰው ተሰጠ:: ሞራሌ ወረደ ; ታመምኩ😞 ;እጅግ በጣም አዘንኩ:: አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እስከ ፕሬዝዳንት ቢሮ አቤት አልኩ; በጊዜው በሃብትም በስልጣንም ከፍ ያለ ዘመድ ወዳጅ አልነበረኝም:: ለሀቅ የሚቆም አንድም ሰው አጣሁ::
    በዚህ ጊዜ ሁሌ ብርታቴ የሆነችው እናቴ"ተዋቸው ሀቅህ እግዜር ዘንድ አለ;ወርቅ ሜዳልያ ብቻ ሳይሆን አልማዞችን ትለብሳለክ" አለችኝ:: ይህ ቃል; ለዛ 21አመት ለሆነው እኔ ; እጅግ ውብ እና ከብረት በላይ የሚያጠነክር ጉልበት ነበረው:: አንድ የቤተክርስትያን አባትም "አንተ ወርቁን ደራርበክ ትለብሳለክ ተዋቸው አሉኝ" አምኜም ;" አሜን አልኩ እሺ ትቸዋለሁ አባ" አልኳቸው::
    ሌላው ልብ ስብራት; ተመርቀን ከ 2 ወር በሗላ ሰቃይ (ከፍተኛ ነጥብ የመጣ) ተማሪ ለሌክቸርነት ሲቀጥሩ እኔን ትተው ከኔበታች ያመጡትን 5 የክፍል ጏደኞቼን አስቀሩ:: አሁን ሞራሌ በጣጣጣም ተጎዳ;ህልም ሁኖ ታየኝ:: አለቀስኩ ታመምኩ ብከስ ምን ብል ውጤቱ ቶሎ ስብራቴን ሊጠግን አልቻለም::
    ሆኖም አንድ ትልቅ የአገራችን ሆስፒታል ውስጥ በኖርማል የጤና ባለሞያ ተቀጠርኩ: ጎን ለጎን ክሴን ቀጠልኩበት:: አሁን ማምለጫ አተዋል; ከ 10 ወር አድካሚ ክስ በሗላ ከሆስፒታል ወደተባለው ትምህርት ክፍል እንድዛወር ተፈረደልኝ:: ሆኖም ቀደም ብዬ ሌላ ትምህርት ክፍል(እዛው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ) አመልክቼ አልፌ ስለነበር ;"ዋናው ስህተታችሁን ከ 10 ወር አድካሚ ክስ በሗላ ማመናቹ ነው ብዬ ቅጥሩን ሌላ ክፍል ስላገኝሁ አልፈልግም "ብዬ አለፍኳቸው::
    እዚህ ትምህርት ክፍል ከአንድ አመት አገልግሎት በሗላ Masters degree ጀምሬ 4 ወር ሲቀረኝ ሶስተኛ ድግሪ (PhD) ስኮላርሺፕ አገኘሁ:: Masters degree እጅግ ከፍተኛ 3.95/4.0 አምጥቼ ከተመረኩ ከ አንድ ወር በሗላ ውጭ አገር PhD ልማር ወጣሁ:: PhD በ 27 አመት ጨርሼ በ 28 አመቴ Post-Doctoral ድግሪየን ጀምሬ መሃል ደርሻለሁ::
    የውልሽ ራኬብ, ሰው ይበድልሻል ; አለቃ; አስተማሪ;ጏደኛ: ሁሉም ሊሰብሩኝ ብዙ ብዙ ጥረዋል ; አምላኬ እናቴ አባቴ የቤተክርስትይን አባቶች እና ታናናሽ ወንድም እህት ምክር በመስማቴ ሳልሰበር የላይኛው ጣርያ ላይ ሁኜ በዳዮቼን ታች እያየሗቸው ነው::
    ራኬብ አንቺ እጅግ ብርቱ እና እውቀት ያለሽ ሰው ነሽ ; እጅግ ብዙ ነገሮችን ካንቺ እጠብቃለሁ:: ማንም ሳይሰብርሽ የስኬት ጣርያ ላይ ሁነሽ እንዳይሽ ምኞቴ ነው:: መልካም ሰኞ!

    • @melakabebu6434
      @melakabebu6434 4 ปีที่แล้ว +6

      ገራሚ የህይወት ገጠመኝ ንው ብሮ በርታ ፈጣሪ ከጠላት በላይ ያርግክ

    • @yohannesgemechu8854
      @yohannesgemechu8854 4 ปีที่แล้ว +8

      Melak Abebu አሜን ወንድሜ:: ክፉዎችን የምናሸንፈው አንገታችንን ቀና አርገን ለአላማችን በፅናት በመቆም ነው:: ራኬብ ጥሩ እያስተማረች ቅን ልብ እንዲኖረን ጥሩ ጅምር ላይ ናት! God job, girl!

    • @senayetedema5412
      @senayetedema5412 4 ปีที่แล้ว +6

      ያንተ ታሪክ ለሌላውም ትምህርት ነው ጥንካሬህ አስደስቶኛል ድንግል ማሪያም መጨረሻህን ታሳምርልህ ጌታ ኢየሱስ ካንተ ጋር ይሁን በውነት ታሪክህ ልቤን ነክቶታል

    • @yohannesgemechu8854
      @yohannesgemechu8854 4 ปีที่แล้ว +6

      Senayete Dema አመሰግናለሁ; የሰው ክፋት ልክ የለውም ; ነገር ግን እኛ እራሳችን ከበዳዮቻችን በላይ ከፍ ብለን መገኘት ነው::

    • @tadewos23
      @tadewos23 4 ปีที่แล้ว +6

      “እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።”
      - ሮሜ 8፥28

  • @ferdoestesfaye8146
    @ferdoestesfaye8146 4 ปีที่แล้ว +66

    1ሰዓት ቆይታ አድርገው ያወሩት ሳይገባን አንች በ 14ደቂቃ በሳል ሃሳብ ና ሁሉንም ሰው ሊነካ ሚችል በርች ራኪ አንች ብዙ መስራት ምችይ ነሽ እኔም እወድሻለሁ

    • @woinshetbadicho8961
      @woinshetbadicho8961 4 ปีที่แล้ว

      ferdoes Tesfaye exactly! Tiru tazebeshal

    • @lamesgin3016
      @lamesgin3016 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/pHeHMywVJOI/w-d-xo.html

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 4 ปีที่แล้ว +8

    ድንቅ ደስ የሚል መልእክት ነው ግን ብዙ ግዜ ይቅር ብያለሁ ካልኩ ቡሀላ በሆነ ምክንያት ሰዎቹን ሳይ ያ ስሜት ተመልሶ ይቆጣጠረኛል ይቅር ከማለት በፊት ከነበረው ግን ያሁኑ ይሻላል መርሳቱ ይከብዳል ባንድም በሌላም ማስታወሳችን አይቀርም በድለናቸው እንኩዋን ይቅር ያሉንን ሰወች ስናይ በድጋሚ ውስጣችን ሽምቅቅ ይላል ዋናው የበደሉንን ይቅር የበደልናቸውን ይቅርታ መጠየቃችን ነው ከተማርንበት ተመሳሳይ ስህተት ከመስራት እና የተሳሳተ ሰው ከማመን እንቆጠባለን ሌሎች ቢበድሉን እንኩዋን እንደ መጀመሪያው አንጎዳም ለሌሎችም እንጠነቀቃለን በርቺ ራኪዬ ደማቅ ሰኞ ።

  • @bitiabiye3504
    @bitiabiye3504 4 ปีที่แล้ว +3

    ራኪዬ 1 ነገር ልንገርሽ, ፍሪያት ወታ ልክ አንቺ ስትመጪ ነው እሁድን በኢቢኤስ, መዝናኛ የመሰለው, ለዚህ ደግሞ ማሳያው ስትወጪ የሆኑትን ማየት ነው!!!
    ከዚህ በኋላም ደግሞ በፕሮግራሞችሽ ሁሉ ስኬትን እመኝልሻለው,,, በጣም የሚከብደንን ነገር ነው ዛሬ ፕሮግራም የሰራሽበት እና እንድናስብ ስላደረግሽን ከልብ እናመሰግናለን!!!

  • @solbright6700
    @solbright6700 4 ปีที่แล้ว +43

    ራኪ በርች ጎበዝ መሆንሽን የመጀመርያ አቀራረብሽ ላይ ነው።ያወኩት

  • @merrysol9233
    @merrysol9233 4 ปีที่แล้ว +31

    ራኪዬ የኔ ማራኪ ያንቺ ግርማ ሞገስ አለን ከሚሉ ሴቶች ሁሉ ይበልጣል ።
    የኔ ሆደ ባሻ እዳታለቅሺ ጠንካራ ሴት አታለቅስም 💪💪

  • @helenbraids8901
    @helenbraids8901 4 ปีที่แล้ว +138

    እንደ ራኬብ ሞገስ ያለው ሰው አይቼ አላውቅም በጣም ምርጥ ፕሮግራም አቅራቢ ምርጥ personality 😍😘

    • @edenadane3666
      @edenadane3666 4 ปีที่แล้ว

      Teret teret new yemtawerew raseshen mekab teru aydelem

    • @edenadane3666
      @edenadane3666 4 ปีที่แล้ว

      Anch yerashen new yawerashew enesum selanch yemywerut slanch neger yenoral yanchen becha semto yemyamen sew kale ferde gemdel yebalal selezeh raseshen teru lemadreg atmokri!!!!

    • @eteneshberbersa1812
      @eteneshberbersa1812 4 ปีที่แล้ว

      That's so true !!! 👏

    • @helenbraids8901
      @helenbraids8901 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/wCvhyxqI_BA/w-d-xo.html ቻናሌን ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ተቀላቀሉ please and thank you

    • @robel8126
      @robel8126 4 ปีที่แล้ว +2

      @@edenadane3666 haters gonna hate

  • @dianadesta4184
    @dianadesta4184 4 ปีที่แล้ว

    እኔ እንደውም ግርማ ሞገስሽ ነው ክው ያስባለኝ ፡ ፡ አንዳንድ ሰዎች ባለን አቅም ይደናገጡና ደካማ ጎናችን ውስጥ ይገባሉ ፡፡ በእውነት የሚወድሽ ጉዋደኛ ለሚጠቅምሽ ነገር ተናግሮ ቢያስከፋ እንጂ ሰው ማንነት የሚገልጽ ክፋት አይናገርም ፡፡ያጭር ጊዝይ ጓደኝነት ላይ እንደዚ አትከፊ ፡፡ that friend is not yet emotionally matured. እኔ ካንቺ የባስኩ ሆደ ቡቡ ነኝ የተማርኩት ነገር ቢኖር ሰውን እሰካላስከፋሁ ድረስ ሰው እኔ ላይ ያልተገባ ሃይል የለውም ፡፡In the end I fend for my own self and I am a fighter and hustler for my life, no one has got power to put me down for long.I learnt this after many many years of tears.አንቺን ያስከፋሽ እንዲህ አይነት ሰው ጋር ስትቀራረቢ እራስሽን ሰተሽ አንዳንድይም ያ ሰው እንደሚፈልገው ሆነሽ እንድት እንዲህ ይለኛል ብለሽ ነው ፡ ፡ ራስሸን ያስከፋሽ ያህል ስለተሰማሽ ነው ብዬ አስባለው ፡፡ብዙ መልካም ሰው እንደዛ ያስባል፡፡ ግን አጋጣሚዎች ራሳችንን የበለጠ እንድናውቅና እግዚአብሔርን እንድንቀርብ ነው የሚያስተምሩን ፡፡

  • @imissmyfather8109
    @imissmyfather8109 4 ปีที่แล้ว +70

    ዩቱዩበሮች እንደ ራኪ በነገሮች ተምሮ ማስተማሩን ልመዱ ዝባዝንኬ እያመጣችሁ የሄን በላን የሄን ጠጣን እያላችሁ አታዝጉን በአላህ የኔ ልዩ ራኪየ

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 ปีที่แล้ว +65

    ምን አይነት ቅን ልብ ነው ያለሽ እስከምጨረሻ መልክትሽን ስምቼው really በጣም ተምሬበታለው እንደዚ አይነቶችን ቅን ያብዛልን ከተሳዳቢዋች ጠብቀን በርቺልን much respect ✊ 😍❤️

  • @isaiasatsbaha9221
    @isaiasatsbaha9221 4 ปีที่แล้ว +61

    ሓበሻዊቷ Oprah ግሩም ድንቅ ብቃት bravo ራኬብ...what a talent & personality....so damn satisfying.

    • @Haireya.Flog1
      @Haireya.Flog1 4 ปีที่แล้ว

      Khalid Amir ደምረኝ

  • @aberehetgirmay437
    @aberehetgirmay437 4 ปีที่แล้ว +11

    ሀይ ራኬብ ይህንን ቪዲዮ ካየሁ ቡሓላ እኔም ከባለቤቴ ጋ በነበረን ልዮነት የተቀመጡ ወረቀቶቼን ዛሬ አቃጠልኳቸው አመሰግናለሁ
    ምክንያቱም ባየኋቸው ቁጥር ወደ ኋሏ ይመልሱኝ ነበር አሁን ግን እንደ ሎጥ ሚስት ወደ ኋላ አላይም

  • @unknown3622
    @unknown3622 4 ปีที่แล้ว +18

    ሞገስ እና ጸጋ ከ እግዚአብሔር ነው፡ማንም የሚሰጠን የሚነጥቀንም የለም።

  • @ethiopianews4767
    @ethiopianews4767 4 ปีที่แล้ว +204

    ራኬብ አንቺ ልዩም ጀግናም ነሽ በርቺ ብዙወቻችን ካንችቺ እንማራለን በርቺልን እስኪ በርቺ በሉአት

  • @sitotawmichael8815
    @sitotawmichael8815 4 ปีที่แล้ว +7

    ራኪ እኔ አሁን ከፍተኛ ሃሴት ይሰማኛል። እሱም ከወንድሞቼ ከእህቶቼ እና ከብዙ ስዎች ላይ ቂም ይዤባቸው በነበረ ጊዜ ውሰጤ ጥሩ ስሜት አልነበረም ።ይቅርታ ከጠየኳቸው ወዲህ ግን በእውነት ሰላም አግኝቸዋለሁ ።ይቅር መባል የመሠለ ነገር የለም ። ሞክሩት እና የተሻለ ሰላም ታገኛላችሁ

  • @asli2032
    @asli2032 4 ปีที่แล้ว +7

    ይቅር ማለት ውስጥን ማንፃት ነው።
    ይቅር ማለት ሰላም ማግኘት ።
    ይቅር ማለት መባረክ ነው።
    የኔ አስተዋይ #እራኪ ብዙ ነገር እንደምንማርብሽ
    #I hope u ❤🙏

    • @zinetahmed
      @zinetahmed 4 ปีที่แล้ว

      ከቤቴ ጎራ በይ ውድየ

  • @Mimi.779
    @Mimi.779 4 ปีที่แล้ว +32

    ሪች ደስ የሚል program ነው።
    ፍጣሪ ጨምሮ ይባርክሽ። በርች የምታቀርቢያቸው ጉዳዩች ጠቃሚና አስተማሪ ናችው። God bless you.❤

  • @helenabrha9957
    @helenabrha9957 4 ปีที่แล้ว +19

    በዚ ጊዜ እንዳንቺ ኣይነት ሰው ያስፈልጋል... "ይቅር ማለት" የውስጥ ሰላም ይሰጣል ላወቀበት እና ለተጠቀመበት... ኣንቺ እንዳልሺው ብዙ ብዙ ብዙ ነገር እንጠብቃለን, ኣይምሮን እሚቀይር ነገር. እግዚአብሔር ያክብርሽ, ፀጋው ያብዛልሽ. Thank you 🙏

  • @saritsegaye170
    @saritsegaye170 4 ปีที่แล้ว +7

    አንቺ እራሱ ደማቅ ሴት ነሽ። ልትደምቂ የተፈጠርሽ እግዚአብሔር ሁሉን ሰላም አድርጎልን ደሞ በደማመቁ ነገሮች እስከማይሽ እቸኩላለው። በርቺ!

  • @ethiopia884
    @ethiopia884 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃላቶች አነሱኝ ምን እንደምል
    በህይወቴ በከንቱ ካልሇነ እንጄ ተደስቼ ሳይሆን ላለማስከፋት ሰውን የማመሰግን የነበረው
    ራኬብ ያንቺ ጉዳይ ሁሉ የኔ ታሪክ ስለሆነ ይቅር እንድል መንገድ ሆንሽኝ አመሰግንሻለሁ።
    ቤተሰቤን አስርቤ ሰውን መግብና አለቀሰ ነበር
    ስፖንሰራችን መጣ ነው ቅፅል ስሜም የነበረው፣ እያወቁ ሲያታልሉኝ መታለሌን እኔው እራሴ በራሴ ላይ ለም አወቅኩት ብዩ በተፈፈጥሮዬ እናደድ ነበረ
    በወቅቱ ደግነቴ ለጉራና ለመታየት አስመስለው መልሰው ያሙኝ ነበር
    የኔን ግን ውስጤን የሚያውቀው ጌታዬ እጥፍ ድርቡን ሰጠኝ
    አንቺም መበደልሽን ተውት ማድረግሽ እራሱ ሞገስሽ ነው ፀጋሽን ያበዛዋል።
    ያልተለመደ የልዩ ፕሮግራምሽ መክፈፈቻ መሰናዶሽ እጅግ ሚገርም ነው፣
    እንኳን ሰውን ሴይጣንንም ያስተምራል።
    አይዞሽ በርቺ
    ይሄን ባለ ፅሁፍ ሰው ካለረሳሽው አንድ ቀን ስለስራሽና ስነምግባርሽ የሚሸልምሽ ይሆናል።
    የጀመርሽውን በርቺ እንደገፍሻለን።

  • @ethiosadorofficial
    @ethiosadorofficial 4 ปีที่แล้ว +51

    ራኪዬ ቤተክርስቲያን ሄደሽ በማልቀስሽ እንኩዋን ተመስገን አልኩ። ልመናሽን ሰምታልሽ በራስሽ እንድትቆሚ መንገዱን እያደላደለችልሽ ነው። በርችልኝ። የጌታችን እናት ሞገስ ትሁንሽገና ብዙ ረዥም መንገድ እንድትጉዋዥ ከስራሽ ጋር በፀሎት ትጊ። አይዞሽ።

  • @user-ys8qt6bi6v
    @user-ys8qt6bi6v 4 ปีที่แล้ว +21

    ራኪ እኛም እንወድሻለን ይቅር መባል መታገስ አዝጋቢሄርን ማመን አርቆማስብ የሂወታችን ወና ቁልፍ ናቸው እናመሰግናለን።እና ከአስፍው መሽሻ ጋ ቆንጅ video ብትስሩልን ደስ ይለኛል ፕሊስ በመሽሻ ሞት

  • @asegeshete9437
    @asegeshete9437 4 ปีที่แล้ว +48

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ይቅር ማለት ሰኞሽን ብቻ አይደለም የሚያደምቀው ዘለዓለም ህይወትሽንም ነውና በርቺ።

  • @ኩሌነኝየፍቅርዘማቾ
    @ኩሌነኝየፍቅርዘማቾ 4 ปีที่แล้ว

    እራኪየ ጀግና ነሽ እያወቅኩ በድፍረት ሳላቅ በስህተት ያሰቀየምኮቹህ ይቅር በሉኝ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን የፍቅር የደስት የብልፅግና ዘመን ይሁንልን ይህን በሽታ እግዛቤር አምላክ ከምድረገፅ አጥፍቶ በሰላም በፍቅር ያኑረን

  • @sarondereje7382
    @sarondereje7382 4 ปีที่แล้ว +33

    ራኬብ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽም።ደግሞም ምክንያት አለኝ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ። ቻናልሽም እጅግ ጠቃሚ ነው።

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ
    @ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ 4 ปีที่แล้ว +22

    Ladies when another woman talks bad about you for no reason at all, don't be so quick to slap back... pray for that woman. She sees something in you that she doesn't see in herself. Remember confidence is silence and insecurity is loud .

    • @ajl2232
      @ajl2232 3 ปีที่แล้ว

      Sometimes you have to defend yourself.

  • @Mina-hr7bu
    @Mina-hr7bu 4 ปีที่แล้ว +353

    ልወልድ ሳምንት ቀረኝ በላይክ አስደስቱኝ

    • @heregewoinenatuannafaki3686
      @heregewoinenatuannafaki3686 4 ปีที่แล้ว +4

      ማርያም ትቅረብሽ እህት

    • @rehimaabdella5310
      @rehimaabdella5310 4 ปีที่แล้ว +2

      አላህ በሠላም ይገላግልሽ የኔም እህት ዘጠኝ ዘር ሞላት ነገ ቀጠሮ አላት ፈጣሪ ጥሩ ነገር ያሠማን::

    • @aisyaha2981
      @aisyaha2981 4 ปีที่แล้ว +1

      በሰላም ውለጅ.

    • @mahiderhabetamu2525
      @mahiderhabetamu2525 4 ปีที่แล้ว +2

      አማላጇ በሰላም ትገላግልሽ🙏

    • @yesrayesra7757
      @yesrayesra7757 4 ปีที่แล้ว +1

      በሠላም ተገላገይ

  • @abiyotabebe4041
    @abiyotabebe4041 2 ปีที่แล้ว

    ይቅር ብየሻለሁ ካንጀቴ፣ ግን ጠንካራ ሁኚ ራኪ፣ አይዞሽ እግዚአብሄር ሁሌም ካንቺ ጋር ነው፣ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሁሌም ካንቺ ጋር ትሁን። ከመጥፎ ነገሮች መካከል መልካም ነገርን ትማሪበታለሽ፣ ትጀግኚበታለሽ፣ ቂም ይዞ መኖር ማለት ተከራይን ኪራይ ሳይከፍል እንዲኖር መፍቀድ ነው። ሰላምን መግዛት አንችልም ሰላምን መፍጠር እንጂ፣ ንጹህ አእምሮ የማይታበይ ሃብት ነው።

  • @ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ
    @ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ማር ሰላምሽ ይብዛ💖💖 እውነት ነው ይቅር ባይ መሆን ለራስ ነው:: ከምንም በላይ ትልቅ የአእምሮ እረፍት ይሰጣል:: በእርግጥ እኔ ሲጀመር ቂመኛ ልብ የለኝም:: ለዚህም ባህሪዬ አምላኬን ሁሌም አመሰግነዋለሁ/ አልሃምዱሊላህ/ አንቺ ግን በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ተባረኪልኝ::

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 4 ปีที่แล้ว +14

    ተባረኪ ራኬብዬ ትክክለኛ መንገድ መጣ ደስ ሲል።አበሻ በሙሉ ይወድሻል አንድም ኢትዮጵያ ዊ ሰላንቺ መጥፎ ነገር ሰምቼ አላውውውው ቅም። You are such a good Rowe model.

  • @amantube9784
    @amantube9784 4 ปีที่แล้ว +312

    የሀዋርያው መልኩሴ ተክልየ ይጠብቃችሁ ክኮሮና ቫይርስ ድስ በባባላችሁ እውነት ተመስግን የተጣላችሁ ይቅር ተባባሎ እራኪየ ብርች
    th-cam.com/video/P7qP3CckHpM/w-d-xo.html

  • @papipapi2760
    @papipapi2760 4 ปีที่แล้ว +5

    እባክሽ ስለሚደፈሩ ህፃና አውሪ ለውጥ መምጣት አለበት የታመመ ህዝብ ነው በጣም ነው ያዘንኩት ራኬሚዬ እዳንቺ ጠንካራ ማህበረሰብ መፍጠር አለብን መልካም ልደት ሺ አመተ ኒሪ አመሰግናለሁ

  • @sophieswindow2687
    @sophieswindow2687 4 ปีที่แล้ว +23

    Hey Rakeb, what i love about you is even in front of camera and public you are yourself. That's why, when we watch you we easily connect. Keep being yourself. By the way I used to love your bond with Asfaw Meshasha. It was so real what you guys talk and laugh about. I really miss that on Ehud Meznagna. Peace and Love.

    • @lamesgin3016
      @lamesgin3016 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/pHeHMywVJOI/w-d-xo.html

  • @meron2278
    @meron2278 4 ปีที่แล้ว +155

    በጣም ስለ ምተማመንብሽ ላይክ እንኳን ማረገው ቪድዮሽን ከማየቴ በፊት ነው

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 4 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @addisababahouseforsaleethi4156
      @addisababahouseforsaleethi4156 4 ปีที่แล้ว

      መካኒሳ አካባቢ ጉብኝት 5 አዲስ አበባ ከተማዉን ለማየት ከፈለጉ subscribe ያድርጉ ቀጣዩን ሰፈርዎን ለማየት th-cam.com/video/UajgsumLSQk/w-d-xo.html

    • @tsiongetenet2093
      @tsiongetenet2093 4 ปีที่แล้ว

      Me too☺️

    • @adaada9733
      @adaada9733 4 ปีที่แล้ว

      meron elsa ልክ እንደኔ

  • @alextiruneh7222
    @alextiruneh7222 4 ปีที่แล้ว +15

    Amazing speech Rakeb... I respect ur idea and i share ur experience in my life ..... thank you.

  • @simersendereje7966
    @simersendereje7966 4 ปีที่แล้ว +1

    ራኪዬ የምታነሻቸው ሀሳቦች በሙሉ በብዙዎቻችን ውስጥ ያለ ነው። ይቅር ማለት በጣም ደስ ይላል!! ሁላችንም ልምድ ቢኖረን መልካም ነው። በርቺ በጣም መስራት ምትችይ ልጅ ነሽ😘😘😘😘

  • @hananabdi5416
    @hananabdi5416 4 ปีที่แล้ว +14

    Our very own Oprah in the making... I see great future for you and great energy in you.... The sky is the limit.
    Berchi.... Ayzosh my sister

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +20

    ራኪ የኔ ጀግና ውስጤን ነካሽው😢😢 የኔ ያልሆነ ሁሉ ከፈጣሪ ያልታዘዘው ወደኔ እዳይመጣ ይቅር ብያለሁ👌👍👍 ሂወት ትምህርት ቤት ነች። ይቅር ለእግዚአብሔር ፈጣሪዬ ሆይ ይቅር በለን🙏

  • @gelilateame4915
    @gelilateame4915 4 ปีที่แล้ว +58

    I can’t believe your friend called you out on the one thing so significant about you. You’re so graceful!!! For all its worth, I think you’re the most amazing Ethiopian artist. Gifted and Elegant! Keep shining.

    • @wulitatsegaye3385
      @wulitatsegaye3385 4 ปีที่แล้ว

      Gelila....I think you mean to say....for the" NOT SIGNIFICANT"......please dear correct it ...Thank you

  • @magiyil1918
    @magiyil1918 4 ปีที่แล้ว

    ራኪ ተባረኪ በህይወቴ ቄም ይዜ አላውቅም ነበር ግን አንድ ከውስጤ ይቅር ማለት እንኳን ያቃተኝ ለ3 አመታት ከራሴ ጋር ስታገል በረከቴን እንዳይለቀቅ በጎደኛዬ የከፋ ሴራ ተቀይሜ በሰው አገር ስብሰለሰል አንቺን ሳይ ልክ እንዳልሆንኩ ገባኝ እንኳንም ቀረብኝ የኔ ስላልበበረ ነው እዛ ቦታ በሷ ምክንያት ባለቅ የከፋ ነገር ይገጥመኝ ነበር ሁሉም ለበጎ ነው ብዬ ማሰብ እንድችል ፕሮግራምሽ እረድቶኛል ይቅር ብያታለሁ ስላደረገችብኝ ነገር 2ተኛው እንዳልሽው ከእግዚአብሔር ለኔ ያልሆነው እንኳንም ቀረብኝ ተባረኪ 🥰😘😘 አሁንም የእግዚአብሔር ጥበብ እና ሞገስ ይብዛልሽ

  • @user-jq5cv4bn3w
    @user-jq5cv4bn3w 4 ปีที่แล้ว +37

    ሰኞን በጣም ነበር ምጠላት ባንቺ ምክንያት ልወዳት ነው ትለያለሽ በርቺ አስለቀሽኝ እኔም ይሄን ነገር ማረግ እፈልጋለው ለኔ ያላልከው ይቅር ዋው ምርጥ አባባል

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 4 ปีที่แล้ว +7

    ራኪዬ ዛሬ ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ። በዛሬዋ ቀን በጣም ያስከፋኝን ሰው ይቅር ብዬዋለሁ።

  • @helenhaile8835
    @helenhaile8835 4 ปีที่แล้ว +20

    It’s not an easy thing to show vulnerability, I see strength, passion, commitment in you. Girma Moges adeloshal we r with you!

    • @lamesgin3016
      @lamesgin3016 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/pHeHMywVJOI/w-d-xo.html

  • @zinazinash5678
    @zinazinash5678 4 ปีที่แล้ว

    እመቤቴን ነው ምልሽ ይህን ተግባር ሁላችንም ብንማርበት ጥሩ ነው። ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ማርያም ቤተክርስቲያን አለች ስለሱዋ ስታነሽ እባዬ መጣ ሁሌም ሲከፋኝ ደስ ሲለኝ ደጇ ድፍት ብዬ አነባው ነበር አሁንም ርቄ ሄጄ ምንም ስሆን የዮሐንስዋ ማርያም እናቴ አትርሽኝ እላታለው ሲገርም እናት ለካ አትረሳም ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን እና ደጇን ለመርገጥ ያብቃን አሜን

  • @helenbitew7291
    @helenbitew7291 4 ปีที่แล้ว +18

    Raki when I first watched you on "ehudin be EBS", coffee time, I said, "This lady is smart and elegant". You are just amazing.

    • @LB-jv7sm
      @LB-jv7sm 4 ปีที่แล้ว

      I said the same! Smart,confident and professional lady

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 ปีที่แล้ว +11

    አይዞሽ እግዚአብሔር ካቺ ጋር ነው ራኬብዬ ችግሩ ፌሲ ሴክሲ ስለሆሽ ቀታ ነው ፋድያ በያት

  • @tenagnadegafa4131
    @tenagnadegafa4131 4 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ጥሩ ነው ራኪ ምክሩ እኔ ግን ይቅር ማለት እንደቃሉ እና በወረቀት ፅፎ እንደማቃጠል ቀላል አይመስለኝም ምናልባት የመጠኑ መለያየት ያከብደው ይሆናል

    • @kedjanur6262
      @kedjanur6262 4 ปีที่แล้ว

      ደስ ሚለኝ አባባል አለ ምን አልባት እናንተም ከወደዳቹት አንድ ሰው ይቅር አለማለት ጭንቅላታችን ውስጥ የቤት ክራይ ሳይከፍል እንደ ማስቀመጥ ነው ይባላል

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 4 ปีที่แล้ว

    Dislike ያደረጉሽ ሰዎች ይቅር ያልሻቸው ሰዎች ናቸው ...ለማንኛውም ምቀኛ አያሳጣኝም ይባላል በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ችሎታ ኡለሽ ችሎታሽን በዚ ስላወጣሽው በዛው ስላልቀረሽ ደስ ብሎኛል ... ደሞ ይህን ችሎታሽን በቴሌቪዥን እንደምናየው እተማመናለው ! የእውነት በጣም ነው ምወድሽ በጣም ችሎታ ያለሽ ልጅ ነሽ ... የደስደስ ያለሽ ... የሰው ፍቅር አለሽ አይዞሽ በርች😍❤️🙏🏽

  • @SG-km6ts
    @SG-km6ts 4 ปีที่แล้ว +30

    ራኪ ቆንጆ ሁሉንም ዩ ቲውበሮች በላሻቻው በደማቅ አቀራረብ በሚያምር ፕሮግራም በአቀራረፅ ጥራት አቦ ይመችሽ ።

  • @sosyb4270
    @sosyb4270 4 ปีที่แล้ว +5

    Wow! very impressive! lots of wisdom, God bless you! ❤️ from USA

  • @user-xj8hb2tq8b
    @user-xj8hb2tq8b 4 ปีที่แล้ว +13

    Am so proud of you sis! Keep shining! May God keep blessing you !

  • @bezawitmiraw5310
    @bezawitmiraw5310 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ በእግዚአብሔር ስም ልብ ይነካል በእውነት እናታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ከሁሉ ነገር ራኬብ ከልብ አመሰግናለሁ እማየ

  • @mahiderhabetamu2525
    @mahiderhabetamu2525 4 ปีที่แล้ว +54

    የአማላጇ ድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም አንተ ያልፈቀድከው በህይወቴ አይምጣ ይቅርብኝ🙏🙏🙏

  • @abduselam7012
    @abduselam7012 4 ปีที่แล้ว +15

    የኔ እናት አንጀቴን በላሽው 😭😭😭
    •••••እሷ ቀንታብሽ ክፉ ተናገረችሽ እንጂ አንቺ ግን ብሩህ ተስፋ ያለሽ እሩቅ የሚታይሽ ባለ አጉሊ መነፅር ነሽ እንዲሁም ውብ ቆንጆ ማራኪ ግርማ ሞገስ ያለሽ ጀግና ልባም ኩሩ ሴት ነሽ‼👍👍

  • @yemisrachwondimu9818
    @yemisrachwondimu9818 4 ปีที่แล้ว +7

    My God. What a beautiful soul you have. Intelligent emotionally, mentally!!

  • @user-ex8bk3ss1x
    @user-ex8bk3ss1x 4 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ጎበዝ። ይቅር ካልሽ በኋላ ብዙ በረከትን ነው የምታገኛው። እኔ በይቅርታ በጣም ነው የማምነነው። ከአንቺ የተማርኩት ደግሞ መፃፍና ፅሑፉን ማቃጠል የሚለው። በርቺ እግዚአብሔር ኸአንቺ ጋር ይሁን።🙏

  • @haymidenbel223
    @haymidenbel223 4 ปีที่แล้ว +24

    you make me cry, dear. You're an amazing woman keep it up we stand with you. I remembered my chemistry teacher. When I was in high school I heard from him. and I did many times to forgive. When we forgive someone God also forgives us our sin. God bless you Raki.

  • @HaymiTame
    @HaymiTame 4 ปีที่แล้ว +6

    ተባረኪ ራኪዬ ...never give up keep going...ገና ትልቅ ነገር ካንቺ እንጠብቃለን

  • @sabaasefa8978
    @sabaasefa8978 4 ปีที่แล้ว +6

    ራኪዬ የኔ ቆንጆ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ እንደዚህ የዋህ ነሽ ለካ😢😢የምር እኔም በጣም የምዳቸዉ የራሴ የምላቸዉ ሰዎች በቃላት አስቀይመዉኛል ከልቤ ይቅር ማለት ግን ከበደኝ እሽ ሃገር ቤት ስሄድ በምን ልከታተልሽ ነዉ

  • @yabsiramennaofficial789
    @yabsiramennaofficial789 4 ปีที่แล้ว

    "እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ።" (የዮሐንስ ወንጌል 8:36)

  • @kalkidanmesgin4289
    @kalkidanmesgin4289 4 ปีที่แล้ว +4

    I learned a lot from this, I know it is hard...may God be with you in every step...thank you for being this vulnerable 😍😍😍😍

  • @liya528
    @liya528 4 ปีที่แล้ว +5

    You are my model for my life time. I really appreciate and adore your works. Thanks for sharing us about forgiveness. specially this days we all need to be aware the power of forgiveness.

    • @zinetahmed
      @zinetahmed 4 ปีที่แล้ว

      ከቤቴ ጎራ ይበሉሥኪ

  • @sofiyaq4198
    @sofiyaq4198 4 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ የኔ ውድ በጣም ጠቃሚና ቁም ነገር ያለው ፕሮግራም ነው

  • @kiyakendrick289
    @kiyakendrick289 3 ปีที่แล้ว

    ራኪዬ በጣም ነው ምወድሽ አንቺ ትለያለሽ በስራሽ ትጉህና ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ነገሮች በሕይወትሽ እንደገጠሙሽ አልጠራጠርም ግን....አንድ አባባል አለ... ማታ ወደቤት ስትኤጂ ያደናቀፈሽ ድንጋይ
    ጠዋት ስትወጪ ከደገመሽ ድንጋዩ እሱ ሳይሆን እራስሽ ነሽ ይባላል። ለማለት የፈለኩት ራኪዬ የጠዋቱ ድንጋይ መልሶ እንዳያደናቅፍሽ ተጠንቀቂ

  • @toebatube4067
    @toebatube4067 4 ปีที่แล้ว +74

    ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር የሚባለው እውነት ነው ራክብዬ መጥፎ ቃላት መጥፎ ነው ትጥሩ ትምርት ነው

    • @Tube-pf7nd
      @Tube-pf7nd 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድሪጊኝ እህት ጎራ በይ ውደ

    • @toebatube4067
      @toebatube4067 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Tube-pf7nd እሺ ውዴ

  • @bettertogether9954
    @bettertogether9954 4 ปีที่แล้ว +12

    Great speech Rakeb..., forgiveness should be the first action you need to do to start your bright journey, keep it up Girl✊

    • @zyadabirhane2237
      @zyadabirhane2237 4 ปีที่แล้ว

      You are right girl i like you you are so strong, positive, beautiful.... God bless you

  • @ummumahi2355
    @ummumahi2355 4 ปีที่แล้ว +34

    እንዳቺ ግርማ ሞገስ አያለው ebs ውስጥ እንካን የላም ደማቁን እሁድ በጫጫታ ሞሉት በደማቅ ስኞ ላይ ሰላገኘንሽ ደስ ብሎናል እጅግ በጣም ግርማ ማግስ ያላሽ ውብ ሰው ነሽ በረቺ ከጎንሽ ነን ታላቅ ሰው እንደምትሆኚ አልጠራጠርም

  • @zeharahasen8293
    @zeharahasen8293 4 ปีที่แล้ว

    እራኪ የኔ አሰተዋይ በጣም ትልቅ ሰዉ ነሺ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ በርግጥ ነዉ በህይወት ዉሰጥ ብዙ ዉጣዉረዶች አሉ ግን አንች ድሮም አሁንም ባለግርማ ሞገሰ ነሺ ምክናየቱም ያኔም አሁንም ወዴፊትም እራሰሺን ታዉቂያለሺ ምን አልባት ያኔ እሷ ግርማ ሞገሰ ሰለሌላት ነዉ አንችን ያለችሺ ሰለዚህ ሊገርምሺ አይገባም ነበር አሁንም አረፈዴም እንኳንም አቃጠልሺዉ የኔ ጄግና አድናቂሺ ከዱባይ❤

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 4 ปีที่แล้ว +8

    ራኪ በጣም ላገኝሽ እፈልጋለሁ። በጣም አስተማሪ ነገር ነው የምታቀርቢው ሁሉ ለኔ እየመሰለኝ ነው። ኡፍ ብርክ በዪ
    እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።
    ይሄ ነው ቦታሽ እንዳንቺ ጎበዝ ሰው ቅጥር አይሆነውም ባለፈው ባቀረብሽው ፕሮግራም አይቼ ትልቅ ውሳኔ ወስኜያለሁ ለካ መገፋት ለበጎ ነው።thanks a lot

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 4 ปีที่แล้ว +33

    Wow ራኪ ዉብ ነሽ የምር የTV ፕሮግራም ብትሰሪ የራስሽን ሾዉ ??ሰኞ ሲመጣ ያስጠላኝ ነበር አሁን ግን ደማቅ ሠኞ

  • @merondejene6740
    @merondejene6740 4 ปีที่แล้ว +17

    የኔ ውድ አድ ድቅ የሆነ ሰው ምን ይላል መሰለሽ (ደና ገፊ ይስጣቹ ) ይላል በደምብ በገፉሽ ቁጥር ጥሩ ባታ ያደርሱሻል እና ገፊዎችሽን ይቅር ማለት ዛሮ ጥቅሙ ለራስሽ ነው በርቺ የኔ ሞገሳም አቺ ማለት ዜና እያነበብሽ የምታዝናኚ ነሽ እኮን ሌላው ቀርቶ

  • @et5819
    @et5819 3 ปีที่แล้ว

    እኛም እንወድሻለን ራኪ፣ በማህበራዊ ህይወት ብዙ ነገር ያጋጥማል፣ ከውስጥ ካልወጣ ልክ እንደ መርዝ ብልቃጥ ነዉ ፣ አይዞን ፤ በርቺ 👍👍💪💪🙏🙏❤❤

  • @hanantariq5560
    @hanantariq5560 4 ปีที่แล้ว +32

    ለebs ምን ያህል ታስፈልጊ እንደነበር ያወቅነው አሁን ነው። ሰዎቹ ግራ ገብቷቸው ምን ማቅረብ እንዳለባቸው እንኳን ጠፍቶባቸዋል። አንቺ ግን ጎበዝ ነሽ በርቺ።

  • @seadateshom180
    @seadateshom180 4 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ቆጆ አይዞሺ ሰው ስንባል ሳንፈተን ይሄን ጊዜ አናልፉም። ይቅርታ ደግሞ ለሰው ብቻ ሳይሆን ለአላህም ነው

  • @bbbelay
    @bbbelay 4 ปีที่แล้ว +16

    EBS is dead, no more ebs without you. Thank God I can watch you on your TH-cam Channel. Be STRONG Rakeb we need you.

  • @fanayeagebreyesus342
    @fanayeagebreyesus342 4 ปีที่แล้ว +1

    ራኬብዬ የሚገርምሽ ነገር በጣም ተናፋቂና የምትወደጂ ልጅ ነሽ ውድድ ነው የምናረግሽ እህቴ

  • @Eskinderz
    @Eskinderz 4 ปีที่แล้ว +17

    ትልቅ ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው:: እንዳንቺ አይነቱን ጨዋ ኢትዮጵያዊ/ት ያብዛልን:: በርቺ::

  • @eyaalem7990
    @eyaalem7990 4 ปีที่แล้ว +8

    ራኪ በጣም ጎበዝ ነሽ:: ይቅርታ ማድረግ ለራስ ነው:: ግን የሰው ልጅ ሙልጭልጭ ነው ለጥቅም ሲል ወንድሙንም ይሸጣል እንኮን ጎደኛውን:: ከብዙ እንግልት በሆላ የሰውን ባህሪ ተረዳሁኝ:: የዋህና ምስጊን ሰው ሁሌ አድቫንቴጅ የሚወስድበት ሰው ከሆነ የሮበርት ግሪንን መፅሀፍ the power ወይንም seduction የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ይጠቅመዋል::

    • @eyaalem7990
      @eyaalem7990 4 ปีที่แล้ว

      God is Good - Always the book is here in TH-cam by audio.

    • @eyaalem7990
      @eyaalem7990 4 ปีที่แล้ว

      God is Good - Always th-cam.com/video/CvgWMj_yggo/w-d-xo.html

    • @eyaalem7990
      @eyaalem7990 4 ปีที่แล้ว

      God is Good - Always th-cam.com/video/9GSYVvEGEe0/w-d-xo.html
      Enjoy

  • @hananmohammed7827
    @hananmohammed7827 4 ปีที่แล้ว +8

    You so matured and strong lady. I’m learning so many things from you love. Keep you doing great job and keep going 😍😍😘

  • @segateratube7036
    @segateratube7036 4 ปีที่แล้ว

    Rakeb you are honest and graceful woman!!! Everything will pass away but the truth shall remain forever.

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 4 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ቅመምምም ምርጥ ትምርት ነው የሰጠሽን እና መሰግናለን አነጋገርሽ ሁሉ ነገር ድምፅሽ የሆንሽ ማር ነገር ነሽ ልዩ ነሽ ልዩ ልዩ ልዩነሽ ለኔ የሚለውን ሙዚቃ ጋብዥሻለሁ

  • @helenbaraki7731
    @helenbaraki7731 4 ปีที่แล้ว +13

    you are so sweet, zemensh hulu yebarek
    enem yekir beyalew.

  • @genetkebede3396
    @genetkebede3396 4 ปีที่แล้ว +49

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን
    ራኬብ ቆንጆ ትምህርት ነው በዚህ ቀጥይ
    ይቅርታ ምባባል ጥሩ ነው ቢልምድበን !!

    • @yegnabettubetube3361
      @yegnabettubetube3361 4 ปีที่แล้ว

      bekininet beteseb adirgign

    • @Haireya.Flog1
      @Haireya.Flog1 4 ปีที่แล้ว

      Yegna Bet Tube !! የኛ ቤት Tube ሰላም ሰላም ደምሬሀለዉ አተም Subscribe gechegn

    • @bnitmahi4477
      @bnitmahi4477 4 ปีที่แล้ว

      Geni demrign 😍

  • @meskiyegata2679
    @meskiyegata2679 4 ปีที่แล้ว +1

    ራኪዬ እኔም የከፋኝን ነገር ጽፌ የማቃጠል ልምድ አለኝ ይሄ ባህሬ በጣም እወደዋለሁ በሰው ቂም ይዤ ራሴንም አልጎዳም ከኃላ የሚጎትተኝን ረሳለሁ የይቅርታ ሰው ነኝ በሒወቴ በሚያልፈው ሁሉ ተምሬበት ነው የማልፈው

  • @tibebukebede6445
    @tibebukebede6445 4 ปีที่แล้ว +6

    Be strong Rakiye, you are so strong and entertaining girl when I was watching you through ebs and I am sure will do more strong programs . we are in the side of you !!

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 ปีที่แล้ว +6

    አሪፍ Video ነው። You're a great role model! እናመሰግናለን።

  • @SEP2922
    @SEP2922 4 ปีที่แล้ว +3

    Yene konjo you are so inspirational to me:) I so needed to hear this today bc I am going through the same thing as you did. Bethlehem yetmhrt bete lij...Bercilen Egziyabher kanchi gar new😍

  • @عايشهخخ
    @عايشهخخ 4 ปีที่แล้ว +1

    ይቅር ባዮችን አላህ ይወዳቸዋል ይቅርም ይላቸዋል‼️ የኔ ቆንጆ ያሰብሺው ይሳካልሽ የኔ መልካም! እኔም ይቅር ብያለው❤ ለአላህ ብዬ።

  • @sisanakidane5493
    @sisanakidane5493 4 ปีที่แล้ว +8

    Forgiving needs a courage and a strong forgiving heart. i really appreciate your honesty and you have just become my inspiration to do the same with my past.
    Thank you

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 4 ปีที่แล้ว +12

    መልካም ሰው! በርችልን ይቅርታ ማለት ታላቅነት እንጂ ታናሺነት አይደለም!

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 4 ปีที่แล้ว +15

    ራኪ ቆንጆ ማህተብሽን አድርጊ ከክፉ ሁሎ ይጠብቅሻል ማንነታችንም ነው ማህተባችን

  • @selinaselu5645
    @selinaselu5645 4 ปีที่แล้ว

    ራኪ ትልቅ ትምህርት። you are so brave. Thanks. May I give you advice??? ድምፅሽ::: የአነጋገርሽ ዘይቤ ወይም ለዛ " ለትረካ" የሚስብ የመስለኛል። እስቲ ሞክሪና እይው ወይ ሰው ጠይቂ።