"ለ ሰማንያ ሬሳ ልብስ ዲዛይን አድርጊልኝ" ኮሜዲያን ቅዱሳን አዲስ ነገር ይዘን እየመጣን ነዉ/Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 55

  • @EyobelBadenga
    @EyobelBadenga 8 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው ራቆቱ ከሚሮጥ ሰው ጋር ህብረት
    የለንም እኛ የክርስቶስ ነን

  • @yerasew1
    @yerasew1 9 หลายเดือนก่อน +3

    የቲጅ ን ስራ አድናቂ ነኝ። መልካም ስራ።
    በመቀጠል ግን ይህን ልል ወደድኩ፡
    ቲጅ አለባበሷን በማስተካከሏ በጣም ደስ ይላል። መስቀሏንም በማተቧ ድቅን አድርጋ ትባረክ። ነገር ግን አንድ እግርሽን በአንደኛው ላይ አነባብረሽ መቀመጡ ቢቀርስ፤ የሴት ልጅ ባህሪ አደለምና፣ እንዲሁም አያምርብሽምና። ይህንን የምለውም እጅግ ስለማከብርሽ ነው። በክብርሽም እንድትቀጥይ ምኞቴ ነው። እግረመንገድሽንም ለሌሎች ሴት ወገኖቻችንም ምሳሌ እንድትሆኝ ነው።

    • @saraethio6686
      @saraethio6686 9 หลายเดือนก่อน

      ayi ingd abezachu gin tewat nesa tihu igish igrsh

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 9 หลายเดือนก่อน +4

    ቅዱስዬ ይመችህ። ኑልን አዝናኑን። ተናፍቄችኋል።

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቅዱሴ ጠፍተሀል እንኳን ጀህና መጣህ የኔ ሳቂታ አዝግ እኮ ነህ።

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 9 หลายเดือนก่อน

    ሳቁ ደስ ሲል ወንዳወንድ ነገር ነው

  • @Yeneneshiadna
    @Yeneneshiadna 5 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ አሜን ያድናል❤❤❤❤❤

  • @matilove3643
    @matilove3643 9 หลายเดือนก่อน +5

    ቲጂ ስወድሽ የመንግስት ፀጉሩን እየተውሽ በራስሽ ከች በይ ዱቄቱንም ቀነስ አድርጊ አንቺ ውብ ነሽ በሞያሽም ምርጥ ሰረለሆንሽ ሌላ ነገር አታብዥ ዛሬ ቀለል ስላልሽ ደስ ብሎኛል

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እመቤቴ ትጠብቅሸ የእኛ ፍልቅልቅ❤❤❤❤

  • @yoni1612
    @yoni1612 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኢየሱስ ስም ሃይላ ነው 🥰🥰

  • @YoditKassahun-te9we
    @YoditKassahun-te9we 5 หลายเดือนก่อน

    ቅዱሴ ❤❤❤😊

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ 9 หลายเดือนก่อน +5

    ለመጀራ ግዜ ሳየው ይሐን ልጅ

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱሴ ትለያለህ በርታ ❤❤❤

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 9 หลายเดือนก่อน +2

    66 አሬሳ አላለም የሠው ነብስ በረከሰበት

  • @Fjf-m2c
    @Fjf-m2c 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂 ወኔ ሲያስቅ የህልጅ

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 9 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅ነፈርኩኝኝኝ ዛሬ በሳቅ😅😅

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 ስወድህኮ❤

  • @LidatuSisay
    @LidatuSisay 3 หลายเดือนก่อน

    betam new yemewdeh broye

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 9 หลายเดือนก่อน

    ገብሬልን አልሄድኩም 😂 ተመቸኝ tg

  • @Snowy930
    @Snowy930 9 หลายเดือนก่อน +1

    Kidusye ❤❤

  • @cuteborse6904
    @cuteborse6904 9 หลายเดือนก่อน

    Gubazi barta bro❤❤❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 9 หลายเดือนก่อน

    ቅድሴ ሆዴ ቆሠለ😂😂😂😂😂

  • @Fatima-ov7ut
    @Fatima-ov7ut 9 หลายเดือนก่อน +1

    የምር በሳቅ ሞኩኝ

  • @ቃልኢትዮጵያ
    @ቃልኢትዮጵያ 9 หลายเดือนก่อน

    Yessssss yessssss ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @WardhWardh-i4w
    @WardhWardh-i4w 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
    @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እውነት ኢየሱስ ያድናል 🤣🤣😁😁

  • @naeemawiblam484
    @naeemawiblam484 9 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅ወጋው

  • @ohdgshggebdk8337
    @ohdgshggebdk8337 9 หลายเดือนก่อน

    Tenkuay malet yastelal enjji ayasferam

  • @HaniHan-q4d
    @HaniHan-q4d 9 หลายเดือนก่อน

    Wow 😂😂😂

  • @MadotNahom-ng7rl
    @MadotNahom-ng7rl 7 หลายเดือนก่อน

  • @ohdgshggebdk8337
    @ohdgshggebdk8337 9 หลายเดือนก่อน

    Teferto ena tekebro yale ena yeminorew ersu melkam yehonew Egeziabiher becha new

  • @BeziLam
    @BeziLam 9 หลายเดือนก่อน

    Gobez beetuln enwedachuwalen

  • @HayaAth-x4y
    @HayaAth-x4y 9 หลายเดือนก่อน

    Welayi batami newe yemasekiwe

  • @Tamnechdesuyegetalij
    @Tamnechdesuyegetalij 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅

  • @MakaJfdjnd
    @MakaJfdjnd 4 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰👍👍

  • @Fjf-m2c
    @Fjf-m2c 8 หลายเดือนก่อน

    ወኔ ሆደ ነፈረ

  • @sanyiisanyii-g8p
    @sanyiisanyii-g8p 9 หลายเดือนก่อน

    ቅድሴ ሰሞኑን ቲክቶክ ላይጠፍተሀል እኮ

  • @Gdhh-l6c
    @Gdhh-l6c 9 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 9 หลายเดือนก่อน +2

    ከምር በሳቅ ሞትሁ😅😅😅

  • @Yeshiigirma
    @Yeshiigirma 9 หลายเดือนก่อน

    Tig.tazebenesh.rutan.ena.abrishin.ashelemum

  • @Tamirathailesolomon-vs3yh
    @Tamirathailesolomon-vs3yh 9 หลายเดือนก่อน

    Comidan kelid hone tigest tv show TH-cam lay bitseri yishalal alamash engidochsh ley you tube Alama new Daru tv chanalu ke you tube ayishalim

  • @መቅዲመቅዲ-ኀ4መ
    @መቅዲመቅዲ-ኀ4መ 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @Sofie-pn2nw
    @Sofie-pn2nw 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @kennedyjosh7603
    @kennedyjosh7603 9 หลายเดือนก่อน +6

    ማነው ኮመዲያን ያለው? ኮመዲያንነት እንዲህ መቀለጃ ይሁን፣ አይ ቲጂ፣

    • @ውባለምጎጃሜዋ
      @ውባለምጎጃሜዋ 9 หลายเดือนก่อน +15

      ኮሜዲያን ማለት እኮ የሚያዝናና የሚያጫውት ማለት ነው እሱም የሚያቀርበው ነገር ያሥቃል ያዝናናል

    • @itna1209
      @itna1209 9 หลายเดือนก่อน

      😅 doctorate arekew ende mnu new

    • @BeletuBelu
      @BeletuBelu 9 หลายเดือนก่อน

      ​😊😊😊😊😊😊😊

  • @temesgenzerfu115
    @temesgenzerfu115 9 หลายเดือนก่อน

    T g

  • @dagmawittadele3933
    @dagmawittadele3933 9 หลายเดือนก่อน +2

    What kind of guests are you presenting? Simply it is disrespecting the viewers! why don't you be just tik toker ? Shame on you TG act like your age
    ABAY TV SHOULD REMOVE SEKLA TALKSHOW

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 9 หลายเดือนก่อน

    ከው ያርግህ ቲጂ ደግሞ ምን ያስፈራል ጠቆያ ያስጠላል እንጂ አተግን ከብርህን አውዶ ዘጭ አረገው ቀፋፊ ስራነው።

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 4 หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያ ጨርሰሽ አታዳምጭም ወሬኛ

  • @AdibAbuli
    @AdibAbuli 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekdestafesse7572
    @mekdestafesse7572 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Fjf-m2c
    @Fjf-m2c 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂