የፕሮቴስታንት የእርስ በእርስ ግጭቶች ቀጥለዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @Merob-i1b
    @Merob-i1b 17 วันที่ผ่านมา +1

    በኛ ላይጰየሚነግሰው እግዚአብሔር አንድ ስሙም አንድ ነው።የሌላውን አናውቅም።
    “እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።”
    ዘካርያስ 14፥9

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ስላሴ ከምባል ከተሬገሜ ከሴይጣን አስተምሮ ስላዉጣኝ ለዘላለም በሕይወት ዘሜነ ሁሉ ኢየጌዛልሃለ አሜልካለዉ ኢስከ መጨሬሻ ኢስትንፋሴ

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu หลายเดือนก่อน +2

    “ይህን ስለቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥14 ሰላሴ የሰዉ ልጅ የፈጠራ ዉጤት ነው አንድም ሶስትም እያላችሁ ለራሳችሁ ስይገባችሁ ሰው አታደናግሩ አንዱ አምላክ ነዉ በሰጋ የተገለፀዉ

  • @tamiratdemato2571
    @tamiratdemato2571 หลายเดือนก่อน +4

    እውነትም የዮሐንስ ወንጌል 14 ላይ የተጻፈው ቃል ግልጽ ነው
    ግልጽነቱ ግን ወንድሜ ለማስረዳት በሞከረበት ፅንስ ሀሳብ መሰረት ሳይሆን ደቀመዝሙር ፊልጶስ ለጠየቀው ቀጥተኛ ጥያቄ ኢየሱስ ቀጥተኛ መልስ የመለሰበት እና ከመንፈሳዊ መረዳት ይልቅ በመላምት ፍልስፍና ዛሬ ላይ የምናየውን "ሦስትም አንድም...ወዘተ" ነው የሚል ውዝግብ ውስጥ እንዳንዘፈቅ እግዚአብሔር መቼም ቢሆን ተከፋፍሎ እንደማያውቅ ራሱን የገለጠበት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው ።እግዚአብሔር አንድ ብቻ መሆኑን ከብሉይ ኪዳን ዘፍጥረት መጽሐፍ እስከ የዮሐንስ ራዕይ መጨረሻ ድረስ እግዚአብሔር አንድ ብቻ መሆኑን አውቀን አምነንና በስሙ ተጠምቀን እንድንድንና በቅድስና ኖረን ዘላለማዊ ህይወት ወራሾች እንድንሆን ተጽፎአል እንጂ ለመዳን የሚያበቃ ፀጋ ላይ ለመድረስ ሳይሆን በቃሉ ከተጻፈው ውጭ ዝርዝሩንና ቁጥሩን እየጨመርን እየቀነስን በዮሐንስ ራዐይ 22:18 ላይ እንደተጻፈው በቃሉ ላይ የራሳችንን መላምት እየጨመርንና እየቀነስን በቃሉ ላይ የተጻፉት መቅሰፍቶች እንዲያገኙንና ከህይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እንድንጎድል እግዚአብሔር ፊቃዱ አይደለምና ስለምናውቀው ስለምናምነውና ስለምንመሰክረው እውነት እራሳችንን ቆም ብለን እንፈትሽ.....

    • @Nigusse74
      @Nigusse74 หลายเดือนก่อน +1

      መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር አንድ መሆኑን ብታምኑ ትድናላችሁ ይላል? ያስቀመጠልን የመዳን መንገድ አንድ ብቻ ነው!

  • @AmenEftah
    @AmenEftah 20 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ልጅይላል፣መጽሐፍ ቅዱስ ን፣መደንብ፣አብብ፣በግምት፣አትጬህ😂

  • @HabteTefera
    @HabteTefera หลายเดือนก่อน

    ምን እያወራ ነዉ ሶየው

  • @yaredGmeskel-g7w
    @yaredGmeskel-g7w 27 วันที่ผ่านมา

    ጴንጤ ከኦርቶዶክስ በበልጠ የጅኒ ጥርቅም የበዛብት ባቢሎን መሆኑን ያስተዋልኩብት ውይይት እንዴ እስከዚህ ድረስ ለካ ይምጨረሻው ይእግዚአብሔር ቃል ሲንገር ፍርሃት ድንጋጤ የማይሰማው የጴንጴ ጋንጩር በኢየሱስ ይታሰር

  • @wubitubekelebadacho4934
    @wubitubekelebadacho4934 หลายเดือนก่อน +2

    ስላሴ በመጻፍ ቅዱስ በብሉይ ኪዳን ውስጥ ወይስ በአዲስ ኪዳን ውስጥ ነው ያለው ? ዮሐንስ ወ 14v8-9 ምን እያለ ነው? ልቦና ይስጠን።

  • @amareFiseha-ol9ul
    @amareFiseha-ol9ul หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ ወንድሜ አታወላውል ከአንዱ ሁን

  • @MaledaTube
    @MaledaTube 13 วันที่ผ่านมา

    አይ ጆኒ፣ ጥሩ ትሄድና መልሰህ ትደርምሰዋለህ።

  • @yaredGmeskel-g7w
    @yaredGmeskel-g7w 27 วันที่ผ่านมา

    ከስላሴ አማኝ የብልጠ የስይጣን ትምህርት እለወይ እስኪ ክዚህ የብልጠ ምን የከፋ ትምምህርት አለ

  • @TigestHabte
    @TigestHabte หลายเดือนก่อน

    ማነው ታዲያ የተቤዥን ከሶስቱ በስላሴ አምላኪዎች

  • @IsraelSamuel-mb4kw
    @IsraelSamuel-mb4kw หลายเดือนก่อน

    woldn indayeh quter Alalem iko aytoal new yalew. Ye America embassy ke America wuci lela ager lela bota new minorew. so ke Abina Kewold gar aygenagnm, abi be mulat bewold wust new yeminorew, woldm be Abi wust. embassy yalkew minm aygenagnm, wondme haylu.

  • @yaredGmeskel-g7w
    @yaredGmeskel-g7w 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚእብሔር ወልድ እያልክ ኖረህ አሁን ቻሌጅ ሲመጡ እግዚእብሔር ወልድ ይሚባል የለም ብትል ማን ይሰማሃል ?
    አብ ጌታ ነው ውልድ ጊታ ነው መንፈስ ቅዱስ ጊታ ነው ስትሉ ኖራችሁ ቡዙ ነፍስ ወደ መቃብር ከከተታችሁ ብኋላ ሶስት ማንነት ከሾማችሁ ብኋላ እዛው ላይ ትሽሩትና ቢሆንም አንድ ጌታ እንጅ ሶስት ጌታ አንልም ትላላችሁ ? ምን ያህል ድንቅ የሚል የሹመትና የሽረት አምልኮ እንደምታምልኩ ግልፅ ነው የስላሴ እማኝ እራሱ ባጠመድው ጥፋት የሚኖር የኮንፊውዝዥን አምልኮ ነው

  • @DawitMana-wj6xk
    @DawitMana-wj6xk หลายเดือนก่อน

    ሰውየው ምንም አያውቅም ዝም ብሎ ደረቅ ክርክር ይከራከራል። ስላሴ ለማስረዳትም ለመረዳትም ጭንቅ ነው።

  • @Mulaapo
    @Mulaapo หลายเดือนก่อน

    Ay pro.....ayzowachu😂

    • @user-vh6ig3vb
      @user-vh6ig3vb หลายเดือนก่อน

      Lasayih Yenaniten Gichit ?😂
      Yerasachihu Eyarere Yesewu Atamasilu

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox หลายเดือนก่อน

    ይህ ሁሉ ድክም አምላክህን ።"ስላሴን" ለማቆምና ከሆነ ድካምህ ከንቱ ነው!!

  • @abelmamo7090
    @abelmamo7090 หลายเดือนก่อน

    men aynet teyake new mechem aymeleselehem beged medrek hooo

  • @dawitabera2995
    @dawitabera2995 หลายเดือนก่อน

    mals masxet ayi chilim sewuye zimbilo yi zeberiqal

  • @chaleasefa4887
    @chaleasefa4887 27 วันที่ผ่านมา

    እና አንተ ለምን አታብራራም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-vh6ig3vb
    @user-vh6ig3vb หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር እናንተ መች ቋሚ ዶክትሪን አላችሁና ነዉ ሰዉን ምትተቹት???
    ላሳያችሁ የእናንተን የእርስ በርስ ግጭት???
    የራሳችሁ እያረሬ የሰዉን አታማስሉ

    • @gospel_Voice2024
      @gospel_Voice2024  หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ የእኛማ እውነተኛ ስለሆነ ነውኮ እናንተን እየወረሰ ያለው። አቅም ካለህ ለመወያየት ወደ ቲክቶክ ና እሺ?

    • @user-vh6ig3vb
      @user-vh6ig3vb หลายเดือนก่อน

      በክርክር ነዉ እንጂ እዉነት ስላለዉ አይደለም የሰባልዮስ ትምህርት እኔን አይወርሰኝም!!!
      እግዚአብሔር ለ1900 ዓመታት ያህል ሰዉን ሳያድን አልተወም
      የ1961 የተክሌ አስተምህሮ እዉነት ሊሆን አይችልም።
      ሌላዉ ትምህርታችሁ ክርስቶስን የሚቃወም ሥጋ የሚያደርግ ኑፋቄ ነዉ።

    • @user-vh6ig3vb
      @user-vh6ig3vb 28 วันที่ผ่านมา

      መስሎህ ነዉ ስንት የእናንተ አገልጋይና ዘማሪ ወደእኛ እንደፈለሰ አታዉቅም መሰለኝ??😂😂
      አይዞክ😅

  • @MisganaElias-v2y
    @MisganaElias-v2y หลายเดือนก่อน

    Dibliklik😂

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሰውዬ ማበዱ ነው