ገለበጠችኝ ምርጥ አሰቂኝ የገጠር ድራማ(Gelebetechign New Ethiopian Dirama) 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 70

  • @habtamumekonen8514
    @habtamumekonen8514 8 หลายเดือนก่อน +21

    ማርቆስ ሀገሬ ክፉ አይንካችሁ

  • @alemhabeshawit3381
    @alemhabeshawit3381 8 หลายเดือนก่อน +6

    ዋዉ ሁሌ ይህንን ድራማ ካላየው ያመኛል ብል ማጋነን ይሆንብኝ ይሆን? በጣም ነው የምወዳችሁ ባህላችንን እንዳንረሳ ዘይቤአችንን እንዳንስት ቲፒካል ኢትዮጵያ ማለት እናንተ ናችሁ ይህንን አሁንም ወደፊትም ለሚመጣው ትውልድ ስለምታቆየልን ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን እኔ ከተሜ ነኝ ብዬ ልጅ ብሆንም ግን ሁሉ ነገር እንደናተ ነው መሆን የምፈልገው ብቻኑሩልኝ እወዳችዋለሁ

  • @bazamulu6176
    @bazamulu6176 8 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤አለባብሳችሁ እኮ ሲአምር

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 8 หลายเดือนก่อน +6

    የሳቄምንጭ አላህይጠብቃችሁ ❤❤😂😂

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z 6 หลายเดือนก่อน +1

    የገጠር ብሀልኮ ውበት ነው አለባበሳችሁ ሁሉ ነገራችሁ ሲያምር የኔ ውቦች❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d 8 หลายเดือนก่อน +5

    የገጠር ትዝታየ. ናፈቀኝ ሀገሬ ቆላው ሸተረሩ ❤❤

    • @ejigayehu-cq5bi
      @ejigayehu-cq5bi 8 หลายเดือนก่อน

      ደጋውስ 😏😂

    • @user-lt3ys4tc2d
      @user-lt3ys4tc2d 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@ejigayehu-cq5bi እህቴ እኔ ዳጋነኝ ግን ቆላው የዛፎች አይነትአለ ደኑበጣም ደስይለኛል

  • @liyakasu6835
    @liyakasu6835 8 หลายเดือนก่อน +2

    Malet ene Kal atahu betam gobezoche nachuh......yayesh gin beka ene kal yelegnm teleyaleshhh❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 8 หลายเดือนก่อน +3

    እሱ ባለው ስወድህ 🤣ማን አንጣፊ አድርጎሽ ነዉ 😂
    ወይ መዘረር 😅

  • @abiavi43
    @abiavi43 8 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ ነው ምትሉት❤

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x 8 หลายเดือนก่อน +4

    እኔም ስደባደብ ነው ያደኩት እወንዶች ጋር ወንድሞቸ ሲጣሉ እኩል ነው እነሱ ጋር የምደባደበው 🤣 እህቶቸ ይፈራሉ ትዳር ስትይዥ እንደት ልትሆኚ እያሉ እገባለት አለሁ

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g 8 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ እንደኔ እኔም እንዳንች ነኝ

    • @user-gx7nk4yu3q
      @user-gx7nk4yu3q 8 หลายเดือนก่อน +2

      አይ ትዳር ስትይዢ ትርጋጊያለሽ እህቴ

    • @user-gx7nk4yu3q
      @user-gx7nk4yu3q 8 หลายเดือนก่อน +1

      የባልና የንትን ትንሽ የለውም

    • @user-xq7od9np2x
      @user-xq7od9np2x 8 หลายเดือนก่อน

      @@user-gx7nk4yu3q 🤣🤣😜

    • @user-xq7od9np2x
      @user-xq7od9np2x 8 หลายเดือนก่อน

      @@user-ff5cv1zj5g ትዳር ላይ ከባድ ነው 🤣 ስለማያቁሽ ነው ይሉኛል ቤተሰብ ጋር ስደውል አሰሪወቸን

  • @samrawitLikdemh
    @samrawitLikdemh 8 หลายเดือนก่อน +4

    የማርቆስ ልጆች ሀይ በሉኝ

  • @user-fl8bm7zk9v
    @user-fl8bm7zk9v 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ ደስ ስትሉ

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሁላችሁም ቆንጆ ናችሁ ደሰ ሰትሉ❤😍😍💚💛❤🙏🙏

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs 8 หลายเดือนก่อน +2

    ክክክክክክክ😄😄

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 8 หลายเดือนก่อน +1

    የፍቅር ሀገር 💝💝💝

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ወንዶቹ ወሬያቸው በሳቅ ገደለኝ

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 8 หลายเดือนก่อน

      ከላይሥትሆን ቂሜን ረሠሁአላለም ክክክክክ

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 8 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ትላላችሁ❤❤❤😂😂😂

    • @busyline3833
      @busyline3833 8 หลายเดือนก่อน +1

      ማሮችዬ😂😂😂❤❤

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ጉልቻው ሲያምር

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 8 หลายเดือนก่อน +2

    አይ እሱ ባለው አነጠፍችህ በገዛ እጂህ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 8 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ውዶችዬዬ እደትናችሁ እኳንደናመጣችሀ ሁሠላማችሁ ይብዛ ወይኔ አነጣጠፍ🤣የሴት ጀግና በጣም ደስ ትላላችሁ ሱስ ሆናችሁብኝ በርቱ ተከታታወች 👍👈አድርጉስኪ🤔

  • @melkamumekonnen3666
    @melkamumekonnen3666 8 หลายเดือนก่อน +1

    Lijtua gn endet endet wondochin be shimel hooo !!!

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 7 หลายเดือนก่อน

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fjiuuu5613
    @fjiuuu5613 7 หลายเดือนก่อน

    እኔማ ሲደብረኝ እነሱን ሳይ ነው ፈታ የምል😅😅😅

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 8 หลายเดือนก่อน +2

    ስወዳቹሁ❤❤❤

  • @masaratmasarat2535
    @masaratmasarat2535 8 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-cx7os4oj5n
    @user-cx7os4oj5n 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂 አይ እሱቤ ጀግና ሚስ ❤

  • @user-ee3lr1tm3z
    @user-ee3lr1tm3z 8 หลายเดือนก่อน +2

    ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @fjiuuu5613
    @fjiuuu5613 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-ub5fr6ch4r
    @user-ub5fr6ch4r 8 หลายเดือนก่อน +1

    ebakachihu dimts hunu le amhara hizb

  • @hannashake6792
    @hannashake6792 8 หลายเดือนก่อน

    Geri yemisele yelem beteley geteri❤❤

  • @RefeMusu-tt7oe
    @RefeMusu-tt7oe 8 หลายเดือนก่อน +2

    ስወዳቹቹቹ

  • @addisgulema3748
    @addisgulema3748 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዚህ ልጆች በቃ የኢትዮጵያ ህዝብ መshlm 🎉🎉albchwe. Qlal አይስቁም ko ❤️❤️❤️ ስውድቹ. ፍቅር ❤️ ጥበበኞች.❤ ሳቅ ነው ስራቸው ሁሉ. የየዋ ገበሬ, ታርክ, ❤🎉❤ sድቹ.❤️

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 8 หลายเดือนก่อน

    they're so beautiful

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😂

  • @tesfaytesfay-yw7iv
    @tesfaytesfay-yw7iv 8 หลายเดือนก่อน

    አጥፊው😂😂😂😂😂

  • @hanslemlem3861
    @hanslemlem3861 8 หลายเดือนก่อน +1

    What is the ethiopian map

  • @FinoteselamDamote
    @FinoteselamDamote 8 หลายเดือนก่อน +1

    Well come ❤❤❤❤

  • @nagsykellew6403
    @nagsykellew6403 8 หลายเดือนก่อน +2

    Kkkkkkkkk

  • @user-xj8pk4vt6c
    @user-xj8pk4vt6c 7 หลายเดือนก่อน

    ጉድ እኳንም ሸዋ ተወለድኩ ሴት ልጅ ወንድን አመታም መድፍም ብትታጠቅ የሸዋ ወንነድ እገሯን ሰብሮ ይጥላታል ቀልድ የለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 8 หลายเดือนก่อน

    አንጠፈችው አይይ😂😂

  • @YfggfGhhgyj-gc6ks
    @YfggfGhhgyj-gc6ks 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @Wubshet371
    @Wubshet371 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdzhmdzh374
    @mdzhmdzh374 8 หลายเดือนก่อน

    44

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @rasalmaz6624
    @rasalmaz6624 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @yenealemnibret2747
    @yenealemnibret2747 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤