የተንቢን ባሌ ጋ መሄድ እፈልጋለዉ ስላት ምነው ፈላብሽ😂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @KiNg-mz4uq
    @KiNg-mz4uq 2 หลายเดือนก่อน +325

    ልቤን ነካችው የልጂቷን ግባር ቅባት ይሁን አላውቅም እደናት ዳበሰቻት የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤

    • @ጠአምዩቱብ
      @ጠአምዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน +6

      ባትወለዳትም እናቶ ናት ካሁን በሆላ😂😂😂

    • @miilsancaalaa3562
      @miilsancaalaa3562 2 หลายเดือนก่อน

      Ney ema ​@DadaTube225

    • @LubabaentriesHailu
      @LubabaentriesHailu 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ራሱ

    • @KiNg-mz4uq
      @KiNg-mz4uq 2 หลายเดือนก่อน

      @DadaTube225 ደመርኩሽ ቡዙ ስልክ ቢኖረኝ ባረኩሽ የኔ ውድ እሺ

    • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
      @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😊

  • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
    @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 2 หลายเดือนก่อน +171

    ወይኔ ለምለም ልጅቿን እንደ እናት ሰትደባብሳት😢😢 የኔ መልካም

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 2 หลายเดือนก่อน +61

    እኔኮ በምክንያትነት ነው የምወዳት ለሚን በቃ እራሳችንን ማስከበር አለብን አለቀ።
    ተረጋጊ አለችኮ ጎበዝ 💪

  • @Anuki24-tubee5
    @Anuki24-tubee5 2 หลายเดือนก่อน +207

    ክክክክ ለሙ ምን ነው ፈላባት አይድል😂😂😂 እስኪ ለሙን ምትውዱ አሳዩኝ ሰብ ላይክ

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 2 หลายเดือนก่อน +150

    ነፂ በውሸት ማርያምን አትበይ እባካችሁ ይቱበሮች በውሸት አትማሉ ፕሊስ ኧረ ተው ግን አስተውሉ😢😢😢

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሳታስተውል ነው kkkk

    • @weyeinshtdiri8703
      @weyeinshtdiri8703 2 หลายเดือนก่อน

      ✅️✅️✅️✅️✅️♥️

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 0:33

    • @Habibi-e5x4c
      @Habibi-e5x4c 2 หลายเดือนก่อน +1

      አትመፀደቁ ማብተቸው ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@nefisasemaneደምረኛ

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 2 หลายเดือนก่อน +80

    ለሙዬ ስትመቸኝ እቃ ነሽ እንደ አለች ጀግና ሴት ክብሯን ትጠብቃለች ጎበዝ እኮ ነሽ ለሚዬ❤

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 2 หลายเดือนก่อน +110

    ወይኔ ለምሊ ልጅቷን እንደ እናት ስትደባብሳት 😢😢😢ዬኔ መልካም❤❤❤❤

    • @fahedali632
      @fahedali632 2 หลายเดือนก่อน

      ምኗነትግን

    • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
      @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 2 หลายเดือนก่อน

      @fahedali632 አጋዧ ነች

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 หลายเดือนก่อน

      ​ሰራተኛ አርጋት ነው መንገድ ላይ ነው ያገኘቻትየአትዮጵያ መዳም አውጥታት ጥላት ​@@fahedali632

    • @BeleTUAmare-i7h
      @BeleTUAmare-i7h 2 หลายเดือนก่อน +5

      ​@@fahedali632የጎጃም ልጂ ናት ከሰው ቤት ገብታ አውጥተው ጥለዋት አንስታ አስጠግታትነው ከቤቱ ገብተሽ እይው መጀመሪያ የነበረይበትን አሁንማ ተከባክባት ምርጥ ሁናለን ለምለም የኔ የዋህ

    • @fahedali632
      @fahedali632 2 หลายเดือนก่อน +2

      @BeleTUAmare-i7h ወላሂ ዘመዷመስለኝነበር ለዛውቅርብቤተሰብነበር የማደርጋት ለሚእኮምርጥኢቶቢያዊይነች

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 หลายเดือนก่อน +248

    ለሚ የልጅቷን ፊት እብሰብስ ስታረግላት እንደኔ የተደሰተ❤❤❤❤❤😢😢😢ነፂየ ፈላብሽ😂😂😂😂😂😂😂

    • @የቡቴዋ
      @የቡቴዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ወላሂ እህቴ አስታወሰችኝ😢

    • @uaeteam6287
      @uaeteam6287 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለሙኮ❤❤👈

    • @quite701
      @quite701 2 หลายเดือนก่อน +5

      እናቴን መሰለቺኝ😢😢😢 ደሰ ሰተል ለሚየ❤❤❤ አላህ ሂዲያ ይሰጥሺ

    • @WerkineshMeskele-g2z
      @WerkineshMeskele-g2z 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@የቡቴዋደምረኛ

  • @makdesyoutube7722
    @makdesyoutube7722 2 หลายเดือนก่อน +84

    ውይ ለምለሜ በእጅሸ እጀናት ደባበሻት እውናት እግዚአብሔር ይሰጥሸ በእውናቱ

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 หลายเดือนก่อน +2

    የትንብዬ ግን ምርጥ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሰው ልክ የምታዉቂ
    ለምን አትይኝም የልጅቱን ግንባር ስታብሺላት እንዴት ሰሥሥሥስ እንዳለኝ ሙሉ ጤናሽ ይመለስልሽ የኔ ዉድ

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 2 หลายเดือนก่อน +54

    ለሙእኮ የሤት ጀግና እኮ ናት😂😂😂❤❤🎉🎉

  • @FdfgDdddf
    @FdfgDdddf 2 หลายเดือนก่อน +74

    ለሚ የኔ ቆንጆ ልጅቶን ፀጉሮን ድብሥብሥ ፊቶን እብሥ እብሥ ሥታደርግላት የኔ እናት❤❤😢

    • @Hawaa-n1n
      @Hawaa-n1n 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የሰዉለክ 😢😢

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 หลายเดือนก่อน

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Hawaa-n1nደምረኛ

    • @FatumaFatuma-ku3bb
      @FatumaFatuma-ku3bb หลายเดือนก่อน

      ​@DadaTube225ነይ ከኔምጋ😢

    • @FatumaFatuma-ku3bb
      @FatumaFatuma-ku3bb หลายเดือนก่อน

      ​@@fatumawaseእኔንም ደምሪኝ

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 2 หลายเดือนก่อน +32

    አይ ለሙዬ እኔ የሚገርመኝ የቤተሰቦችሽን ነገር እዴት እደሚያሰጨንቅሽ ማሻ አሏህ ከኔ የባሽ ነፂ ደሞ ቀስ በይ ቸጉ እንብላው😅

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 หลายเดือนก่อน +42

    ውይ ለሜ የኔ ቆንጆ አላህ ያሺርሺ የኔ ቆንጆ ግባሮን ጥርግ ሥት አርጋት ድሥ ሥትሎ ፍላብሺ አላለችም ❤❤❤❤

  • @ttee9429
    @ttee9429 2 หลายเดือนก่อน +65

    የኔ እናት ልጅቷን ስትደባብሻት ለሙዬ የኔቆጆ

    • @ttee9429
      @ttee9429 2 หลายเดือนก่อน

      @DadaTube225 እሽ

  • @helentadesse5825
    @helentadesse5825 2 หลายเดือนก่อน +72

    እወነት ለምለም እኮ የዋህ ናት ደግሞ ታምናለች 😂❤

    • @MeseretDeme-x5k
      @MeseretDeme-x5k 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😳😳❤❤❤❤

    • @umuanwar8991
      @umuanwar8991 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ ባቋሞ የፀናች ጀግና 🥰🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@MeseretDeme-x5kደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@umuanwar8991ደምረኛ

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ 2 หลายเดือนก่อน +24

    ደስ ስትሉ ለሙ ተባረኪ ልጅቷን ስዳብሳት ደስ እዳለኝ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 2 หลายเดือนก่อน +60

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 2 หลายเดือนก่อน +21

    ልጅቱ አንጀት ስትበላ❤ነጺ ይቅር ይበልሽ ማሪያም ትያለሽ😢❤

  • @sameerasame1612
    @sameerasame1612 2 หลายเดือนก่อน +48

    ህልሙ ይፈታልሻል ወይ ለምለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 หลายเดือนก่อน +8

    አይ ለሚ እዴት እደሚወድሽ ብታቂ❤ አላህ ይጣብቅሽ እድሜነ ጤነ ይስጥሽ ደሞ ያልጅቷን ግባር ስትጣርግ ልክ ታለቅ እህቴን ነው ያሰብኳት😍ደሞ ትክክል ሴት ልጅ በሰርግ ስታጋበ ቤተሰብ መርቆ ስሰጥ ነው ሚያሚረው❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 2 หลายเดือนก่อน +52

    ለምለም እኮ ለፕራንክ አትመችም ፈላብሽ አላለይም❤😂😂😂

  • @ጆርድ
    @ጆርድ 2 หลายเดือนก่อน +13

    እንኩዋን ደስ አለሽ ነፅዬ 100k🎉🎉🎉🎉🎉🎉ገፍታለች ዋው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ እህትማ እንደ ለምለም እንባዬን አመጣሽው veloshen ለብስሽ ጎርደድ እያልሽ ታይልኝ ከመኪና ስትወርጅ የለም ለም እህት ተብለሽ ስትል ሰታሳዝን መልካም እህት ከወላጅ በላይ ናት ለምለም እመብረሃን ትጠብቅሽ እግዝያብህር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ምርጥ ቤተሰብ

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 2 หลายเดือนก่อน +19

    ነፂ ቆጆ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነፂ ላንቺ ብላ ነዉ የምትቆጣዉ የምትለማመጥሺ ታማ በደንብ ሳይሻላት ሱቅ ገብታ ቁጭ አለች ለናንተ ብላ ነዉ እንደዚህ አይነት እህት አትገኝም አድምጧት እንኳን ለናንተ አጠገቧ ያለችዉን ልጅ እንዴት አነደምታሻሻት ቅነ ልብ ነዉ ያላት❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wuba-etho
    @Wuba-etho 2 หลายเดือนก่อน +36

    ዋው 100k እንኩዋን ዴስ አልሺ ዉዴ

  • @Myወሎ
    @Myወሎ 2 หลายเดือนก่อน +16

    #ነፂየ ኮግራ 100k ገብተሻል❤❤❤❤❤ 2:36

  • @masaratworku2754
    @masaratworku2754 2 หลายเดือนก่อน +10

    Wowoowowo Warii obboleti hangaafa qabdani gammadaa ❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 2 หลายเดือนก่อน

    ነፂዬ እንኳን ደስ አለሽ 100ኬ ገባሽ ለሙዬ ደግሞ ጀግና ቆራጥ ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙዎቻችን ትምህርት ነሽ ስራሽ ተመልሰሽ ተሽሎሽ ስላየው ደስ ብሎኛል ❤❤

  • @misgee-q5w
    @misgee-q5w 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዋኦው ናፅ 100ሽ ጋባሺ congiraa ❤️❤️❤️

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክ😂ይናፍቀኛል ነጺዬ😂😂😂❤❤❤ለሙ ዬ ሲናፍቀኝ ጦምባ ጦሻ ሊባል ነው😂😂😂

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 2 หลายเดือนก่อน +17

    ለሙዬ ፈገግ ስትይ ስለአየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል 😅😅😅😅

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj 2 หลายเดือนก่อน +5

    ክክክክ ምስክን ለሙ የምገዛልሽ ነገር አለ ትላታሌች ብዙ እህቶች አሉኝ ግን አስቀናቹኝ ስደት ላይ ስለ ሆንኩኝ ተሽሎሽ ስራሽ ላይ ስለ አየሁሽ ደስ ብሎኛል ዛሬ መዳኒሃለም የአመቱ ነዉ ከስራ ቀርተሽ በአመሰገንሹ ኖሮ ❤❤❤❤❤

    • @mahmudmb2606
      @mahmudmb2606 2 หลายเดือนก่อน

      አሽቃባጭ ስንት የተረባ እያለ አምስት ሱቅ ያላት መስጠት የማያልፍለት ድሀ ለሀብታም ይጋብዛል

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 2 หลายเดือนก่อน +15

    ጎበዝ ለሚ ምን አይፈጠርም ፀሎት ማድረግ ነው አለች ይመችሽ ከምንም በላይ ፈጣሪን ስናስቀድም ደስ ይላል👌😍😍 ነፂ ግን ተጫወትሽባት በህልሜ እያየሁት ነው🙈😂😂

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም አስተዋይናት ለሙ❤❤❤❤

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 2 หลายเดือนก่อน +6

    ነፃነት የኔ ማሬ 😅😅 ይናፍቀኛል ይመችስ እንኳን ደስስ አለሽ 100k🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @FerawtFerawtbe-ei2ye
    @FerawtFerawtbe-ei2ye 2 หลายเดือนก่อน +7

    ነፅ ደሞ ስታምሩ ከባልጋ ማሪያምን ብዙ ቀን አጊቼሽ አላናገርኩሽም በባሕርዬ ሰው ጠርቼ ማና ገር እፍራለሁ እናትሽም እደዛው ባልሽ ደሞ ግርማ ሞገስ ተይሁ 😂 ግን እወድሻለሁ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለሙዬ ምንም ማስጠቆር የለም ትክክል ነሽ እንቺ እኮ እህትም እናትም ነሽ በርቺልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹቹቹቹቹቹቹቹ

  • @SadSad-ew5ui
    @SadSad-ew5ui 2 หลายเดือนก่อน +12

    ለሙዬ ምነው የኔ እህት ብትሆኝ ስዎድሽ እኮ 💯💯💯💯🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Seadaahmedsiraj
    @Seadaahmedsiraj 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እኔ በጣምደስአለኝ እብስ ስታደርግላት🥰🥰 የቲምሁኝነው ያደኩት ፀጉሬን ደበስበስ ሲያደርጉልኝ ደስይለኛል ለምለም በጣም ምርጥ ሰውነሽ አላህ ይባርክሽ

  • @b-tubu
    @b-tubu 2 หลายเดือนก่อน +14

    በመጀመሪያ እንኳን ደስስስስ አለሽ 100k🎉🎉🎉

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau 2 หลายเดือนก่อน

    ውይ ደስ ስትሉ ለሚ እኮ ትለያለሽ ልጅትዋ ስደባብሻት የሆነ የእናትነት ነገር ትዝ አለኝ የምወደ ነገር ነው

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 2 หลายเดือนก่อน +12

    ነፂ እንኳን ደስ አለሽ 100k ስለገባሽ🥰

  • @kasech1152
    @kasech1152 2 หลายเดือนก่อน

    ልሙዬ የኔ የዋህ ስታሳዝን በማሪያም ግንባሮአን ዳበሰች እንደ እናት ♥️

  • @JaharahIslam
    @JaharahIslam 2 หลายเดือนก่อน +6

    ናፂየ እንካን ደስ ኣለሽ 100ሺ 🙏🙏🙏😘

  • @wezamberhe5051
    @wezamberhe5051 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ለምለም ማታ ማታ አልቅሰሽ ተናፋረቁ ይወጣልሻል አላለችም😂😂

  • @tube3507
    @tube3507 2 หลายเดือนก่อน +24

    ለሙ ዴት ነሽ ተሻለሽ ወይ ማሬ❤❤አርፈሽ ቁጭ በይ ነፂ 😅😅ምክር ስሚ ክብር ይበልጣል👍።

  • @A03Core-uq8tb
    @A03Core-uq8tb 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለሙዬ የኔ ሴት በጣም ነዉ ምወድሽ
    ኢትዮዼዺያ ስመጣ አንድ ቀን ባአላህ ፍቃድ
    አገኝሽ አለዉ የኢሴኖ ልጅ ነኝ የኔ ጀግና ጤናሽ ይመልስልሽ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zehramuhamed6489
    @zehramuhamed6489 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ ለምለም የልጅቷን ማበስ ግንባርዋን ያረቢ😢እንዳቺ ያብዛልን🤲🌹ሙሉ ጤንነትሽም ፈጣሪ ይመልስልሽ በእጁ ይማርሽ🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ae7936
    @ae7936 2 หลายเดือนก่อน +2

    ክክክክክክ. ህልሙን ይፍታልሽ ብለሽ አረፍሽው ለሙዬ የኔ ቆንጆ ሴት ሁሉ እንዳንች ቢሆን ማንም ጉዳት ላይ አይወድቅም የኔ ጀግና❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክልል

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w 2 หลายเดือนก่อน +31

    ጀግና ሴት ነሺ ወላሂ በግ ነሺ እዴ አለለይም እረ ምን አለ እደቺ የለ ሴት ቢበዛልኝ 😂😂😂😅

    • @ZinetFentaw
      @ZinetFentaw 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @weto5477
    @weto5477 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wwwww netsi Congraa 100 k gebash❤❤❤🎉🎉🎉

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ 2 หลายเดือนก่อน +7

    ክክ አይ ለምለም ግን ታላቅ ነውኮ አርአያ መሆን ያበት ነበር አቺ ቤተሰቦችሽ ወግ ማእረግ በስረአት ስታገቢ ታናናሾች ይከተላሉ

    • @allall8995
      @allall8995 2 หลายเดือนก่อน +1

      ባል አለኝ ብላለችኮ

  • @amrimom11
    @amrimom11 2 หลายเดือนก่อน

    ወየው ጉዴ ሆዴን አመመኝ እኮ ፈላብሽ 😂😂😅🎉ለሚ ልጅሽን ስትደባብሻት ደስ ሰትዪ ለሙ🎉❤ Congratulation 100k🎉🎉

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 หลายเดือนก่อน +22

    የማርያም ስምህ ዝም ብላችሁ አታንሱ. በከንቱ. ፕራንክ ወስጥ ስሟ አትንሱ, ስሜ በከንቱ አትጥሩ ይላል እግዚአብሔር 🥲

    • @FiriHadad
      @FiriHadad 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 หลายเดือนก่อน

    ለሚ እኮ የሴት ኩሩ እውነቷንነው ምድነው በግነሺ የገበያ እቃነሺ እውነቷነው ሴትልጅ በክብር ስትወጣነው ደስ የሚለው እሷም ተከብራ ቤተሰቦቿንም አክብራ ባህሉንም ጠብቆ ደስ ይላል❤

  • @yeshumtube4747
    @yeshumtube4747 2 หลายเดือนก่อน +6

    100k ነፂያችን እንኳን ደስ አለሽ

  • @Rahima-x8m
    @Rahima-x8m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ተጀሚሮ እስኪያልቅ ነዉ ነሣኩት😂😂😂😂 ግን ደስ ትላላቹ ማሻ አላህ ለሙ ጨርሶ ይማርሽ ደሥብሎኛል

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 2 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ ነፅየ የኔ የዋህ ይናፍቀኛል አለች😂😂

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለሚ እኮ አጀቴን በላችዉ የልጅቷን ግንባር ዳሰስ እያደረገች ቆሻሻዉን ስታነሳላት አልቻልኩም እባዬ ቀደመኝ😢 ሰዉ ነሽ ከልብሽ የትንቢ ፈጣሪ እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥሽ🙏❤

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 2 หลายเดือนก่อน +16

    ወይ ነፂ ይነፍቀኛል 😂😂😂

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 2 หลายเดือนก่อน +2

    ነፂ ምነው ፈላብሽ ዋ🤣🤣🤣የኔ ውድ ለሙዬ የምወድሽ በምክኛት ነው ተሽሎሽ ሥላየሁሽ ደስ ብሎኛል እራስሽ ጠብቂ ማማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MAm-mi2is
    @MAm-mi2is 2 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ውድ አለምየ ረጋ ብላለች ዛሬ😂😂

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 หลายเดือนก่อน

    ነፅዬ 100 k ገባሽ ለካ እንካን ደስ ያለሽ እውነታን በማረግ ተሞሽረሽ ነው መውጣት ያለብሽ❤❤❤❤❤

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 2 หลายเดือนก่อน +5

    100k እንኩአን ደስአለሽ ነፂየ

  • @ህያ
    @ህያ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ነፂ እንኳን ደሰ አለሸ 100kሰለገባሸ ❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 2 หลายเดือนก่อน +2

    ነፅዬ እንኳን ደስ አለሽ 100k ገባሽ ❤❤❤❤

  • @wina-663
    @wina-663 2 หลายเดือนก่อน +33

    ማርያምን ለምለም የእውነት ትልቅ ሰው ናት አሰተዋይ ❤❤ ነፂ ፈላብሸ አይፍላብሸ እሸ 😂😂😂ለሚ ጋ እንደዚህ አይነት ሰፋጣ የለም ✊️💪😂😂😂😂

  • @Mohba-t6y
    @Mohba-t6y 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ለምለም ልጂቷን ሥትደባብሺ እናቴን አሥታወሺኝ ኑሮሺ ሁሉ ይመርልሺ የሠዉ ፊት አይግረፍሺ❤❤❤❤❤

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 2 หลายเดือนก่อน +13

    ለሚ ተሻለሽ ውድ

  • @mmn7161
    @mmn7161 2 หลายเดือนก่อน

    አየለሙ😂😂😂 ሻይቡና አላለይም😂😂❤❤❤❤ይመችሽ

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 2 หลายเดือนก่อน +6

    Congress dhiibbaa galtee100k🎉🎉🎉

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ለሙ ገደልሽኝ በሳቅ። በጣም እኮ ነው የምትመቺኝ❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 หลายเดือนก่อน +18

    ግን እኮ ናፂ እሩጉዝ ነች ታብሎ ነብርኮማታትሮች😮😢ወይስ እኔ ብቻ ነው ያታያኝ😂😂😂😂

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኮሜታተሮች ማስረገዝም ማጋባትም ስለሚያውቁ ነው😂😂😂

  • @MedhanitBirhaun
    @MedhanitBirhaun หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ለሙዬ ስወድሽ ስትናደጂ ደስ ስትዪ እኮ

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 2 หลายเดือนก่อน +6

    ለሚ የሴት ጀግና ነፂ ምርጧ ሴት❤❤

  • @መዲዩቲብ
    @መዲዩቲብ 2 หลายเดือนก่อน +8

    ለምየ የምር እዳቺ አይነት እህት ቢሮረኝብየ እመኛለሁ ለሙየ በጣም ነው የምወድሽየለሙን ቁጥርየምታቁ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 2 หลายเดือนก่อน +1

    የተቢኮ የምር እህት ብቻ አይደለችም እናት ናትምክሮ አይሆንም ተከብረሽ አስከብረሽ ነው መሄድ ያለብሽ ነፂ እረፊ😀😀😀እና ከሁሉም አጀቴን የበላው እናትነትን የተላበሰ የልጂቶን ግባሮ ላይ ያለውን ስትጠርግላት በቃ እሱ ፓርት ነው ጎልቶ የታየኝ የኔ ውድ የኔ ጀግና ለሙዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤

  • @wollo1630
    @wollo1630 2 หลายเดือนก่อน +10

    አላሕ ጨጨርሦ ያሺርሺ ለምዬ የኔጄግና🎉🍬🍦

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂እር ነጺ ህልሙን አብረን መኖር ከጀመን ይተውሻል አለኝ አላለችም❤❤❤❤❤❤ ለሙዬ የኔ እህት ጌታ ስሙ ይክበር እንኩዋን ጤናሽ ተመለሰ❤❤❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጨዋ ነፂ ሰወድሽ አሺ የኔ ቆንጅ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምለው ለምሊ መቼ ነው ያንችን ትዳር ምናየው ወንድሞችሽ እህትሽ ቦታቸውን ለመያዝ ሲያስቡ አንቺ እኮ ከምኑም የለሽም ውለጂ ስራ ስራ ብለሽ ሰውነትሽን አትጉጂ ለሙዬ ስደትን አይተሻል ስለራስሽ አስቢ ስላንቺ ሚያስብ የወለድሽው ብቻ ነው አስቢበት

  • @Hayu123-z4q
    @Hayu123-z4q 2 หลายเดือนก่อน +11

    እንከን ደስ አለሽ 100k🎉🎉🎉🎉

  • @kerimakemo1317
    @kerimakemo1317 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ለምለም አነጋገሯ ሁሉ ደስ ይለኛል❤❤ ደግሞ ታስቃለች ሻይ ቡና😅😅❤❤👍👍

  • @RbiaAbdu
    @RbiaAbdu 2 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂😂ለምየልዩነሽስስቂ❤❤😂

  • @Nasr-t8h
    @Nasr-t8h 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለምለምየ ሆደንበላሺዉ እደናት ግባሯን ዳበሰቻትኮ ለምለምየ ግዜዘመንሺ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይለሙዬ እዴትእዳሳቀሺኝ😂😂😂😂😂

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 2 หลายเดือนก่อน

    ግን ፖራክ ብለሽ መሃላ በሠማይ በምድር አትማሉ ተባለ እህት ለምለም ደስ ስትል

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 2 หลายเดือนก่อน +16

    እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰

    • @UserJesusislord
      @UserJesusislord 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen ❤❤❤

    • @mazaashtadese1786
      @mazaashtadese1786 2 หลายเดือนก่อน

      Amen ❤❤❤❤❤Ameen ❤❤❤❤Ameen ❤❤❤❤❤Ameen ❤❤❤❤❤Ameen ❤❤❤

    • @mazaashtadese1786
      @mazaashtadese1786 2 หลายเดือนก่อน

      Amen ❤❤❤❤❤Ameen ❤❤❤❤Ameen ❤❤❤❤❤Ameen ❤❤❤❤❤Ameen ❤❤❤

    • @TeyeFuad
      @TeyeFuad 2 หลายเดือนก่อน

      Amin yarbi ❤

    • @MeriEthi
      @MeriEthi 2 หลายเดือนก่อน

      Amen❤❤

  • @kaabbaashinagaasaa5506
    @kaabbaashinagaasaa5506 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤lemlam melat hunat lemangr yetakbrech ina weg mitek setnt yane inet jegna

  • @bzu-dt1st2pf4k
    @bzu-dt1st2pf4k 2 หลายเดือนก่อน +11

    እኔኳ ነፂ ተባሏጋ እየኖርች መሰሎኝ ነበር😂😂😂🙈🙈

    • @Frt-n7b
      @Frt-n7b 2 หลายเดือนก่อน

      መች ተጋብተው

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂አይ ነፂ ይነፍቃኛል አለች በጣም ነው የሰቅሽኝ 😂😂😂😂😂

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 2 หลายเดือนก่อน +10

    ወላሂ በሳቅ ሆደን አመመኝ😮😂😂ነፂየ ፕራክሽን ስወደው

  • @WerkineshMeskele-g2z
    @WerkineshMeskele-g2z 2 หลายเดือนก่อน

    ተሻለሽ ለሚዬ❤❤❤❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 2 หลายเดือนก่อน +5

    ነፂ ግን ፕራንክ ነወ ማርያምን አትበይ

  • @Emu1213
    @Emu1213 2 หลายเดือนก่อน

    Esyyyy lemuy enkwan bselam wed srashi temlish❤

  • @ElitaElita-e5h
    @ElitaElita-e5h 2 หลายเดือนก่อน +3

    Congra.1000k❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ለሙ እኮ ትለያለች እውነት ለበተሰብ ለእህት ወድሞችሽ ያለሽ ፍቅር ይለያል ❤

  • @Tube-nc2tl
    @Tube-nc2tl 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ፡100k❤❤❤❤

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 2 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን እኔ ሁለየ አምላክን እምለምነዉ እደለምለም መልካም ሴት አድርገኝ ብየነዉ ገብርኤልን የልጅቷ ያላት ክብር እደናት እብስ ስታደርግላት በደስታ ብዛት እንባየ መጣ የተባረከች ሴት ይሉሀን እደሷነዉ ልክ እናትና ልጅ አሚመስሉኝ ነገርስ ፍቅራችሁን አይቀይረዉ እመቤቴ ማርያም የልብሽን ምሸት ሁሉ ትፈፅምልሽ ለሙየ የኔ መልካም ሴቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤