ተቃዋሚ በዛ :አእላፍ ታሪክ ሰራ በዚህ ተቀጠለ ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 173

  • @MeskeremDogiso-lt1pc
    @MeskeremDogiso-lt1pc 16 วันที่ผ่านมา +19

    ክብር ከድንግል ለተወለደው ለአምላካችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @EjigayehuMelese-z7t
    @EjigayehuMelese-z7t 14 วันที่ผ่านมา +11

    እምዬ ተዋህዶ መታደል እኮ ነው ኦርቶዶክስ መሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tebebufiker
    @tebebufiker 6 วันที่ผ่านมา +3

    ኦርቶዶክስ ለዓለም ሰላም ትለምናለች ትክክለኛዋ የእግዚአብሔር ን መንገድን እንምረጥ

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 15 วันที่ผ่านมา +8

    ኦርቶዶክስ ሁሌም ለሀገሯና ለሕዝቦቿ ሰላምን ትለምናለች ትማፀናለች 😭🥰🥰

  • @dessalegnzelalem2025
    @dessalegnzelalem2025 16 วันที่ผ่านมา +32

    የትኛው ሃይማኖት ሰላም ሰባኪ እንደሆነ አሁን ተለየ። እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በምክንያት ነው ልዩ ነን የምንለው

    • @AsnuTasew
      @AsnuTasew 15 วันที่ผ่านมา

      Lik neh wendime

  • @MebrathagosGelagay-r4q
    @MebrathagosGelagay-r4q 16 วันที่ผ่านมา +4

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ጣላት ቢበዛም ኡዉነት ታሸንፍ አለች

  • @SosenaBelelge
    @SosenaBelelge 14 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ታምራ ላችሁ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ለአለም የምትፀልይ ብዙ ቅድሳን አባቶቻችን ያለባት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🎉🎉

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 13 วันที่ผ่านมา +4

    እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲

  • @MuluMulu-fm5kp
    @MuluMulu-fm5kp 16 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 15 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን ዮንዬ ማኛው 🙏🙏🙏🙏

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba 14 วันที่ผ่านมา +5

    ክብረና,ምሰጋና,ለድንግል,ማረያም,ልጅ,ለእየሱሰ,ክረሰቶሰ

  • @mekuriayeshi2305
    @mekuriayeshi2305 16 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚች ቅድስት ሀይማኖት ያጽናን የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን❤

  • @user-en6cy5pm4g
    @user-en6cy5pm4g 15 วันที่ผ่านมา +5

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistkidane1100
    @kidistkidane1100 14 วันที่ผ่านมา +4

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ኦርቶዶክስ ፍቅር ናት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KmUs-u7b
    @KmUs-u7b 6 วันที่ผ่านมา

    እንኮንም ወርቶዶኮስ ነኝ ለዘላም ትኑር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @ItleItel-q5d
    @ItleItel-q5d 15 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት፡ነው፡ወንዲማችን፡መካፈል፡እንፈልጋለን፡እሪዱን፡የአእላፋት፡ዝማሬ፡አዘጋጆች፡በሪቱ፡ከዝም፡በላይ፡እጥፉ፡ሁኖ፡እንደምናየው፡አምናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የአመት፡ሰው፡ይበለን

  • @Hana-wj1hi
    @Hana-wj1hi 15 วันที่ผ่านมา +5

    Orthodox for ever 😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንደሰው ቢሆን ኖሮ እስተዛሬ ጠፍተን ነበር 🥺 ግን እኛ የ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የገዛን ክርስቲያን ነን🥳

    • @7jnoq
      @7jnoq 15 วันที่ผ่านมา

      ሽብታወወሩ ኦረቶዶግስ ለዘላለም ትኖራለች

  • @በበየጡቁቂቁ
    @በበየጡቁቂቁ 15 วันที่ผ่านมา +3

    ማርያምን፡አጥያተኛ፡ብሆን፡ኳ፡ኦርቶዶከስ፡መሆኔን፡መታደሌን፡አመሰገንኩ

  • @chuchuchuchu-l2f
    @chuchuchuchu-l2f 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @madimadi9658
    @madimadi9658 16 วันที่ผ่านมา +4

    ኮራሁ በወኦርቶዶክስነቴ ከስደት መልሶን ፈጣሪ ከበረከቱ ተካፋይ ያይደርገን አሜን❤❤❤

    • @Mahderekdusan
      @Mahderekdusan  13 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር በሰላም ከስደት ይመልሳችሂ

  • @Udueue-t9y
    @Udueue-t9y 16 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ganat12345
    @ganat12345 16 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን,አባታችን,,,,,❤❤❤🎉🎉

  • @XhhhCchj
    @XhhhCchj 14 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏

  • @Almaz-p6p
    @Almaz-p6p 15 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን❤❤❤

  • @Meselu-j9s
    @Meselu-j9s 16 วันที่ผ่านมา +3

    Amen amen amen

  • @AlmazBirhanu-b4c
    @AlmazBirhanu-b4c 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥህ ልክ ነህ ኦርቶዶክስ አዲስ አበባ ብቻ አይደለም በየ ሀገሩ ይቀጥል❤❤❤

  • @wasney-sd1kl
    @wasney-sd1kl 16 วันที่ผ่านมา +3

    አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @HannaTarema
    @HannaTarema 16 วันที่ผ่านมา +5

    እምዬ ኦርቶዶክ❤❤❤❤❤

  • @Lmlmlmlm-n9x
    @Lmlmlmlm-n9x 14 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shashemeles8726
    @shashemeles8726 13 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት እንኳን አገራችን ወጭ ያለነው እንኳን በኖርክ ነው ያልኩት 🙏

  • @MeskiMeskimaru
    @MeskiMeskimaru 14 วันที่ผ่านมา +4

    ይቺ መሰረት የምትባል ግም ፖፖ አፍ ሁለ ነገረ ሲቀፍ መልኳ ንግግሯ ሁሉ ነገረ ስትዘገንን

  • @bedilishhailemariam5277
    @bedilishhailemariam5277 16 วันที่ผ่านมา +4

    ክርስትና በፍቅር እንጂ በሰይፍ አልተስፋፋችም መሰረቷም ክርስቶስ ኢየሱስ ነው

  • @MimiMimi-i1q
    @MimiMimi-i1q 17 วันที่ผ่านมา +3

    አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 16 วันที่ผ่านมา +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 15 วันที่ผ่านมา +2

    የድግል ማርያልጂ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን❤❤

  • @SamiramamaNoNema
    @SamiramamaNoNema 14 วันที่ผ่านมา +2

    Ortodoksii ta,u kootif waqayyoo bara baran galanii ha ta,uf amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 6 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜ ን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 15 วันที่ผ่านมา +2

    ተመሰገን ለሁሉም በአንድ ለምትፀልየው የኦርቶዶክስ ልጅነኝ ተመሠገን

  • @MadauiNugusee
    @MadauiNugusee 15 วันที่ผ่านมา +4

    Abet otdoksii moonii indetii matadaliii nuu giniiiiiiii❤❤❤❤

  • @aayaleshayah4952
    @aayaleshayah4952 16 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rraarraa7089
    @rraarraa7089 17 วันที่ผ่านมา +1

    የአአላፈት.ዝማሬን.ስማው.በጣም.ነው.ደስ.የሚለው..ስማው.ማኝዬ

  • @marthamuse-k3e
    @marthamuse-k3e 14 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልል አሜንንንን

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 15 วันที่ผ่านมา +2

    Ortodox ሰላም ናት አያቹ የሰማዩ ንጉስ ortodoxን ጠብቃት

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 16 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት ብለሃል ወንድማችን

  • @aayaleshayah4952
    @aayaleshayah4952 16 วันที่ผ่านมา +8

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደሌነው

  • @SanchoMentina
    @SanchoMentina 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም በኦርቶዶክስ እምነት ተደስተናል ከዚህ በሁዋላ ግን ሳውንድ ሲስተም መስንቆ ክራሩና ከበሮው ድምቅ ብሎ እንድንሰማ ብናደርግ ጥሩ ነው

  • @KhalilAhmed-yc6we
    @KhalilAhmed-yc6we 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @menaluEmru
    @menaluEmru 15 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት መታደሌ ክርስቲያን ነኝ🙏🙏🙏

  • @Soloi-l8h
    @Soloi-l8h 12 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen👏👏👏

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 5 วันที่ผ่านมา

    እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር። ትኖራላችም። ለአለም ሰላምን። እምትሰብክ ኦርቶዶክስ ተዋህኦ
    ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚ አብሄር ይመስገን የላመት ሰው ይበለን
    ሙስሊምም። ፍሮ ቴስታቶችም። ተቻችለን እንኑር። በጥባጮችች ደሞ። ልቦና ይስጣችሁ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 12 วันที่ผ่านมา

    እምዬ ተዋህዶ ትለያለች ሚለው እኮ ብዙ ምክናያት አለኝ እንዴት በራሴ እምነት ቀናለው እነሱ ስዘምሩ እኔ እያየው አለቀስኩ በጣም ተሰማኝ በጣም ነው ያዘንኩት የቀራው የቀራት ይቀራል እንጂ ለ2018 በሀገሬ አከብራለሁ እሱም በየ ክፍለ ሀገር እንፈልጋለን

  • @EnatNgus-s4o
    @EnatNgus-s4o 16 วันที่ผ่านมา +2

    ልብ ይስጠነ ወገን ስት የታወረ አለ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂❤❤❤❤

  • @لمالما-ذ4د
    @لمالما-ذ4د 15 วันที่ผ่านมา +2

    Ameen Ameen Ameen

  • @AdisuAsefa-r8i
    @AdisuAsefa-r8i 4 วันที่ผ่านมา

    Tewayido ክብር ነው

  • @SamirawitKassa
    @SamirawitKassa 4 วันที่ผ่านมา

    Ellllllllllllllllllll Amen Amen betam emabet mariyam lagerachen ye be kan kalehiwot yasemalen wademachn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredawoledemichael3599
    @tsigeredawoledemichael3599 15 วันที่ผ่านมา +2

    Keberbalon ewekey

  • @Zufan-uq4pm
    @Zufan-uq4pm 16 วันที่ผ่านมา +2

    እውነትነው👏👏👏👏👏

  • @agazitealemlej1097
    @agazitealemlej1097 15 วันที่ผ่านมา +3

    ማን እንደተዋህዶ ሐይማኖቴ

  • @BertukanAbera-n8k
    @BertukanAbera-n8k 13 วันที่ผ่านมา +1

    Amen.amen.amen.embte.yker.tblheu.lbenatstheu

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 15 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ልዩነት ኦርቶዶክስ ለሁሉም ትጸልያለች የሌላ እምነት ተከታዮች ደግሞ ኦርቶዶክስን የሚረግሙ ናቸዉ። መልካሙን የሚመኘዉን ጸሎት ነዉ የሚቀበለዉ ጌታ አታስቡ

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 16 วันที่ผ่านมา +3

    የቀና ብዙያወራል

  • @SalamMadaska
    @SalamMadaska 15 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 13 วันที่ผ่านมา +2

    Tewahedone Ye Gehaneb Dejochi Aychiluwatm Teblo Tesfowale Anebibu Mesehafu Dedebochi

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 15 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ የምለው ስለሂጃብ መንግስትን ጠይቁ የሚበጠብጠው እሱ ስለሆነ ህዝቡ ስለ ሂጃብ ተቃውሞ የለውም። ወንድም የእስላም የበላይነት ያልከው ሰው በእግዚአብሔር እኩል ነው ፈጣሪን ካመናችሁ ከወደዳችሁ የበላይነት ተገቢ ነው እንዴ ማንም የበላይ ማንም የበታች ሳይሆን በመፈቃቀር በመረዳዳት አብሮ መኖር እንጂ የበላይነት ጥሩ ነውን ኦርቶዶክሶች እኮ የበላይ እንሁን አላልንም። እናንተ ለምን በማንናታችሁ ተደሰቱ ተማመኑ አትወዳደሩ። እኛ ስለሌላው ምንም አንጨነቅም። ቁራን አንዱ የበላይ አንዱ የበታች ይሁን ይላል ይሆን ስለማላውቅ ነው።

  • @zebibasmelash9485
    @zebibasmelash9485 15 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ravpower-qs5ul
    @Ravpower-qs5ul 6 วันที่ผ่านมา

    Orthodoxi ta,uu kenyaa warii kiristana tanee bayee of it bonaa harasii borusii hin kuftuu ortdoksini Ameeen goftaa ini numtee 🤲🤲➕➕➕👈

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ 16 วันที่ผ่านมา +1

    በትክክክክክል😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @tarikuashagire2804
    @tarikuashagire2804 11 วันที่ผ่านมา +1

    ይገርማል። ኦርቶዶክሳውያን። ልዩየሚአደርግን። መንመሰላችሁ። የስልምና ተከተዮችየኢስላም የበላይነትን አላህ ያምጣልን መለቱገርሞኛል። ሌላውብሮቴንስታት ምንቢል ጥሩነው አክራሪሀማኖተኛች ገና ይባላሉ ሲል አያሳፍርም ድድብናነውእንጅ ይህ ነቢይነት አይባልም ኦርቶዶክሶች ደግሞ እንዲህ ሲሉ አምላክን ይለምናሉ ሀገራችን ኢትዮጵያ ን ጠብቅልን ነገስታቱን መኳንቱን ባልቴቶችን እናትአባት የሞቱባቸውን ጠብቅልን ሰውን ከመቅሰፍት ሀገራችን ከጥፋትጠብቅ እያሉ ነበር የሚጸልዩት። እውነተኛእምነት እንደሆነች የሚገለጹት ሰውለሆነው ሁሉሰላምን ይሰብካሉ ታድያ ምንይሆናል አለም የምትወደው ለባሌባውን ነው

  • @shewyshewy2872
    @shewyshewy2872 16 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 15 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlmathAlmath
    @AlmathAlmath 16 วันที่ผ่านมา +2

    😢abetu amlakehoy ortodoks selarekegn amseginihalew

  • @MamiYemaryam
    @MamiYemaryam 16 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @MonaMona-gi9ij
    @MonaMona-gi9ij 16 วันที่ผ่านมา +2

    ክርሰትና በሰይፍ አያምንም በሰይፍ ሳሆን ሰላም ለናንተ የሚልጉስነው የሰጠን ያንቻ እምኘት በሰይፍ ነው ሰው እንዲያምኑ የሚያደርገው ጫፍ ይዘሽ አትናገሪ ቁጭብለሽ ቁርአንን መርምሪ በጉልበት በትእቢት ወይም በአቋራጭ ገነት አይገባም ክርሰቶሰ እኔ መንገድም ህወትም ነኝ ያለውን ሙታንን ያሰነሳ እውሩን ያበራ ጎባጣን ያቀና ፈጣሪ ነው ለሚገድሉት ይቅር የሚል ነው ሰይፉን ላንቺ እሺ

  • @محمدالغامدي-س7ظ4س
    @محمدالغامدي-س7ظ4س 10 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ መሆንመታደልነው

  • @MesiGet-z7r
    @MesiGet-z7r 14 วันที่ผ่านมา +2

    Orthodox negn gen .be Orthodox kenahu.

  • @Geexee-b5u
    @Geexee-b5u 16 วันที่ผ่านมา +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @MartaBalta-x9f
    @MartaBalta-x9f 5 วันที่ผ่านมา

    Amena 🎉amena 🎉amena 🎉ellllllllllllllll 🎉ellllllllllllllll 🎉ellllllllllllllll 🎉ellllllllllllllll

  • @emebeteabera9835
    @emebeteabera9835 2 วันที่ผ่านมา +1

    እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች!!! አንቺ ሙስሊም አይደለሽም የኢስላምን ስም አታጠፉ አናንተ ሙስሊምን አትወክሉም

  • @TSIGETESSEMA
    @TSIGETESSEMA 16 วันที่ผ่านมา +3

    እኛ ኢጃብ አልከለከልንም ለምን ተበሳጨሽ ልቦና ይስጣችሁ

  • @WudgelaMelaku-m1w
    @WudgelaMelaku-m1w 17 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል

  • @menaluEmru
    @menaluEmru 15 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ እራሴ ቀናው🙏

  • @andargachewfentie
    @andargachewfentie 14 วันที่ผ่านมา +2

    ኦርቶዶክስ ጠሎች ገና ይንገበገባሉ:እሳት ይበላቸዋል።

  • @BelaynehEskeziaw-mz2pn
    @BelaynehEskeziaw-mz2pn 7 วันที่ผ่านมา

    በሰይፍ የተስፋፋ የናንተው የርኩሳኖች እንጂ ኦርቶዶክስ የተስፋፋችው በፍቅር ነው።

  • @DeresdeguG
    @DeresdeguG 16 วันที่ผ่านมา +2

    እምዬ ኦርቶዶክስ

  • @sadiyaanruhusen9090
    @sadiyaanruhusen9090 7 วันที่ผ่านมา

    manashe demoahe metiaye begdinat nwe Esllmina yemetawe wode Ethiopia ygabawo zbilashe testenagagi trick matawoki kehona tiyikeshe tergi demo mini timesiyalashe adenoma menTreshen awollko woreworo ahenl kena she hushed gfitro meworwore nwe Galatye atalakakishe Ethiopia 🇪🇹 ye ❤orthodox tewohudo nati let more nwe orthodox lazelalam tenor Amen Amen Amen bey Galatye nadaritl !!!

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e 11 วันที่ผ่านมา

    Ye kesochen temasno.sesema.eyesus.kerstos.yetenagere.new.yememeslew.aye.ortodoxyeeeee❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsnuTasew
    @AsnuTasew 15 วันที่ผ่านมา +2

    Orthodox yemimasil emnet gin ala lelochu sila lelaw matfat sitseliyu egna gin sile alem hulu selam ena andenet entseliyalen orthodox lezelalem tinur

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 4 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Salammelewn
    @Salammelewn 16 วันที่ผ่านมา +2

    የኔም ጠያቄነው❤❤

  • @HjghIlo
    @HjghIlo 11 วันที่ผ่านมา

    ⛪⛪⛪⛪⛪⛪📖✍️

  • @mulutrfey3673
    @mulutrfey3673 16 วันที่ผ่านมา +3

    የኔምነዉ በእዉነት እኔም አዶ ብሆኩ ብየ ተመኘኘሁ

  • @kelemsegew8988
    @kelemsegew8988 14 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልል

  • @AzebGirma-t5p
    @AzebGirma-t5p 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላልተሳተፍን ያስቀናል

  • @HaymanotYalew-r6k
    @HaymanotYalew-r6k 10 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢

  • @MedanetMedanet-h2q
    @MedanetMedanet-h2q 15 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 16 วันที่ผ่านมา +2

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደልነው ምነው ተጨረጨርሽ ልቦና ይስጥሽ

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 13 วันที่ผ่านมา +2

    Ellllllllllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TiguMazereth
    @TiguMazereth 15 วันที่ผ่านมา +2

    በ አ ደ ባ ባ ይ ሥ ለ እኔ የ መ ስ ከ ራ ቸ ሁ አኔ ም ባ ባ ቴ ቤ ት ም ስሥ ክ ር አ ሆ ና ችሃ ለ ሁ አን ዳ ለ ው ቃ ሉ ተ ፈ ፀ መ ጌ ታ ን ተ ቀ በ ሉ ም ና ም ን አ ይ ስ ራ ም አ ለ ም ን ያ ስ ደ መ መ ም ስ ክ ር ነ ት አ ኛ ኦ ር ቶ ዶ ክ ሶ ች አ ን ደ ዚ ህ ነ ን ለ አ ዳ ኛ ች ን ን ስ ን መ ስ ክ ር አ ሁ ን ም ስ ሙ የ ተ ባ ረ ከ ይ ሁ ን አሜን

  • @LilySedro
    @LilySedro 5 วันที่ผ่านมา

    ምን አለ ለታሪክ ምሁራን ለሃይማኖት አባቶች ተይው ለምን በሰድብ ሳይሆን በፍቅር ነውና ሃይማኖት

  • @سميرة-خ6ز
    @سميرة-خ6ز 11 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥ ያለ አርባጣ ጓርባጣ የሌለው ማለት ነው ምን ማስረጃ አላችሁ ክርስትናኮ ማስረጃ አለን ይታደሉታልጅ አያገኙትም የተመረጠጂ ያልፈቀደለት ሊሆን አይችልም አቤቱ አምላኬ ሆይ በቤትህ አፅንኝ ❤❤❤