😭😭የምንወደው ዘማሪ በአምልኮ መሃል… ዘማሪ ይስሃቅ | Singer Yishak | True Light Tv | June 04, 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 มิ.ย. 2022
  • unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022
    Thank you for watching our videos. you can be a family to this ministry by #SUBSCRIBING and #LIKE our videos. You can also contact us links below.
    TH-cam_Subscribe 👇🏾
    / @propheteyuelbadegtrue...
    Facebook_page👇🏾
    / truelighttvchanne
    Instagram 👇🏾
    eyuel_badeg
    Tiktok 👇🏾
    @true_light_tv
    #ሰብስክራይብ # New_ethiopian_protestant_mezmur #

ความคิดเห็น • 417

  • @nasirfaris5496
    @nasirfaris5496 2 ปีที่แล้ว +134

    ወንድሜ ለተቀበልከው ታላቅ ፀጋ ተጠንቀቅ እንዳይላጩህ በተከፈተ በርና መድረክ አትገኝ, ያስታወስከንን ታማኞችና ታላላቅ የተወደዱ ዘማሪያንን ፈለግ ተከተል ። አድናቆት ሁሉ የጤና አይደለምና ለራስህ እና ለአገልግሎትህ ትጋ።አሁንም የአምላኬ መንፈስ በኃይል በአንተ ላይ ይሁን !!!

  • @frezwudchanyalew2012
    @frezwudchanyalew2012 2 ปีที่แล้ว +66

    የዚህ አይነት የተረጋጋ መዝሙር እና ዘማሪ ካየንና ከሰማን ቆየን በቃ እንዲህ ሲሆን ነው መዝሙር የሚባርከው የሚያጽናናው!!

  • @asmeretmalu7998
    @asmeretmalu7998 ปีที่แล้ว +18

    አንተ ስትዘምራቸው መዝሙሮቹ ሁሉ ልዩ ይሆናሉ። ይህ ከአንተ አይወሰድብህ ወንድሜና። Bless you abundantly

  • @girumfantayeroo1025
    @girumfantayeroo1025 2 ปีที่แล้ว +105

    ካልቀላቀሉት እና በመንፈስ ጀምረው በመንፈስ ካሉት በጣት ከሚቆጠሩት ጥቂት ዘማሪያኖቻችን ጋር መሰለፍ የቻልክ የዘመናችን ስጦታ ነህ። እንደ አብዛኞቹ አንተንም አይለውጥብን። ፀጋው ይብዛልህ። ተባረክ።

  • @yanubeyisayanu9166
    @yanubeyisayanu9166 2 ปีที่แล้ว +22

    አሜን ጌታ ሆይ ወደቀድሞው አምልኮአችን መልሰን ጌታ ይባርክህ ወድሞ ጌታ ከዘመኑ ግርግር ይጠብቅህ

  • @yishaktirunehofficial
    @yishaktirunehofficial 2 ปีที่แล้ว +64

    እግዚአብሔር ብቻህን ከብረህ ታይ
    የውርጫዋ የሰራ ድርሻ
    ወደ እየሩሳለም መድረሻ
    ጨርቁ ብነጠፍ ሆሳዕና ብባል
    ክብርም ስግደትም ለአንተ ይገባል

    • @mahlettechane2246
      @mahlettechane2246 2 ปีที่แล้ว +3

      Kebru geta yewsed አግዛብሄር kante gar yehun ante maigniet አፈልጋልሑ please

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 ปีที่แล้ว

      አሜን ነው ሁሉ በርሱ ለርሱ ከርሱ ሆነ

  • @tensaeteferi7498
    @tensaeteferi7498 2 ปีที่แล้ว +98

    ሁፍፍፍ በቃ የዚህ አይነት የተረጋጉ መንፈስን የሚገዙ ዘማሪዎች ይብዙልን❤

    • @hananugude8052
      @hananugude8052 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @raheltilahun6858
      @raheltilahun6858 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው የናፈቀን ይሄነው

    • @user-ek4it2wk7d
      @user-ek4it2wk7d 7 หลายเดือนก่อน

      Amen❤

    • @tassewmekuria5134
      @tassewmekuria5134 หลายเดือนก่อน

      V😊😊😊😊😊😊😊😊vs😊😮​@@hananugude8052

  • @musekedir1793
    @musekedir1793 2 ปีที่แล้ว +31

    Already you are blessed, አንተን ለቤተክርስቲያን የሰጠን ጌታ ይባረክ!

  • @solomonshufe3354
    @solomonshufe3354 2 ปีที่แล้ว +25

    ወይኔ የቀድሞ አበቶች ከወለዱትና ከፈሩት ፍሬ አንተ አንዱ ነህ ተለቅና ሀያል ሰው

  • @MhretMikael
    @MhretMikael 2 หลายเดือนก่อน

    ይሱ እባክህ ለዝህ ፀጋ ተጠንቀቅ የናፈቀንን አምልኮ አግኝተናል የፀጋው ባለቤት ይባረክ

  • @massitdss6056
    @massitdss6056 2 ปีที่แล้ว +19

    አሜንንንንንን የኔ ጌታ እንዳንተ ማን ለኔ የጭኬ ተካፋይ ኢየሱሴሴሴ😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏

  • @lazar5844
    @lazar5844 2 ปีที่แล้ว +26

    አባቴ ጌታ እግዚእብሄር ብርክ ያድርግህ!! በዚሁ መንፈስ ያኑርህ!!❤

  • @tsionfentahun5328
    @tsionfentahun5328 2 ปีที่แล้ว +12

    እየሱስ ከማንም ጋር የማትወዳደር ድንቅ ወዳጅ ነህ የሚስጥራችን ጓዳ ነህኮ እወድሀለው የኔ ወዳጅ አባት እየሱሴ

  • @mihretmahteme4075
    @mihretmahteme4075 2 ปีที่แล้ว +16

    ። ፣እግዝያብሄር ይባርክህ ይህን ዝማሬ በዚሁ ስጋ ዘምር በጌታ አደራ እልህአላሁ በጊታር ዚዘመር የእስር ነገርግን ሁሉ ሳይቀር ይባርካል መንፍሱ ይፍሳል የሙዜቃ መሳሪያ ብዛት ከምቾህ በስተቀር ትርፍ የለውም የድሮ አባቶችን እንድናስታውስ ጌታ እንደገና እድል ስለስተን ክብር ለሱ ይሁን

  • @mmb5706
    @mmb5706 2 ปีที่แล้ว +27

    ጌታ ኢየሱስ ከከፍ ሁሉ ይጠብቃህ ።
    እንደ ጀመረ ፍፀሜ በቤቱ ይመረልህ።

  • @yealemzewdmengistu6456
    @yealemzewdmengistu6456 ปีที่แล้ว +1

    በአንድ ንፁህ ወንጌልን በምታስተምር ቤ/ክ እረኛ አባት ስር መያዝን ቸል እንዳትል
    አደራ ! ፀጋ በዝቶልሃል ፣ ተባርከሃል !

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 2 ปีที่แล้ว +18

    Here is my deepest respect 👍👍👍 for you dear, በዚህ አይነት ይተካ አምልኮችን 🙌🙌🙌

  • @sofiadubai3330
    @sofiadubai3330 2 ปีที่แล้ว +17

    ጌታ እድንተ ማን ለኔ😭😭😭😭😭😭😭😭ዝሜሬ ይስሃቅ ጌታ ፀጋውን ይብዛል ተባረኪ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @efratateshome7067
    @efratateshome7067 ปีที่แล้ว +8

    እንደዚ ያለ መንፈሰ የሚያረሰርሱ ዘማሪዎች ይብዙልን

  • @boothabootha1881
    @boothabootha1881 2 ปีที่แล้ว +34

    ይስዬ የኔ ምርጥ ወንድም ጌታ በሰጠህ ፀጋ በርታ መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋር አለ ።

    • @eyesusgetanaw7125
      @eyesusgetanaw7125 2 ปีที่แล้ว

      Elelelelelleeelllelelel Elelelelelleeelllelelel Elelelelelleeelllelelel

    • @mercyabreham2940
      @mercyabreham2940 2 ปีที่แล้ว +2

      በጠም ደሰ ዬምል መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር ይበሪክ

  • @alemargaw1641
    @alemargaw1641 2 ปีที่แล้ว +20

    የተባረክ ነህ ይሱዬ ፀጋ በዝቶልሀል
    አንተ በከፈትከው ቻናልህ ላይም እንደዚህ ያሉ ዝማሬዎችን እንድትለቅ አበረታታሀለሁ ለምልምልኝ😍

  • @eshetukambata
    @eshetukambata 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ በዝው ብቻ ቀጥል ፈጣር ካንተ ጋር ይሁን አንተም የመረጠህን አትርሳ

  • @senaytk69
    @senaytk69 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ላንተ ይሁን ዉዱ ኢየሱሴ😭❤

  • @geneyeyegeta7826
    @geneyeyegeta7826 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜንንንንንንንንንንንንን እሰይይይይይይ ጌታ ይበርክ ጋጋታ የሌለው ድንቅ አምልኮ ይብዛልህ ይህሴ ❤👏

  • @amanuelbeyene7915
    @amanuelbeyene7915 ปีที่แล้ว +1

    እሴይ ኢየሱስ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን ወንድሜ አይወሰደብህ ተበረክ ለፀጋህ ተጠንቀቅ

  • @antenehtarekegn9700
    @antenehtarekegn9700 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ፡፡ አንተ የእግዚአብህር ስጦታነህ ፡፡ ፀጋዉ አሁንም ይባዛልህ ፡፡

  • @DesiGirma
    @DesiGirma 2 หลายเดือนก่อน

    በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ የአባቴ ብሩክ

  • @buzemanbeye
    @buzemanbeye 7 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ሰው ባርከኝ💝❤💝

  • @singerdemekehaileofficial5876
    @singerdemekehaileofficial5876 2 ปีที่แล้ว +14

    ይስዬ የሚራ የእዉነት ጌታ የቀባ የእውነተኛ ዘማረ ነህ ዘማንህ ብሩክ ይሁን:: ተባረክልኝ ጌታ ለክብሩ ያኑራህ ለሚልምልኝ።❤❤❤❤❤😭😭😭😭ከማን ለወደድረህ ከማን ለመሰስልህ........................

    • @yishaktirunehofficial
      @yishaktirunehofficial 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen

    • @AyoubAyoub-mc9gc
      @AyoubAyoub-mc9gc ปีที่แล้ว

      ❤🤲🤲💘💘💘💘💘💘📚📚📚📚📚👏📚📚📚👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋💋💋💯💯💯💯💯💯💯❤❤❤❤❤

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 2 ปีที่แล้ว +2

    የአባቴ ብሩካን ምርጥ አምልኮ ተባረኩ

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል/ ዮሐ 4:24 /ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን።

  • @konju283
    @konju283 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይበርክ ልዩ ጸጋ በርታ ይጨማርልክ ምስክር ነትህን ሰምቼ ጋረማኝ ባርታ የለክባቻው ውሉ ለክብር ነው

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ እንዲዚህ ተረጋግተህ ዘምር መንፈስ ቅዱስን አክብረው ፀጋ ይብዛልህ

  • @dagilovereal2460
    @dagilovereal2460 2 ปีที่แล้ว +25

    #I Have no world for you my Brother what I want to say is God Bless you Be Blessed My Brother #We all Love you ❤❤❤❤❤❤ #When ever I lesson to your worship songs #I end up with tears 😢😢😢

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ ዘማሪ ይስሃቅ ከዘመናችን ዘማሪዎች ለዬት ብለህ ስለመጣህ ይህን ፀጋ አክብረህ ያዘው እንደ ሌሎች የምትሰለች አይደለህም እንደሌሎች አንዴ ተደምጠው ሁለተኛ እንደማይደገሙት አይደለህም ከእነዚህ የንዋይ ጥማት ካለባቸው ራቅ ራስህን ጠብቅ መንፈስ ቅዱስን ላለማሳዘን ጣር እስከ እርጅናህ አትሰለችም

    • @Toselamdeseta
      @Toselamdeseta 2 ปีที่แล้ว

      Yes! Betame tetenekeke yemezemurune leza katefute kezemenu zewariwoche betune yechefera bete kaderegu zemari tebeyewoche egezabere yitebekehe masetwale yibezalehe.

  • @wasihunmulisa2030
    @wasihunmulisa2030 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍ ሁሌም ዘምር ይስዬ ተባረክ እውነተኛ የእግዚአብሄር መንፈስ ያለብህ ልጅ ነህ

  • @user-xu8nb1dn2n
    @user-xu8nb1dn2n 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ዘመንህ ይበረክ

  • @AbinettsegayeErba
    @AbinettsegayeErba 2 หลายเดือนก่อน

    ታላቅ የእግዚአብሔር ሰዉ በአገልግሎትህ ተባርከለሁ! ተባረክ

  • @user-zg8ex2mg5m
    @user-zg8ex2mg5m 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ የጌታ ስም ይባረክ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፣ፀጋው ይጨመርልህ!!!

  • @destugetu1496
    @destugetu1496 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ ዘመኑን ጠንቅቀህ እወቀው እንዳትሰረቅብን ብዙዎች ተሰርቀውብናልና

  • @NgstiSaba
    @NgstiSaba 3 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ በላይ ይብዛልህ የእግዚአብሔር አገልጋይ!

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልል እሰይ ሀሉሎያ ዋው እግዚአብሔር ሰው በእውነት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ተባረክ ❤😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏 ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @DanielMarkos-ty1qx
    @DanielMarkos-ty1qx 2 หลายเดือนก่อน

    መንፈስ ቅዱስ በአንተ ባንተ ላኖረው ፀጋ ክብሩን እርሱ ይውሰድ ወንድሜ በጌታ ፀጋ በርታ

  • @asterwakero2847
    @asterwakero2847 2 ปีที่แล้ว +2

    ውድ ልጄ የጌታ አገልጋይ ይስሃቅ፣ ከአምላክ ስለ ተሰጠህ ፀጋ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን፣ አንተም በኢየሱሴ ስም ተባረክ፣ በርታ፣ በመንፈስ ቅዱስ እየተመራህ ቀጥልበት።
    የሚቻል ከሆነ እንዲፈፀምልኝ የማቀርበው አሳብ፣ ዝማሬህ ሁሉ በአንድ ላይ ተዘጋጅቶና (ማስታወቂያ ጣልቃ ሳይገባበት) በአልበም መልክ ተሟልቶ ቢቀርብ በራሴና በሚያደምጡህ ወገኖቼ ስም ከወዲሁ ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @FireAbabi
    @FireAbabi 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ አንተ መልካምምምም ኧረ አንተ ልዩ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdimekdes3919
    @mekdimekdes3919 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭 አባዬ ኢየሱስ ኡኡኡኡኡኡኡ ኢየሱስ አዎ ልዩ ነህ ውዴ ጌታዬ ተባረክ ዘማሪ ይሴ ጌታ ይጨምርልህ ያብዛልህ 😍😍😍😍😍😍

  • @eliastesfaye1058
    @eliastesfaye1058 2 ปีที่แล้ว +2

    በጥም የምወደው ዘማሪ ይስአቅ
    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ.

  • @tenagnetesfaye4074
    @tenagnetesfaye4074 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እንዳንተ ማን ለኔ ማን ይሆናል ❤🙏

  • @user-cw6ts1lk2i
    @user-cw6ts1lk2i 2 ปีที่แล้ว +15

    ልዩ ነው ኢየሱስ🙏

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 ปีที่แล้ว

    ዘማሪ ይስሐቅ ጌታ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው አሜን አሜን

  • @godislove4988
    @godislove4988 ปีที่แล้ว +1

    እ/ር ይባርክህ ወንድሜ በየሱስ ደም ተሸፈን ከፍ ከፍ በል🙏💜🙏🇪🇷💜🇬🇧🙏

  • @yabatelij4556
    @yabatelij4556 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-zr3my3vj3i
    @user-zr3my3vj3i ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️♥️♥️♥️♥️

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 3 หลายเดือนก่อน

    ይሳቅዪ አንተ ስታመልክ ነፍሴ ትረሰርሳለች ተባረክ

  • @ethiyopia6194
    @ethiyopia6194 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ክብር ለጌታ ይሁን ተባራክ

  • @mamitudestaa6743
    @mamitudestaa6743 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው፣በዚህ ጌታ የሚልከውን ሰው ባጣበት ዘመን አንተን ማግኘት ከባድ ነው፤ እግዚአብሄር በግብጽ ባለፈበት ጊዜ እስራኤሎችን የበጉ ደም በበራቸው ጉበን ላይ (የደሙን ምልክት አይቶ ) ከጥፋት እንዳለፋቸው አንተንም የዘመኑ የብሄር፤የዘርና የፖለቲካ ጎርፍ በእየሱስ ስም ይለፍህ!!!

  • @rahwayohannes
    @rahwayohannes 3 หลายเดือนก่อน

    Yeshkye tebrk jesusye berk yadergh.selntm jesusa betfu yebrk kef kef kef yebl amen

  • @TeketelDesalegn-bl5fe
    @TeketelDesalegn-bl5fe 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙ በብዙ እግዚአብሔር ጨምሮና ጨርሶ ይባርክ

  • @tekalegnlodiso1447
    @tekalegnlodiso1447 2 ปีที่แล้ว +2

    በአገልግሎትህ ተባርኬያለሁ ። መጨመር ከፍ ማለት ይሁንልህ ይሳቅዬ

    • @eliyasfedlu3427
      @eliyasfedlu3427 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ayshajemal7295
    @ayshajemal7295 ปีที่แล้ว

    ያስፋውዬ መዝሙር እኮ የዛለ ያበረታል። ተባረክ ወንድሜ

  • @medhanitbekele6963
    @medhanitbekele6963 ปีที่แล้ว +3

    በእንዲህ አይነት መዝሙር ውስጥ መንፈስ ቅዱስ ይሰራ ሰው ነፃ ይወጣል
    እስራት ይበጣጠሳል
    አጋንንት ይጋለጣል
    ውጣ እትውጣ ትግል አይኖርም ጌታ እንዲ አይነት ዝማሬ ያብዛልን
    ወንድሜ ተባረክ

  • @adanechsolomon8934
    @adanechsolomon8934 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ተባረክ ወንድሜ

  • @abebaadane7274
    @abebaadane7274 ปีที่แล้ว

    ለዘማሪም ለሰሚም እንደ ዳንኤል መልካም መንፈስ ይስጥልን ። ወንድማችን ተባረክልን፤ ይብዛልህ።

  • @meemi6324
    @meemi6324 ปีที่แล้ว

    እደንተ አይነቱን ያብዛልን ሁሌም ስሰማው የማይሰለቺ ዘማሪ ተባረክ

  • @anetikedir4611
    @anetikedir4611 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረኩ፡፡

  • @gggcdh
    @gggcdh 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኡኡኡኡኡኡአየሱስ ከስው ይለይል አየሱስ ከ ምንም በለይ ነው አሜንንን አሜንንን 😭😭

  • @abenezerasfaw9410
    @abenezerasfaw9410 ปีที่แล้ว

    በመንፈስ መፍሰስ ከጌታ ጋር ተባረክ ወዳጄ ገባሁ ወደ ማደሪያው በአምልኮ በዝማሪ

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንን ይስሻ ብሩክ ነህ ጌታ እየሱስ ዛመንህን ዛርመንዛርህን በዳሙ ይሻፍን እዉነት ነዉ ከአባትም ባለይ ነዉ ቸሩ ጌታ አቦ ተባራክልኝ

  • @ERMIYASABEBE-yq3eq
    @ERMIYASABEBE-yq3eq หลายเดือนก่อน

    በዝህ መንፈስ ቀጥል ተባረክ

  • @aynalemtadesse9760
    @aynalemtadesse9760 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ አምልኮ እግዚአብሔር እምላክ ያብዛልህ ይጨምርልህ:: ተባረክ!!

  • @user-hj9ve9um9q
    @user-hj9ve9um9q 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡኡፍፍ በብዙ ተባረክልን የሌላ ሰው መዝሙር ብትዘምርም ሁሌም ስ ሰማው አዲስ ይሆንብኛል

  • @mengistumendedo8187
    @mengistumendedo8187 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ!!

  • @user-vu4zv4lf8x
    @user-vu4zv4lf8x 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባረክህ ብረክ ያረግህ አሜን አሜን

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ መንፈስ የሜያድስ የሜያፅናና መዝሙር ነው ይብዛልህ ወንድም

  • @agcell3731
    @agcell3731 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል ሀሌሉያ አሜንንንንን እሰይ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @canon2829
    @canon2829 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ሆይ መዝሙሮችህ በጣም መንፈስ አላቸው ብሩክ ነህ ።ነገር ግን አባት አልልህም የሚለው ቃል በፍጹም ልክ አይደለም አስተካክላት ምክንያቱም አባትነት ሁሉ የተሰየመበት ጌታ ነው ሀሳብህን ተረድቻለሁ ለማለት የፈለከው ግን ቃሏን አስተካክላት ብሩክ ነህ።

  • @zortihomemade5143
    @zortihomemade5143 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን ተባርክህ

  • @belayneshdumo
    @belayneshdumo ปีที่แล้ว

    Amilake eyesus yibarik zemeny yibarek,

  • @belaynehdanieltebore9846
    @belaynehdanieltebore9846 ปีที่แล้ว +2

    በመዝሙር እግዚአብሔርን የማምለክ ቅርጽ በመንፈስ ቅዱስ በኩል በዚህ አገልጋይ አማካኝነት መስመር እየያዘ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ !!

  • @etenashbirhanu9396
    @etenashbirhanu9396 ปีที่แล้ว

    አባት አልልም ከአባትም በላይነህ ኢየሱስዬ ለኔ ልዩ ነህ❤❤

  • @lemlemgzgaber5982
    @lemlemgzgaber5982 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እንዲሕ በመንፈስ ሲወደስ እንዴት ደስ ይላል ነበሴ ሐሴት አደረገች አይለዉጥሕ ተባረክ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።df

  • @user-sv1bo4rd6v
    @user-sv1bo4rd6v 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!!

  • @sanegerma1243
    @sanegerma1243 ปีที่แล้ว

    ይሴ በጣም ነው ምወድህ ዘመንህን ክርስቶስ ይባርከው

  • @user-pr2cn4pb5n
    @user-pr2cn4pb5n 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ልጅ በጣም ይገርማል 🥰🥰

  • @Tgjggcgh-re8it
    @Tgjggcgh-re8it ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን ይጨመርልክ 🙏😭

  • @-yerossandot3854
    @-yerossandot3854 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት አንተን እንድናገኝ ለረዳኝ prophet eyuel አመሰግናለው። በርታ ጌታ ይባርክ🙏🙏🙏

  • @SesayWondimageno
    @SesayWondimageno ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
    Haleluyaaaaaaaaaa tabarek Geta hoye

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዲ ረጋ ያለ ዳንኪራ ያልበዛበት አምልኮ ነው የናፈቀኝ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ferehiwotabdo5263
    @ferehiwotabdo5263 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ማለዳ ማለዳ አዲስ ነህ ጌታ!

  • @user-vd7ch6iz9j
    @user-vd7ch6iz9j 2 ปีที่แล้ว +1

    ክበር ሁሉም ለጌታ ይሁን ሃሌ ሉያ እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል 🙌🙌🙌🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
    እግዚአብሔር ከዚህ የበለጥ ፃጋ ያብዘልህ 🙌🙌🙌🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @redeatagegegnehu7869
    @redeatagegegnehu7869 2 ปีที่แล้ว +3

    AMEN SEYE

    • @abebechlendago4474
      @abebechlendago4474 2 ปีที่แล้ว

      I am so blessed by the way you worship. It’s a taste of heavenly worship. May God bless you and all that is yours brother.

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በሰማይ ጠል ያረስርስህ ወንድሜ ይሳሃቅ ብሩክ ነህ

  • @user-ei6sh7pv4m
    @user-ei6sh7pv4m 3 หลายเดือนก่อน

    GETA EYESUS ❤️ TSEGAWN YABZLK wedime Ameeeeeen
    Gn akrabewoch lemdnew yemtwashit wedeke minamin mamilek aktot yewshet tnsh yelewm GETA EYESUS ❤️ ufewsachiuuuu. Wshet wshet new

  • @user-tq2wo9yf8s
    @user-tq2wo9yf8s 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ የምለው ነገር የለኝም ፀጋውን ያብዛል ወንድሜ!!

  • @congrigation5072
    @congrigation5072 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ኢየሱስ ከማንስ ጋር ሊስተያይ አይችልም።

    • @congrigation5072
      @congrigation5072 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው፡ ጌታ መልካም ነው ።

    • @congrigation5072
      @congrigation5072 ปีที่แล้ว +1

      ዘማሪ ይሳቅ፡ አንተ ቡሩክ ነህ! ለጌታ መሰጠህ የሚያስቀና ሕይወት ነው።

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏

  • @mollamarta3172
    @mollamarta3172 2 ปีที่แล้ว +1

    ይብዛልህ ወንድሜ ተባረክ

  • @prophetkebedeayudanofficia5578
    @prophetkebedeayudanofficia5578 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ማምለክ መታደል ነው ለእግዚአብሔር የሚኖር ትውልድ ተነስቶዋል