ሁለቱ ወንድማማች ባለጊታሮች በአንድ መድረክ ሲዘምሩ... ዘማሪ ይስሃቅና ማቲዎስ | Singer Yishak | True Light Tv | June 14, 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 มิ.ย. 2022
  • unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022
    Thank you for watching our videos. you can be a family to this ministry by #SUBSCRIBING and #LIKE our videos. You can also contact us links below.
    TH-cam_Subscribe 👇🏾
    / @propheteyuelbadegtrue...
    Facebook_page👇🏾
    / truelighttvchanne
    Instagram 👇🏾
    eyuel_badeg
    Tiktok 👇🏾
    @true_light_tv
    #ሰብስክራይብ # New_ethiopian_protestant_mezmur #

ความคิดเห็น • 321

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 2 ปีที่แล้ว +48

    ይሄን ቤተክርስቲያን እግዚአብሄር ይባርከው ለብዙዎች ዘማሪያን ጌታ በውስጣቸው ያስቀመጠውን ወደ ሚድያ ወደ ቅድሳን እንዲደርስ የበኩሏን እገዛ ታደርጋለች ዘመናችሁ ይባረክ እድልን የሚሰጥ ጌታ ነው ስለሁሉም ጌታ ይባረክ ክብሩን ጌታ ይውሰድ ተባረኩልን እንወዳችሃለን 💖💖💖💖🙌🙌🙌🙌ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca1130 2 ปีที่แล้ว +34

    የእግዚአብሔር እጅ ሁልጊዜ በናንተ ላይ ትሁን በዘመናችሁ ሁሉ እንደዚህ በእውነትና በመንፈስ አገልግሉ ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ

  • @tesfayedukamotesfayedukamo7741
    @tesfayedukamotesfayedukamo7741 2 ปีที่แล้ว +6

    ትውልድን የምቀርፅ መልካም ዝማሬ ነው ምክንያቱም ወንድሙን የምጠላና ጣቱን ወንድሙ ላይ ምቀስር ከነዚህ ድንቅ ወንድማማቾች ት/ት ወሰዱ ጌታ ከዚ የበለጠ ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @Theagainh
    @Theagainh 2 ปีที่แล้ว +10

    ጸጋው ይብዛላችሁ የተባረካችሁ መንድሞቼ

  • @betiy3418
    @betiy3418 2 ปีที่แล้ว +22

    አሜን ጌታ ዘመናቹን ይባርክ 🥺🥰🥰

  • @user-hy8ze8oz7g
    @user-hy8ze8oz7g 2 ปีที่แล้ว +15

    ጌታ በብዙ ፀጋ ይርዳችሁ ተባረኩ

  • @latifaethiopia5900
    @latifaethiopia5900 2 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን
    ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ
    ፀጋዉን ያብዛላቹ አትያዙ አትገደቡ ጥሳቹ
    ሕዱ ዉረሱ
    ተባረኩ በ ቡዙ
    ዘመናቹ ይለምልም

  • @sayescell9271
    @sayescell9271 2 ปีที่แล้ว +11

    ባንድነት ስታምሩ እናንተም ድንቅ ናችው የጌታ ልጆች ተባረኩ አይሸነጋግልም ያለውን ይፈፅማል አሜን እየሱስ አሜንንንንን እል ልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏💕💕💕⛪⛪⛪⛪⛪

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 2 ปีที่แล้ว +6

    መንታ ናቸው አንዳይነት ናቸው የጌታ አሰራር ይደንቃል እኮ ወይ ጌታ ስምህ ይባረክ

  • @tebletemekonnen6454
    @tebletemekonnen6454 2 ปีที่แล้ว +8

    ከዘመኑ ጭንግፋ ጌታ ይሰውራችው ፅጋው ይደግፋችው

  • @aregashzeleke6702
    @aregashzeleke6702 ปีที่แล้ว

    መታደል ነዉ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ እሩጫችሁን በጌታ ሁናችሁ እንድትጨርሱ ምኞቴ ነዉ

  • @goldmidianetworkgold948
    @goldmidianetworkgold948 2 ปีที่แล้ว +1

    Sisakye tebarek melkam argehal. Yezhem church merwoch tebareku

  • @anasimoseleni6664
    @anasimoseleni6664 2 ปีที่แล้ว +10

    የታደልች እናት ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ? ለዚህ ያበቃቸው እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ይውሰድ፤ ጸጋው ይብዛላችሁ!!

  • @freweinimehari527
    @freweinimehari527 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ፀጋዉ ያብዛላችሁ ቀሪውን ዘመናቹ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @user-hy3yw8ph6i
    @user-hy3yw8ph6i 2 ปีที่แล้ว +15

    ዋዉ ደስ ሲሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @user-jg9qj4gq4i
    @user-jg9qj4gq4i ปีที่แล้ว

    አሚንንን ዘመናቹ የበርክት የእምነት ይሁን ዛሬም አዲስ ነው ቃሉ

  • @tigistassefa5577
    @tigistassefa5577 2 ปีที่แล้ว +7

    የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ላይ ይሁን የእርሱም ክንዱ ይደግፋቹ።

  • @tsegatadesse1056
    @tsegatadesse1056 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ ትላለችሁ!!
    ጌታ በነገረ ሁሉ ይባሪካችሁ!!!

  • @TsegayeBekele-m2l
    @TsegayeBekele-m2l 24 วันที่ผ่านมา

    የዘመኑ ኣንደኞች ተባረኩ እወዳችሃለው!!!!

  • @asefaw4345
    @asefaw4345 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ሁልጊዜ ከናንተ ጋር ይሁን ዘመናቹ የተባረከ ይሁን

  • @wasihunmulisa2030
    @wasihunmulisa2030 2 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍ ተባረኩልኝ ይስዬ ዘምር እውነተኛ መንፈስ ያለብህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tadelekegnulemma9701
    @tadelekegnulemma9701 2 ปีที่แล้ว +3

    የአባቴ ብሩካን በብዙ ተባረኩልን!!

  • @degubydaniel6807
    @degubydaniel6807 2 ปีที่แล้ว +7

    ብሩካን ናቸዉ ዉቦች🔥❤

  • @yirgedugebrehiwot2048
    @yirgedugebrehiwot2048 2 ปีที่แล้ว +52

    Where do they attend church regularly? I see him in different churches singing, I wish he has እናት ቤተክርስቲያን. ይስሃቅ የተባረከ ዘማሪ ነዉ ይህ እንዲቀጥል በጌታ ሥር ሁሌ መቆየት እ ንዲ ሆንለት ፀሎቴ ነዉ

    • @beckilanko
      @beckilanko 2 ปีที่แล้ว +1

      We hope so

    • @thelazziest
      @thelazziest 2 ปีที่แล้ว +5

      Why does he need a labeled church to stay in Christ?
      (I get that he could be swayed by the wave of fame; but I believe in the Spirit of God That led him to here will also carry him through!)

    • @sisay7
      @sisay7 2 ปีที่แล้ว +4

      He is invited to sing or to lead worship in different churches, that doesn't mean he don't have a mother church,

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 ปีที่แล้ว +4

      በአንድ ቸርች ለምን የተጠራው እኮ ሁሉ ቦታ እንዲያገለግል ነው።ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ በከተማ በገጠር በሩቅ በቅርብ እነዲሁም ቅዱሳንን አፅናኑ

    • @enrichedminds1175
      @enrichedminds1175 2 ปีที่แล้ว +3

      Yeah, he is MKC church member

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን ተባረክ ደስ ስትሉ

  • @Feben353
    @Feben353 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭✊️✊️✊️💞💞🥰ተባረኩ ዎንድሞቺ ጌታ ይባረካችሁ ዘመን የተባረክ የን ❤❤❤💯💯💯💯

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s 2 ปีที่แล้ว

    Wowow Wowow Elelelel min eye-honenew Ethiopia 🇪🇹 ♥ Ere Elelelel Elelelel yebza Ameeen Ameeen

  • @nardosagamso1775
    @nardosagamso1775 2 ปีที่แล้ว

    Zemari yisihak yezmare mirchah yemigerm new degmom yemigerm performance yesewn zmare zemawnina wubetu satkens endezaw slemtzemr desyemil new bertabet! Endhum yeGeta Menfes hiliwunaw yalebet amliko new eskahun endayehut. Geta tsegawn yabzalachu!

  • @user-pr2cn4pb5n
    @user-pr2cn4pb5n 2 ปีที่แล้ว +1

    የተረጋጋ አምልኮ ነው ደስ ስለ
    ከጭፍራ ይሄ ይሻላል 🥰🥰🥰🥰

  • @TinaTina-mk1sv
    @TinaTina-mk1sv ปีที่แล้ว

    🙏😭😭😭halleluyaaa amen amrn yigermal aseraru yidenkal tebareku zemernachu yilemlem kekifu yitebikachu hashshuuu!

  • @user-ge3bn5jn5t
    @user-ge3bn5jn5t 2 ปีที่แล้ว +5

    እንደዚህ መንፈስን የምየድስ ዝማሬ ነበረ የናፈቀኝ ተባረኩ 😘😘😘😘😘🙏

  • @euelkebede5527
    @euelkebede5527 6 หลายเดือนก่อน

    ዘመናችሁን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ

  • @berekettitos2948
    @berekettitos2948 10 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንን ጌታ ዘመናቹን ይባርክችሁ😢😢😢

  • @mezmur_1234
    @mezmur_1234 2 ปีที่แล้ว +1

    WOwowoowwoowowo geta yibarikachu birukan nachuuuu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @pamelanehme4410
    @pamelanehme4410 2 ปีที่แล้ว

    Iiiiisseeyyy indet dessitlutabareku hulatachum😍😍😍😍😍🙏

  • @hasnah6591
    @hasnah6591 2 ปีที่แล้ว

    Ameni ameni ameeni uffi baxami libe yeminaki zimari nawo tabrakuu🙏🙏

  • @user-kn2on8li5v
    @user-kn2on8li5v 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን የአባቴ ብሩከን ዘመኖቻቹሁ ይለምልም ለበረከት ሁኑ💒💞

  • @ememerid7451
    @ememerid7451 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku tsega yibizalchu geta kibirun yiwsed

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen halelueya kebr le Egezabeher yehuen Egezabeher yebarekhechew tebareku

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አምንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
    በጌታ ተባረኩ ጌታ እየሱስ ይባረካችሁ ፃጋዉ በእጥፍ ይብዛላችሁ 📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🍒🍒🍒🙏🙏🙏🙏

  • @miteka
    @miteka ปีที่แล้ว

    ተባረኩ እድሜ ዘመናችሁ ይባርክ

  • @wintaamanuel6802
    @wintaamanuel6802 2 ปีที่แล้ว

    Efuaa enbayen abarerachulegn kefto neber tebarek benate yemsera eyegzeyamhar menfes kiberu yewesed 🙌 darechachu yesfa

  • @user-fj7cl8xg2l
    @user-fj7cl8xg2l 3 หลายเดือนก่อน

    Wendimoche abzito egziabiher yibarikachu le bizu menesat mikiniyat yargachu gata

  • @dawitchufa5935
    @dawitchufa5935 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @boothabootha1881
    @boothabootha1881 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @elizabethbogale8738
    @elizabethbogale8738 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @abejek8499
    @abejek8499 2 ปีที่แล้ว +6

    በዚህ የእብደት ዘመን ውስጥ ለራሱ ሰው የማያጣ ልዑል እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን።

    • @hanaamehde2528
      @hanaamehde2528 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል በዘመናት መሀል እግዚአብሔር ሰው አለው ዘመኑ ቢቀየርም

  • @madieph4483
    @madieph4483 2 ปีที่แล้ว +1

    They looks the same God bless you guys

  • @zinashengida2093
    @zinashengida2093 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ጌታ በቤቱ ያኑራችሁ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ታማኝ ነው 😇😇😇🙏🙏🙏❤❤❤

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 ปีที่แล้ว

    Geta abzto yebarkachu bedemu teshefenu 💐💕💐💕💐💕💐💕💐🙋🏽‍♀️

  • @user-xl3cz4xc3j
    @user-xl3cz4xc3j ปีที่แล้ว

    በዘመናችሁ ሁሉ እንደዚህ በእውነትና በመንፈስ አገልግሉ ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @woinshetdamte4418
    @woinshetdamte4418 2 ปีที่แล้ว +3

    የፀና በአለት ላይ የተመሰረተ መሰረት ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ፡፡

  • @meer6395
    @meer6395 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowooowwwwooowwwww tadilachuuu geta zamanachunii zalalemachuni yibarekii tebarekuuuuu baxam new dasi mitilutii

  • @hwhsjwhxbbs5928
    @hwhsjwhxbbs5928 ปีที่แล้ว

    Amnn amnnn amnnn amnnn amnnn amnn amnn amnn

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።rt

  • @toubatoubaaa5439
    @toubatoubaaa5439 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen tebrak ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖👂👂👂✔️✔️✔️✔️

  • @dastedaste7363
    @dastedaste7363 2 ปีที่แล้ว

    AMEN.AMEN.HIWOTE.ZEMANCHU.YEBAREKE.BGETA.TEBAREKUU.BABIZU.TSAGE.🙇🙇🙇🙌🙌🙌🙌👏👏👏

    • @abebadabi133
      @abebadabi133 ปีที่แล้ว

      Ameeen🥰💯💯👌👏👏👏👏💘💘

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube4352 ปีที่แล้ว

    Wwwaaawww EGZIABEHER LEGOCH ALUTE TEBAREKU

  • @shibire7870
    @shibire7870 2 ปีที่แล้ว

    Wowowowoww uuuffffg ameeeen ameeeen siyamiru geta tsegan yebzalchu tebarku

  • @tarikuawake4366
    @tarikuawake4366 2 ปีที่แล้ว

    Ysuye ena matiye tebarekulgn bezu benante tetekmeyalehu kefff belu 🙌🙏

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 2 ปีที่แล้ว

    ዋው የፀጋ ስጦታው ባለቤት ጌታ እግዚአብሔር ዘለዓለም ከፍ ይበል ይባረክ ይመስገን ሀሌሉያ እልልልልልልል ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራባችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ፀጋ ይጨመርላችሁ።

  • @abrahamgodiso8924
    @abrahamgodiso8924 2 ปีที่แล้ว

    Geta eyasus abisito yibarikachu ❤️❤️❤️❤️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️

  • @netsibutik9401
    @netsibutik9401 2 ปีที่แล้ว

    Efuuuuuuuuuu ere yebezalachhuuu beyesuseme❤❤😭😭😭😭

  • @selamgenerous3653
    @selamgenerous3653 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው አንድ አይነት ተባረኩ. እልልልልልልል

  • @Sarah-mm4pr
    @Sarah-mm4pr 2 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር የባርካችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tadeleelroy3277
    @tadeleelroy3277 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ፀጋ ይጨምራችሁ ደስ ስትሉ የጌታ ውበት የፈሰሰባችሁ ድንቅ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @akelemengstu1337
    @akelemengstu1337 2 ปีที่แล้ว +1

    በነገር የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ

  • @tadiwosterafe8250
    @tadiwosterafe8250 ปีที่แล้ว

    Amen amen geta ba bizu yibareki

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 2 ปีที่แล้ว

    ክብሩ ኢየሱስ ጠቅልለው
    ይውሰድ አባቴ ወዳጄ
    አሜንንንንንንንን
    አሜንንንንንንን
    አሜንንንንን
    ዘመን ዘለአለማቹ ይባረክ በብዙ
    ፀጋ ተሻገሩ የጠላት እሳት ያርጋቹ
    ተባረኩልኝ ሰታምሩ ጠላት ቅጥል
    ይበል

  • @senaitbrave8975
    @senaitbrave8975 2 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful God bless u both 🙌🏾

  • @masi6905
    @masi6905 2 ปีที่แล้ว

    zamanchu yebareke tabareke tsgaw yebazalachu

  • @salameeyesusenewsalameeyes2430
    @salameeyesusenewsalameeyes2430 ปีที่แล้ว

    Wwwwwww Eyesues Hallelujahhallelujah Hallelujahhallelujah 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።።ዘማሪ ይሱዬ እንዴት የታደልክ ነህ።።ከወንድምህ ጋር።።አቤት።።ፀጋ ይብዛላችሁ ።።አምልኮ ከእናንተ ጋር እንዴት ዳስስስስስ ይላል❤❤❤ ሀሌሉያ...!!

  • @tamesgenwolde2699
    @tamesgenwolde2699 2 ปีที่แล้ว

    ዎው ዛመንቺሁን ይባርክ lamilimuuuuuuu

  • @hanaamehde2528
    @hanaamehde2528 2 ปีที่แล้ว

    አቤት የኔ ጌታ የትኛው ነው ግን ይሳቅ መለየት ከበደኝ እኮ 🤔🤔🤔🤔 እግዚአብሔር አምላከ ይባርካችሁ ደስ ስትሉ በጌታ ተባርካችሁ ቅሩ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mignotyeshiwas8274
    @mignotyeshiwas8274 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በብዙ

  • @misirtade2053
    @misirtade2053 2 ปีที่แล้ว

    ዘመናቹ ዪባረክ

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 2 ปีที่แล้ว

    የአባቴ ብሩካን ተባረኩልን

  • @mihretmahteme4075
    @mihretmahteme4075 2 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሄር ይባርካችሁ ይህ የእግዝያብሄር ስጋ አይወስድባችሁ እግዝያብሄር በደሙ ይሽፍናችሁ ከስለቸን ቹሃት ውስት እንድንወታ እግዝያብሄር እናንተን ስላስንሳ ክብር ለእግዝያብሄር ይሁን ክሀስተኖች እራሳችሁን ተብኩ በገንዘብ እንታያታልሉህ

  • @amanuelteferi249
    @amanuelteferi249 ปีที่แล้ว

    Tsega yibzalachu !

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ የማይሰለች መዝሙር

  • @gizawsentayehu5010
    @gizawsentayehu5010 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku zemenachihu yilemilm

  • @user-mz7gu3qm2z
    @user-mz7gu3qm2z 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው አሜን ትብርክ ♥️♥️

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 2 ปีที่แล้ว

    God bless you richly keep going this worship pls pls

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 2 ปีที่แล้ว

    Wow betami dase telalachu tebarekuuuu ♥️❤️

  • @gebreshigute6208
    @gebreshigute6208 2 ปีที่แล้ว +2

    This worshiping is like that we are in heaven God bless you guys and glory to Jesus!

  • @getahuntadesse2011
    @getahuntadesse2011 2 ปีที่แล้ว

    wow!!!! really ! amazing both of them singers.

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 2 ปีที่แล้ว

    Wowoww tabareku wandimoche yesus yibarkachu tabareku yesus geta new ameen ameen ameen haleluyaa ameen 🤲☝️🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🔥🔥🔥🔥

  • @joseernestookue4138
    @joseernestookue4138 2 ปีที่แล้ว

    Berekerek beluleny bechayen besew ager honye sesemaw endet weseten endemiyadesew.

  • @godisalwaysgood5999
    @godisalwaysgood5999 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት የተባረከ ቤተሰብ ነው።ስለእናንተ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ።ጌታ ይባርካችሁ

  • @user-xp5uf3no5q
    @user-xp5uf3no5q 2 ปีที่แล้ว

    አሜንን አሜንንንንን ዘመናችሁ ይለምልም

  • @mimidawit245
    @mimidawit245 2 ปีที่แล้ว

    Zemenachu yibarek beyesus sim tebareku

  • @bisrattesfay4680
    @bisrattesfay4680 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku wendmoche

  • @mimiali5206
    @mimiali5206 2 ปีที่แล้ว

    Yebarekachihu yibarek endate metadel nw💕
    God is great!!!

  • @simeonsisay7737
    @simeonsisay7737 2 ปีที่แล้ว +1

    THIS IS THE LINE WHICH THAT I AM HAPPY BY HEARING THE VOICE OF GOD GENERALITIES.
    GOD BLESSED YOU !!!

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 ปีที่แล้ว

    Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @tgdemeke5564
    @tgdemeke5564 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን አሜንንን ተባራኩ ያሳራዊት ጌታ እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏
    🍇🍇🍇🍇🎤🎤🎤🎤🙏
    👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @tadessesenbetu3303
    @tadessesenbetu3303 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካችሁ ያብዛላችህ!

  • @amenamenjd699
    @amenamenjd699 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen Tebareku 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @selamadan1095
    @selamadan1095 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ሰታምሩ😍😍😍😍