ስለህይወቱ እየሰማን በአግራሞት. . . 😭😭... የዘማሪ ይስሃቅ የህይወት ምስክርነት | True Light Tv | June 16, 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 มิ.ย. 2022
  • unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022
    የዘማሪ ይስሀቅ ጥሩነህ social media አድራሻዎች
    phone number
    +251929187334
    Facebook👇🏼👇🏼👇🏼
    / yisihak7
    TH-cam 👇🏼👇🏼👇🏼
    / @yishaktirunehofficial
    አብራችሁን የጌታን ፀጋ መካፈል ለምትፈልጉ
    አድራሻችን ቃሊቲ ከማረሚያው ከፍ እንዳሉ ሀሰን ቢዝነስ ግሩፕ ጀርባ
    ለበለጠ መረጃ 09-60-19-30-35
    እንዲሁም ደግሞ ይህንን አገልግሎት በገንዘብዎ መደገፍ ለምትፈልጉ
    እውነተኛው ብርሃን ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000184640779
    አዋሽ ባንክ 01352693304600
    ብርሃን ባንክ 1601320021544
    Thank you for watching our videos. you can be a family to this ministry by #SUBSCRIBING and #LIKE our videos. You can also contact us links below.
    TH-cam_Subscribe 👇🏾
    / @propheteyuelbadegtrue...
    Facebook_page👇🏾
    / truelighttvchanne
    Instagram 👇🏾
    eyuel_badeg
    Tiktok 👇🏾
    @true_light_tv
    #ሰብስክራይብ # New_ethiopian_protestant_mezmur

ความคิดเห็น • 225

  • @FENA2001
    @FENA2001 2 ปีที่แล้ว +55

    ወንድም ይሰሀቅ አደራ ይህን መንፈስ ጠብቀው ።።። በጋበዙህ ቦታ ሁሉ አትሄድ ሁሉ የጌታ ደጅ አይደለም መንፈስ ቅዱስን ስማው።።።

    • @yirgedugebrehiwot2048
      @yirgedugebrehiwot2048 2 ปีที่แล้ว +2

      አዎ የኔም ምክር ይህ ነዉ ዉክብ ዉክብ እንዳያደርጉህ ነጋዴዎች በዝተዋልና መድረካቸዉን ለማስተዋወቅ እንዳይጠቀሙብህ አንተ ኢኤየሱስን ማሳያ ነህ

    • @jesusistruelove9006
      @jesusistruelove9006 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍

    • @mihretyoutube
      @mihretyoutube 2 ปีที่แล้ว

      Yesss 💯💯%

    • @christiantsegaytewelde450
      @christiantsegaytewelde450 2 ปีที่แล้ว

      Ewunet new Egziabiher yrdaw

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 ปีที่แล้ว +2

    እግዝአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነዉ:: ጌታ አንተንም ይባርክህ:

  • @tsegayegodana1575
    @tsegayegodana1575 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ ይሰሀቅ አገልግሎትህን በምሽግ ውስጥ ሆኜ የመጀመርያ ቀን youtub ላይ አይቼ ያለቀስኩትን አልረሳም ምሽግ ስል ወታደር ነኝ እና አገልግሎትህ ትወልድን እየወረሰ ነው ተባረክልኝ ያለፍክበት መንገድ ለክብር እንጅ ለውድቀት አይደለምና ገና ይጨምራል ክብር።

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 2 ปีที่แล้ว +3

    Yishakye በአሜሪካ ምድር መዝሙርህ በረከት ሆኖልናል ትሁት የእግዚአብሄር ሰው አሁንም ትልቅ ቦታ ድረስ

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 2 ปีที่แล้ว +41

    ምነው አንድ ሰው interview ባደረገው ስል ነበር😍😍 ይሳቅዬ በብዙ ተባርከናል ባንተ. እግዚአብሔርን ምለምነው አሁን ያለህ አዘማመር እንዳይቀየር ነው ከተቀየረም ይበልጥ በሚባርክ እንዲሆን ፀሎቴ ነው. ብዙ ምስክርነት እንደሚኖርህ ገምት ነበር ግምቴም ✅. እንወድሃለን

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክህ የምንወድህ ዘማሬ

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel3941 2 ปีที่แล้ว +8

    የአለም መንፈስ አያግኝህ ተባረክ
    ዮሴፍ አያሌውን ይመስላል

  • @raheltaye5364
    @raheltaye5364 ปีที่แล้ว +1

    ይስሃቅ የሰማይ አምላክ ፀጋውን በእጥፍ ይደርብልህ

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 2 ปีที่แล้ว +10

    ይሳሀቅ የተወደድህ ወንድሜ please እራስህን ጠብቅ የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላ , በእምላክህ በእግዚአብሔር ብቻተመካ , ይህን የመሰለ አገልጋይ ለእኞ መፅናኞ እንድሆን አገልግሎቱን እንዲታ ይ ስለእረጋችሁ thank you so much God bless you 🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 2 ปีที่แล้ว +18

    ወንድሜ ይህን መንፈስ ጠብቅው!!
    በአገልግሎትህ ከተባረኩት አንድዷ ነኝ!!

  • @meazamathewosofficial7861
    @meazamathewosofficial7861 2 ปีที่แล้ว +33

    ሊነጋጋ ሲል መጨላለሙ ልማዱ ነው
    ይስዬ የእውነት ይበልጥ ወደድኩህ
    እግዚአብሔር ቤትህን ትዳርህን ልጆችህን ይባርክ
    ደግሞ እኩል ወንድ ልጅ በአንድ ወቅት ተሰጠን😍😍😍

    • @tensumamush9918
      @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว +1

      Maziye enkuwan.geta barekesh yene wid endet endemiwedish tsega yibzalish

    • @meazamathewosofficial7861
      @meazamathewosofficial7861 2 ปีที่แล้ว

      አሜን 😍😍

    • @mihretabtesfai5963
      @mihretabtesfai5963 2 ปีที่แล้ว

      @@tensumamush9918 p

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 2 ปีที่แล้ว +2

      መድኃኒዓለም በቤቱ ያኑርህ ትልቅ ምስክርነት ነው ትዳርህ ልጆችህ ይባረክ ድንቅ መንፈስ የተሞላ ዝማሬ ነው ያለህ አይወሰድብህ

    • @danydan6662
      @danydan6662 2 ปีที่แล้ว +1

      Meazi wdd YeEgziabher seww. Comment mestet jemersh...geta Yibarek sle hulu neger. Chelema yaserew serra Abaten Akeshefew betam destenia negn SELAMSH ena TENASHN ENDEQEDMO MEMELESUN...ENWEDSHALEN❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 2 ปีที่แล้ว +2

    አወንተኛ የአግዚአብሔር ሰው በብዙ ነገር ያለፋል. አፍይ የአግዚአብሔር ሰራ አኮ የግረማለ ሁሉም አያለ በንድዝይ ሰያሳለፈን.

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 ปีที่แล้ว +14

    ጌታን ብሎ ያፈረ የለም!!!!!!ይሳቅዬ ነፍስም አይቀርልኝም በአንተ አገልግሎት!!!!!!በዚእ ዘመን በሌሎች ዘማሪዎች የሌለ ፀጋ ከእርጋታ ጋ ያንተ ነገር ይጨምራል!!!!!!

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 2 ปีที่แล้ว +27

    የሁሉ ነገራቸን ውበት ማምለጫ
    ጀግናው ኢየሱስ ነው ሰሙ
    ከፍ ከፍ ይበል
    ይሰሀቅ የበረከት ሰው ያድርግህ
    ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @hiwiyetarik
    @hiwiyetarik 2 ปีที่แล้ว +10

    ወርቅ የሆንክ ሰው ነህ ወንድማችን ይስሃቅ። ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ይባረክ 🙏 አሁን ያለህ ፀጋ አይወሰድብህ። አትቀየር እባክህ።

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ปีที่แล้ว +18

    ዋው
    ሰለይሰያቅ ህይወት ታርክ ለመሰማት በጣም ጎጉቼ ነበር አሁን ሰለሰማው ደሰ ብሎኛለ

  • @user-vk9ho2gv7j
    @user-vk9ho2gv7j 2 ปีที่แล้ว +8

    ብቸኛ ተወዳጁን ዘማሪ ዳንኤል አምደሚካኤልን የምተካ ሰው ነክ በርታ በመዝሙሮችክም ተባርኬበታለሁ አንተም ጌታ አብዝቶ ይባርክክ !!!!

  • @yiftubihonegn9454
    @yiftubihonegn9454 2 ปีที่แล้ว +3

    በመከራ አልፎ ከተቀመመ ሒወት የወጣ አገልግሎት ስለሆነ ሁላችንም ተባርከንበታል አሁንም በመንበርከክ ብዙ የምታገለግልበት ዘመን ይሁንልህ ወንድሜ

  • @eshetuwubetu8028
    @eshetuwubetu8028 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሳቅዬ ምርጥ ዘማሪ ነህ ስወድልህ ❤

  • @BeluyeBelaneshi
    @BeluyeBelaneshi หลายเดือนก่อน

    Woooooo 😭 Enikuwani 😭Erdaki 😭Geta🥹Ayizoki,😢geta,😢ayitilim🥹wonidimachin 🥹ayizo,berita🥹😭📖🧎‍♀️📖👈Yiraki📖👈📖🧎‍♀️🔥📖🤲😭📖🧎‍♀️😭🥹🙏🙏🙌👏💪berita🙌💪📯🏃🏆🥇tebarek begetasim 🙏 SILE.HULUM TEBAREK
    🙏(( 🤲📖🔥😭🤲🙏))

  • @user-qq5wf9po8i
    @user-qq5wf9po8i 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ፀጋ የብዘልህ

  • @fetiabera7609
    @fetiabera7609 2 ปีที่แล้ว +2

    ይስሃቅ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይደግፍህ

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 2 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ክብር ለስሙ ይሁን ጌታ ስላደረገልህ ነገር ሁሉ ጌታ ይባረክ ደስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ትልቅ ነው ከዚህም በላይ ከፍፍፍ ያድርግህ ጌታ ዘመንህ ቤትህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ እንዲህ ሁሉ አልፎ ሲመሰከር እንዴት ደስስስ ይላል ተባረኩልን

  • @user-ev7zw1wh7m
    @user-ev7zw1wh7m 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ በቤቱ ያኑርህ

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️👍👍👍👍👍እየሱስ ጌታ ናዉ በታም ናዉ የምኖድ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-hy8ze8oz7g
    @user-hy8ze8oz7g 2 ปีที่แล้ว +17

    በጣም እጅግ አርጌ በጌታ ፍቅር የሚወዳው ዘማር ይስሃቅ በብዙ ጌታ ዘመንህንና አጋልግሎትህን ጌታ ይባርክ

  • @user-ld1le8vo5k
    @user-ld1le8vo5k 2 ปีที่แล้ว +3

    አገልጋዩች ለብሰዉ አምሩባቸዉ ስናያቸዉ የተደላደለ ኑሮ የሚኖሩ ይመስለናል ነገር ግን በመከራ ለሚያልፈ አገልጋዩች መረዳት አማረጭ ሳይሆን ግዴታ ነዉ!!!

  • @qal211
    @qal211 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ አገልጋይ ጌታ ይባርክህ !!!

  • @fikergebre1936
    @fikergebre1936 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር በዚህ ሀያል በሆነ ሰዉ ከአፈሰሰው መንፈስ አንዱ ህልውናውን ብቻ Enjoy እንድናደርገው የሚያደርግ የጌታ መንፈስ ነዉ ያለበት ። ሆይ ሆይታ ላይ አይደለም
    አሁንም ይብዛልህ ይስሀቃችን !!!

    • @mihretgebregiorgis6673
      @mihretgebregiorgis6673 2 ปีที่แล้ว

      Yisakeya mezmurochi batame yebarikalu batame tabarake.yagidola lege.

  • @user-hy3yw8ph6i
    @user-hy3yw8ph6i 2 ปีที่แล้ว +6

    ይሴ ዉጣ ዉረድ ቢበዛም እግዘአብሔር በነገር ሁሉ አፍጥኖሃል ክብር ለሱ ይሁን ከዚህም በላይ የእግዚአብሔር ክንድ በዘመንህ ይገለጥ ተከናወን ወንድሜ 2ለተኛዉ ፓስተር ታሜ ነህ

  • @mekdesyeegzaberseeti2066
    @mekdesyeegzaberseeti2066 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta yibarki 🙏🙏 wondime tebarekilign 😍😍🥰🥰🔥 Ayizok nage lela qen new😥😥😥☺️☺️☺️☺️☺️

  • @tegasechayele4155
    @tegasechayele4155 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለሁሉም እግዚአብሔር ቀን አለው
    prophet Eyoulenm geta yebarkewo ersun tatekemo geta adapbabaye lay awotohale Please yehn aqomihen atekayer bazhu katele

  • @jesusislord2824
    @jesusislord2824 2 ปีที่แล้ว

    Yisakye yene wedu wendmachen mezmureh yesemahut ken yihie yetekeba sew yet nebere eskahun alkugn gen egzabheir yerasu web yehone gzie alew geta semu yibarek getachen denk new lezelalem ayitelem, enwedhalen getahen kezi belay endemtakebrerew tesfa alegn geta agelgloteh,tedareh, zerh yibarkew....🙂

  • @diborab7820
    @diborab7820 2 ปีที่แล้ว +16

    ከሒወት የተቀዳ አገልግሎት ሌላዉም ጋር ኤዶ ክብደት አለዉ ❤ እግዚአብሔር በቂ ነዉ በሰማይም በምድርም የዘመርከዉ ቀን በቀን ምሰማዉ ❤❤ በዝማሬ ተቀብተሃል ተባረክ !!

  • @ptc1549
    @ptc1549 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ብሩክ ሰዉ ነህ ከአንተ ፀጋ የተነሣ በብዙ ተባርከናል ተባራክልን አሁንም በቤቱ ይሰዉርክ ይባርክህም we Love you bro 😍😍😍

  • @karabogeneraldealer2167
    @karabogeneraldealer2167 ปีที่แล้ว

    YENENI TARIKI ANITE TANGARIKI, EYESUSI YERASU YEHONUTIN AYIXILIM

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 ปีที่แล้ว +3

    ጸድቅ በእምነቱ በህይወት ይኖራል ክብር ለጌታ ይሁን ታበረክልኝ ይሱ

  • @bezuneshbezunesh5620
    @bezuneshbezunesh5620 2 ปีที่แล้ว +3

    " እየሱስ ጌታ ነው እሱስረዳ መይተለፍ የለም በየትኛም መከራ ላይ የሱ እጅ አለበት የትም እንደእሄድ ይይዛል አሁንም እሄ ጌታ በንተ ላይ ይክበር አለመ አለውና ስለጠራ አቤቱ አገልጋይ አድርጎ ሥለ ሾማ በመዝሙር ተጽናናን ተበረክልን በብዙ ወደ ፍት ህድ

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፉፉፉ...😭 ዘመናችሁ ይባረክ።።ይህንን እንቁ ከአውሬው አፍ ነገሮቹን፣ትዳሩን፣አገልግሎቱን ...ስላስጣላችሁ።።❤ ይሱዬ ከዚህ በላይ መስካሪ ሆነህ።።ሁሉንም አህጉር እግዚአብሔር ሰጥቶህ ማየት እፈልጋለሁ ።።ዘመንህ ይባረክ!! !

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 2 หลายเดือนก่อน

    you so blessed, you are blessed of this generation bless you more and more

  • @tadesseseboka2185
    @tadesseseboka2185 2 ปีที่แล้ว +1

    እግ/ርን አገልግሎ ማለፍ የመሰለ ትልቁ ቁም ነገር የለምና እግ/ር ዘመንህን ይባርክ፡፡ እዚህ ምድር እስካለን ድረስ ችግሮች ብፈራረቁብንም አንድ ቀን እንገላገለዋለን፡፡ አይዞህ በርታ እግ/ር ይረዳል፡፡

  • @bizuneshgaga2103
    @bizuneshgaga2103 2 ปีที่แล้ว

    ወንድም ይሰሀቅ እግዚአብሔር ቤትህን ትዳርህን ልጆችህን ይባርክ በአንተ አገልግሎት በጣም ተባርክያለሁ፡ደስብሎይኛል ጌታ ይባርክ ህ ፡፡

  • @tagessechkebede3775
    @tagessechkebede3775 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ስለ ሁሉ ክብር ለጌታ ይሁን ይህ ሁሉ ለመልካም ሆነ የማያልፍ ነገር የለም ሃሌሉያያ

  • @meklitmamomaru8542
    @meklitmamomaru8542 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት እንደምወድህ እንደማከብርህ ይሳቅዬ ብዛ ስፋ ተባረክ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 ปีที่แล้ว +1

    ጉባአኤ እግዚአብሔር ቤ/ክ ተባረኩ ፣

  • @akelemengstu1337
    @akelemengstu1337 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ ወንድሜ በፈተና ተፈትኖ የወጣ አገልግሎትለብዙዎች መፅናናት በረከት ነው

  • @famplus1
    @famplus1 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይባረክ! ፅናትህ

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን ያሻገራክ ጌታ ስሙ ይባርክ አሁን ጌታ አምላክ ያየልህ ከፍታ መውጣት ይሁንልህ ጀግና ቡሩቱ ሰው❤❤😢😢😢😢

  • @berekettunkala6949
    @berekettunkala6949 2 ปีที่แล้ว +3

    ትንሹ ፓስተር ታምራት ሀይሌ ... ዘመንህ ይባረክ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋሆ ጌታ እዴት ቸርነው ሰው ያላየውን የሚያይ ሰው ያላስታወሰውን የሚያስታወስ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @MeseLoveAmen
    @MeseLoveAmen 2 ปีที่แล้ว +5

    ይሰቅየ የኔ ጌታ እየሱሰ ጌታ ነው ልጅቹን አይጥልም ለመልካም ነው በመጀመሪ ፈተና ያለነው ለመልካም ነው ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልህ !!!

  • @tsegawkoynaofficial
    @tsegawkoynaofficial 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘማሪ ይስሃቅ ተባረክ አስተማሪ ህይወት አለህ፣ሌሎች ብተለያየ አይነት መከራ ውስጥ ያሉ ቅዱሳን ይፅናናሉ ተባረክ፡፡

  • @merrynigussie3831
    @merrynigussie3831 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሳቅዬ ለዘላለም ተባርከህ ቅር❤

  • @user-ld1le8vo5k
    @user-ld1le8vo5k 2 ปีที่แล้ว +2

    የሆነዉ ሁሉ እኮን ሆነ የቀረዉም እኮን ቀረ ይስዬ በርታልን

  • @mesertmesert5196
    @mesertmesert5196 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ይባረክ ብቻ ባንተ ዝማሬ ተባረኩ ደግሞም ወደ ጌታም ቤት መለሠኝ ተባረክ

  • @selamyesu2113
    @selamyesu2113 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta yebarkih wendim yesak. Geta zemenhn yebarek. You are blessed. Bisiye my konjo brother. Keep the good work up. I am proud of you. I love you 💞💞💞

  • @diborayohannns6354
    @diborayohannns6354 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሴ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @abrahamfiory8978
    @abrahamfiory8978 ปีที่แล้ว

    Goyta ybarkum kudsan 👏🙏🏻♥️

  • @almazmogose1337
    @almazmogose1337 2 ปีที่แล้ว +3

    አረ በዚህ ቀጥል ምንም አትቀይር የአገልግሎትህ ሥርዓት በጣም የምደንቅ ነዉ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mesfinteferi4361
    @mesfinteferi4361 2 ปีที่แล้ว +10

    ይሳቅዬ በጣም እወድሀለሁ። እንደተናገርከው መንፈስ ቅዱስን መስማትና መታዘዝን በፍፁም እንዳታቆም።

  • @anteneh41
    @anteneh41 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ብስል ነህ ይገርማል ተባረክ

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ዝግ ያለ የምስጋና የምልጃ መዝሙር ነው:: 💜💜💜💜🙏🙏🙏

  • @user-vd7ch6iz9j
    @user-vd7ch6iz9j 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባረክ 🙏የኔ ወንድም አሁንም ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን 🙏💕💕💕💕

  • @tesfutojesus9375
    @tesfutojesus9375 2 ปีที่แล้ว +4

    Uuuuuu አንተ ስትዘማሪ ነፍሴ ትርከለች ይሲዬ አንተ ትላያለ በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አሁንም ጌታ በፍት ሆና በሰው ፈት ሞጎስ ይስጥህ ተበርክልኝ የተበርክ ልጅ 🙏🙏❤

  • @furtunakahesaye1374
    @furtunakahesaye1374 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሌሉያ ጌታ ይባረክ ርህራሄው አላለቀም ስላንተ ጌታዬን ባረኩት እንወድሀለን ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @hiwotsimachew4518
    @hiwotsimachew4518 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @meseretldamenu9841
    @meseretldamenu9841 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክህ አንተ ትሁት ነህ በዚሁ ቀጥል አንተን ካየሁ ጀምሮ በቀን እንደየ ሁለተየ ሳላይህ አሉልም

  • @eleniogba6791
    @eleniogba6791 ปีที่แล้ว

    Mekane Yesus yadege yastawkal

  • @Maa-sj4oe
    @Maa-sj4oe 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ድንቅ ነው እንዴት ተመስጬ እዳደበጥኩህ የሕይወትህ ምስክርነት ለብዙዎች ትምህርት አለው ተባረክልኝ በብዙ ለምልም

  • @girumyaye5374
    @girumyaye5374 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ በ ኢየሱስም ተጨማሪ ገብ ደግሞ ያስፈልግሃል

  • @lulagbermdhin7450
    @lulagbermdhin7450 ปีที่แล้ว

    ይሳቅየ ዘመንክ ይባርክ ያብዛክ

  • @tesfayedukamotesfayedukamo7741
    @tesfayedukamotesfayedukamo7741 2 ปีที่แล้ว +1

    ከአንተ ጋር ያለሁ ከሁሉም በላይ ነው የእግዚአብሔር ሰም የተባረከ ይሁን ማለት ከለብኝ ጥቅቱን በአጋጣም አንድ ቀን ሰዘምር ሰምቸው ያለው ፀጋ ዝማሬው በጣም ይማርካል ከዛ መከተል ሰጀምር (interve)ቀርቦ ሙሉ ታርኩን ስሰማ ከተነሳበት ማህበረ ሰብ እንድህ አይነት ዘማሪ ይገኛል ተብሎ የማይታሰብበት ስፍራ እግዚአብሔር ለክብሩ መርጦታል

  • @almazmogose1337
    @almazmogose1337 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እኮ ድንቅ ነዉ ሃሌሉያ ኡፉፉፉፉፉፉ እንቴርብ ለምን አያደርግለትም እያልኩ ነበር ኡፉፉፉፉ
    አሁንም በቤቱ ያጽነህ በጌታ ስም ተባረኪ እንቴርብዉ ጠያቂ ዘመንህ ይባረክ

  • @gemtadagim6970
    @gemtadagim6970 2 ปีที่แล้ว +1

    በጌታ የተወደድክ ወንድሜ ተባረክ! እድገትህ ገና ገና ይበዛልና ራስህን ሁን! እግዚአብሄር የታመነ ነው!

  • @samrawitzegeye5754
    @samrawitzegeye5754 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ባንተ መዝሙር ጌታ ብዙ ኣጽናንንቶኛል ተባረኽ በዚ ሁሉ መንገድ ያሳለፈህ እግዛብሄር ለሰው ብዙ እ ንድ ትተርፍ ነው ተባረኽ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢየሱስ ይባረክ
    ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይጨምርልህ
    የጠላት እሳት ሁን

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 2 ปีที่แล้ว +1

    Wey Yesehakye Egziabhare Yebarkeh Betam Hiwoteh astemary newo Tselot kakomku 3gna ken honowal enam tesfa korcha neber Kezyh buhala Etselyalhu Betam Selante Egziabhare n Amesegnalhu Tebareklgne!!!

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 2 ปีที่แล้ว

    Tbark yehe melkam menfes aywsedbh

  • @alemayalew3404
    @alemayalew3404 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክህ ጌታን አገልግሎ ማፈር የለም ከፍታ ነው !!!!

  • @hiwotd3441
    @hiwotd3441 2 ปีที่แล้ว +1

    ከልቤ ነው የምወድህ ወንድሜ ይሳቅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አስለቀስከኝ ሁሉ ለበጎ ነው

  • @aynalmgezachew2460
    @aynalmgezachew2460 2 ปีที่แล้ว

    Tebareke gata bebezo yebararkehe

  • @danydan6662
    @danydan6662 2 ปีที่แล้ว

    BEBZU ETF TEBAREK..BE MEZMUROCH TEBARKENAL

  • @yiftubd8158
    @yiftubd8158 2 ปีที่แล้ว +1

    እግ/ር ይመስገን 🙏🙏ወንድሜ በእውነት እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁክ
    ባንተ ዝማሬ ያልተባረከ የለም
    ፀጋውን ያብዛልህ😇😇

  • @senaitabelneh2350
    @senaitabelneh2350 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ይስሀቅ በአገልግሎትህ በጣም ነው የተባረክነው ወደ ሀለወቱ ይዘኸን ነው ምትገባው ጌታ ይኼን ጸጋ በምድሪቱ ላይ ሁሉ ያብዛው በርታልን!!! ህይወትህን ማወቅ እፈልግ ነበር ፕሮፌት ኢዩኤል ስላስተዋወቅከን አመሰግናለሁ ።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ እንዲ የተረጋጋ ዘማሪ መገኘት መታደልነው

  • @tarikubekele4647
    @tarikubekele4647 2 ปีที่แล้ว

    አግዛብሔር ይብርክ ዋንድማቺን

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 ปีที่แล้ว

    God Bless You singer yisak!!©

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እግዚአብሔር መልክም ነው ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ተባረክ 🙏🙇😢🎶💪👏

  • @abebetesfaye3598
    @abebetesfaye3598 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ቤተሠብህን ዘመንህን ይባርክ በእውነት ዝማሬህ ወደ ጌታ ያቀርባል ተባረክ

  • @sbefekadu607
    @sbefekadu607 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሱዬ አንተ የተባረክ ነህ፡፡ ትህትናህ ብቻ ይበቃል፡፡

  • @thomasgara9153
    @thomasgara9153 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ድብቅ አድርጎ ያሰደገህ የተባረክ ዘማሪ ነህ በጨመረ ክብር ይግለጥህ!

  • @alemat897
    @alemat897 2 ปีที่แล้ว +1

    Kegenzeb kezena kezeh alem feker yetebekeh...

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ አስገራሚ አገልጋይ ኢስዬ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክህ !!!!!!

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing testimony! May the presence of God almighty be with you forever my brother!God bless you abundantly!

  • @selamgenerous3653
    @selamgenerous3653 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ እንዴት እንደሚባርክ መዝሙሩ መንፈስ ቅዱስ እንዲሁ ፍስስ ይልበታል

  • @yirgedugebrehiwot2048
    @yirgedugebrehiwot2048 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎሽ እግዚአብሔር ይመስገን እዛው ቆይ ጉባኤ እግዚአብሔር

  • @mirtu8491
    @mirtu8491 2 ปีที่แล้ว +1

    ከአገጋዬች ጉን በመሆን ለመቆማቸው ከድካም እንዲበርቱ በብዙም በጥቂትም የትረዱ ጌታ ዘመናቹንይባርክ!!!!!

  • @selijesuslove7925
    @selijesuslove7925 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር
    ነው💝💝🙏💝

  • @amelworkadgeh5208
    @amelworkadgeh5208 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏 I love your mezmurs tebarek

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ ወድማችን እንወድካለን