ሴት ልጅ በድብቅ ስትወድህ እነዚህን ምልክቶች ታሳይሃለች|Nepho media|Wintana yilma|Yod house|Ahadu media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 194

  • @nephomedia
    @nephomedia  10 หลายเดือนก่อน +21

    Like በማድረግ መመልከት ይጀምሩ🙌🏽 Comment እንዳይረሳ Subscribe ስለምታደርጉ እናመሰግናለን🙏🏾

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 หลายเดือนก่อน +1

      እረ አብዲየ ጠቅላይ ሚንሰትሩ ላተእኮ ነው ወላሂ ግን ያንንም ጨምረህ እዳረሳ ጠቅላዩ አብዲ በህግ የተፈቀደለት ባለትዳር ሴቶችን አማጋጭ

    • @Tewodrosmengesha-v6f
      @Tewodrosmengesha-v6f 2 หลายเดือนก่อน

      ያማን

  • @twdrskss
    @twdrskss 9 หลายเดือนก่อน +5

    ጥሩ ምንልክቶች ናቸው ይህ እኔም በ high school ደረጃ አጋጥሞኛል ብዙ ጊዜ ገንዝብ ከለለህ ሴትም የለህም ወዳጀ ልትወድህ ትችላለች ምን አልባት አንድ ወይም ሁለት ቀን ልታቀምስህ ትችላለች ነገርግን ያንተ አትሆንም አንድ ተንኮለኛ ልጅ ሰሳ ባለችው የደረት ሸሚዝ ኪሱ ውስጥ ገንዘብ አጭቆ ደረቱን ነፍቶ ሲሄድ ብዙ ሴቶች ሲከተሉት አይቸ ይገርመኝ ነበር🤔🤔🤔

    • @nephomedia
      @nephomedia  9 หลายเดือนก่อน

      🙏

    • @JamaJnr-v8c
      @JamaJnr-v8c 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ya degmo fikir aydlem ye ganzabe fikir new

  • @nephomedia
    @nephomedia  11 หลายเดือนก่อน +8

    Thank you so much

  • @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
    @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ ปีที่แล้ว +10

    ትክክል ነዉ ግን እኔ የምፈልገዉ የወንድነዉ የምር እኔ ከራሴ በላይ እወደዋለሁ ነግረዋለሁ ግን እሱ አልተረዳኝም ስጠይቀዉም ሀሳብ ይቀይረብኛል ፍላጎት ከለለህ ንገረኝ ስለዉ ፍላጎት ከለለኝ ለምን አወራሻለሁ ይለኛል ግን እኔ ስለሆንኩ አፍቃሪ እኔ ቶክስት ካለኩለት አይልክ ከልደወልኩ አይደዉል ልቤ ቁሰለ ወላሂ ደከመኝ አሁን 8ወር አስቆጠረኩ እንዳሌተዉ ልቤ አልቆረጠልኝ እንዳልከተለዉ አልተረዳኝ ደከመኝ ቁሰልኩ😢😢😢

    • @ephrataalemu7095
      @ephrataalemu7095 ปีที่แล้ว +5

      በጊዜሽ አትጫወቺ ወደ ሌላ ቀይሺ

    • @ethiopiaethiopia
      @ethiopiaethiopia ปีที่แล้ว

      ብቻ ከባድ ነዉ

    • @nephomedia
      @nephomedia  11 หลายเดือนก่อน +3

      አይዞሽ እህቴ🙏
      ይሄ ወንድ የሚወዲሽ አይነት ወንድ አይመስለኝም ምክንያቱም ፍቅር በሁለታችሁ መካከል የሚኖር መሆን አለበት ታዲያ በአንድ ወገን ቢቻ ሲሆን ትንሽ አፍቃሪውን ሰው ሊጎዳ ይችላል

    • @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
      @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@nephomedia በጣም ወንድሜ ልቤ ተቃጠለ መጎዳት ብቻ ሆ ነደረኩ እንጂ

    • @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
      @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ 11 หลายเดือนก่อน

      @@ephrataalemu7095 እንደት ብየ አላህን ለመንኩ ከሱ እንዳረቀኝ አለቀስኩ ግን መተዉ ከበደኝ እሞክራለሁ❤❤

  • @Zemenzemen-ty8qo
    @Zemenzemen-ty8qo 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሀይ፡እኔ፡ቆንጆ፡ጣፋጭ

    • @nephomedia
      @nephomedia  10 หลายเดือนก่อน

      🙏❤🙏

  • @fishFish-r1l
    @fishFish-r1l หลายเดือนก่อน +1

    Wow Betekekel

    • @nephomedia
      @nephomedia  หลายเดือนก่อน

      🙏❤🙏

  • @AmineSadik-qe3cw
    @AmineSadik-qe3cw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ነው

    • @nephomedia
      @nephomedia  2 หลายเดือนก่อน

      🙏❤🙏

  • @Mechaslife
    @Mechaslife 29 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነህ 🎉🎉

    • @nephomedia
      @nephomedia  28 วันที่ผ่านมา

      🙏❤🙏

  • @FessehaMengesha
    @FessehaMengesha 10 หลายเดือนก่อน +2

    this is good advaice for new both frends .thank you

    • @nephomedia
      @nephomedia  10 หลายเดือนก่อน

      🙏❤🙏

  • @tsegaymulie783
    @tsegaymulie783 8 หลายเดือนก่อน +2

    ትምርት ቤት አንዲት ልጅ አለሽ ተደብቃ ታየኛለሽ፣ በቀዳዳ ነገር አሽሉካ ታየኛለሽ እንደምትወደኝም ተረድቶኛል ፣ ስቀርባት ግን ትኮሳተርብኛለሽ😂 ምን ላርጋት?😬😂😂

    • @nephomedia
      @nephomedia  2 วันที่ผ่านมา

      አንተ ወደ እርሷ ቀርበህ ማናገር መቻል አለብህ ይህም የአንተን በራስ መተማመን በማሳደግ ነው ያለበለዝያ ሌላው ሊወስድብህ ይችላል ወደጄ🙏❤🙏

  • @wubgizeyitayew9496
    @wubgizeyitayew9496 9 หลายเดือนก่อน

    how we will be checking the heden love of love&how it extremely trurth?

    • @nephomedia
      @nephomedia  2 วันที่ผ่านมา

      Greeting you my dear!
      sure,there is hidden love thats means someone will love without telling you that he or she is fall in love with you
      So it exist really 🙏❤🙏

  • @Biniealamir
    @Biniealamir 6 วันที่ผ่านมา

    Bizu awerah chers

    • @nephomedia
      @nephomedia  5 วันที่ผ่านมา

      እሺ🙏

  • @SamirawitAgazi
    @SamirawitAgazi 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ፍቅር በዚህ ስአት ፍቅር ገደል ይግባ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BunnoBelle
      @BunnoBelle 2 หลายเดือนก่อน

      Lmn

    • @nephomedia
      @nephomedia  2 หลายเดือนก่อน

      ለምን እህቴ ፍቅር እኮ ትልቅ ስጦታ ነው🙏❤🙏

    • @AM-ib1eh
      @AM-ib1eh หลายเดือนก่อน

      😀😀😀😀

    • @mikyasTeshome-k9z
      @mikyasTeshome-k9z 17 วันที่ผ่านมา

      እርቦሻል እንዴ

  • @g.t6746
    @g.t6746 10 หลายเดือนก่อน

    How do you know? What is your expertise? Are you a doctor ? or are you a psychic? Can you please tell us little bit about you? Thank you.

  • @coolboy-t4i
    @coolboy-t4i 11 หลายเดือนก่อน +2

    good

    • @nephomedia
      @nephomedia  11 หลายเดือนก่อน

      🙏❤🙏

  • @KebedeAbebe-h5t
    @KebedeAbebe-h5t 10 หลายเดือนก่อน +3

    Beta tiru mere Jan new.

    • @nephomedia
      @nephomedia  10 หลายเดือนก่อน

      🙏❤🙏

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 หลายเดือนก่อน

      አወ አወ

  • @PawsUpFam-w42
    @PawsUpFam-w42 10 หลายเดือนก่อน +5

    ሴት ልጅ መጀመርያ ከነበረት በህርይን የምትቀይረው ለምንድነው???

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 หลายเดือนก่อน

      መሀመድን ጠይቁት ምሰክር አብዲየ

  • @temammohammed2713
    @temammohammed2713 11 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤

    • @nephomedia
      @nephomedia  11 หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @meseretmeseret4204
    @meseretmeseret4204 ปีที่แล้ว +6

    ወድሜ የምወደው ልጅ ነበር ግን መንር ፈራሁ

    • @nephomedia
      @nephomedia  ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ቢያለሁ እህቴ 🙏
      የምትወጂው ሰው ካለ የመጠየቅ ሙሉ መብት አለሽ እኮ ግን ደግሞ ጥበብ በተሞላበት መንገድ ቢሆን ይመረጣል እንጂ ምክንያቱም እርሱ ድንገት ፍቅረኛ ሊኖረው ስለምችል

    • @alenalkieritrea3862
      @alenalkieritrea3862 11 หลายเดือนก่อน

      አለው still waiting for you

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 11 หลายเดือนก่อน

      የዛሬ ሴቶች ገንዘብ ስታዩ ነዉ ወደድኩት የምትሉት ። ሆነ ብላችሁ።።

    • @TsegayeAmenu
      @TsegayeAmenu 7 หลายเดือนก่อน

      መሥዬ ምን አሥፈራሽ ካልሆነ እኔ ልንገርልሸ ?

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 หลายเดือนก่อน

      ሀክ ትፍ አረጊው እደሱናሸር ብርሽን ጠይቂው እወዳታሁ ሲል ሰምቻለሁ 47አመት በፊት

  • @MoSani-pq9eo
    @MoSani-pq9eo 6 หลายเดือนก่อน

    ደስስስስ ይለል ወዉዉዉዉዉዉዉዉዉ

    • @nephomedia
      @nephomedia  6 หลายเดือนก่อน

      🙏❤🙏

  • @AbasKasim-xl9zo
    @AbasKasim-xl9zo ปีที่แล้ว +4

    Wow

  • @EthioEth-q9f
    @EthioEth-q9f หลายเดือนก่อน

    በዚህዘመን፣ፋቅርአለእዴ

    • @nephomedia
      @nephomedia  หลายเดือนก่อน

      አዎ በእውነት ፍቅር አለ ምናልባት የፍቅርን ትርጉም ያልተረዱ ሰዎች የሰጡት ምላሽ ይሆናል "ፍቅር የለም የሚሉት" እንጂ ፍቅርማ አለ 🙏

  • @bgmyosef4545
    @bgmyosef4545 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተሟዘዘክ

  • @tebejearega6973
    @tebejearega6973 10 หลายเดือนก่อน +2

    ድምጽህን አውጥተህ እንድንሰማ ተናገር ወንድሜ!! የታፈነ ድምጽ ነው

    • @nephomedia
      @nephomedia  10 หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @AbiAle-g1e
    @AbiAle-g1e 2 หลายเดือนก่อน

    ኤሬ ጭራሽ እኔ አላማየን እጄ ማስገባት ነው ምፈልገው😂😂

    • @nephomedia
      @nephomedia  2 หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @Yusuf-r1k
    @Yusuf-r1k 6 หลายเดือนก่อน

    Azig nek eshi

    • @nephomedia
      @nephomedia  2 หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @EthioEth-q9f
    @EthioEth-q9f หลายเดือนก่อน

    ጥቅርይበል

    • @nephomedia
      @nephomedia  หลายเดือนก่อน

      እኮ ለምን?

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 11 หลายเดือนก่อน

    Ere befferesh enaaate byifam seqateeen blichalew ..endaw jelilu bqudraw. Yiyazlgn alfelgm ..ekhkhkheety eza yagerwan lij tiwded

    • @nephomedia
      @nephomedia  11 หลายเดือนก่อน

      👍

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 หลายเดือนก่อน

      አሚን ወላሂ እዛው ኢላሂ

  • @BirhanuKebede-s4g
    @BirhanuKebede-s4g 11 หลายเดือนก่อน +2

    Kagel nache

    • @nephomedia
      @nephomedia  11 หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @JemalDessie-s1d
    @JemalDessie-s1d 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

    • @nephomedia
      @nephomedia  2 หลายเดือนก่อน

      🙏❤🙏

  • @እሙዬ-ጰ1ፈ
    @እሙዬ-ጰ1ፈ 11 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ይህው እየተሰቃየውነው በፎቃነው የምወደው ግን እሱ አያቁም

    • @nephomedia
      @nephomedia  11 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ በተቻለሽ መጠን እንዲገባው አድርጊ
      🙏❤🙏

    • @henokasmamaw5144
      @henokasmamaw5144 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኔስ ብትይ ይኸው ቁም ስቅሌን እያየውላት ነው የታባቷ እሷ እቴ ወፍ...

    • @TsegayeAmenu
      @TsegayeAmenu 7 หลายเดือนก่อน +1

      የተዎሠነ መንገድ ክፈቺለታ እሡ ማይገባው ከሆነ ?

    • @GA-jw1iv
      @GA-jw1iv 4 หลายเดือนก่อน

      ልንገርልሽ

    • @Terefe-d8o
      @Terefe-d8o หลายเดือนก่อน

      ግን ምናለበት ሴቶች ቀርበው ቢጠይቁ እኛ ወንዶችም ተወደድን ብለን ባንኩራራና በፀጋ ብንቀበል

  • @NegatuTekalign
    @NegatuTekalign 11 หลายเดือนก่อน +2

    አጠርአጠርአርገውእንጅ

    • @nephomedia
      @nephomedia  10 หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @THOMASASMERA
    @THOMASASMERA 11 หลายเดือนก่อน

    SET ATASFELEGEM ASASACHI BECHA NACHEWE

    • @nephomedia
      @nephomedia  11 หลายเดือนก่อน

      እንደዚህማ ማለት አንችልም ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ጥንካሬ እና ድክመት አለው እንጂ በግርድፉ አሳሳች ማለቱ ተገቢ ነው ብዬ አላስብም
      🙏❤🙏

  • @WasKan-rl7wn
    @WasKan-rl7wn 6 หลายเดือนก่อน

    እማረባ

    • @nephomedia
      @nephomedia  2 หลายเดือนก่อน

      አይባልም

  • @g.t6746
    @g.t6746 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት አማርኛ ነው የሚያወራው?
    በ 18ኛ ክፍለ ዘመን ነው እንዴ ያለነው? This is 21st-century bro.

    • @nephomedia
      @nephomedia  2 วันที่ผ่านมา +1

      OK my dear i will try to correct it
      Thank you for you comment 🙏

  • @Abdrehim.3725
    @Abdrehim.3725 4 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው መልዕክቱን ቶሎ ቶሎ ማታስተላልፈው?

    • @AminNejib
      @AminNejib 3 หลายเดือนก่อน

      ምን አገባክ😂

    • @nephomedia
      @nephomedia  2 หลายเดือนก่อน

      እሺ ወደፊት አስተካክለዋሁ ያው ሁሉም ሰው በተመሳሳይ ፍጥነት አይረዳም ያን በማሰብ ነው 🙏

  • @dayanNFNF
    @dayanNFNF 11 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂ene gn mnm aytawekbgnem mtawekm ylbetm lante aynet duba wend zedeye alegn

    • @SiratuFujaga
      @SiratuFujaga 10 หลายเดือนก่อน

      ሰውን አትናቂ ትናቂያለሽና

    • @dayanNFNF
      @dayanNFNF 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @dayanNFNF
      @dayanNFNF 10 หลายเดือนก่อน

      Are wediya demo enante nakachugn alnakachugn lifeye lay michmer or mikens ngr ylem

    • @dayanNFNF
      @dayanNFNF 10 หลายเดือนก่อน

      Eziga slmnanak MN ametaw dude or girl wt ever before u speak try to think wisely

    • @SiratuFujaga
      @SiratuFujaga 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ ዩቱበሩን ደግፌው አይደለም ደግሞም እውነትሽን ነው ሰው ቢንቅሽ ህይወትሽ ላይ ሚጨምር ሚቀንስ ነገር የለም ነገር ግን አንቺ ሰውን ናቅሽ ማለት ፈጣሪን እንደመናቅ ይቆጠራል ምክንያቱም ሰውን የፈጠረው እግዚሀብሔር ነው ስለዚህ ሰውን ስትንቂሰውን የሰራውን ናቅሽ ማለት ነው ሰውን የሰራው ደግሞ እግዚሀብሔር ነው ስለዚህ እግዚሀብሔር አክብሪ ሰውን አትናቂ ካልሆነ ለህይወትሽ ጥሩ አይደለም

  • @user-funnyvideossss11
    @user-funnyvideossss11 7 หลายเดือนก่อน

    ቶሎ ንገረና

    • @nephomedia
      @nephomedia  หลายเดือนก่อน

      ጥሩ🙏

  • @abirshfikir
    @abirshfikir 10 หลายเดือนก่อน

    👈አድስ ነገር ተለቀቀ የኔ ፒሮፋይል ግቡ ና እዩት

    • @nephomedia
      @nephomedia  10 หลายเดือนก่อน

  • @coolboy-t4i
    @coolboy-t4i 11 หลายเดือนก่อน +2

    lkkkkkkkkkkkkk

    • @nephomedia
      @nephomedia  11 หลายเดือนก่อน

      🙏❤🙏

    • @GojaaGojadaMoges
      @GojaaGojadaMoges 2 หลายเดือนก่อน

      ❤EwdsLw
      😂
      Ai

  • @nigusgizachewaseffa8386
    @nigusgizachewaseffa8386 11 หลายเดือนก่อน +2

    ክፍትሌአታስተምርም

    • @nephomedia
      @nephomedia  11 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ቢያለሁ 🙏
      ማወቅ ክፋት የለውም ብያንስ የሆነን ሰው ሊጠቅም ይችላል በሚል ነው ለአስተያየትህ አመሰግናለሁ 🙏

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 หลายเดือนก่อน

      ትምርት ካንቺና ካብዲየ ይሻላል አሮጊት ሲነሳ ሲሲሲሲሲጥጥጥ በሩ ይጮሀል

  • @diyaalhag8923
    @diyaalhag8923 10 หลายเดือนก่อน

    Kotot 6 fiit nagar

    • @nephomedia
      @nephomedia  10 หลายเดือนก่อน

      😣

  • @SeidAli-p9l
    @SeidAli-p9l หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

    • @nephomedia
      @nephomedia  หลายเดือนก่อน

      🙏❤🙏

  • @SuraphelKemale-zv6do
    @SuraphelKemale-zv6do 5 หลายเดือนก่อน

    በጠም ደስ የምል መልክእት ነዉ

    • @nephomedia
      @nephomedia  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 🙏

  • @idrismuhe1320
    @idrismuhe1320 10 หลายเดือนก่อน

    አቦ የወር አበባ ይዘዝብህ።

    • @nephomedia
      @nephomedia  10 หลายเดือนก่อน

      😘

    • @fyyd9676
      @fyyd9676 10 หลายเดือนก่อน

      😅

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 9 หลายเดือนก่อน

      ቀሸም

    • @SahadaSaha-zi5jf
      @SahadaSaha-zi5jf 6 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክበሳቅ

  • @FantHun-x3t
    @FantHun-x3t 10 วันที่ผ่านมา

    😂😂

    • @nephomedia
      @nephomedia  10 วันที่ผ่านมา

      🙏❤🙏

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 7 หลายเดือนก่อน

    ይች ናት ዋናዋ ምልክት

    • @nephomedia
      @nephomedia  7 หลายเดือนก่อน

      🙏👍

  • @EhsjsjjaqEhsjsjjaqajsjeuhe
    @EhsjsjjaqEhsjsjjaqajsjeuhe 7 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ያሥቀበጣጥራልና ያልከው ተመቸኝ

    • @nephomedia
      @nephomedia  6 หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @birhanugirma-q9f
    @birhanugirma-q9f หลายเดือนก่อน

    ኦ ፍቅር ፍቅር ኧረ ይደብረናል ስለስኬት ይሰራ

    • @nephomedia
      @nephomedia  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ስለአስተያየትህ ወደፊት እሰራለሁ 🙏

  • @KelkayZemariam
    @KelkayZemariam 29 วันที่ผ่านมา

    አረ አትጃጃል ዛሬ በተለይም በዚህ ዘመን ጨዋታዋ ከብር ጋር ከሌለለህ የለህም

    • @nephomedia
      @nephomedia  28 วันที่ผ่านมา

      ሁሉንም ሴት በአንድ መፈረጅ ጥሩ ነው?

  • @YitayewEshetei
    @YitayewEshetei 2 หลายเดือนก่อน

    zget feten bleh tenager

    • @nephomedia
      @nephomedia  2 หลายเดือนก่อน

      እሺ ለማስተካከል እሞክራለሁ ለሰጠኸኝ አስተያየት ደግሞ አመሰግናለሁ 🙏

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 4 วันที่ผ่านมา

    endet endemibetebtegn baweqk enkuwan lideset miknyatum yihn aynet were ymiwedut ekheeeey biye ligletslh selemawqachew auzubillahi buda tawqaleh kza belay yidewkhugnal lahawlawelaquwetteilla billahi migermew bjinina bsihr hulu yitagezalu embi seletebalu auzubillahi...endeyt endemichenqu ezih lay lik nw asgebaw yeustaz yasinin mikr ycheneqeh gze ymilewn...aaawoon yih nw botaw

    • @nephomedia
      @nephomedia  4 วันที่ผ่านมา

      እሺ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏❤🙏

  • @BlueSky-ti4zj
    @BlueSky-ti4zj 4 หลายเดือนก่อน

    Jil

    • @nephomedia
      @nephomedia  3 หลายเดือนก่อน

      🙄🙄🙄

  • @DawitDagnew-qs6cg
    @DawitDagnew-qs6cg 7 หลายเดือนก่อน

    roble tesfaye

  • @gedionsedamoOfficialyoutube
    @gedionsedamoOfficialyoutube 9 หลายเดือนก่อน

    አታንዘላዝል ባክ ወደ ገደላ ግባ እንጂ

    • @nephomedia
      @nephomedia  8 หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @ummohammed1636
    @ummohammed1636 5 หลายเดือนก่อน

    I'm Sigma😎 ምክር አያስፈልገኝም

    • @Brhannati
      @Brhannati 5 หลายเดือนก่อน

      Video aytesh k chresh buhala man ymchesh bcha😅

    • @nephomedia
      @nephomedia  2 หลายเดือนก่อน

      እሺ🙏

  • @jemalabdulkadir9141
    @jemalabdulkadir9141 6 หลายเดือนก่อน

    Why don't you go straight to the points instead of a thousand times repeatedly sidest tedebkha ; sidest tedebkha ; sidest tedebkha; sidest tedebkha.; sidest tedebkha for almost half an
    hour .

    • @nephomedia
      @nephomedia  หลายเดือนก่อน

      Ok!
      Thank you for your comment🙏

  • @AbenzerAyele-td7kr
    @AbenzerAyele-td7kr 7 หลายเดือนก่อน

    ሴትንልጅእወድሸለውብለሃትእኔሊጋበንየሚችልሰውነውየምወደውከለች

    • @nephomedia
      @nephomedia  7 หลายเดือนก่อน

      👍

  • @minalefentie
    @minalefentie 4 หลายเดือนก่อน

    Zebzaba

    • @nephomedia
      @nephomedia  2 หลายเดือนก่อน

      algebagnim🙄

  • @WONEDSENFIKADU
    @WONEDSENFIKADU 5 หลายเดือนก่อน +1

    0k

    • @nephomedia
      @nephomedia  5 หลายเดือนก่อน

      🙏❤🙏

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 11 หลายเดือนก่อน

    Enatye enendaw ymalfelgatna yalfeqwdkuwatn bdibq mewded qerto fotlfite bitketateflgn alfelgm lela ymibettebtegn hiwpotenn heell ymiyadergbgn guday bmhonu gna yrsawan laq lifelglh qerto ante rasu gna yihn sitl endet bchinqet endemibrekerek bitawqlgn huletegna ategebe selzih guday balanesah nbere ...chirash yihn asawqeh lela qiyama litaqombgn azaaa wurree hula mchem enante allah beazel sikhelqachuh betbtiu angoln. Bilo nw allah yibetbtachuh inshallaj

    • @nephomedia
      @nephomedia  10 หลายเดือนก่อน

      🙏❤🙏

  • @Umatu-gb5sl
    @Umatu-gb5sl 8 หลายเดือนก่อน

    ጭንቅላትህ አፍህና ርዕስ በፍጹም አይስማማም። የተናገርከው ለሴት ልጅ በድብቅ መውደድን ሳይሆን እንዳፈቀረችህ እያሳየች ነውን ምንም ይማሰብ ችሎታ የሌለህ ደፕብ ሆንፕህ እንዳዋቂ ቪዲዮ ላይ ትዘላብዳለህ። ቱሪናፋ። ምፕጀምፕሪያ ሰክጥን።

    • @nephomedia
      @nephomedia  23 วันที่ผ่านมา

      🙄😔🙄

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 8 หลายเดือนก่อน

    Minew wedaje almost alkulsh qoyehu ..gorebeten afqreyalew lerswa enoralew embi kalech beqaaaa...lela lmn yflgch athonm ytlemedu eneza zefzefoch nachew erswa kalwededchgn maninm alfelgm maninm alwedm shekhen musan ektelalew sufiyawochn alfelgm dawanm alfelgm beqa Abid hulun muselim ewedalew Andrew alfelgm wedaje ..yerswan mewded bayhon

    • @nephomedia
      @nephomedia  หลายเดือนก่อน

      🙏❤🙏

  • @MubaSeid-l3t
    @MubaSeid-l3t 10 หลายเดือนก่อน

    አቦ ሮዝ ሞዴስ ያልብስህ

    • @nephomedia
      @nephomedia  10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @DaveA34229
      @DaveA34229 10 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣

  • @AdaneZiena
    @AdaneZiena หลายเดือนก่อน

    እርይደብራአል

    • @nephomedia
      @nephomedia  หลายเดือนก่อน

      እውቀት?

  • @josephabraham4089
    @josephabraham4089 9 หลายเดือนก่อน

    ጅል ተደብቃ ታይሃለች ይላል እንዴ

  • @GdvFj
    @GdvFj 2 หลายเดือนก่อน

    ዝምበል ዴቀሮሮ

    • @nephomedia
      @nephomedia  2 หลายเดือนก่อน

      ምነው ወዳጄ 🙄

  • @anukaalanigecho9742
    @anukaalanigecho9742 3 หลายเดือนก่อน

    ጅለንፎ

    • @nephomedia
      @nephomedia  2 หลายเดือนก่อน

      እንደዚህ አይባልም ካልተመቸህ ይኼ ቦታ ላይ አልተመቸኝም አስተካክለው ይባላል እንጂ

  • @Nerudinfedle
    @Nerudinfedle 8 หลายเดือนก่อน

    100% ውሸት

  • @AmineSadik-qe3cw
    @AmineSadik-qe3cw 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው

    • @nephomedia
      @nephomedia  2 หลายเดือนก่อน

      🙏❤🙏

  • @YmrrkPLpcpcqd
    @YmrrkPLpcpcqd 11 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

    • @nephomedia
      @nephomedia  11 หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @Gerexviv
    @Gerexviv 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

    • @nephomedia
      @nephomedia  20 วันที่ผ่านมา

      🙏❤🙏

  • @DahoObisa
    @DahoObisa 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

    • @nephomedia
      @nephomedia  11 หลายเดือนก่อน

      👍