አላዛር አብዱ - ጸጋዬ እሸቱን "አንቺ ቀናተኛ" | Bireman

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 239

  • @muktirk
    @muktirk 2 ปีที่แล้ว +47

    ብዙ ጊዜ የሰው ዘፈን በሌላ ሲዘፈን አያስደስተኝም ነበር የዚህ ልጅ ብቃት ግን መግለጽ ከምችለው በላይ አጃኢብ ነው!! Woooow❤

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 2 ปีที่แล้ว +46

    በጣም ድንቅ ብቃት በጣም ደግሜ ደጋግሜ ነው የሰማውት

  • @tihtinawmessele122
    @tihtinawmessele122 2 ปีที่แล้ว +5

    አላዛርን ደሴ አዉቀዋለሁ ። ከረጅም ጊዜ በኋላ ነዉ ያየሁት አሪፍ ድምፅ ነዉ ያለው በተለይ የእንዳለ አድምቄን ( ደህና ነሽ ወይ ወዳጀ ) የሚለውን ሲጫወት 1ኛ ነዉ

  • @malmal3696
    @malmal3696 2 ปีที่แล้ว +11

    ድምፅህ ፍቅር ያዝይዛል ግሩም አቀራረብ ነው👏👏👏👏👏😍😘😘

  • @ZemenayShamawu-mu1jp
    @ZemenayShamawu-mu1jp ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ከልቤ ነው ያዳመጥክት እግዚአብሔር ይባረክህ ቀጥልብት

  • @wassihun9521
    @wassihun9521 2 ปีที่แล้ว +6

    ለወትሮውም የፀግሽን ስራ እወደዋለሁ ተደግሞ ሲዜም ደግሞ በእንደዚህ አይነት ድምፅ ሲሆን ደስ ይላል ችለሀል

  • @nardosdemissie2711
    @nardosdemissie2711 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እኮ ኪት ኪት እንደምታመጥዋችወ እነዚህን ጎበዝ ይገርመኛል. በጣም ነው የተመቸኝ አምሰግናለሁ ደስ በሎኛል. መደገፈም እፈልጋለሁ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ደምፅ ቅላፅ አጥንት ይሠብራል በርታ ወንድማችን💚💛❤️🤗

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ሙዚቃ ቪዲዮ ኪሊፕ ቢስራለት ሀሪፍ ነው ❤❤❤❤❤

  • @munirnumeri6968
    @munirnumeri6968 2 ปีที่แล้ว +2

    በሂወት ዘመኔ እንደዚ ኣይነት ዘፈን ሰሚቸ አላቅም bless your heart

  • @takkoushtak8336
    @takkoushtak8336 2 ปีที่แล้ว +7

    ሚገርም ብቃት ዋው ብርሽ እናመሰግናለን ብቃት ያላቸውን ከየጋዳው እያወታቅ ነው እናመሰግናለን 🥰🥰🥰

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ተሰጦ ነው በርታ የኔ ወንድም👌👌👌👏👏👏👍👍👍

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመን አይሽሬ ሙዚቃ ምርጥ ድምፃዊ ነህ በርታ!!!

  • @MsScarygoat
    @MsScarygoat 2 ปีที่แล้ว +12

    Amazing talent, 👏can't wait until he preform the same song with a full band.

  • @melatkifle6319
    @melatkifle6319 2 ปีที่แล้ว +8

    ያምራል ድንቅ ችሎታ ነው ቀጥልበት

  • @AnemutTegnu
    @AnemutTegnu 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላዛር አቤት የኬኔዲን ሲጫወት

  • @taytay4962
    @taytay4962 2 ปีที่แล้ว +11

    I want to thank you for mentioning all the memories of our beloved land Dilla. Bringing up my fathers name Taye that made me very emotional and took me back to those days. You are a very talented and a bright soul. Thank you and keep up the good work. God bless

  • @yamilimontoya3481
    @yamilimontoya3481 2 ปีที่แล้ว +7

    You're absolutely on another level with your singing skills, plus the song itself was wonderful👏👏👏

  • @abdidubai1618
    @abdidubai1618 หลายเดือนก่อน

    This music means a lot to me more than I can express myself into words
    😢😢😢😢😢😢😢

  • @joakintsegaye9979
    @joakintsegaye9979 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ነህ 👏👏👏 አሁንም ግን ምታስቀራቸው ቅላፄዎች አሉ እንዲሁም ቁርጥ ቁርጥ ምታረገውን ነገር አስተካክል በተረፈ ጥሩ ጉልበት አለህ 👏👏

    • @yonitaa953
      @yonitaa953 2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ሰርፀ 😂😂😂😂😂😂

  • @Tube-oj6ji
    @Tube-oj6ji 2 ปีที่แล้ว +8

    ድንቅ ችሎታ ነው ያለህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @tessg9437
    @tessg9437 2 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም አዘፍፈን ነው ያውም በተፈጥሮድምፅ you Awesome 👏 👏👏👏👍

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው የፀጋዬ ምትክ እንዴት ያምራል ድምፅክ 💋😍😍👍👍👍👍👍👍

  • @ቃልኪዳን-ጀ2ቸ
    @ቃልኪዳን-ጀ2ቸ 2 ปีที่แล้ว +8

    ደስ ይሚል ድምፅ ነው 🥰🥰🥰

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 2 ปีที่แล้ว +2

    What a voice! Go Alzar Abdu, go..do your own album......I think Alazar took the song to a higher level. Unique inborn voice

  • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
    @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 2 ปีที่แล้ว +9

    እክክ፡ሳይሆን፡እህህ፡ነዉ።ዘንድሮ፡መቼም፡በክ፡ተለክፋችኋል።ድምፅህ፡በጣም፡ቆንጆ፡ነዉ።በርታ።

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂

    • @yourdiyourdi5754
      @yourdiyourdi5754 2 ปีที่แล้ว +4

      ቅድሚያ እራስን ማየት ይቀድማል:: በያንዳንዱ ፁህፍ አራት ነጥብ አይቀመጥም

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 ปีที่แล้ว +1

      "እክክክክክክ" feels strange.

    • @O_L_D89
      @O_L_D89 2 ปีที่แล้ว +1

      Ewnet simet yrebshal "ekkkkkk"

    • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
      @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 2 ปีที่แล้ว

      @@yourdiyourdi5754 ለክ፡ጥብቅና፡መቆምሽ፡መሰለኝ።ሲጀመር፡እክክ፡የሚባል፡አማርኛ፡የለም።ሲሰሙትም፡ያስጠላል።አዲስ፡አበባ፡ጌጥ፡መስሏችሁ፡ህን፡በክ፡ተክታችሁ፡ስታወሩ፡ጥፋ፡ጥፋ፡ነዉ፡የሚለኝ።ለልጁም፡ገንቢ፡ምክር፡ነዉ፡የሰጠሁት።አዲስ፡መስመር፡እየገባሁ፡አለመፃፌ፡እንጂ፡አራት፡ነጥቦችን፡በቦታዉ፡ነዉ፡ያስቀመጥኳቸዉ።በደንብ፡አንብቢዉ።

  • @hailemelaku4185
    @hailemelaku4185 2 ปีที่แล้ว +14

    በርታ ! ብሬ ማን የእውነት ትችላለህ :: እያደረክ ስላለኸውና ወደ ፊት ስለምታደርገው ሁሉ ያለኝን አድናቆትና ክብር ከአትላንቲክ ውቂያኖስ ማዶ ሰድጀልሃለሁ:: አክባሪህ ሃይሌ መላኩ እንዳለው 🙏

  • @allmuda7960
    @allmuda7960 2 ปีที่แล้ว

    1ኛ ነህ ምንም አልልህም ሌላ ።ይዘከኝ ጠፍክ በትዝታ

  • @nahomtam3104
    @nahomtam3104 2 ปีที่แล้ว +5

    very very very well done👏👏 such a beautiful control of the melody

  • @tsegayemekonnen5531
    @tsegayemekonnen5531 2 ปีที่แล้ว +6

    what a voice great performance, what do say Tsegaye Eshetu we are waiting your comment pls

  • @gelamasho43
    @gelamasho43 2 ปีที่แล้ว +1

    Ena beken 4 eyademetukute naw betam des yelale thanks bire

  • @sadasaed2210
    @sadasaed2210 2 ปีที่แล้ว +4

    እረ የት ልሂደው ድምፅህኮ ገዳይ ነው ኡፍፍፍፍ ከተዘፈነ አይቀር እንደዚህ ባማር ድምፅነውጅ

  • @djbabyaddismusicdjbabyaddi4603
    @djbabyaddismusicdjbabyaddi4603 2 ปีที่แล้ว +1

    Alazar abdu wow 😮😮 its amazing bro..!!! Thank you #Bireman

  • @crosspowertransportationin2288
    @crosspowertransportationin2288 2 ปีที่แล้ว +2

    Great job .
    Yesefer ayit honeh endatiker!!!

  • @hf.l.y5412
    @hf.l.y5412 2 ปีที่แล้ว +2

    What a voice my bro! I can clearly listen the ward what it mean now then before. Well done xx.

  • @luwamamanual6070
    @luwamamanual6070 2 ปีที่แล้ว +1

    You are hero big man....nice voice tnx very much

  • @wetamekuriau8933
    @wetamekuriau8933 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ በጣም ደስ ሚል ተስጦ ነው

  • @abebateshome2847
    @abebateshome2847 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አንደኛ ሁሌ ስሰማው ያሰለቅሰኛል

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው በርታ ሰራበት 👍👍👍

  • @1and0consult18
    @1and0consult18 2 ปีที่แล้ว

    አድናቂህ ነኝ!!!!

  • @sikosilo2570
    @sikosilo2570 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭😭የኛ ፈርሶል ግን አላህ የፈቀደው ነው የሚሆነው

  • @selamawitalebachew
    @selamawitalebachew 2 ปีที่แล้ว +1

    Alazi. Wonderful. It amazing vocal stage.

  • @hf.l.y5412
    @hf.l.y5412 2 ปีที่แล้ว +3

    I can understand it more than the original one. Well done bro 😉

  • @eilenibamlaku9529
    @eilenibamlaku9529 ปีที่แล้ว

    Wow .............lovely voices it is my choice music more from thegaye eshetu

  • @betelehembokretsen7644
    @betelehembokretsen7644 2 ปีที่แล้ว

    Betam gobez💪, semche semche litegbew alchalkum , berta bro😍

  • @מלכהגויאדה
    @מלכהגויאדה 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ቆንጆ ዜማ 100% 👍👍👍 ያስተምር

  • @workalemstube8083
    @workalemstube8083 2 ปีที่แล้ว +2

    wow ልብ አስደንጋጭ ድምፅ 😍😍😍😍🤜🤛👏👏👏👏👏

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 2 ปีที่แล้ว +2

    Another best version , great Bro

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 ปีที่แล้ว +12

    የቀናም ያስቀናም እኩል ቤት ያፈስራል ፀጋዪ እሽቴ ። ሐገርም ይፈርሳል በቅናት። ልብ ያለሕ ልብ በል።

  • @Bekiman-rb8gw
    @Bekiman-rb8gw ปีที่แล้ว

    ግሩም ተሰጦ ነው ያለህ
    በርታ

  • @ethiopian4199
    @ethiopian4199 2 ปีที่แล้ว

    Wey sewaidaw yehen zefan gemesiu seyamer tezeta alabeg betame meret zefan wow

  • @YetimBeza-ei7ht
    @YetimBeza-ei7ht ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ብቃት👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @EsamHabesha-qg7od
    @EsamHabesha-qg7od 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለዚህ ሙዚቃ ቃላት ያለው ሰው አለ ??❤️‍🩹

  • @mikiyasbiniyam8403
    @mikiyasbiniyam8403 2 ปีที่แล้ว +4

    Wowwwwwwww this is amazing ...

  • @Love_Ethiopia1
    @Love_Ethiopia1 2 ปีที่แล้ว

    Yeswzer kemert demte gare we love you your are bast singer ever !

  • @DawitMel
    @DawitMel 9 หลายเดือนก่อน

    Bro went to town with this one. Superb!

  • @adisalemdebebe9358
    @adisalemdebebe9358 2 ปีที่แล้ว +1

    BIREMAN
    keep up the good work

  • @peterjackson7876
    @peterjackson7876 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ መረዋ ድምፅ you are talented

  • @ritarahel2695
    @ritarahel2695 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowwww nice song thanks bro 😍😘❤

  • @lizabest6288
    @lizabest6288 2 ปีที่แล้ว +11

    What a beautiful voice!!!!

  • @seidshambel7324
    @seidshambel7324 2 ปีที่แล้ว

    Waw Waw Waw yegeremale techlaleh abata Serabete yerasehen sera

  • @adanechtajebe
    @adanechtajebe ปีที่แล้ว

    Betam degagemi yemsemew muzic yeh new betam dess yelal

  • @henoktsegaye3129
    @henoktsegaye3129 2 ปีที่แล้ว +1

    What a voice , i see some kenedi and himself from his voice…

  • @mlove4025
    @mlove4025 11 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርታ ወንድሜ 💚💛❤️

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 ปีที่แล้ว

    You are the best

  • @yonastsegaye5353
    @yonastsegaye5353 2 ปีที่แล้ว +1

    Whate outstanding voice😎🤝

  • @zekariasfekade962
    @zekariasfekade962 ปีที่แล้ว

    You are amazing musician

  • @tadelewondu7773
    @tadelewondu7773 2 ปีที่แล้ว

    geram demsies🤩😍😍

  • @keepongoing4541
    @keepongoing4541 2 ปีที่แล้ว

    Wow…amazing voice! Love it! 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @taubimohammed9923
    @taubimohammed9923 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖ልዩ

  • @hhhddcjfjjz1980
    @hhhddcjfjjz1980 2 ปีที่แล้ว +1

    Abo yemchek demis belo zim ♥♥♥

  • @adeyabebe8686
    @adeyabebe8686 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow it’s reminds me my childhood. Such a beautiful voice.

  • @naniwabi1516
    @naniwabi1516 2 ปีที่แล้ว +1

    really nice and sweet

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 ปีที่แล้ว

    You are my best 👌

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing voice....

  • @yesewkne6016
    @yesewkne6016 10 หลายเดือนก่อน

    wow brother! wow!

  • @lenalena9937
    @lenalena9937 2 ปีที่แล้ว

    ያበደነው።ፀግሽእደሚያየው።እርግጠኛነኝ።አሥተያየቱን።ለሱትሻለው።

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing voice

  • @zerabrukewoldu2528
    @zerabrukewoldu2528 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ድንቅ ብቃት

  • @djacestar2134
    @djacestar2134 2 ปีที่แล้ว +1

    Unbelievable talent you are so talented ever

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 ปีที่แล้ว

    Thanks.

  • @blentube7127
    @blentube7127 ปีที่แล้ว

    Amazing!!!

  • @emumistr7760
    @emumistr7760 2 ปีที่แล้ว

    ዋው 👏👏👏👏

  • @nebiyoumaba9295
    @nebiyoumaba9295 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ጥሩ ሰርተሀዋል ብሮዬ !!!

    • @Beza297
      @Beza297 ปีที่แล้ว

      W0w

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ በርታ

  • @netsydavo5629
    @netsydavo5629 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ👏👏👏👏👌

  • @MohammedMame-k1z
    @MohammedMame-k1z หลายเดือนก่อน

    Pls I m student this music anchihoye scale😢😢

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ 2 ปีที่แล้ว

    Wow great voice

  • @mergaaagrem6862
    @mergaaagrem6862 2 ปีที่แล้ว

    Wow voice

  • @Duretegobba
    @Duretegobba 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @rabiayesuf9051
    @rabiayesuf9051 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው💓💓💓💓 አንደኛ

  • @mahederfasilasefa8897
    @mahederfasilasefa8897 2 ปีที่แล้ว +1

    WOW WOW WOW 👏👏👏👏👏

  • @bahirugetnet6838
    @bahirugetnet6838 2 ปีที่แล้ว

    😍👍👏👏👏 andega nh

  • @hlewayley5007
    @hlewayley5007 2 ปีที่แล้ว

    እፍ በጣም ደስይላል ድምፅክ

  • @kedrlabso3277
    @kedrlabso3277 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው ግን ከፀጋዬ ጋ ማወዳደር ይከብደኛል እንደከበደህ ያስታውቀል ግን ጥሩ ነው በርታ

  • @asegedzebeneameda6421
    @asegedzebeneameda6421 2 ปีที่แล้ว

    Very good song

  • @kalikali5826
    @kalikali5826 2 ปีที่แล้ว

    eski demo konjo zfn aweth asdememn endi rega yal zefn

  • @najatsalih895
    @najatsalih895 2 ปีที่แล้ว

    Wow from 🇪🇷❤️

  • @Yene100
    @Yene100 2 ปีที่แล้ว

    Wowwwww love it

  • @peterjackson7876
    @peterjackson7876 2 ปีที่แล้ว

    the best song ever