የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ፣ የፈረንሳይ ድጋፍና አዲሱ የግብፅ ሴራ | ሐሳብ ላይ ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 47

  • @ExtraAcct-t8o
    @ExtraAcct-t8o 18 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ የኢትዮጵያን ኢንተረስት አንስታችሁ በመወያየታችሁ እናመሰግናለን።

  • @MadMax-h4p
    @MadMax-h4p 15 วันที่ผ่านมา +1

    የባሕር በር ህልማቹ ከጂቡቲ ጋር ጨርሱ።

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 18 วันที่ผ่านมา +4

    በርቱ በጣም ጥሩ ትንተና ነው የምትሰጡት በእውቀት እና በራሽናል ላይ የተመሰረተ 👌❤️ ሌላው ኮልኮሌ ወሬ ሲያወራ እናንተ አገራችሁን ወዳጆች እና ለጥቅሟ የቆሟችሁ 👌🙏

  • @unknownnumber5452
    @unknownnumber5452 18 วันที่ผ่านมา +2

    Eritrea 🇪🇷🇪🇷 ende Ethiopia ayedeleshem berasaa new metetemamenewu dengay rase

  • @unknownnumber5452
    @unknownnumber5452 18 วันที่ผ่านมา +2

    Eritrea 🇪🇷🇪🇷 ye frencay gila ayedeleshem dengay rase hide wede Djibouti denkoro

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 18 วันที่ผ่านมา +5

    ኢትዮጵያ ከህፃን ሰው ላይ ጣላት

    • @SewuLesewu-i7x
      @SewuLesewu-i7x 18 วันที่ผ่านมา

      Inde rasih itsan felgi.

    • @ExtraAcct-t8o
      @ExtraAcct-t8o 18 วันที่ผ่านมา +1

      የራስህን ጭንቅላት አብዴት አድርግ

    • @tilahuntilahun59
      @tilahuntilahun59 18 วันที่ผ่านมา +1

      @ExtraAcct-t8o ጭንቅላትህ ይፍረስ

  • @sirajseyfu
    @sirajseyfu 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደሥ የሚል ግንዛቤ አሥጨባጭ ትንታኔ ነው

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝ አንዋር

  • @selamselam8094
    @selamselam8094 18 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነት እነዚህ ሰዎቼ የሰዉ ጭንቅላት ነዉ ያላጨዉ .

  • @Dimetrosgedion-g7f
    @Dimetrosgedion-g7f 18 วันที่ผ่านมา +2

    ፈረንሳይኮ ከአፍሪካ ሃገራት በውርደት እየተባረረች ነው ምን አይነት የእውቀት ድርቅ ነው የመታቹ ፈረንሳይኮ በጅቡቲ የነበራትን የበላይነትን ተነጥቃለች በአሁን ሰአት ጅቡቲ በአሁኑ ሰአት የስምንት ሃያላን ሃገራት ውሽማ ነች ኢትዮጵያ የወደብ አገልግሎት ማግኘት ከፈለገች መሪዋ መጀመሪያ ላይ በትቢት የተናገሩትን በይፋ ይቅርታ መጠየቅ አለበት

  • @wechecha
    @wechecha 18 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄህን አሳጥረው.....

  • @EphremTsegaye-ce7ks
    @EphremTsegaye-ce7ks 18 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደንቆሮ

  • @AbrahamAyana-y7i
    @AbrahamAyana-y7i 18 วันที่ผ่านมา

    Don’t say all in all please. There is no term for that. Respect you!

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 18 วันที่ผ่านมา

    ጎሽ ጥሩጥያቄ።ፈረንሳይ እንዴት ልታግዝ ትችላለች?የኔም ጥያቄ ነበር።

  • @abrehamabreham3111
    @abrehamabreham3111 18 วันที่ผ่านมา +1

    3 dedeboch

  • @BBIINNIIAAMM
    @BBIINNIIAAMM 18 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂. ፈረንሳይ? እስኪ እናያለን ለግዜ እንተወው ።

  • @habtezghiatobrhan726
    @habtezghiatobrhan726 18 วันที่ผ่านมา

    ETHIOS LaVya!!!????? Impossible!Impossible!!!Impossible!!????????

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 18 วันที่ผ่านมา +2

    የግብፅ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርገው ሴራ ቶሎ ብሎ ካላቆመ የአባይን ውሃ እንደ ቱርኪዬ በአገር ውስጥ ብቻ እንዲዞር ማድረግ ጥናት ቢደረግ ተጨባጭ ውጤት ይገኛል።
    የበሰበሳ ዝናብ አይፈራም።

    • @gebrehannabalcha6280
      @gebrehannabalcha6280 18 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል በአገር ውስጥ እየቀናነሱና እያዟዟሩ መጠቀም ነው ባለጌ ልኩን አያውቅምና ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት እጁን ሰዶ አብሮ ይፈተፍተል ይባላል !!!❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AbdikadirDhadacha
    @AbdikadirDhadacha 18 วันที่ผ่านมา

    bexam Desi yilalii it's truth thing

  • @eritr
    @eritr 18 วันที่ผ่านมา +3

    The French President has clearly told you that you should follow international law and respect ur neighbors. Ethiopia can use ports but will never own 100%

  • @hamzamahamud557
    @hamzamahamud557 18 วันที่ผ่านมา

    The 5,000km only belong to Somali , Afar and Rashida! 3,500 km for somalis, 700km for Afars and the rest for Rashaida!

  • @MohammedseidMohammedseid-d5l
    @MohammedseidMohammedseid-d5l 18 วันที่ผ่านมา

    ፍላጎታችን ና ጥያቃችንን ለአለም መንግስትና ለአለም ህዝብ ማሳወቅ እጅ
    የበሀር በር በስምምነት ወይም በልዝ አለዛ በክድ አይቀሬነው እከዛሬድረስም
    መሪ በማጣት ነው እጅ
    ማገኘት ነበርብን ግን
    ጥያቄም ያነሳ ምሪም
    አልነበረነም ዛሬግን ይህ
    ጥይቄ ሲነሳ የአገራችን ጠላት ከውስጥም ከውጭም እንደነውር ትቆጥሮ የሚያጫጫቸው

  • @AlphaAlpha-i8c
    @AlphaAlpha-i8c 18 วันที่ผ่านมา

    ፈረንሳይ ምን ታግዛለች ለኢትዮጵያ ? ስንዴ አግዙን ብድር አግዙን እዳ በዛብን አግዙን ሕዝባችን በዛ ባህር በር እንፈልጋለን አግዙን ሁሉንም ነገር ልመና ልመና ልመና መቼ ነው ነፃ ??????

  • @MadMax-h4p
    @MadMax-h4p 15 วันที่ผ่านมา

    ኤርትራን አትረብሸዋት ።ጅቡቲ ከፈለገች ለኢትዮጵይ መሬቷንም መሰጠት ትችላለች።ኢማኑኤል ማክሮን በኤርትራ ህዝብና መንግስት ላይ ምንም ማድረግ አይችልም።ፋናዎች አቅማችሁ።መለፍለፍ ብቻ ነው ።

  • @hamzamahamud557
    @hamzamahamud557 18 วันที่ผ่านมา

    Propagandists not good with geography or have phobia against Djibouti, Oman and UAE. Babel mendeb can be closed both by Yemen and Djibouti while Hormuz straight can be closed by Iran, Oman and UAE.

  • @brhaneyebio7360
    @brhaneyebio7360 18 วันที่ผ่านมา

    በረ ወለደ ነው የምታወሩት ውሸት ነው
    የፈረንሳዩ መሪ ያለው የባህር በር ተጠቃሚነት በአለም አቀፍ ህግ በመጠቀም ከጎረበት ሃገራት ጋር በመግባባት ነው ያለው
    እንጅ የባህር የባለበትነት ጥያቀ አላለም አለም በአለሙ የሰማውን መግለጫ አትጠምዝዘው ማንም መሪ ከአለም አቀፍ ህግ ውጭ ሊሆን አይችልም ዝም ብለህ አትዋሽ

  • @roblas266
    @roblas266 18 วันที่ผ่านมา

    Fana broadcasts is the smallest in mind if u are a big media u have to berif nicely but this is looks like one tiktoker poster and as well u are trying to make politecs as well about eritrea non of your buissnes as well u are acting as small boys fernace will not have more access from 2025 so try to make friendly agreement with neighbors

  • @abrahamayaleu1571
    @abrahamayaleu1571 15 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ እነዚህን መሬቶች በሚመለከት ከቅኝ ገዢዎች ጋር ምንም አይነት ስምምነት ስላልፈረመች ራስ ዱመራ እና ዱመራ ደሴት በተባበሩት መንግስታት እና በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት በኩል እንዲመለሱ መጠየቅ አለባት። በተጨማሪም እነዚህ ግዛቶች እስከ 1935 ድረስ የየትኛውም የጎረቤት ሀገር ቁጥጥር አካል አልነበሩም።ራስ ዱሜራ እና ዱመራ ደሴት በኤርትራ እና በጅቡቲ መካከል በስልት ይገኛሉ እና ከኢትዮጵያ ጋር ቅርብ ናቸው። የመሬቱ ስፋት ትንሽ ሊሆን ቢችልም በተለይ በቀይ ባህር ላይ ህልውናን ከማስፈን አንፃር ለኢትዮጵያ ትልቅ ጠቀሜታ አለው።

    • @tesfaikifle7170
      @tesfaikifle7170 10 วันที่ผ่านมา

      Why don’t you read your imperial constitution which mentions that Ethiopia borders includes Eritrea and all the islands in the Red Sea in the north up to Moyale that borders Kenya in the south, to incorporate Eritrea with Ethiopia illegally by the help of the whiteman( Ethiopia’s angel) Ethiopia ,who can not work, but die sitting and begging for handouts.

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 18 วันที่ผ่านมา

    You’re so blinded question who’s behind Egypt and Somalia???