ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ወንድሜ 🙏 በጣም ይቅርታ ግን አኬ እና ቀሲስ ባደረጉት ዉይይት ላይ ይሄ የኔ አቋም ነው ይሄ የሱ አቋም ነው.... እኔ እንደዚ አምናለሁ እሱ እንደዚ ያምናል.... ማለት አንዳንዴ ክርስትያን ላይ ጥያቄ መጫር ይመስለኛል : እኛም እንደዛ የምንል ከሆነማ በምን ከፕሮቴስታንት ተለየነ? 🔴ከዚህ ሁሉ ዓለም አቀፏ ቤተክርስቲያን በዚህ ጉዳይ ወጥ የሆነ አቋም አላት አደል ለምን ያንን የቤተክርስቲያንን አቋም ገልጠን አናሳይም? እንደዛ ቢሆን መልካም ይመስለኛል ከተሳሳትኩ እታረማለው 🙏🙏
ጥሩ ብለኻል መጨረሻ ላይ እንደተናገርኩትኝ መምህራኖችን ጋብዞ(ቃለ መጠይቅ) ሀሳቡን በሰፊው ማንሳቱ ይበጃል እንጂ በትንን(በቅንጭብጭብ) ሃሳብ ብቻ የሚገለጽ አይደለም ብዬ ነው። የኔ ሃሳብ ያልኩትኝ ከመምህራን የተማርኩኝ ከመጻፍት ሳነብ ያገኘኹትኝን ነው። አኬ የደረሰበትን እውቀት እኔ ላልደርስበት እችላለሁኝ ምክንያቱ እሱ በእንግሊዘኛ የተጻፉ ብዙ መጻህፍትን ስላነበበ ምን እንዳነበበ አላውቅም። እኔ መናገር የምችለው በደረስኩበት ደረጃ ነው። ይህ እውቀት ቀስ በቀስ የሚያድግ እውቀት ነው። ተጨማሪ መረጃዎች እና መጻህፍትን ሳነብ ደግሞ የምቀይረወ ሃሳብም ሊኖር ይችላል። አሁን ያልሁበትን አቋም ባለኝ እውቀት ልክ ነውና።
ከቻልክ ከ1 ሰዓት ጀምሮ ያለውን አዳምጠው ሰፊ ውይይት ነው ወንድሜ th-cam.com/users/liveW5yTWc7b8f0?si=FZUiSNBA3q5rqj1L
@@Tsegayekiflu እግዝአብሐር ያክብርልኝ እሽ 🙏
እባካቹ መንገድ ለጠላት አትክፈቱ ባለፈው የዛሬ አመት አካባቢ በወንድሞች መካከል ክርክር ተነስቶ በይቅርታ ተላልፎአል አሁን እንደፕሮቴስታንት የንትና ዶክትሪን የንትና እየተባለ መከፋፈል እንዳይመጣ ባካቹ በውስጥ መስመር ተወያይተው ለኛም እንዳንፈተን ያድርጉ በነዚህ ወገኖች ብዙ ሰው ተምሮአል ብዙ ወደ ተዋህዶ መቷል ባለውለታ ናቸው ብዙ ሀሜት እየመጣ ነው ብዙ እየሰማን ነው ግራ ገብቶናል ቢኒ ይታማል ብቻ የገቡ መስለው ያልገቡ አሉ ይባላል ባካቹ ለላይክና ለፌመስነት እኛን አስቡን 😮😮😮
@@Tsegayekiflu ታዲያ በጊዜ ሂደት አቋም መቀያየርን ቤተክርስቲያን የምትፈቅድ ከሆነ ወጥ የሆነ አስተምህሮ የላትም ማለት አይሆንም።
እግዚኦ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር ይበለንሌላ እምነት ይሆን እሰኪ አጣሩ በእግዚአብሔር 😭😭😭💔
ወላዲተ አምላክ ...ቅድስት ኪዳነምሕረት አስቢን
ሰላም ወንድማችን እንዴት ነህአሜን ለዚህ ያደረሰን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰላም የጤና ያርግልን 🤲 እናመሰግናለን ፀግሽ
እግዚአብሔር ይመስገን
ወንድማች እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሕ
እግዚኦ አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭
ቀሲስ ያሉት የአዳም ሀጢያት ጌታችን ደምስሷል ነው ወንድማችን ግን አልደመሰሰም ሳይሆን እንደደመሰሰልን ስናምን ነው የምንድነው ካላመንን ግን ያው ገነት እንደተዘጋብን ነው ያለው አባታችን ረጋ ብለው ቢያወሩት ውይ ዘንድሮ ምንድነው የምናየው እርስ በእርሳችን ሳንግባባ 😢😢😢😢😢
ሁለቱም እኮ ትክክል ናቸው ችግሩ የመደማመጥ ነው። ለካ ሰው አንዳይነት ነገር እያወራ መደማመጥ ከሌለ አይግባባም።
እረ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ እግዚኦ እንበል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አታላይን አንቀው የሚጠይቁልን የሚያፋጥጡልን ወንድሞቻችን እነ አኬ መዝሙረ ዘማርያም ,,,,,, ወንድሞቻችንን ያበርታልን ኩራታችን ናቸው ማንም አጭበርባሪ እየመጣ አፉን እንዳይከፍት ወጥራችሁ ስለምትጠይቁ መልስ የላቸውም ሺ አመት ኑሩልን ❤❤❤❤
ሰላምነው❤❤❤አሜን
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ይህንን ድርጊት እቃወማለሁ አባቶቻችን ወዴት እየሄዳችሁ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤
ይሄ የሚያሳየው የመጨረሻው ዘመን ላይ መሆናችን ነው እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
እኛነግረንህነበር የምራባዊያንን ሊያስከትሉ ነዉ እሴት ትቀድስ የተባለ መፀሀፍ ተመርቆል ኢትዮጵያ የዚ ግርፓ ይታወቃሉ እስከ ጠቅላ ክነት ያሉ ሰወች ናቸዉ
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን እግዚኦወንድማችን በሰላም ነዉ ጠፍተሀል በጣም?
እግዚአብሔርይመሥገን❤❤❤❤❤
መምህረ በረከት ሁለቱ ሀሳቦች አለመራራቅ የሚፈታ እና የሚጠቀልል አገላለጽ ነው የገለጹት። ከ እርጋ ታ ጋራ። እርጋራ ጥሩ ነገር ነው። መምህር ዲበኩሉ ለዘብ ረጋ ብለው ቢያቀርቡ ጥሩ ነበር። የ high school ተማሪዎች ክርክር ዓይነት ባይሆን። ከማሸነፍ መፈለግ ስሜት ይልቅ ማስረዳ የመፈለግ ስሜት ቢኖረው መልካም ነው። ግለት ውስጥ ሲገባ ፣ ስሜት ሲገን ቀዝቀዝ ማድረግም መልካም ነው። ግለት ይጋርዳልና። መሰረታዊ እምነቱ ላይ አንድ ሆኖ አገላለጾች ላይ መለያየት ያልነበረ ነገር አይደለም። እዚያው ላይ መፈራረጅ ባይኖር ጥሩ ነው። ስክን፣ ረጋ ማለት ግን ጥሩ ነው። አድማጭንም ያረጋጋል። ***Fallen nature* መጎስቆል ፣ ሞት፣ እግዚአብሔርን ማጣት፣ ከጸጋ መራቆት. እነዚህን በደንብ ብንማርባቸው ጥሩ ነው።
ወንድማችን አክሊል ግን ለምንድነው ጌታ ጌታ ቸርች ማለት ሚያዘወትረው? ጌታችንን የምንጠራበት ኦርቶዶክሳዊ ለዛ እና ዘየ አለን እኮ???
እና ጌታችን አይደለም የፈሪሳውያን ጫና አለብን የምንለው በምክኒያት ነው
ስለእግዚአብሔር አባቶች ቤተክርስቲያንን እና ምዕመኗን ጠብቁ!!!
እኔ ያልገባኝ ከክርስቶስ መምጣት በፊት ባለማመን እና በጣኦት አምልኮት የነበሩ እና የእግዚአብሔርን መኖር ሳያምኑ ኖረው የሞቱ ክርስቶስ ከሲኦል ወደገነት መልሷቸዋል ወይ?
እሱ የምልከታ ጉዳይ ቢሆን አዎ ሁሉም ወጥተዋል ያሉ ቅዱሳን አባቶች አሉ በአንጻሩ አይ ያልወጡ ሰዎች አሉ ብለው የተናገሩም አሉ
le memhr fantahum waqe enamesegnalen
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰amen kali hiwote yasemalen
ኣምላክ ኣንድ ያድርጋቹ ምነው ወይኔ 😢😢
tariqewaliko nu bebirhan temelalesu yemil firogirm eyouti😢😢
መሬት በተደጋጋሚ እየተንቀጠቀጠ ወደ ፈጣሪ እጅን ዘርግቶ እንደመማፀን ሃሜት አሉባልታ የተዋህዶ ጠንቅ ተውሳኮች
እኔም የምደግፈዉ የአክሊልን ሀሳብ ነዉ ምክንያት በክርስቶስ ላላመነ እንዴት ሀጢያቱ ይደመሰሳልን ??? አዳኙን እኮ አልተቀበለም ። አዳም ንስሐ ስለገባ ድኗል ። ግን የክርስቶስን አዳኝነት ካልተቀበለ እንዴት ይድናል ???? ክርስቶስ እኮ ያመነ የተጠመቀ ይድናልን ምን ልናደርገዉ ነዉ ? ያላመነ -----------------? እናም ያዉ የእኔ አቋም በክርስቶስ አለማመን ያድናል እያላችሁን ነዉ የተጣራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ሀሳቡን በደንብ ብንመለከተዉ እላለሁ። ቃለህይወትን ያሰማልን።
ኣንድ ጥያቄ፡ የኔታ ስምዓ ኮነ እና ቅዱስ ዮሓንስ ኣፈወርቅ በኣንዲት ነጥብ ቢለያዩ የማን ነው መቀበል ያለብን፧በቅንነት ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል።
የቤ/ክ አባቶች በምልአት የተስማሙበትን እንቀበላለን
Kesis betam gobez memhr nachew gn endezih masredat gn tru aydelem yaltegbabachihu new yemimeslew zemariyam yegna gobez bertaln
በነገራችን ላይ አንድ ምሣሌ ልንገራችሁ የሰማዕቱ እስጢፋኖስ እና የሰማዕቱ ጊወርጊስ ሞት ለክርስቶስ ነዉ አማማቱ ግን ማለት አገዳደሉ ይለያያል ማለት ግን ለክርስቶስ ጊወርጊስ በጣም ሞቶአል እስጢፋኖስ ቢሞትም በትንሹ ነዉ እንደማለት ነዉ ግን እኔም አኬ እንደቀሲስ ዲበኩሉ አንብቦ እንጂ ተምሮ አይመስለኝም እና ጎበዝና ጥሩ ክርስቲያን ነዉ ትንንሽ ልዩነቶችን ግን በሚዲያ ባይሆን ደስ ይለኛል ፡፡
Tariqewaliko nu bebirhanu firogirM eyout😢😢
ሴት ልጅ ማህሌት መምራት የለባትም ይህንን ያስደረጉ ሊጠየቁ ይገባል
Gulelatwame bredo ensynkate dgemte gulealrt layi 😢😢😢😢😢
ብዙ እናቶች አሉ ሊቃዉንቶች በየገዳማት አድባራቱ እንዴትም ቢደፍሩ ካህናትን ቀድመዉ አያዚሙም ለመሆኑ ወዴት እየሔድን ነው እህታችን አንቺም ማህሌቱን እንዴት መራሽ ስተገባሽ ነው ወይስ ስለቻልሽ
በጣም ያሳፍራል እውነት ደብሩ ሊቃውንት አለወይ በጣም ትልቅ ደፍረት ነው ምነው እግዚአብሔርን ትደፋፈራላችሁ ለምንድነው የቤተክርስቲያንን ስረአቷን የማታከብሩት
ታዲያ የቀሲስ ሃሳብ ትክክል ከሆነ አምኖ መጠመቅ ለምን አስፈለገ በጎ ነገር እየሰራ ሲበድል ንስሃ እየገባ መኖር እንጂ አምኖ መጠመቅ ባልተገባው ነበር
አምኖ መጠመቅ ያስፈለገው1ኛ የክርስቶስ አካል ለመሆን2ኛ ከክርስቶስ ጋር ሞቱን እና ትንሣኤውን ለመተባበር3ተኛ የእግዚአብሔር ልጆች ለመሆን4ተኛ ከውኃ እና ከመንፈስ ቅዱስ ያልተወለደ የእግዚአብሔር መንግስት ስለማይወርስእያልኩኝ መቀጠል እችላለሁኝ፡፡ የቀሲስ ሀሳብ የደገፍኩበትኝ ምክኛት እና አንተ ያነሳኸው ሀሳብ የተለያየ ነው፡፡
አኬ ይመራመራል አባታችን የሚሉት ትክክል ነው የሰው ልጅ ሁሉ ካዳም ሃጢያት ተሰርዩለታል ወይም ተደምስሶለታል ያመነም ያላመነም በምሳሌ ላስረዳ በሲኦል የነበሩ ነፍሳት ሁሉ የውርስ ሃጢያታቸው ተደምሶላቸዋል:: የማመና ያለማመን ጥያቄ ቀርቦላቸው ነው ከሲኦል የወጣው ነፍ ሳቸው እንዲሁ ነው:: ነገር ግን የመጀመሪይው ወደ ሲኦል የገባው ማነው ከክርስቶስ በግራ የተሰቀለው ወንበዴ ነው:: ይሁዳ በ3 ቀን ፍጥረታትን ከሲኦል እንደሚያድን በማወቁ ቀድሞ እራሱን አጠፋ ነገር ግን ዛፋ ዝቅ ብላ ከ3ቀን በሃላ ሞተ ወደ ሲኦል ገባ ይላሉ:: ሌላው ህፃናት ተወልደው 40 እና 80 ቀናት ሳይሞላቸው ክርስትና ሳይነሱ ቢሞቱ ያዳም ሃጢያት አለባቸው ልንል ነው:: አልዳኑም ይፍረድባቸዋል ልንል ነው:: አኪ ተሳስቷል አባቶችን መጠየቅ አለበት::
በጫርሽ የታናገርከው በልምድ ያይዘነው እምነት እንጂ የቤተክርስቲያን አይደለም
የአዳም ኃጢአት የምንለው አምላክነትን መሻት ነው ይህ አሁንም አለ። ሰው እራሱ አምላክ ነው የሚሉ ዛሬም አሉ። ሰው በልምምድ ወደ አምላክነት ይቀየራል የሚሉም አሉ።ጣኦት ማምለክ አሁንም አለ። እነዚህ እስካሉ ድረስ የአዳምና የሄዋን እርግማን አሁንም አለ። ሰው በወዙ እየሠራ ይገኛል ሴትም በጭንቅ እየወለደች ነው። ምድርም እሾክና አሜኬላ ታበቅላለች። ወዘተ። ክርስቶስ በመስቀል ላይ ለአዳም የፈፀመው ካሳ በነፍሱ ከሲኦል ወደ ገነት እንዲመለስ ነው። ይህ ይቅርታው ነው። ለሰው ልጆች የተደረገ ታላቅ ምህረት ነው። ከስቅለቱ በኋላ ግን የአዳም ዘር በመሆናችን ብቻ ግን ገነት መግባት አይገኝም። ጸጋው በእምነት (በሃይማኖትና በምግባር) የታሠረ ሆኗል። ስለዚህ ለእያንዳዳችን እንደሥራችን ሊከፍለን ጌታችን ዳግመኛ ለፍርድ ይመጣል። ሥለዚህ ለመዳንም ሆነ ገነትን ለመውረስ 30 60 100 ፍሬ አፍርቶ መገኘት ግዴታ ነው።
ወንድማችን እግዝሐብሔር ይባርክህ። ይህንን ወንድሞቻችን እያጋለጣችሁ ምዕመናኑን ካላነቃችሁ የሃይማኖት አባቶች ችላ ባይነት ጉድ እያመጣብን ነው ። ግን የማህበረ ሚዲያው ቴክኖሎጂው ራሱን የቻለ የተወሰነ ተፅኖ ቢያመጣብንም በሌላ በኩል በጣም እንደዚህ አይነቱንና ተመሳሳይ ችግሮችን እንድናይ ስለሚረዳን በርትተን እንታገልና ሃይማኖታችንን እንድናድን ፈጣሪ ይርዳን።አሜን!
እንቃወማለን
ባልና ሚስት ብለው እራሳቸውን አይጠሩም። *******ወንድ ለወንድ ሲጋባ ባልና ባል ነው።አንዱ ሌላውን ባሌ ባሌ ተባብለው ነው ብ የሚጠሩት።ሲቶቹ እርስ በርስ ሲጋቡ ሚስቴ ሚስቴ ነው የሚባባሉት።ወንዱ ወንዱን ሲያገባ ባልና ሚስት ማለቱ ግብረ ሰዶምነቱን አይገልጸውም።ባልና ባልና ባል ናቸው ወይም የተጋቡ ሶዶማውያን ወንዶች ናቸው ማለቱ ይሻላል።
ፀግሽ ዘንድሮ ማስረጃ እና እውነት ፍለጋ እንጂ ክህነት ስላለ መምህር መጋቢ ብሉይ ስለተባሉ ብቻ ማመን አያስፈልግም ለምን ካላችሁ ቀሲስ ዲበኩሉ ቃል በቃልየውጪ አባት አትጥቀሱ ያላሉ ቄርሎስ እና አትናቴዎስን መጥቀስ እውነት ልክ አይደለም
ደስ ሲላቸው ግን ራሳቸው ይጠቅሳሉ ኮ።.
እኔም እላለሁ እንደዛ ከሆነማ ለእያንዳንዱ ሰው መሞት አለበት ማለት ነው እኮክርስቶስ
ለአለም ሟቷል ለሰው እሚተገበርው እያዳዳችን ስናምን ነው
የጋዜጠኛ ሰለሞን ሙሉውን የት ነው የምናገኘው
ወይ ጉድ ያሁኑ ሴቶች ሀፍረት የላቸውም 😮እወነት
ከእሷ ይልቅ የሚስቁ አባቶች ያናድዳሉ
ቀስ ብለው ቅዳሴ ሳይቀድሱ አይቀርም
ኦ አምላኬ ኧረ በቸርነትህ ተመልከተን
Ename ekawemalhu
ሁሉ የራሱ ኣስተሳሳብ እያመጣ ቤትክርትያን ይክፋፍላሉ ኣምላክ ይርዳቹ 😢😢
እህ በል መልስልኝ ጉልላት ላይ ስለተባለው ምድነው ድግምትስ የምታስተምረው ቤተክርስቲያናችን ናት አሳውቀን
ጠንቋይ ስለ ቤ/ክ ምን ያውቃል ሲጠነቁል እንጂ ሲማር አልከረመም
@Tsegayekiflu አወ ግን ጉልላት ምናምን እያለ ሲቀባጥር ነዋ
@YesytChekole መናፍቃን በማያውቁት መቀባተር ልማዳቸው ነው
Honestly I have condemn such like sitution happen in Ethiopian Orthodox church .I feel sorrow
እኔ እራሱ ቲክቶክ ላይ አይቼው ተናድጀ ነበር ስጠብቅ ነበር እንዴት ሴት ትቀድሳለች ያሳዝናል ወዴት እየሄድን ነው ቤተሰብ ዝም አንበል😢😢😢
ካህናት መሳቃቸው ይብስ ያናድዳል
@@Tsegayekifluበጣም ይቅርታ ቀደሰች የሚለው የተሰሳተ ነው። መዝሙር ላይ የሰንበት ት/ቤት መዝሙር ይቃኛሉ ።ቅንነታችሁ ጥሩ ቢሆንም አሰተማሪ በሆነ መልኩ ቢቀርብ መልካም ነው።
@አበባዬ ቦታው ቅኔ ማኅሌት እንጂ የሰ/ተማሪዎች የሚቀኙበት ስፍራ አይደለም
@@Tsegayekiflu እና ሴት ልጅ ወርብ አታቀርብም የሚል ስረዓት አለ እንዴ ? ዜማው ልክ አይደለም ባትቃኝ ይሻላል የሚለው ያስማማል ። በጣም ብዙ ቦታ ወርብ የሚቀኙ እህቶች አሉ ። ያውም ተዎቂ ሊቃውንት እነ ርዕሰ ደብር ብርሃኑ ባሉበት።
@አበባዬ ወረብ እና ማኅሌት የት ነው የተገናኘው? ከመቼ ጀምሮ ነው ሴት ልጅ ቅኔ ማኅሌት ላይ ወጥታ የምታዜመው?
ምንም አያጨቃጭቅምኮ አባታችን እንደ አባት ወንድማችንን ቢጠይቁት ምንም አደለም የወንድማችን ሀሳብ ገብቶኛል ያባታችንም ግን ያለመግባባት እንጂ
wegenoch huletum tikikil nachew yeagelalest chigr new zoro zoro balamenut ena amnew hatiyat beserut lay fird aykerm.
ለምን በውስጥ አያወሩም ይህ ምዕመናንን ይረብሻል
እውነት ነው ትልቁ መፍትሄው እሱ ነበር። ነገር ግን በአደባባይ በድንገት በአደባባይ አደረጉት
@derejenigusse1927 kesise is difficult guy &always insulting people.
@@derejenigusse1927 .Menoawe kese azalech atawekum serch Drgu
😂😂😂ፖሉቲካ እንቢ ስለዉ ይሄ ልጅ በእምነት መጣ ደሞ
እንኳንየአሰማይ መላእክት የሚያመሰግኑትን ማህሌት ቀርቶ አለማዊ ዘፈን ላይእንኳማንም ወጥቶ አይዳፈርም በጣም ያሳዝናል ከምመኑ የማይሻ አገልጋይ ነገ ቅዳሴውንም እንደዚህ ልታሳዩን ነው እስኪ እፈሪ ደፍረት ለአፋኒንና ለፊኒያስ አንጠቀመ ም
ወይ ዘንድሮ
ሲኖዶሱ ምእየሰራ ነው?
tikikl new metarem alebet memhir yalhone sew yhen amnalehu male yelebetm amarach slalhone.
እግዚያብሔር ይመስገን ያባቶች ያለህ እያልኩነበር አኬ የሚባል ሰዬ ተሀድሶን እየሰበከ እደሆነ በደንብ ያስታውቅ ነበር ሪፍራንሱ ሁሉ የውጪ መፀሀፍ ነው ከሚጠቀመው ቋንቋ ጭምር::
ምን አደረገ እኛን ባስተማረ
ሞኝ ይልቅ ንፁህ ወንጌል ነው እየሰጠን ያለው አርፈን እንብላ
ዲቤት አደርግ ነበር ከአህዛብና ከመናፍቃን ጋር መከፋፈል ሲመጣ ከቲክቶክ እራሴን አገለልኩ? የቤተ ክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጁዋ አይደለህም በመከራም መፋለም እንጅ
እርስ በእርስ መከፋፈል ለቤ/ክ ምንድን ነው የሚጠቅማት?
ያመነ የተጠመቀ ይድናል
ኧረ ሴቶች እራሳችሁን መርምሩ አወቁ።ሁሉን ልይ አትበሉ።ልካችሁን እወቁ።እግዚአብሔር በሰጣችሁ አገልግሉ
እንደዚህአይነት የጠንቋይን ድምፅ ባታሰሙን ደስይለኛል
Are Egizabeher yikr.yibacho😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮
ሴት ልጅ ያገኘ ረከት አገኘ
የአዳም በደል ተሽሯል ።የአዳምን በደል እየሰሩ ተመሳሳይ ቅጣት አይጠብቀኝም ማለት ፈጣሪ ለፍጥረቶቹ ያዳላል እንደማለት ነው ።
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Fetaria ykr belen
ኧረ ይህ ነገር ከዚህ በፊትም አንዶ ቅኔ ስትመራ ነበር ቤተክርስትያን ውስጥ እና ሰውም ስላሎደደው እዳይደገም ተብሎ ነበር አሁን ግን ሌላ ሰው አየን
Mentrru a.mroh kehone egzalh.bka antem bsemh mentet amrte
Man teyaki man teteyaki?😜
Dirgitun ekawemewalehu ye orthodox astemro sialhone sinodosu endezih aynet Un drgit marem alebet.
💔💔💔💔💔🙊🙊🙊🙉🙉🙉🙉😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ገና የመቆርበአው የተ ነአው ቤተክረሰቴያን ቀኖናአውዏ ከተበላአሸ😢😢😢😢
ስለዚ እያላቹ ያላቹት early fathers ትምህርት ፉርሽ ነው ነው ወይስ ስላልገባኝ ነወ?! ቤ/ክ ደሞ አለማቀፋዊት ናት እና በቀኖና እንጂ ምንለያየው በዶግማ አንድ ነን እና ይሄን እነደት ትሉታላቹ ።
Newur new
እዮ,ጩፋ,እኛ,,ቤተመቅደስ,አይመጣም,,ምን,አገባን,,,,ተጠምቀን,ስንድን,,ሀሰተኛ,አጥማቂ,ብላችሁ,,ትንጫጫላችሁ,,ምቀኝነታች,,,እስኪ,አስቁሟት,,ወረቡን,,እናያችሇለን,,,,,,💔💔💔
ቀሲስ ሊያርሙ ይገባል
ይሄ ቀሲስ ተልዕኮ አለው መሰለኝ ትህትና የለውም
ቤተክርስቲያኑ የት ነው ለምን ትሸፋፍናላችሁ
እንዴ መምህር ተስፋዬ ከዚህ በላይ ምን ተናገረ 😂😂😂
@MuhureTesfay ተስፋዬ የተናገረውማ በቤ/ክ ውስጥ ያሉ አገልጋዮችን ስም ማጥፋት ሲሆን። ይህ ሰው ደግሞ ከቤ/ክ ኅብረት የወጣ ተሀድሶ ነው
ተስፋዬ ምን ተናገረ ቀኑን ሙሉ ካህናት ሲሳደብ ይውላል እጂ 🤗
አንዴ የሞተች ነች
ሀጣታችኝ ከተደመሰሰ ንስሀ መግባት አያስፈልግም ማለት ነው ያተ ሀሳብ
ስለ ብሉያዊ ሰውነት እንጂ ከሀዲስ ኪዳን በኋላ ስላለው አላወራሁኝም
የስንቶች ሊቃውንት ሀገር ደምበጫ በደዚህ አይነት ቆሻሻ ሰዎች መጠራት ያሳዝናል።
በነገራችን ላይ የፕሮግራሙ አዘጋጂ ሁሌም ስመለከተው አዛኝ ቅቤ አንጓች ይመስለኛል በኔ አመለካከት ይህ አዘጋጂ የ ተሐድ ሶ እምነት ተከታይ ይመስለኛል ለኦርቶዶክስ የተቆረቆረ መስሎ ኦርቶዶክስን የሚያንቋሽሽ ሰው ነው እና ይህ ድርጊቱ በጣም የሚስጠላኝ አስመሳይ ሰው ነው
ብዙ ግዚ እንዲህ የሚሉት መናፍቃን ናቸው 🤷
ጠቅላላ ጭንብል አድራጊ ሁላ ታወቀብሽ ምንፍቅናችሁ አን ያልከው እኮ የምንፍቅና ሀሳብ ነው ታዲያ በማመን እንዴት ገነት እገባለው እምነቴን በትጋት እና በድካም ውስጥ ነው የምንድነው
ነገረ ድኅነት አስቀድመሽ ተማሪ
I don’t trust kesis
ወንድም ለዚህ እና እነኚን ነው መምህር ግርማ የሚያጋልጡት እነኚ ደብተራ መተተኞች ናቸው ስር ሰደው ቆሻሻ ስራ የዳቢሎስን ሁሉን ነገር የሚተገብሩት ነው
ምንም ያልበደለ የ ሙስልም ል ጅ ቢሞ ት... ይድናል ወ ይ ስ አ ይ ድ ን ም? ለ ቀ ሲ ስ ድበ ኩ ሉ አድ ር ሱ ል ኝ
አብዛኛው ሊቃውንት የሚስማሙት ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንተወው የሚል ነው
አንተ እራስህ አቅራቢው ማለቴነው እኔ እራሴ ወንድ ነበር ምወደው (ምፈልገው ማለትህ ነው! ግን ሴትነው የወለደችልኝ! ግን በፍቅር ነው ማሳድጋት ? ምን ማለት ነው ሚስትህ በራስዋ ፈቃድ ነው እንዴ ሴት ወንድ እያለች ምትወልደው?? አይባልም ! እባባልህ ትክክል አይደልም ወንድሜ!
ወንድ ልጅ ለመውለድ መመኘት ስህተት ነው? የተወልደችዋንስ መውደድ ስህተት ነው? ምነው አውቅልኻለሁ አልሽሳ?
አውቅልሃለሁ ሳይሆን እስቲ እስኪ የተናገርከውን አዳምጠው የተሰማኝን ነው ካጠፋሁ ይቅርታ በልዑ ል እግዚአብሔር ስም!!🙏🙏
@@zewditumola-m4g የተናገርኩት አንድ አባት የሚመኘውን እና እግዚአብሔር የሰጠውን ነው የተናገርኩትኝ። ወንድ ልጅ እንዲሰጠኝ ፋልጎቴ ነበር ሴት ልጅ ሰጠኝ አሁን በደስታ ቤቴን እየሞላችው ነው። በደስታም እያሳደኳትኝ ነው ልጄም አይደለምች። ምኑ ነው ስህተት የመሰለሽ እህቴ?
@@Tsegayekifluመመኘት በራሱ ስህተት ላይሆን ይችላል ግን በውስጣችን ቢቀር ባንናገረው መልካም የሆነ ነገር ነው። እንበልና ይሄን ነገር ሴት ልጅህ ብትሰማ ባጣ ቆይኝ ያደረካት አይነት ስሜት ሊሰማት ይችላል።
muslimochum denewal eyalachu newa hahahahahha
በወልድ የማያምን ሁሉ አሁን ተፈርዶበታል
ቂሱ ግን ጤነኛ ነው🤔
ይሄንን ጠንቋያ ነው አባ ብለህ የምትጠራው?
ማንን?
@Tsegayekiflu የደምበጫ ጠንቋይ የተባለውን አንተን አይደለም ቃለምልልስ ሲያደርገው የነበረው ወንድም አባ ሲለው ስለሰማሁ ነው
የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ወጥ የሆነ አስተምህሮ የላትም ለዛም ነው እንዲህ ምትጨቃጨቁት ስለዚህ ተሃድሶ ያስፈልጋታል፣ ወደ መጽሐፍ ቅዱስ መመለስ አለባት። 'አንድ ነን' መፈክር ብቻ ነው።
ተሀድሶ አንድ አቋም አለው?
ሂድና አንተ ታደስ
እያማራችሁ ይቀራል ምድረ መናፍቃን የዛገ አስተሳሰባችሁን ሂዱና አድሱ። እውነትም ቤተክርስቲያን አንድ አቋም ነው ያላት። እነሱም አንድ አይነት ሀሳብ እያወሩ ባለመደማመጥ ችግር ነው ያልተግባቡት።
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መሃይም ሲናገር ትንሽ ምን ይሉኝ ይሆን አይልም ልክ ልክ እንዳንተ or እንዳንቺ
ሰላም ወንድሜ 🙏 በጣም ይቅርታ ግን አኬ እና ቀሲስ ባደረጉት ዉይይት ላይ ይሄ የኔ አቋም ነው ይሄ የሱ አቋም ነው.... እኔ እንደዚ አምናለሁ እሱ እንደዚ ያምናል.... ማለት አንዳንዴ ክርስትያን ላይ ጥያቄ መጫር ይመስለኛል : እኛም እንደዛ የምንል ከሆነማ በምን ከፕሮቴስታንት ተለየነ?
🔴ከዚህ ሁሉ ዓለም አቀፏ ቤተክርስቲያን በዚህ ጉዳይ ወጥ የሆነ አቋም አላት አደል ለምን ያንን የቤተክርስቲያንን አቋም ገልጠን አናሳይም? እንደዛ ቢሆን መልካም ይመስለኛል ከተሳሳትኩ እታረማለው 🙏🙏
ጥሩ ብለኻል መጨረሻ ላይ እንደተናገርኩትኝ መምህራኖችን ጋብዞ(ቃለ መጠይቅ) ሀሳቡን በሰፊው ማንሳቱ ይበጃል እንጂ በትንን(በቅንጭብጭብ) ሃሳብ ብቻ የሚገለጽ አይደለም ብዬ ነው። የኔ ሃሳብ ያልኩትኝ ከመምህራን የተማርኩኝ ከመጻፍት ሳነብ ያገኘኹትኝን ነው። አኬ የደረሰበትን እውቀት እኔ ላልደርስበት እችላለሁኝ ምክንያቱ እሱ በእንግሊዘኛ የተጻፉ ብዙ መጻህፍትን ስላነበበ ምን እንዳነበበ አላውቅም። እኔ መናገር የምችለው በደረስኩበት ደረጃ ነው። ይህ እውቀት ቀስ በቀስ የሚያድግ እውቀት ነው። ተጨማሪ መረጃዎች እና መጻህፍትን ሳነብ ደግሞ የምቀይረወ ሃሳብም ሊኖር ይችላል። አሁን ያልሁበትን አቋም ባለኝ እውቀት ልክ ነውና።
ከቻልክ ከ1 ሰዓት ጀምሮ ያለውን አዳምጠው ሰፊ ውይይት ነው ወንድሜ th-cam.com/users/liveW5yTWc7b8f0?si=FZUiSNBA3q5rqj1L
@@Tsegayekiflu እግዝአብሐር ያክብርልኝ እሽ 🙏
እባካቹ መንገድ ለጠላት አትክፈቱ ባለፈው የዛሬ አመት አካባቢ በወንድሞች መካከል ክርክር ተነስቶ በይቅርታ ተላልፎአል አሁን እንደፕሮቴስታንት የንትና ዶክትሪን የንትና እየተባለ መከፋፈል እንዳይመጣ ባካቹ በውስጥ መስመር ተወያይተው ለኛም እንዳንፈተን ያድርጉ በነዚህ ወገኖች ብዙ ሰው ተምሮአል ብዙ ወደ ተዋህዶ መቷል ባለውለታ ናቸው ብዙ ሀሜት እየመጣ ነው ብዙ እየሰማን ነው ግራ ገብቶናል ቢኒ ይታማል ብቻ የገቡ መስለው ያልገቡ አሉ ይባላል ባካቹ ለላይክና ለፌመስነት እኛን አስቡን 😮😮😮
@@Tsegayekiflu ታዲያ በጊዜ ሂደት አቋም መቀያየርን ቤተክርስቲያን የምትፈቅድ ከሆነ ወጥ የሆነ አስተምህሮ የላትም ማለት አይሆንም።
እግዚኦ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር ይበለን
ሌላ እምነት ይሆን እሰኪ አጣሩ በእግዚአብሔር 😭😭😭💔
ወላዲተ አምላክ ...ቅድስት ኪዳነምሕረት አስቢን
ሰላም ወንድማችን እንዴት ነህ
አሜን ለዚህ ያደረሰን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰላም የጤና ያርግልን 🤲 እናመሰግናለን ፀግሽ
እግዚአብሔር ይመስገን
ወንድማች እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሕ
እግዚኦ አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭
ቀሲስ ያሉት የአዳም ሀጢያት ጌታችን ደምስሷል ነው ወንድማችን ግን አልደመሰሰም ሳይሆን እንደደመሰሰልን ስናምን ነው የምንድነው ካላመንን ግን ያው ገነት እንደተዘጋብን ነው ያለው አባታችን ረጋ ብለው ቢያወሩት ውይ ዘንድሮ ምንድነው የምናየው እርስ በእርሳችን ሳንግባባ 😢😢😢😢😢
ሁለቱም እኮ ትክክል ናቸው ችግሩ የመደማመጥ ነው። ለካ ሰው አንዳይነት ነገር እያወራ መደማመጥ ከሌለ አይግባባም።
እረ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ እግዚኦ እንበል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አታላይን አንቀው የሚጠይቁልን የሚያፋጥጡልን ወንድሞቻችን እነ አኬ መዝሙረ ዘማርያም ,,,,,, ወንድሞቻችንን ያበርታልን ኩራታችን ናቸው ማንም አጭበርባሪ እየመጣ አፉን እንዳይከፍት ወጥራችሁ ስለምትጠይቁ መልስ የላቸውም ሺ አመት ኑሩልን ❤❤❤❤
ሰላምነው❤❤❤አሜን
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ይህንን ድርጊት እቃወማለሁ አባቶቻችን ወዴት እየሄዳችሁ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤
ይሄ የሚያሳየው የመጨረሻው ዘመን ላይ መሆናችን ነው እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
እኛነግረንህነበር የምራባዊያንን ሊያስከትሉ ነዉ እሴት ትቀድስ የተባለ መፀሀፍ ተመርቆል ኢትዮጵያ የዚ ግርፓ ይታወቃሉ እስከ ጠቅላ ክነት ያሉ ሰወች ናቸዉ
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን እግዚኦ
ወንድማችን በሰላም ነዉ ጠፍተሀል በጣም?
እግዚአብሔርይመሥገን❤❤❤❤❤
መምህረ በረከት ሁለቱ ሀሳቦች አለመራራቅ የሚፈታ እና የሚጠቀልል አገላለጽ ነው የገለጹት። ከ እርጋ ታ ጋራ። እርጋራ ጥሩ ነገር ነው። መምህር ዲበኩሉ ለዘብ ረጋ ብለው ቢያቀርቡ ጥሩ ነበር። የ high school ተማሪዎች ክርክር ዓይነት ባይሆን። ከማሸነፍ መፈለግ ስሜት ይልቅ ማስረዳ የመፈለግ ስሜት ቢኖረው መልካም ነው። ግለት ውስጥ ሲገባ ፣ ስሜት ሲገን ቀዝቀዝ ማድረግም መልካም ነው። ግለት ይጋርዳልና። መሰረታዊ እምነቱ ላይ አንድ ሆኖ አገላለጾች ላይ መለያየት ያልነበረ ነገር አይደለም። እዚያው ላይ መፈራረጅ ባይኖር ጥሩ ነው። ስክን፣ ረጋ ማለት ግን ጥሩ ነው። አድማጭንም ያረጋጋል።
***
Fallen nature* መጎስቆል ፣ ሞት፣ እግዚአብሔርን ማጣት፣ ከጸጋ መራቆት. እነዚህን በደንብ ብንማርባቸው ጥሩ ነው።
ወንድማችን አክሊል ግን ለምንድነው ጌታ ጌታ ቸርች ማለት ሚያዘወትረው? ጌታችንን የምንጠራበት ኦርቶዶክሳዊ ለዛ እና ዘየ አለን እኮ???
እና ጌታችን አይደለም የፈሪሳውያን ጫና አለብን የምንለው በምክኒያት ነው
ስለእግዚአብሔር አባቶች ቤተክርስቲያንን እና ምዕመኗን ጠብቁ!!!
እኔ ያልገባኝ ከክርስቶስ መምጣት በፊት ባለማመን እና በጣኦት አምልኮት የነበሩ እና የእግዚአብሔርን መኖር ሳያምኑ ኖረው የሞቱ ክርስቶስ ከሲኦል ወደገነት መልሷቸዋል ወይ?
እሱ የምልከታ ጉዳይ ቢሆን አዎ ሁሉም ወጥተዋል ያሉ ቅዱሳን አባቶች አሉ በአንጻሩ አይ ያልወጡ ሰዎች አሉ ብለው የተናገሩም አሉ
le memhr fantahum waqe enamesegnalen
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰amen kali hiwote yasemalen
ኣምላክ ኣንድ ያድርጋቹ ምነው ወይኔ 😢😢
tariqewaliko nu bebirhan temelalesu yemil firogirm eyouti😢😢
መሬት በተደጋጋሚ እየተንቀጠቀጠ ወደ ፈጣሪ እጅን ዘርግቶ እንደመማፀን ሃሜት አሉባልታ የተዋህዶ ጠንቅ ተውሳኮች
እኔም የምደግፈዉ የአክሊልን ሀሳብ ነዉ ምክንያት በክርስቶስ ላላመነ እንዴት ሀጢያቱ ይደመሰሳልን ??? አዳኙን እኮ አልተቀበለም ። አዳም ንስሐ ስለገባ ድኗል ። ግን የክርስቶስን አዳኝነት ካልተቀበለ እንዴት ይድናል ???? ክርስቶስ እኮ ያመነ የተጠመቀ ይድናልን ምን ልናደርገዉ ነዉ ? ያላመነ -----------------? እናም ያዉ የእኔ አቋም በክርስቶስ አለማመን ያድናል እያላችሁን ነዉ የተጣራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ሀሳቡን በደንብ ብንመለከተዉ እላለሁ። ቃለህይወትን ያሰማልን።
ኣንድ ጥያቄ፡ የኔታ ስምዓ ኮነ እና ቅዱስ ዮሓንስ ኣፈወርቅ በኣንዲት ነጥብ ቢለያዩ የማን ነው መቀበል ያለብን፧
በቅንነት ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል።
የቤ/ክ አባቶች በምልአት የተስማሙበትን እንቀበላለን
Kesis betam gobez memhr nachew gn endezih masredat gn tru aydelem yaltegbabachihu new yemimeslew zemariyam yegna gobez bertaln
በነገራችን ላይ አንድ ምሣሌ ልንገራችሁ የሰማዕቱ እስጢፋኖስ እና የሰማዕቱ ጊወርጊስ ሞት ለክርስቶስ ነዉ አማማቱ ግን ማለት አገዳደሉ ይለያያል ማለት ግን ለክርስቶስ ጊወርጊስ በጣም ሞቶአል እስጢፋኖስ ቢሞትም በትንሹ ነዉ እንደማለት ነዉ ግን እኔም አኬ እንደቀሲስ ዲበኩሉ አንብቦ እንጂ ተምሮ አይመስለኝም እና ጎበዝና ጥሩ ክርስቲያን ነዉ ትንንሽ ልዩነቶችን ግን በሚዲያ ባይሆን ደስ ይለኛል ፡፡
Tariqewaliko nu bebirhanu firogirM eyout😢😢
ሴት ልጅ ማህሌት መምራት የለባትም ይህንን ያስደረጉ ሊጠየቁ ይገባል
Gulelatwame bredo ensynkate dgemte gulealrt layi 😢😢😢😢😢
ብዙ እናቶች አሉ ሊቃዉንቶች በየገዳማት አድባራቱ እንዴትም ቢደፍሩ ካህናትን ቀድመዉ አያዚሙም ለመሆኑ ወዴት እየሔድን ነው እህታችን አንቺም ማህሌቱን እንዴት መራሽ ስተገባሽ ነው ወይስ ስለቻልሽ
በጣም ያሳፍራል እውነት ደብሩ ሊቃውንት አለወይ በጣም ትልቅ ደፍረት ነው ምነው እግዚአብሔርን ትደፋፈራላችሁ ለምንድነው የቤተክርስቲያንን ስረአቷን የማታከብሩት
ታዲያ የቀሲስ ሃሳብ ትክክል ከሆነ አምኖ መጠመቅ ለምን አስፈለገ በጎ ነገር እየሰራ ሲበድል ንስሃ እየገባ መኖር እንጂ አምኖ መጠመቅ ባልተገባው ነበር
አምኖ መጠመቅ ያስፈለገው
1ኛ የክርስቶስ አካል ለመሆን
2ኛ ከክርስቶስ ጋር ሞቱን እና ትንሣኤውን ለመተባበር
3ተኛ የእግዚአብሔር ልጆች ለመሆን
4ተኛ ከውኃ እና ከመንፈስ ቅዱስ ያልተወለደ የእግዚአብሔር መንግስት ስለማይወርስ
እያልኩኝ መቀጠል እችላለሁኝ፡፡ የቀሲስ ሀሳብ የደገፍኩበትኝ ምክኛት እና አንተ ያነሳኸው ሀሳብ የተለያየ ነው፡፡
አኬ ይመራመራል አባታችን የሚሉት ትክክል ነው የሰው ልጅ ሁሉ ካዳም ሃጢያት ተሰርዩለታል ወይም ተደምስሶለታል ያመነም ያላመነም በምሳሌ ላስረዳ በሲኦል የነበሩ ነፍሳት ሁሉ የውርስ ሃጢያታቸው ተደምሶላቸዋል:: የማመና ያለማመን ጥያቄ ቀርቦላቸው ነው ከሲኦል የወጣው ነፍ ሳቸው እንዲሁ ነው:: ነገር ግን የመጀመሪይው ወደ ሲኦል የገባው ማነው ከክርስቶስ በግራ የተሰቀለው ወንበዴ ነው:: ይሁዳ በ3 ቀን ፍጥረታትን ከሲኦል እንደሚያድን በማወቁ ቀድሞ እራሱን አጠፋ ነገር ግን ዛፋ ዝቅ ብላ ከ3ቀን በሃላ ሞተ ወደ ሲኦል ገባ ይላሉ::
ሌላው ህፃናት ተወልደው 40 እና 80 ቀናት ሳይሞላቸው ክርስትና ሳይነሱ ቢሞቱ ያዳም ሃጢያት አለባቸው ልንል ነው:: አልዳኑም ይፍረድባቸዋል ልንል ነው:: አኪ ተሳስቷል አባቶችን መጠየቅ አለበት::
በጫርሽ የታናገርከው በልምድ ያይዘነው እምነት እንጂ የቤተክርስቲያን አይደለም
የአዳም ኃጢአት የምንለው አምላክነትን መሻት ነው ይህ አሁንም አለ። ሰው እራሱ አምላክ ነው የሚሉ ዛሬም አሉ። ሰው በልምምድ ወደ አምላክነት ይቀየራል የሚሉም አሉ።ጣኦት ማምለክ አሁንም አለ። እነዚህ እስካሉ ድረስ የአዳምና የሄዋን እርግማን አሁንም አለ። ሰው በወዙ እየሠራ ይገኛል ሴትም በጭንቅ እየወለደች ነው። ምድርም እሾክና አሜኬላ ታበቅላለች። ወዘተ። ክርስቶስ በመስቀል ላይ ለአዳም የፈፀመው ካሳ በነፍሱ ከሲኦል ወደ ገነት እንዲመለስ ነው። ይህ ይቅርታው ነው። ለሰው ልጆች የተደረገ ታላቅ ምህረት ነው። ከስቅለቱ በኋላ ግን የአዳም ዘር በመሆናችን ብቻ ግን ገነት መግባት አይገኝም። ጸጋው በእምነት (በሃይማኖትና በምግባር) የታሠረ ሆኗል። ስለዚህ ለእያንዳዳችን እንደሥራችን ሊከፍለን ጌታችን ዳግመኛ ለፍርድ ይመጣል። ሥለዚህ ለመዳንም ሆነ ገነትን ለመውረስ 30 60 100 ፍሬ አፍርቶ መገኘት ግዴታ ነው።
ወንድማችን እግዝሐብሔር ይባርክህ። ይህንን ወንድሞቻችን እያጋለጣችሁ ምዕመናኑን ካላነቃችሁ የሃይማኖት አባቶች ችላ ባይነት ጉድ እያመጣብን ነው ። ግን የማህበረ ሚዲያው ቴክኖሎጂው ራሱን የቻለ የተወሰነ ተፅኖ ቢያመጣብንም በሌላ በኩል በጣም እንደዚህ አይነቱንና ተመሳሳይ ችግሮችን እንድናይ ስለሚረዳን በርትተን እንታገልና ሃይማኖታችንን እንድናድን ፈጣሪ ይርዳን።
አሜን!
እንቃወማለን
ባልና ሚስት ብለው እራሳቸውን አይጠሩም። *******ወንድ ለወንድ ሲጋባ ባልና ባል ነው።አንዱ ሌላውን ባሌ ባሌ ተባብለው ነው ብ የሚጠሩት።ሲቶቹ እርስ በርስ ሲጋቡ ሚስቴ ሚስቴ ነው የሚባባሉት።ወንዱ ወንዱን ሲያገባ ባልና ሚስት ማለቱ ግብረ ሰዶምነቱን አይገልጸውም።ባልና ባልና ባል ናቸው ወይም የተጋቡ ሶዶማውያን ወንዶች ናቸው ማለቱ ይሻላል።
ፀግሽ ዘንድሮ ማስረጃ እና እውነት ፍለጋ እንጂ ክህነት ስላለ መምህር መጋቢ ብሉይ ስለተባሉ ብቻ ማመን አያስፈልግም ለምን ካላችሁ ቀሲስ ዲበኩሉ ቃል በቃልየውጪ አባት አትጥቀሱ ያላሉ ቄርሎስ እና አትናቴዎስን መጥቀስ እውነት ልክ አይደለም
ደስ ሲላቸው ግን ራሳቸው ይጠቅሳሉ ኮ።.
እኔም እላለሁ እንደዛ ከሆነማ
ለእያንዳንዱ ሰው መሞት አለበት ማለት ነው እኮ
ክርስቶስ
ለአለም ሟቷል ለሰው እሚተገበርው እያዳዳችን ስናምን ነው
የጋዜጠኛ ሰለሞን ሙሉውን የት ነው የምናገኘው
ወይ ጉድ ያሁኑ ሴቶች ሀፍረት የላቸውም 😮እወነት
ከእሷ ይልቅ የሚስቁ አባቶች ያናድዳሉ
ቀስ ብለው ቅዳሴ ሳይቀድሱ አይቀርም
ኦ አምላኬ ኧረ በቸርነትህ ተመልከተን
Ename ekawemalhu
ሁሉ የራሱ ኣስተሳሳብ እያመጣ ቤትክርትያን ይክፋፍላሉ ኣምላክ ይርዳቹ 😢😢
እህ በል መልስልኝ ጉልላት ላይ ስለተባለው ምድነው ድግምትስ የምታስተምረው ቤተክርስቲያናችን ናት አሳውቀን
ጠንቋይ ስለ ቤ/ክ ምን ያውቃል ሲጠነቁል እንጂ ሲማር አልከረመም
@Tsegayekiflu አወ ግን ጉልላት ምናምን እያለ ሲቀባጥር ነዋ
@YesytChekole መናፍቃን በማያውቁት መቀባተር ልማዳቸው ነው
Honestly I have condemn such like sitution happen in Ethiopian Orthodox church .I feel sorrow
እኔ እራሱ ቲክቶክ ላይ አይቼው ተናድጀ ነበር ስጠብቅ ነበር እንዴት ሴት ትቀድሳለች ያሳዝናል ወዴት እየሄድን ነው ቤተሰብ ዝም አንበል😢😢😢
ካህናት መሳቃቸው ይብስ ያናድዳል
@@Tsegayekiflu
በጣም ይቅርታ ቀደሰች የሚለው የተሰሳተ ነው። መዝሙር ላይ የሰንበት ት/ቤት መዝሙር ይቃኛሉ ።ቅንነታችሁ ጥሩ ቢሆንም አሰተማሪ በሆነ መልኩ ቢቀርብ መልካም ነው።
@አበባዬ ቦታው ቅኔ ማኅሌት እንጂ የሰ/ተማሪዎች የሚቀኙበት ስፍራ አይደለም
@@Tsegayekiflu
እና ሴት ልጅ ወርብ አታቀርብም የሚል ስረዓት አለ እንዴ ? ዜማው ልክ አይደለም ባትቃኝ ይሻላል የሚለው ያስማማል ። በጣም ብዙ ቦታ ወርብ የሚቀኙ እህቶች አሉ ። ያውም ተዎቂ ሊቃውንት እነ ርዕሰ ደብር ብርሃኑ ባሉበት።