ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በበረከት ለመሳተፍ በምን እናግኛቸው ?
1000280892134 Ertu mojo deb.Sah.medhanealem
@Tsegayekiflu አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
😂😢
አስራታችንንብናወጣ ቤተክርስቲያን አትለምንም ነበር ጥፍቱ የእኔ እና የእኔን መሰል ሰዋች ነው
ጊዜ የሰጠው "ቅል" ድንጋይ ይሰብራል ይባላል ፤ እውነት ነው። ዮናታን የሚባል እንጭጭ ሲጀመር ለፈለፈ አልለፈለፈ ለሱ ጆሮን መስጠት አስፈላጊ አይደለም። የምስኪኑን ኪስ ለመጥረግ የማይጓዝበት መንገድ የለም ፤ ሁሌም መፅሀፍ ቅዱስን እሱ በፈለገው መንገድ እየተረጎመ ምስኪኑን ህዝብ ገደል ከተተው። እግዚአብሔር አያንቀላፋም ገዜውን ጠብቆ ዋጋውን ይቀበላል። በክርስቶስ ሥም ከመነገድ በላይ ሀጢያት የለምና።
እውነት ነው ሁሌ ልመና ለምን እስኪ ያሉነን ቤተክርስትያን እንጠቀምባቸው ቤተክርስትያን ምንሞ በዳይመንድ ብንሰራ ለፈጣሪ አይመጠነውም ፈጣሪ ከኛ እሚፈልገው ንፁ ልባችን ነው እጅ አዱ ቤተክርስትያ ለማስበለጥ እሚደረግ ውድድር ዋጋ የለውም እና ባሉን ቤተክርስትያን ከልባችን እናመስግን
ይህንን የሚልህ መፀሀፍቅድስነዉ በመጨረሻዉ ዘመን የሚመጡትነዉ 3ይገድሎቸዋል ጌታ ያነሳቸዉን ሰዉ እያያቸዉ ያረረጋሉ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰amen kali hiwote yasemalen
የልጁ ሀሳብ አስራት በኩራት አትስጡ ሳይሆን አብዛኛውን ሰአት የሚጨርሰው ገቢ ማሰባሰቢያ ለይ ነው።ፀግሽ ሀሳቡን ስለተረዳኸዉ አመሰግናለሁ።
🎉 ሰላም ፀግሽእዴትዋልክየዛሬዎቹቪዶዎችበጣጥሮችነበሩበተለይየመጀመሪያበጣምጥነው2ኛደሞእጅግደስይልነበርየናቴቅድስትአርሴማንተአምርበእንባነውያየሁትእናእግዚአብሔርአብዝቶከነቤተሰብይጠብቅህበርታእመብርሐንትጠብቅህ
ፕሮቴስታንቶቾ እኛን ወንጌል አይሰብኩም አይማሩም ይሉናል በርግጥአንማርም ግን እነሱ መድረክ ላይ ግንየሚሰብኩት ምንድነው? አንድም ወንጌል ተሰምቶ አይታወቅም ብቻመንከባለል።
በርግጥ አንማርም የምትለዋን በርግጥ አልተማርኩም ብለህ አስተካክል ያልተማርከው አንተነህና
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቤተክርስቲያን በከተማም በገጠሩም እየተሰደደች ነው የተሰደደች ቤተክርስቲያን ግን ያልተሰደደች ይመስል የአዲስ አበባ ጩሉሌ ተከፋይ ሠባኪዎች የአዕላፍ ዝማሬ ወዘተ ወዘተ እያሉ ምዕመናኗ ስደቷን እንዳይረዳ ፍጹም በሠላምና በአንድነት ያለች ያስመስሏታል አሁን የተዋህዶ ልጆች መስራት ያለብን ቤተክርስቲያን ስደት ላይ መሆኗን ነው ቤተክርስቲያን ስደት ላይ ሆና ብናንጽም መታነነጿ ከስደቷ አያግዳትም ስደቷን ማቆም ምን እናድርግ ነው መሆን ያለበት የቅድሚያ ትምህርታችን
አተ የምትከተላቸዉ እዳለ ሀሰተኛናቸዉ ለራሴህ ጊዜ ሰጥተህ ስገድ ፀልይ ከዛ እዉነቱ ይገባሀል
ዮናታማፊያውነውእውነተኛምድረጋለሞታመናፍቅ
አዎ ወንድሜ አንተ ያነሳህው ልክ ነው የክብረ በዐል ለት ከሚሆን ት/ቱ በደንብ ቢሰጥ ሁሉም ሀላፊነቱን ይወጣል
ሎቱስብሀት መናፍቃን ከአጋንንትም በላይ ናቸው
ye ake ena kesis dibekulu guday ayehew ende ?
አላየሁትም ምን ነበር?
@@Tsegayekiflu ከመርገም የምንድነው አምነን ስንጠመቅ ነው ሲል አክሊል እነ ቀሲስ ደግሞ አይ መርገሙ already የለም በክርስቶስ ተሽሯል አምነን ስንጠመቅ አይደለም ያ የሚሆንልን አይነት ነገር ነው telegram ላይ ሊንክ መላክ እችላለው
አንተ ደስይበልክ በርባን ይፈታ የምትሉ እናን ተ ወደዳችሁ ጠላችሁ ለፀጋነው አተግን በጣም ምቀኛነክ የሰው መዳን የማያስደስትክ
ወንድማችን ምነው ለአጥማቂያን ብቻ ሆነ ስራዎችህ እንዲህ ስል ደጋፊ አይደለሁም ግን ሰለሚረገጠው መስቀል ዝም ነው ከጀርባ ሰለተሰራው ፒራሚድ ዝም ነው ሺ ግዜ አጥማቄ አጥማቂ
ከሐሰተኛ አጥማቂያን በላይ ቤ/ክ እየጎዳ እና የሚጎዳ ነገር ስለሌለ ሁሌም እጮኻለሁኝ። ስለተረገጠው መስቀል እና ፒራሚድ ስለተባለው ሌሎቹ እየጮኹ ነው ይበቃል እነሱ ደፍረው ስለማይናገሩ ስለ ሐሰተኞች ደግሞ እኔ እጮኻለሁኝ
በበረከት ለመሳተፍ በምን እናግኛቸው ?
1000280892134 Ertu mojo deb.Sah.medhanealem
@Tsegayekiflu አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
😂😢
አስራታችንንብናወጣ ቤተክርስቲያን አትለምንም ነበር ጥፍቱ የእኔ እና የእኔን መሰል ሰዋች ነው
ጊዜ የሰጠው "ቅል" ድንጋይ ይሰብራል ይባላል ፤ እውነት ነው። ዮናታን የሚባል እንጭጭ ሲጀመር ለፈለፈ አልለፈለፈ ለሱ ጆሮን መስጠት አስፈላጊ አይደለም። የምስኪኑን ኪስ ለመጥረግ የማይጓዝበት መንገድ የለም ፤ ሁሌም መፅሀፍ ቅዱስን እሱ በፈለገው መንገድ እየተረጎመ ምስኪኑን ህዝብ ገደል ከተተው። እግዚአብሔር አያንቀላፋም ገዜውን ጠብቆ ዋጋውን ይቀበላል። በክርስቶስ ሥም ከመነገድ በላይ ሀጢያት የለምና።
እውነት ነው ሁሌ ልመና ለምን እስኪ ያሉነን ቤተክርስትያን እንጠቀምባቸው ቤተክርስትያን ምንሞ በዳይመንድ ብንሰራ ለፈጣሪ አይመጠነውም ፈጣሪ ከኛ እሚፈልገው ንፁ ልባችን ነው እጅ አዱ ቤተክርስትያ ለማስበለጥ እሚደረግ ውድድር ዋጋ የለውም እና ባሉን ቤተክርስትያን ከልባችን እናመስግን
ይህንን የሚልህ መፀሀፍቅድስነዉ በመጨረሻዉ ዘመን የሚመጡትነዉ 3ይገድሎቸዋል ጌታ ያነሳቸዉን ሰዉ እያያቸዉ ያረረጋሉ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰amen kali hiwote yasemalen
የልጁ ሀሳብ አስራት በኩራት አትስጡ ሳይሆን አብዛኛውን ሰአት የሚጨርሰው ገቢ ማሰባሰቢያ ለይ ነው።ፀግሽ ሀሳቡን ስለተረዳኸዉ አመሰግናለሁ።
🎉 ሰላም ፀግሽእዴትዋልክየዛሬዎቹቪዶዎችበጣጥሮችነበሩበተለይየመጀመሪያበጣምጥነው2ኛደሞእጅግደስይልነበርየናቴቅድስትአርሴማንተአምርበእንባነውያየሁትእናእግዚአብሔርአብዝቶከነቤተሰብይጠብቅህበርታእመብርሐንትጠብቅህ
ፕሮቴስታንቶቾ እኛን ወንጌል አይሰብ
ኩም አይማሩም ይሉናል በርግጥ
አንማርም ግን እነሱ መድረክ ላይ ግን
የሚሰብኩት ምንድነው? አንድም
ወንጌል ተሰምቶ አይታወቅም ብቻ
መንከባለል።