"..ማርያም ማለት .." አዲስ ዝማሬ የንስሐውን በቸብቸቦ( በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 242

  • @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
    @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 3 ปีที่แล้ว +16

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን
    ዝማሬ ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን
    ዕማ ፍቅር የዐገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ

  • @ነፍጠኛዋወሎየነኝ
    @ነፍጠኛዋወሎየነኝ 3 ปีที่แล้ว +16

    ከኔ የበርታችሁ አስቡኝ በፁለታችሁ ወለተ ማርያም

  • @tsheyasefa2272
    @tsheyasefa2272 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለመምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስሽ እናቴ ባንች ነው የንሰሐ እድሜ ያገኘሁና አሁንም አንች ነሽ ተስፋየ።።።

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ በአል አደረሳቹ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይለን እፍ የማርፍብሽ እናቴ ምስጋና ይድረስሽ

    • @user-zegabriel
      @user-zegabriel 3 ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😍

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ተስፋ ስላሴ ፀጋህ ልዩ ነው በእውነት ምንኛ ታድላሃል በህይወት ዘመንህ የ ድንግል ማርያም ምስጋና ካንደበትህ አይጠፋም በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልጆችህ ድንግል ማርያም ትጠብቅልህ አሜን ።

  • @asugualkeshi2082
    @asugualkeshi2082 3 ปีที่แล้ว +2

    ማርያም ማለት መርታ የምታስገባ መንግስተ ሰማያት /2/
    አንድም የጣፈጠች የዚህ ኣለም ማር ናት
    >> >> >> >> ፍሬ ናት የገነት /2/
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረከት ምልጃዋ አይለየን ኣሜን

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
    @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ
    ማርያም ማለት መርታ የምታስገባ መግስተ ሰመያት እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን መምህራችን እውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ያቆይልን 🙏😭😭በፆለታችሁ አስቡኝ ከእናቴ ጋ ከተለያየው 1️⃣9️⃣አመት ሆነኝ ልጆቼን ሀገሬን እንዳትል አድርገው አብረዋታል እኔም በስቃይ በስደት ሳውዲ አረቢያ ነው ያለውት ይኸው ይባስ ብሎ ዲያቢሎስ ከማዳሜ ጋ አጣልቶ ብሬን ቀምታ አስወጣችኝ ያውም በዚህ በሚያስጠላ ግዜ እኔም ከጓደኛዬ ከስራ ቦታዋ ተጠግቸ ነው ያለውት ስለ አዛኝቷ ብላችሁ እናቴን በፆለታችሁ አስቡልኝ 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏እናቴ የት ነው ያለሽው ሙተሽ ይሆን ወይስ በህይወት ትኖሪ ይሆን አልቅሼ ሞትኩኝ 😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
      @ማርታ-የኪድዬ_tube16 3 ปีที่แล้ว

      @ኃይለ ሥላሴ Tube እሽ እህቴ #ስንዴ ትባላለች እናቴ የክርስትና ስሟን አላቀውም እናንተም በፆለት አስቡልኝ ስለእናት ይሁንባችሁ 🙏💔💔😥😥😥

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
    መምህራችን እግዚአብሄር
    እረጅም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ማርያምእናቴ-ሸ9ፐ
    @ማርያምእናቴ-ሸ9ፐ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን እመ ብርሀን ሆይ ስምሽ የተመሰገነ ይሁን የጭንቄ ደራሿ

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት እድሜክ ያርዝምልን እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለቅድስት ማርያም አመታዊ በአል አደረሳቹ በእውነት ዝማሬ መላእክ ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🥰🌹👏 በቅንነት ላይክ ሰበስክራአድርጉኝ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወዱ መምህራችን ተስፋዬ እመብርሀን ከነቤተሰቦቻችሁ ተጠብቃችሁ ።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾🌸🌾🌸🌾🌸🌾🌸🌾🌸🌾🌸🌾🌸🌾🌸🌾🌿🌾🌸🌾🌿🌾🌸🌾🌿🌾🌸🌿🌾🌿🌾🌸🌿🌾 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ለእኔም የስደት እናት ናት ማሪያም ።

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzibher yimsegn amen amen amen zemari melak yesemeleni memihirachen Elelelelelelelelelelelele Elelelelelelelelelelelele Elelelelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 ปีที่แล้ว

    ማርያም ማለት መርታ የምታስገባ መንግስተ ሰማያት አንድም የጣፈጠች የዚህ ዓለም ማር ናት እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @ተዓንቂፈእምበርማዓዝወዲቀ
    @ተዓንቂፈእምበርማዓዝወዲቀ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን የኛ መምህር የተዋህዶ ልጆች እንወድሃለን መምህር በርታ🙏🙏🙏

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 3 ปีที่แล้ว +4

    ✝️መምህሬ የእናቴ ልጅ ! እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ ✝️ደስታ ከቤትህ አይራቅ ::

  • @sraself7813
    @sraself7813 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💞💞💞💞

  • @ahmadfatama5538
    @ahmadfatama5538 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት ፀጋው ያብዛልህ መምህራችን
    አሜን
    አሜን
    አሜን🙏🙏🙏

  • @እየሩሳሌምወለተሰላማ
    @እየሩሳሌምወለተሰላማ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል ስምቼ የማልጠግባት መዝሙር ክብር ለእመቤታችን ይሁን
    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @የማረያምልጅአዲሰአለም
    @የማረያምልጅአዲሰአለም 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላትን ያሰማልን መምህር ከነቤተሰባቾህ እማ ፍቅር በፍቅር ትጠብቀን አሜን🙏

  • @We-ws1pe
    @We-ws1pe 3 ปีที่แล้ว

    *እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን*

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ
    ይደርብን አሜንንን 🤲❤

  • @ህይወትአስካለማርያም21
    @ህይወትአስካለማርያም21 4 หลายเดือนก่อน

    ረቡኒ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ይከ መዝሙር ለኔ እረፍቴ ነው ሰላም የሚሰጠኝ ጭንቅ ሲለኝ ስራ ብዝት ሲልብኝ💔 በህመሜ ስሰቃይ በደስታይም ግዜ ይከን ዝማሬ ስሰማው እረፍት ይሰማኛል በህመም ላይ ሆኜ ዝማሬውን ስሰማው ሰላም ህመሜን ያስረሳኛል በእውነት ረቡኒ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እስከ መላ ቤተሰቦችህ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን መ ምኽራችን ተስፋ ነፋስ የሚያለመልም ዝማሬነዉ እንኳን አብሮ አደረሰን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል 👏🏻❤️👏🏻❤️👏🏻❤️👏🏻💕👏🏻💕👏🏻💕👏🏻💕👏🏻💕👏🏻💕👏🏻💕

  • @googleid1116
    @googleid1116 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መ ምህራችን❤ቨፀልታችሁአስቡኝፅጌማርያምእያላችሁ❤❤❤

  • @mihreteabandebrhan9742
    @mihreteabandebrhan9742 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ያሰማልን መምህር ተስፋስላሤ እንኳን ኣደረሰን ለእመቤታችን ክብረ በዓል።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልል👏👏👏👏እልልልል👏👏👏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @dababuassafahayat323
    @dababuassafahayat323 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለእመቤታችን አመታው በአሎ አደረሰን
    ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን አሜንንን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብር ታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ

  • @salamal5275
    @salamal5275 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ፀጋዉ ያብዛልክ እልልልልልልልልልል🌱🌱🌱

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጐ3ደ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጐ3ደ 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዝማሪ መላዓክት ያሰማልን እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን በፍቅር በደስታ ያኑርልህ በቸርነቱም ይጎብኝህ አሜን

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ማርያም ማለት መርታ የምታስግባት መንግስተ ስማያት እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት መምህር

  • @vhhh8480
    @vhhh8480 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ❤️❤️👏👏👏🙏🙏

  • @ጋናትዋላታማአርያም
    @ጋናትዋላታማአርያም 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘማናቹሁን ይባርክልን

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህረችን
    እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ በእውነት
    የደንግል ማረያም ረደት በረክት አምልጀንት ይደረበን አሜን

  • @ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ
    @ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሬ😍😍😍😍😍😍😍😍🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መእላክት ያሰማል መምህራችን ከነ ሞላ ቤተሰብህ የሁሉ አባት ነህ አባቴ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ♥♥♥

  • @ወለተማርያም-በ3ዀ
    @ወለተማርያም-በ3ዀ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን በደሜ በፅጋ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አሜን ፫
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎት ያሰማልን እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታድርግህ የአመት ሰው ይበለን።

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN ELELELEL ELELELEL ELELELEL ELELELEL zemare market yasemalne abatachne

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህር

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว

    ዕልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐♥♥♥♥

  • @seble4194
    @seble4194 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን

  • @ቤተልሄምወለተመድህን
    @ቤተልሄምወለተመድህን 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ሽታዬየማርያምልጅYoutube
    @ሽታዬየማርያምልጅYoutube 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በውነት አጥንትንያለመልማል

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋው ያኑርልን

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህራች እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @aynalemshebru123
    @aynalemshebru123 3 ปีที่แล้ว

    እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐💐

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘጋውን ያብዛልህ

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 3 ปีที่แล้ว

    አንኳን ለአምቤታችን ኣመታዊ ባል ኣደርሳቹ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መምህራችን ከነበተስቦችህ አልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ባንች-ኘ4ፀ
    @ባንች-ኘ4ፀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያማልን ዉድ መምራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @Demissiefetle
    @Demissiefetle 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እመ ብርሃን ፀጋውን ታብዛልህ

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልሺ አሜን አሜን አሜን

  • @a01core17
    @a01core17 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንን አሜንን ዝማሬ ምላይክት ያሰማልንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል አሜን ፫ ዉድ መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉ ያበዛልን🙏🙏 ልጁቹ እምብረሃን ያሳዴግልክ ሰታምሩ💘💞💞😘😘

  • @ጌታሆይንፁህልብንፍጠርልኝ
    @ጌታሆይንፁህልብንፍጠርልኝ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ወላዲተ አምላክ ያገልግሎት ዘመንክን ት ባርክልህ

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ይሰማልን መምህር ይአገልግሉት ዘመንክን ይባርክልክ ፈታራ ይባርካችሁ ቢተሰቦችህ ሁሉ🙏❤️

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው
    @እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንን

  • @Embete-
    @Embete- 3 ปีที่แล้ว

    Memher Kalheyween Yasemalen. YeAbewen breket yadelelen.

  • @HelenamanuAmanu
    @HelenamanuAmanu 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰህ መምህር ዝማሬ ምልክት ያሰማልን እማፍቅር ትጠብቅልን እቅፍ ድግፍ አርጋ

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 3 ปีที่แล้ว

    ዌይ ልጆችህ ናፍቀውን ነበር ዝማሬ መላእክት ያስማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 ปีที่แล้ว

    ማርያም ማለት መርታ መንግስተሰማያት የምታገባ ማልት ነው አንድም የዚህ ዓለም ማር ናት ፣ ምንኛ ታድለናል የተዋህዶ ልጆች ድንግል ማርያም እየጠራን እያመሰገንን መንግስተ ሰማይ መውረሻችን ድልድላችን መሳልላችን ባ ዓላም ስንኖር ድንግል ማርያም የህይወታችን ማጣፈጫ የህይወታችን ማዓዛ ምርኩዛችን ደስታችን ናት በእውነት የጌታየ እናት ለስም አጣራራሽ ክብር ምስጋና ይግባሽ አሜን ።

  • @paulasarkis4066
    @paulasarkis4066 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልክት ያሰማልን መምህር
    ዉድ የተዎህዱ ልጆች እንኳ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን በያለንበት

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @ኤፋታህዉለተየዋሃንስ
    @ኤፋታህዉለተየዋሃንስ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስግን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእት ያሰማልን ወንድማችን ሰጋውን ያብዛልህ

  • @ዮፍታሔእግዚአብሔርይከፍታ
    @ዮፍታሔእግዚአብሔርይከፍታ 3 ปีที่แล้ว

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ መዝሙር

  • @ገብረኪዳንእንዳለ
    @ገብረኪዳንእንዳለ 3 ปีที่แล้ว

    😀😀😀😀😀😀😀😀እልልልልልል ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ ተስፍ የምናደርጋትን መንግስተ ሠማያት ሀገራቺንን ያውርስልን መምህሬ መቼም አልጠግብህም 🙏🙏🙏መልካሙን ሁሉ ከነቤተሰቦችህ ያድልህ

  • @yordanos874
    @yordanos874 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 👏👏👏💚💛❤

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ በዓለ አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏ድንግል ትባርክልን 🙏💐👏✝️👏✝️👏✝️ 🙏

  • @KhalidKhalid-tq8iw
    @KhalidKhalid-tq8iw ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ያሰማልን

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 3 ปีที่แล้ว

    Eeleeleleleeel Eeleeleleleeel Eeleeleleleeel 👏👏👏👏👏👏👏👏👏Eeleeleleleeel Eeleeleleleeel Eeleeleleleeel Zemara malekten yasamalen mamirachen amen amen amen

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    መምህር እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 2 หลายเดือนก่อน

    Zmarie melaektn yasemaln
    Ellllllllllll❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐🌿🌿🌿⚘️⚘️⚘️⚘️🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን እማ ፍቅር በሄድክበት ትከተልህ

  • @etopiafamily707
    @etopiafamily707 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ተስፉ ቃለ ሂውት ያሰማን

  • @Adanachifikire
    @Adanachifikire 6 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @janamomani6125
    @janamomani6125 3 ปีที่แล้ว

    Zemare malakit ysemaln Amen Amen Amen🙏💕🙏💕🙏💕

  • @አብነትወለተሚካኤል
    @አብነትወለተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋዉን ብዛልህ

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemamalen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tadelesahle5058
    @tadelesahle5058 3 ปีที่แล้ว

    ዝማር መላእክት ያሰማንል መምህራችን

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ገዳም ደብረሲና አደረሳቹህ ዝማሬ መለእክት ያሰማልን በእብሜና በጤና ያንሩልን ከነቤተሰቦችን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን መምህራችን

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ፈ9ኘ
    @ተዋህዶናትእምነቴ-ፈ9ኘ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህሬ ከነ ቤተ ሰቦችህ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ ወንድማችን በረከትህ ይደርብን በፀሎት አስበን
    አስካለ ማሪያም
    ገብረ ስላሴ
    ወለተ ሀና
    ገብረ እየሱስ በፀሎት አስቡኝ

  • @safiyasafiya9987
    @safiyasafiya9987 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ተስፍነ ብዙ ነገር እያስተማርከን ነው በተለይ ገጠመኙ እዛ ላይ የብዙ ሰው ህይወት ተቀይሮል በአንድም በሌላም እግዚአብሄር ያስተምራል እናመሠግናል ኑርልን

  • @yashihaile93
    @yashihaile93 3 ปีที่แล้ว

    Zmare melakt yasemalen tsegawun yabzalachu

  • @tayitudiro9350
    @tayitudiro9350 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤Amen Amen Amen ❤️✝️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏