3ኛ አዲስ ዝማሬ "...ማርያም ማለት..." (በመምህር ተስፋዬ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 253

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
    @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 ปีที่แล้ว +24

    አር መምህር ሰላምህን ያብዛልክ ሰሞኑን በመዝሙር
    መንፈሳችንን እያደስክልን ነው እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንወድሀለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
    @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ማርያም ማለት መርታ የምታስጠባ መንግስቸሰማያት አንድም የጣፈተች የዚህ አለም ማራት አንድም የጣፈጠች ፍሬ ናት የገነት እውነት ነው መምህራችን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን 💒💠🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 3 ปีที่แล้ว +1

    _#ማርያም__ ማለት መርታ የምታስገባን መንግስተ ሰማያት አንድም የጣፈጠች የእዚህ ዓለም ማር ናት አንድም የጣፈጠች ፍሬ ናት የገነት/2/ 💐💐💐💐💐🌿💐🌿💐💐🌿አሜን አጥንት የሚያለመለም ተሰምቶ የማይ ጠገብ የመላዕክቱን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ በደጁ ያፅናልን ውድ ወንድማችን*💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ የተዋህዶ እንቁ ኑሩልኝ ለዘላለም_

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 3 ปีที่แล้ว +12

    ማርያም ማለት
    መርታ የምታሰገባ መንግስተ ሰማያት
    አንድም የጣፈጠች የዚህ አለም ማር ናት
    አንድም የጣፈጠች ፍሬናት የገነት
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አሜን ፫

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 ปีที่แล้ว +9

    ማርያም ማለት
    መርታ የምታስገባ መንግስት ሰማያት
    አንድም የጣፈጠች የዚህ አለም ማር ናት
    አንድም የጣፈጠች ፍሬ ናት የገነት አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ !! 🤲

  • @YeshiYouTube-p7i
    @YeshiYouTube-p7i 3 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእዉነት ለወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
    @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 3 ปีที่แล้ว +8

    ማርያም ማለት መርታ የምታስገባ መንግስተ ሰማያትአንድም የጣፈጠች የዚህ አለምናት ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቨ3ጠ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቨ3ጠ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማርያም ማለት መርታ የምታስገባ መንግስተ ሠማያት በእውነት ዝማሬ መላህክትን ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልን ❤️❤️✝️💚💛❤️🙏

  • @yonashaile6136
    @yonashaile6136 3 ปีที่แล้ว +3

    ማርያም ማለት መርታ የምታሰገባ መንግስተሰማይ ።በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ወንድሜ ።ከ ኤርትራዊው ወንድምህ

  • @hodagerma2395
    @hodagerma2395 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን መምህሬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @user-zegabriel
    @user-zegabriel 3 ปีที่แล้ว +4

    ማር ያም ማለት
    መርታ የምታስገባን መግስተ ሰማያት
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህር ፀጋወን ያብዛልሀ አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ 3 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን መምህር ማርያም ማለት መርታ የምታስገባ መንግሥት ሰማያት ናት ሁላችንም ስታገባ ✝️⛪️🕯❤️❤️❤️

  • @ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ
    @ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ 3 ปีที่แล้ว +2

    ማር ያም ማር ያም ማር ያም
    እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም
    ወለላይቱ ኪዳነ ምህረት ስምሽ መዳኛችን መመኪያችን የጠላት ጭንቀቱ የኛ ብርታት መዳኔታችን ምንም የሚገልጽሽ ቃል የለም ዝም ብንል የልባችንን ታውቂያለሽ አንቺን የሰጠን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว

    መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️💕♦️🍃💕

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 ปีที่แล้ว +17

    ማሪያም ማለት መርታ እምታስገባ መንግስተ ሰማያት አንድም የጣፈጠች የዚህ አለም ማር ናት 💕 ዉድ እና እንቁ የእማፍቅር ስጦታችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማፍቅር እረጅም እድሜ ከጰጋ ጋር ትስጥልን

  • @ያህዌቱዩብ
    @ያህዌቱዩብ 3 ปีที่แล้ว

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
    የእመቤታችን በረከት ረድኤት ይደርብን ✝✝✝

  • @emahiwote3995
    @emahiwote3995 3 ปีที่แล้ว +4

    ማርያም ማለት መርታ የምታስገባ መንግስተ ሰማያት አንድም የጣፈጠች የዚህ ዓለም ማር ነች አንድም የጣፈጠች ፍሬ ናት የገነት ስለቃሉ የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን 🤲🤲🤲 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ድንግልሶልያና-ከ2አ
    @ድንግልሶልያና-ከ2አ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጆ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን የብዛልክ

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @ሚካኤልሊረዳኝመጣ-ረ9ከ
    @ሚካኤልሊረዳኝመጣ-ረ9ከ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @meronmeronmiron2873
    @meronmeronmiron2873 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen memhrachin zemare mlakti yasmalin rejim edme ketnagar abzto egzyabhere yestlni

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

    • @faslkaminale3765
      @faslkaminale3765 3 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ
    @ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    መምህራችን
    በድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅህ አግዚአብሔር !!💟💟💟🙏🙏🙏

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። መምህር ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋ በረከት ያሳተፍን💞💞💞🙏

  • @funofblackpinkfromethiopia7632
    @funofblackpinkfromethiopia7632 3 ปีที่แล้ว

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን መመህር

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ከማር ሌላ ስም ቢኖር ቢሰጣትም ያንሳባታል እናቴየጭንቀት ቀኔናት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አገራችንን ሰላም ታድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጣህ መምህር አጥንት የሚያለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእመቤታችን የቅድስ የድንግል ማርያም በረከታ አይለየን

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ለጽዮን ማርያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ የምናረገትን ሃገረ ህይወትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተሰፍ ሰላሴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር እኔ ድንግል ማሪያምን በጣም ነው የምወዳት ዝማሬውን ደግሞ ሰሰማ በጣም ውሰጤን የተለየ ሰሜት ነው የተሰማኝ ነፍሰን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ጸጋውን ታብዛልህ እማ ፍቅር

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว

    አጥንት የምያለመልም ዝማሬን መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህረየ

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ! 🤲🙏🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +2

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen zemari melak yesemelin yagelegelot zemenihen yebarkileh AMEN AMEN AMEN

  • @berhani5698
    @berhani5698 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን አጥንት የሚለመልም ውስጥ የሚረካ መድኃኔአለም ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ሺ አመት ኑራልን መምህራችን?
    አሜን አሜን አሜን

  • @tinaethiopia7868
    @tinaethiopia7868 3 ปีที่แล้ว

    ዝማረ መላእክት ያሰማልን ወላድቴ አምላክ ከዝህ የበለጠ የምታገልባት ፀጋዋን ታብዛልክ በረከትህ ይድረሰን አባቴ ።

  • @getewerku9078
    @getewerku9078 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አስብኝ አስካል ማርያም🎚🎚🎚

  • @senusamrawit9070
    @senusamrawit9070 3 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር ግን🕯🕯🕯💚💛❤🕯🕯🕯💚💛❤🕯🕯🕯💚💛❤🕯🕯🕯

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማርያም ማለት መርታየምታስገባ መንግስተሰማያት

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @ryoutube891
    @ryoutube891 3 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ደስ የሚል የእመቤታችን መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selam801
    @selam801 3 ปีที่แล้ว

    ማርያም ማለት መርታ የምታሰገባ መንግሰተ ሰማያት በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝHዬየ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝHዬየ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት የስማልን መምህሬ አሜንንን ማርያም ማለት መርታ የምታስገባ መንግስተ ስማያትትት🤲🌿🌿♥️🥀🥀

  • @ዜዴየድንግልልጀ
    @ዜዴየድንግልልጀ 3 ปีที่แล้ว +2

    Zemaree melkten yasemalen 🙏🙏🙏

  • @madesign21
    @madesign21 3 ปีที่แล้ว +2

    እርጋታው እጅግ ግሩም ነው ዝማሬ መላዕክት ዪሰማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ቅዱስኡራኤልአባቴ
    @ቅዱስኡራኤልአባቴ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን የአምላካችን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቀህ

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህራችን #እመቤቴ_እማፍቅር እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከልጇ ከወዳጇ ታማልድህ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመለም መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ፅዮን ማርያም የልብህን መሻት ትሙላልህ።

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ምሕራአችንመአምሕር. ተሰፋአዪ
    ዝማሬ መላአክእትን ያአሰማአልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት እመአምላክ ይጠብቅህ መምህር

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew9936 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራቺን እመአምላክ ጣዕመፍቅሯ ይደርብን!!!!

  • @sarawoldu8593
    @sarawoldu8593 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin memhir des yemil mezmur 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ማርያም ማለት መርታ የምታስገባ መንግስተ ሰማያት እንድም የጣፈጠች የዚ አለም ማርናት አንድም የጣፈጠች ፍሬናት የገነት (2)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ዘመንክ ይባረክ

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ጸጋው ያብዛልህ ሉዑል እግዚአብሔር

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 💕

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት የስምዐልና እግዚአብሔር ኣምላክ ፀግኡን በረከቱን የብዝሕ ናይ አገልግሎት ዘመንካ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክልካ መምህረይ እመ ብርሃን እመ ኣምላክ ኣዶ ጎይታይ ካብ ኩሉ ክፉእ ትሓሊካ እግዚአብሔር ኣምላክ በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቀልን ውድ መምህራችን

  • @መአዛአፀድማርያም
    @መአዛአፀድማርያም 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ መምህር።😭😭😭

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen 🙏 amen Zimare Melaket yasemalin memehirachin 🙏 Kidst Dingle Mariam enate Ema fikir fikira bereketua kuhulachin yihu🙏

  • @Efteinsae
    @Efteinsae 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ ምመላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እንዳንተ የተረጋጋን እንድንሆን እስቲ አስተምረን ዝማሬህ በጣም ልቤን ያረጋጋኛል ተመስገን

  • @nardimimi3795
    @nardimimi3795 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን በፀጋው ይጠብቅህ

  • @ሰላምየኪደነምህረትልጅ
    @ሰላምየኪደነምህረትልጅ ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል መምህራችን🤲✝️🙏

  • @ዘውድነሽዘውድነሽ
    @ዘውድነሽዘውድነሽ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እማምላክ በድሜ በጤና ታቆይልን 🤲🤲

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket8764 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ለቅዱሳን አንድ ቀን እንጠብቃለን

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አጥትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እማ ፍቅር ትራራልን ከልጇ ታማልደን አሜን
    እነ ኤልዳናም ናፍቀውናል

  • @ተመስገንጌታየ-ለ5ጘ
    @ተመስገንጌታየ-ለ5ጘ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን ጸጋው ያብዛልህ

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 ปีที่แล้ว

    ዝማሬመላእክትያሰማልንመምህራችን❤❤❤❤❤ፀጋውንያብዛልህ

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን🙏💒💞

  • @ayaluuayaluu2420
    @ayaluuayaluu2420 3 ปีที่แล้ว

    Zemaree melkten yasemalene ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰aman amen amen waqayoo sagale jirenyaa si dhageesisu💒💒💒💒

  • @mhlatdsaleyewrekwalgappytu7658
    @mhlatdsaleyewrekwalgappytu7658 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክ ያሰማልን መምህር

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማለት መርታ የምታሰገባ መንግሰተ ሰማያት አንድም የጣፈጠች የዚህ ዓለም ማር ናት አንድም የጣፈጠች ፍሬ ናት የገነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር አሜን

  • @arabarab9243
    @arabarab9243 3 ปีที่แล้ว

    Zemare malektin yesamalen memerechin rejem edme ena tena yesxechuu egzbher qedest dengel mariyem zebenachu teberek Amen Amen Amen 🙇🙇🙇

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @ሰላምሰላም-ፈ4ቘ
    @ሰላምሰላም-ፈ4ቘ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችንን♥♥♥♥♥

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen amen Amen Amen

  • @ኢትዮጵያናትሐገሬ
    @ኢትዮጵያናትሐገሬ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን💒💓

  • @christy-t3z
    @christy-t3z 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏👏

  • @simegngenber899
    @simegngenber899 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ::

  • @yeqedusemikayeleliji9951
    @yeqedusemikayeleliji9951 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡መምህራችን፡ዝማሬ፡መልክት፡ያሰማልን፡፡መንግስተ፡ሰማያትን፡ያዉርስልን፡፡እማምላክ፡ከነቤተሰቦችህ፡ትጠብቅልን፡፡ክፉዉ፡ዳቢሎስ፡እርርርርርበል
    ማረያም፡ማለት፡መንግስተ፡ሰመያት፡
    መርታ፡የምታስገባናት

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገለግሎት ዘመንህን ይባርክልን መምህር

  • @devan8265
    @devan8265 3 ปีที่แล้ว

    ማርያም ማለት እህህህህ መምህር ዝማሬ መላአክት ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 3 ปีที่แล้ว +4

    Ameen Ameen Ameen zamare malekt yasmalen thagewun ye bezeln memerachen 🙏🙏🙏

  • @ሠላምብርሀን
    @ሠላምብርሀን 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መምህራችን

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እማ ፍቅር ከነቤተሰቦችክ ትጠብቅህ

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልንህ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ayumankindie6211
    @ayumankindie6211 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሠማልን በርታ መምህር

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 ปีที่แล้ว

    ማርያም ማለት የምታስገባ መንግስተ ሰማያት አንድም የጣፈጠች የዚህ አለም ማር አንድም የጠፈጠች ፍሬናት የገነት

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @eskersetegn4494
    @eskersetegn4494 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @TeklayMeresa-k4g
    @TeklayMeresa-k4g ปีที่แล้ว

    Maryam male yemtasgeba mengste semayat
    En ate weladite amlake hoy ejen bariklgn hasebenm bariklgn yene yehonow Hulu bariklgn
    Amen amen amen

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ✝️

  • @abiwaletasilase8014
    @abiwaletasilase8014 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen mamirachin 🎤🎤🎤💒💒💒☘☘☘🙏🙏🙏💐❤💚💙

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN zemare melaketen yasemalen 💚 💚 💚

  • @gentedebeb3630
    @gentedebeb3630 3 ปีที่แล้ว

    Enkane dehena metahe memeherachene emeberehane tegawene tabezalhe🙏🙏🙏🙏

  • @tekalignhailemariam6860
    @tekalignhailemariam6860 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ መምህር።

  • @lideyaasnakew4559
    @lideyaasnakew4559 3 ปีที่แล้ว

    መምህሪ ዝማሬ መላክትን ያሠማልን እመቤቴ ትጠብቅህ ትጠብቀን