These are the Ethiopian we know very graceful, comfortable, respectful, confident, EGO does not shine but wisdom, no other language mix in their conversation. What can I say, How can we bring that generation back?
You guys may God bless you with health and long life. I was junior high school student during that time of early 1970 of Ethiopian calender. It was the most beautiful time ,I learn Amharic deep amazing word of history and leateracher from Ethiopian radio. Ehud betewote. Thank you so much for that beautiful time. Long life.
Extraordinary 👌🏾 I wish I could of been lived in their era. They have a lot of tangible life experiences to discuss. Waiting for the next part with too much suspense 😊👏🏾👏🏾👏🏾 Long live to both great journalists.
Growing up in the 70', Sunday morning radio program was a big part of our life. The radio was out on the window, friends and neighbors gathered together to listen your program and to drink coffee. I was not only a fan of VOA , but participator too for long time until I left Ethiopia. Thank you Ato Addisu and Dereje
Thank you so much our best journalist with full of knowledge I have big respect for A To Adisu and also j.Dere please make it long it's our big history
Gashe Addisu long live!!! I am so thankful to God for you to give us a lot and I remember how VOA was a big deal in our home!!! I love hearing such discussions with such person like you!!! God bless you!!! 💚💛❤
Wow... Ato/Gashe Addisu has an amazing voice of worship . He is one of the few great radio journalists that we should pay attention to and we could learn a lot from him. Cant wait ffor part 2 of this interview.
ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያኖች አንድ ላይ በማየቴ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እጅግ የማከብራችሁ ኢትዮጲያኖች ዛሬም ነገም እናንተን ልስማ አማርኛችን ተበላሽቶል የሕፃን ልጅ ቛንቛ የሚለምድ ንግግር ሆኖል
Alma as lôq
ሁለታችሁም እውቅ እና ምጡቅ ጋዜጠኞች ናችሁ በጣም ነው የማከብራችሁ።
በነገራችን ላይ የቃላት ወይም የፊደላት ግድፈትን በተመለከተ እኔም ባለችኝ ውስን ግንዛቤ ብዙ ግድፈቶችን አያለሁ።
ለምሳሌ:-
"እንዴት አደርህ " ከማለት ይልቅ " እንዴት አደርክ " ን
" አመሰግናለሁ " ከማለት ይልቅ " አመሰግናለው"
" እግዚአብሔር " ከማለት ይልቅ " እግዚያብሄር " ወዘተ ግድፈቶችን በእኔ እና በዚህ ማንነቱን በብዙ መልኩ በተሰለበ ትውልድ ሲንጸባረቅ አያለሁ። አዝናለሁም።
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ እና የሚጣፍጥ ቃለመጠይቅ፡፡ ሳላስበው ሠዓቱ አለቀብኝ፡፡ እድሜ ይስጥልን ሁለታችሁንም፡፡
በጣም ነው የማመሰግነው ጋሽ አዲሱ! በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ! በተለይ አላስፈላጊ ቃሎችን ከዚህ በሗላ ላለመጠቀም ቃል ገባሁ!
ሁለት ድንቅ የሆኑ ጋዜጤኞች አንድ ላይ ተገኝተው ያውም የሥራ ባልደረቦች የነበሩት ክፉና ደጉን አብረው የተጋሩት ለዘመናት የምናደንቃቸው በውብ ቋንቋ ለዛባለው አቀራረብ በቁጥብ ሙያዊ አንደበትና ማራኪ በሆነ ድምፅ በሥራው ዓለም ስላሳለፉት ተሞክሯቸው በሀሳብ የጉዞ ሽክርክሪት ወደሁዋላ መልሰው ሲያወጉ እጅግ ደስ ይላል ፕሮግራሙም ባላለቀ ያሰኛል የጀመራችሁትንም ውይይት ቢያንስ በአራትና በአምስት ክፍሎች እንደምታጠቃልሉትና ያለፈውን ትዝታዎቻችሁን ለተመልካቾችና ለአሁኖቹ ዘመን ጋዜጠኞች የደረጀ ተሞክሯችሁን እንደምታጋሩን ተስፋ አደርጋለሁ
የእሁድ ጠዋት ፕሮግራሞችን ማን ይረሳቸዋል ስንቶቹን ዝነኛ የቀድሞ የሚዲያ ባለሙያዎች ከአጠገባችን ባጣንበት ጊዜ በድንገት ብቅ ብላችሁ በትዝታ ወደሁዋላ እንድንጏዝ አድርጋችሁናል ምርጦቻችን እናመሰግናችሁዋለን
በሌላ በኩል ለረጅም ጊዜ በአዕምሮዬ ውስጥ ስጉላላ በኖረው በአንዳንድ የአማርኛ የቃላት አጠቃቀም የአነጋገርና አፃፃፍ ግድፈት ላይ በጨረፍታ ፈንጥቃችሁ ባለፋችሁት ነጥብ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ከእናንተ አፍ ስሰማ በጣም ደስ አለኝ አማርኛ የሚቆረቆርለት ሰው ጠፋ የአገሪቷ የቋንቋው ምሁራን የት ሄዱ ያሉት የዕውቀት ሰዎችስ ስለምን አንደበታቸው ዝም አለ በነፃ ያገኙትን መልሰው መስጠት ሲገባቸው ለምን ስስታም ሆኑ ለምንስ ሰንፍና ያዛቸው እያልኩ ጥያቄ ስደረድር ኖሬአለው
አማርኛ የኢትዮጵያውያን የሥራ ቋንቋና መግባቢያ ሆኖ ሳለ እንደዱሮው ሀያስያን በአማርኛም ሆነ በሌሎች ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሰጥተው ሕስ መስጠት ከተውት ብዙ አስርተዓመታአስቆጥረዋል በዚህ ሁኔታ ከቀጠለ የአገራችን ምሁራንም ሆኑ ሌሎች ፀሐፍት እርስ በርስ መተራረም ትምህርታዊና ገንቢ ሕስ በሚዲያ ማቅረብ ከተውት ዘመን የለውም ሶሻል ሚዲያው በአግራችን ላይ በተከሰተው የትምህርት ጥራት መውደቅ ላይ ተደምሮ ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አገር ተረካቢ ትውልድ እንዳያሳጥን ያሰጋኛል ለእኔ እንደሚመስለኝ በ60ዎቹ በ70ቹ አከባቢ ችግሩ እንደ አሁኑ ዘመን ጎልቶ አልታየም ምናልባት በት/ቤት የአማርኛ መምህራን የግዕዝና የአማርኛውን የቃላት ብዜት አጠቃቀም አስመልክቶ ለተማሪዎቻቸው ባለማስተማር የሚከሰት አለበለዚያም ተማሪዎች ትኩረት ሰጥተው ስለማያጠኑ ይሆናል ብዬ ድምዳሜ ላይ እንዳልደርስ በዕድሜ ገፋ ያሉና አንዳንድ ምሁራንም ጭምር በተመሳሳይ ሁኔታ ያንኑ ስህተት ሲደግሙት ችግሩ ከየት እንደሆነ ግር ይለኛል
ጋዜጠኞች የህዝብ መሪና የማህበረሰብ አስተሳሰብ ቀራጮች ናቸው ስለሆነም አዲሱና ደረጄ ወደፊት የቋንቋው ባለሙያዎችን በመጋበዝ በችግሩ መንስኤና መፍትሔዎች ላይ በስፋት እንደምታወያዩ ተስፋ አደርጋለሁ
አዲሱ ድምጽህን ስሰማ በጣም ደስስ ብሎኛል፡፡ ደሬ አንተም ለዛህ የሚጣፍጥ ፡ ሁለታችሁም ስትናገሩ ብትውሉ የማትሰለቹ ከእንቁ በላይ የውድ ውድ ናችሁ፡፡ አዲሱ ወረብ ያቀረብኸውን ወረብ ደጋግሜ ሰማሁት፡፡ አልጠገብ አለኝ፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡
በተረፈ አንድ የም ጠይቃችሁ ነገር በአሁኑ ሰዓት ማንም ተነስቶ ጋዜጠኛ ልሁን በሚልበት ወቅት እናንተና ሌሎችም የድሮ ጋዜጠኞች የቀድሞውን እሁድ ጠዋት ለምን መመለስ አቃታችሁ? ስለምንወዳችሁ፡፡
ሀብታሙ ደምሴ ከድሬዳዋ
ደርዬ ትልቅ ሠዉ እንኳን ደህና ተመለስክ!!! ተባረክ መልካም ጤና እመኝልሀለሁ!!!
ደረጀ ሀይሌ የጋዜጠኝነትን ምስጢር በጥልቀት ያሳየህ የዘመናችን ጀግና
ሁለት የተመረጡና ተወዳጅ የሆኑ ጋዜጠኞች ውይ ስወዳችሁ
I agreed 💯💯💯
በትክክል ለሁለቱም ትልቅ ክብር አለኝ
አዲሱ አበበን በቪኦኤ ሁሌ የምሰማው የማደንቀው ጋዜጠኛ መልኩን አንኳ በቲቪ አይቸው ስለማላውቅ ዛሬ ስላየሁት ደስ ብሎኛል በጣም አድናቂህ ነኝ ደረጀም በተመሳሳይ ምርጥ ምርጥ እንግዳ ስለምታቀርብ ለፕሮግራሙ አድናቆቴን መግለጽ ይፈቀድልኝ
እውነት አንድ ቀን አስቤ አላውቅም በምስል አዮታለሁ ብዬ በጣም ነበር በአድናቆትና በተመስጦ VOAን ና አንጋፋውን ጋጤኛ ድምፀ መረዋውን አዲሱ ለገሰን የምሰማው። እድሜና ጤና ይጨምርልህ ❤❤❤
አድሱ ለገሰ ሳይሆን አድሱ አበበ።
እጅግ የማከብረው የማደንቀው ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ለቃለ መጠይቅ በመቅረብህ ደስ ብሎኛል የሚገርመው ደረጀ ራሱ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነው እናንተን የመሰሉትን አሁንም እንፈልጋለን ትውልዱን የማስተማር የማነፅ ግዴታ አለባችሁ በጣም እወዳችኋለሁ ጤናና ዕድሜን ከልብ እመኛለሁ
አቤት እንዴት ደስ እንደምትሉ አብሬአችሁ ተቀምጬ የማያችሁ እስኪመድለኝ ነው የተሰማኝ ደሬ በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ጭውውት ስለምታሰማን 🙏
ወይ ወዝ ፡የወዝ ልኮች፡፡
ድምፃችሁ፡እርጋታችሁ፡ጨዋታችሁ፡መግባባታችሁ ፡እውቀታችሁ...
ወጣት ጋዜጠኞች እባካችሁ ተማሩ፡፡
ኡፍ አረሰረሳችሁን፡፡
እድሜ ከጤና ይስጥልን፡፡የኢትዮጵያውያ ድንቅ ልጆች፡፡
እውይ በጣም ደስ ይላል በጣም ነው ደስ ያለኝ አዲሱ አበበን ታደስ ሙሉነህ ንጉሴ አክሊሉን ታምራት አስፋን መአዛ ብሩን ዳሪዋስ ሞዲን የሚረሳ ስው አይኖርም በህይወት ከሌለ በስተቀር አይ እሁድ ጠዋት በትዝታ ወደኋላ ወስድከን ክብር ለነሱ ይሁንልን ደርጀ ሀይሌ በጣም አመስግንሀለሁ
እጅግ በጣም እምወዳቸው እማከብራቸው እንቁ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኞች ሰላማችሁ ይብዛልኝ።
ምርጥ ኢትዮጵያዊኖች እንትን በማየት ድስ ብሎኛል
በጣም ደስ ይላል! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ ማለት እንደዚህ ነው!
አዲሱ አበበ በልጅነቴ በጣም እሁድ ፕሮግራም እንሰማው ነበር. እናቴም ትውደው ነበር. ትልቁ የመወደዱ ሚስጥር ለኔ ድምጹ እና በድምጹ ውድጥ ያለው የሳቅ እና የፈገግታ መንፈስ እንድን ወደው ያረገን ነበር. በተለይ ሳቁ ን መስማት ያስድስተን ነበር. እረጅም እድሚ ለ ካሽ አዲሱ አበበ.❤️
ሁለት የኢትዮጵያ ህዝብ ፈርጦች በጣም እንወዳችዃለን አዲሱ ዘማሪ መልእክትን ያሰማልን ።
እድለኞች ናችሁ ጥሩ ጊዜ ብዙ ደስ የሚሉ ጊዚያት አሳልፋችሁል እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ይህ ድምጽ ያን ዘመን፤ ያ የደርግ ዘመን ቪ. ኦ. ኤ. ሬዲዮ ሞገድን በአንቴና ፈልገን፤ ተደብቀን የምንሰማበትን የልጅነት ጊዜ ያስታውሰኛል።
በጣም የማከብረው በሚሰራው ሰራ የምወደው ጋዜጠኛ ደረጀ ሃየሌ እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ
These are the Ethiopian we know very graceful, comfortable, respectful, confident, EGO does not shine but wisdom, no other language mix in their conversation. What can I say, How can we bring that generation back?
Thank you so much
Well said,!!!!
አዲሱ አበበ ምርጥ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ! እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!
ዋው አቤት ድምጽ ጋዜጠኛ ዲያቆን አዲሱ አበበ እመቤቴ ከአንተ ጋር ትሁን
ወይ ጉድ ወይ ጊዜ እንዲህ በዕድሜ ቆይቻለሁ ማለት ነው? ደሬ የምትሰራቸው ፕሮግራሞች ሁሉ የዕድሜ መስታወቶቼ ናቸው: ዛሬ ደግሞ ጋሼ አዲሱን በማቅረብህ በጣም አመሰግናለሁ።
እነዚህ ሁለት ምሁራን እኔም ልብ ዉስጥ ሲጉላላ የነበረዉን የአማርኛ ግድፈት በማንሳታቸዉ ደስ ብሎኛል ብዙ የማህበራዊ ገፅ ተጠቃሚዎች አማርኛዉን ሲያንሻፍፉት አያለሁ የአማርኛ አስተማሪዎች ትዉልዱን ቢያስተካክሉት ጥሩ ነዉ
Congratulations ደሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለዚህ ሰዓት እግዚአብሔር ስላበቃህ እግዚአብሔር ኃያል ነው !!!
የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው
ቸሩ ፈጣሪ ኢትዮጵያን አስባት
be igzher sim iye malu,tenkol be betemengist iyeseru ginn xiru new?
እኔ ደሞ መረገም ነው የምለው ስፔሻሊ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ...ኢትዮጵያን ወደ ኋላ ያስቀረ ሃይማኖት ነው ...ብዬ በድፍረት መናገር እችላለሁ ...
e chigir minci cimir nechew nefxegnochu
የተከበራችሁ 2 ፈርጦቻችን ረጅም ዘመን በጤና ኑሩልን ::
ደርዪ ምርጥ ሰው አቅራረብክ የቂላት አጥቂቀም
ልዩ ነው እናመስግናለን 💓💓💓
ምነው ታዲያ የፊደል አጣጣልህ………
አቀራረብህ
እዉነተኛዎቹ ምርጥ ጋዜጠኞች ናችሁ በማለቁ እይዘንኩ ነዉ ይዳመጥኩት የምታኮሩ ናችሁ አይ አገሬ ኢትዮጵያ የተመረጡ ድንቅ ልጆችን አፈርተሽ ነበር ወደፊት ማን ይተካችሁ ይሆን ?ቋንቋው ሲሰሙት ለዛ አለው 💚 💛 ❤️
እድሜና ጤናሰጥቶህ ይሄን ትዝታ ማካፈልህ ዱስ ይላል የአደጉት የእሁድ ጥዋት የሬድዮ ፕሮግራም እየሰማሁ ነው ነብስ ይማር ለአቶ ታድሰ ሙልነህ
Any way keep up the good work
Much Live brother
Both are amazing Journalists.
Long live Derje and Addisu👍👍👍
ድምጸ መረዋው ተተኪ የለለው ግሩም ነጎድጓድ ድምጽ ምንግዜም ብሰማው የማይሰለች ድምጽ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ 🙏🙏🙏🙏
የእሁድ ፕሮግራም ከአዕምሮ የማይጠፋ ህፁብ ድንቅ ጊዜ:: We have witnessed professional journalism . Respect to you both 👍
እንኳን ደህና መጣህ ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ Longer live my brother l hope you
Dere,
I am happy to hear your great talent after awhile 😄 Thank you for interviewing another icon. We love you both 🙏
ዝማሬ ; ምስጋና መላእክትን ያሰማልን ሁለታችሁንም :: የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው :: የሚለውን ቅዱሱን ቃል አስትወስኩ :: ደስ የሚል ለዛ :ጣዕም ያለው ጭውውት :: ደሬ በርታ :: አዲሱ እድሜ ከጤና አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥልን ::
እጅግ በጣም ግሩም ጭውውት ነዉ ። ደስ ተሰኘው፣ ስለ አዳመጥኩት። ግን ባይበዛም የእንግሊዝኛ ቃላት ለም ሳጋችሁ? አቶ ታደሰ ሙሉነህ ምርጥ ሰው ነበር። የቅዳሜ ከሰዓት በኃላ ዝግጅቱን ሲዘጋዘጋ፣ የሚያሰማው ዘፈን "በዚህ ላይ አበቃ" አስከትሎ "ከሰዓት በኃላ" ብሎ ዝግጅቱን የፈጸመበት ይታወሰኛል። የሕይወት ታሪኩ በሬዲዮ ባለመተላለፋ አዝናለው።
ደርዬ እንኳን ደህና መጣህ በደህናነው በጣም ጠፍህ እድሜን ጤና ይስጥህ በጣም አከብርሀለሁ❤️❤️❤️
ደርዬ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ተናፍቀህ ነበር❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እንዴት ደስ ይላሉ ።
I learned a lot from this conversation. Very professional and very helpful. Many blessings!!!
You guys may God bless you with health and long life. I was junior high school student during that time of early 1970 of Ethiopian calender. It was the most beautiful time ,I learn Amharic deep amazing word of history and leateracher from Ethiopian radio. Ehud betewote.
Thank you so much for that beautiful time. Long life.
እንኳን ደህና መጣህ ጋዜጠኛ ደረጀ ያልገባንን ያላወቅነውን እንደ አንተ እና እንደ መዓዛ የሚተርክ የሚጠይቅ ብርቅዬ ጋዜጠኞች ረዥም እድሜና ጤና እመኛለሁ።
Mr. Derie Enkwan Dehna Metah Betam Miss Tederegeh Neber!!! We really respect you! Mr. Addisu welcome. Good to see you. We respect you.
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቶ አዲሱ
ወንድም ደርጄ የድምፅህ ግርማ ሞገስ ልዩ ነው እጅግ ትምህርት ሰጭና አዝናኝ ናቸው በርታልን
እናመሰግናለን ::
በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ቃለመጠይቅ:: ሁለት ምርጦች!
እናንተ የኢትዬጵያ እንቁዎች እስተምሩን ብዙ ብራስ መተማመን ሙያችሁ ጨዋታችሁ ያለፈውን ውርቃማ ሥርዓትና አክብሮት ስትገልፁት ድንቅ ንው እሁን የመጣውን ዘይቤ (ክ) የሚባለውን ዘይቤ ብታላቅ ቁን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በዘምንህ ሁሉ አይለይህ እድሜ እና ጤና
ለአዲሱ እና ለደረጀ ይስጥልን
የሁድ ፕሮግራም ትዝታ አቤት
ስንቱን ብቻ ትዝታ
የለዛ ጎርፍ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው፡፡ እጅግ የምናከብራቸው ሰዎችን እንዲህ በጤና ሆነው ዘመንን ሲቃኙ ማየት ትልቅ ደስታ ነው፡፡ ወረቡም ጋሽ አዲሱ ብጥር ድምፃዊ ዲያቆን እንደነበረ ያሳብቃል፡፡ ''ጋዜጠኛ ለመሆን ምን አነሣሣህ?'' ከማለት የማያልፈውን ጋዜጠኝነት እንዲህ ብትፈውሱት ምናለ?
ጋሽ አዲሱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እመኝልሃለው
ግሩም ውይይት!! ዓቃቤ ሰአት አዲሱ እዚሁ ያለህ መስሎኚ ነበር ዘይገርም ነው የድሮ የነበረው ሁሉ እንዴት ደስ ይላል በውነት ቀጣዩን በጉጉት ነው የምንጠብቀው በሁሉም ነገር ለምታሳየው አትህቶ ርእስና የማስታዎስ ችሎታህ አስደምሞኛል ልዑል እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ካንተጋር እንዲሆን ጸሎቴ ነው::
መታደል ነው። የቤተክርስቲያን በረከት ለሁሉም!! ደረጀ ብዙ አመታት ወደ ኋላ በትዝታ ወሰድከን!! ድንቅ ዝግጅት። የደጉን ዘመን አስታወሳችሁን።
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አገሬ ኢትዮጵያ ወስዶ መለሰኝ ።
ጋዜጠኛ የብዙ ባለሙያ ተወዳጁ አዱስዬ እናቴን ታስታውሰኛለህ አንተ መናገር ከጀመርክ እቤት ውስጥ ኮሽታ መሰማት አይፈቀድልንም ነበር
ጋዜጠኛ ደረጀ እና አዜብ ወርቁ ዝግጅታችሁ ድንቅ ነው የእናት ፕሮግራም ምንም አይወጣለትም እያዝናና ያስተምራል ኢትዮጵያን እንድ ብቃት ባህላችን ፣ ቋንቋችን ፣ሁለነገራችን እንድናውቅ ስላደረጋችሁን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ደሬ 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏
ጋዜጠኛ ደረጀ በጣም አመሰግንሀለው
በጣም የምወደውንና የማከብረውን ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ እንግዳ አድርገህ ስላቀረብክን።ጨወታችሁ፣ ወጋችሁ ....ወዘተ ትምህርት ቤት ናችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ።የአሁኖቹ ጋዜጠኞች እውን እንደናተ እንዲ ያምርባቸው ይሆን ? ለማንኛው ከእናንተ ይማሩ።
ጋሽ አዲሱ የምንግዜም ምርጥ አንጋፋ ጉንቱ ጋዜጠኛ of all time best influential respected journalist in Ethiopian history Sir Addisu Abebe
ዐድሜ ጤና ኣብዝቶ ይስጦት
ደረጄ አባዱላን አቅርቦ ሲጠይቅ ከጋዜጠኝነት የወርደብኝ ጋዜጠኛ
ከጋሽ አዲሱ አበበ ብትማር ጠሩ ነው
እረረረረ ዜማውን አልረሳውም ድንቅ ነው አዲሱ አበበ ያኑርህ በልልን ደሬ ከአሜሪካ።
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር:: በትዝታ ይዛችሁን ነጎዳችሁ!
Emergency dereje alresawem dr pawelosen yeteyekew alresawem yematalu sayhon beshetega yekotalu yebalal men yelalu silachew dru yemelesut mels lemen alkotam tebeta sazelet teteto simeta lemen alkotam silu bezan geze yesakut sake eskezare yemaleresaw new tanks
@@abdelwasemohammed85 0
Im
በጣም ደስ ይላል። ለመጨመር ያክል ኢትዮጵያውያኖች አይባልም ኢትዮጵያውያን በራሱ ብዙ ነው
አቤት ለዛ ቁም ነገር ግርማ ሞገስ ተባረኩ ደጋግሜ አየሁ ይህ ሁሉ እውቀት ምነው አልሸጋገር አለ ደሬ? ሳያመልጠኝ በማየቴ ደስ ብሎኛል።
ጋሽ አዲሱና አመለ ሸጋው ደረጀ እናንተ እኮ የኛ ብርቅር ቅርሶቻችን ናቹ ❤ እረጅም እድሜና ጤንነት ይስጥልን እናመሰግናለን❤
😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗🤪😗🤪🤪🤪😗😗🤪😗😗🤪😗😗😗😗😉😉😗😗😉😗😗😗😗😉😗😗😉😉😉😗😉😉😉😉😗😗😗😉😗😉😗😗😗😗😉😗😗😗😗😗😉😗😉😗😗😗😗😗😗😗😗😗😉😉😉😗😗😗😗😉😗😗😗😉😗😗😗😗😉😗😗😉😉😗😗😉😗😉😗😗😗😗😗😗😗😗😉😗😗😗😗😉😗😗😗😗😗😗😗🤪
Ggg
ጋሽ አዲሱ ታላቅ ሰው እድሜ ከጤና ይስጥልኝ በጣም በሳል ክቡር ጋዜጠኛ ። ደረጄ ልባዊ ምስጋና ይድረስህ እንደዚህ የተከበሩና ትላቅ ሰዎችን እየፈለክ ማቅረብህን ቀጥልበት ትውልድ ብዙ ብዙ ከእነሱ የህይወት ተሞክሮ ይማራል።
የኔ ጎበዝ ጋዜጠኛ ደረጀ በጣም ነው የማደንቅህ ዕድሜ ይስጥህ
ለዛችሁና ጨዋታችሁ በጣም ደስ ይላል አቀራረባችሁ አርባ ዐመት ወደኋላ ይዘኝ ሄደ አመሠግናሁ
እዉነት ነዉ ሬዲዬ ደሰ ይላል።ቤተሰብ ሁሉ ነው የምንወድህ በተለይ አባታችን ማታ 3ሰአት ሲደርሰ ዝም በሉ እንባልና ተራው የአዲሱ አበበ ይሆናል።
ደረጀ ፈጣሪ ለኔ ሢል ይጠብቅህ!
አንተ ለኔ እንደተፈጠርክ ታውቃለህ? ሥሠማህ ልዩ ደሥታ ይሠማኛል ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ጥያቄህ በሳል ነው እኔ ብጠይቅ ይህን እጠይቅ ነበር የምለውን ትጠይቃለህ ይገርመኛል። በርታ የሚገርምህ አንድም ቀን በአካል አይቼህ አላውቅም ።ለመሆኑ የግል ጠባቂ አለህ?
እግዚአብሔር የልብን ያውቃልና ዛሬ መቸና ማንን ጠይቄ እረዳው ይሆን እያልኩ ውስጤን ሲረብሸኝና ሲያስጨንቀኝ የነበረውን ጥያቄ እንደ መላአክ ወርዶ የጠየቀልኝን አቶ አዲሱን ከልብ እያመሰገንኩ እንዲሁ ያማረና የማይጠገብ ድምፅ ላለህና ምርጥ የሆኑ ሰዎችን እያቀረብክ ብዙ የማናውቃቸውን ታሪኮች እንድናውቅ ለምታደርገን አቶ ደረጀ ሀይሌን ከልብ አመሰግናለሁ::
እንዲያው ይህ የክ ነገር እንደምነክ, ከመጣክ, ደህናነክ ወዘተ የሚለው ቋንቋ የተከበረ አማርኛችንን እያበላሸ ነው ያለው አሁንማ ወጣቶቹም ብቻ ሳይሆኑ ትልልቆቹም እየተጠቀሙበት ነው:: እባካችሁ ጨርሶ ሳይጠፋ እንደነ ደረጀ ሀይሌ ያለ ትልቅ ታዋቂ ጋዜጠኛ ዝም ብሎ ማዬት የለበትም:: እባካችሁ ስለ እግዚአብሄር ብላችሁ ይህንን ጥፋት መልሱልን ማረም ትችላላችሁ ይግባችሁአልም:: ስለዚህ ጉዳይ ትኩረት ተሰጥቶት እንደምሰማ እርግጠኛ ነኝ::
እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏🏾
ኢንተርቪው ይሉሻል እንዲህ … አዳሜ ኑና ተማሩ … ይህ የ ኢንተርቪው ማስተር ፒስ ነው ።
U r right
ልክ ነሽ ትልቅ ሞዴል ናቸው ለቃለ መጠይቅ
OMG !!! Love this Program !!! what has had happened wasn't on air a while ?? Ohh Boyy Glad back on air !!!
እባካችሁ ይህንን ድንቅ የጋዜጠኝነት ክህሎት ፣ ልምድ ፣ውበት ለትውልድ አሸጋግሩት ደረጄ ሀይሌ እና አዲሱ አበበ እንዴት እንዳረካችሁኝ ጤናና እድሜ እመኝላችኋለሁ
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ግሩም ድምጽ ነው ያሎት ጥሩ ፕሮግራም ነው እናምግናለን
ነፍስን የሚያረሰርስ ዜማ !!!! ምርጥ ቃለመጠይቅ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ለአዲሱ አበበ እና ለደረጀ ሃይሌ ይስጥልኝ።
በጣም ይገርማል። አዲሱ አበበ ጋዜጠኛ ብጫ ይመጽለን ነበር። ከ19 አመት በላይ ይሆናል ቪኦኤን መከታተል ከጀመርኩ። እርጋታው ትህትናው በጣም ደስ ይለኛል።
ድንቅ ፣ድንቅ የሆነ የሁለት አስተዋይ ኢትዮጵያውያን አስደሳች ጭውውት። በነገራችን ላይ____
ኧረ "ትኝ " የሚባል አባባልም አለ ብዙዎቹ ፕሮግራም አዘጋጆች አዳማጭ ያላቸውም አይመሥላቸውም እና ብዙ ደሥ የማይሉ የቃላት አጠቃቀሞች በጣም አሰልቺ ሆነውብናል ። እናንተን በዕድሜና በጤና ያቆይልን በርቱ ። ጥሩ ተናጋሪም ሆነ ፀሀፊ ለመሆን ቀደም ያሉ ሥነ ጽሁፎችን ማንበብ ጥሩ ይመሥለኛል ።
ወንድማችን ደረጅ እንካን ደህና መጣህ የት ጠፍተህ ነው ሳቅህ ናፍቆን ነበር good to see you my brother God bless you
Extraordinary 👌🏾 I wish I could of been lived in their era. They have a lot of tangible life experiences to discuss.
Waiting for the next part with too much suspense 😊👏🏾👏🏾👏🏾
Long live to both great journalists.
Growing up in the 70', Sunday morning radio program was a big part of our life. The radio was out on the window, friends and neighbors gathered together to listen your program and to drink coffee. I was not only a fan of VOA , but participator too for long time until I left Ethiopia. Thank you Ato Addisu and Dereje
ይገርማል ድንቅ ነው አምላክ ይባርክህ
ጋሼ አዲሱ እና ደሬ መልካም ስራ ነው። የአማርኛ ቋንቋን የተለመዱ ግድፈቶች እና አስፈላጊ እርምቶችን አስመልክታችሁ ሰፋ ያለ መርሃ ግብር ቢኖራችሁ እና ብትቀጥሉበት መልካም ይመስለኛል።
ደረጀ ክፍል 1 ሲሰጋ መቼ ይጀምራል ብዬ በየሳምንቱ እሁድ እየከፈቱክኝ እጠብቅ ነበር ከፍልሁለትን ስትጀምር ከምንም በላይ ደስብሎኝ በየቀኑ ሳላይ አልውልም ነበር ከምን በላይ የስራ ባልደረቦችህን ስላሳየሀን እናመሰግናለን ወድእድሮ ወስደሀን ማንነታችንን እንድናስታውስ እንድንማር ስላረከን እናመሰግናለን የኢትዮጵያ እሬድዮ እና ለገዳዲ ትምህርት ስርጭትን አልረሳም ድእሬ ኑርልን
በ70 አመተምህረት የ አስራ ሁለት አመት ልጅ ነበርኩ። በፍፁም የማያመልጠኝ በ እውነት የምወደው የእሁድ ፕሮግራም ነበር። እንደገና የመጣ ነው የመሰለኝ። የ እድሪስ የሂሳብ ችሎታ ልዩ ነበር። መሞቱን ስሰማ ግን በጣም አዘንኩ።
edris asazagnu lij maths qere weyne ?
Thank you so much our best journalist with full of knowledge I have big respect for A To Adisu and also j.Dere please make it long it's our big history
ሁለቱም እጅግ በጣም ምርጥ ጋዜጠኞች ።
Wow!!! What a great interview... thank you 🙏. I can’t wait for the second part of the interview.
ውድ የሥራ ባልደረቦቼ (My colleagues )ሚዲያውን እንዳከብረውና እንድወደው ያደረጋችሁኝ ለካ እናንተ ናችሁ፤ የአዋሽን ወንዝ መነሻና መድረሻ ከጋሽ ጳውሎስ ኞኞ ጋር ሥትሠራ ጀማሪ ቴክኒሺያን ነበርኩ ።
*አማርኛ ቋንቋ ሰው ቢሆን ኖሮ ፡ ዛሬ በደስታ ፓርቲ ይደግስ ነበር።*
ለካ አማርኛም እንደ ሚስማር ፡ መስመር የሚያሲዛው ሰው ይሻል!
💕👍
ሚስማር ሳይሆን ምስማር 😀
Batme adnekaw nena
The two best journalist and
Best known Ethiopians.
ተመስጨ ያዳመጥኩት ቃለ መጠይቅ
አዳሜ ደህና ነክ አትበል ተብለሀል 😂
Gashe Addisu long live!!! I am so thankful to God for you to give us a lot and I remember how VOA was a big deal in our home!!! I love hearing such discussions with such person like you!!! God bless you!!! 💚💛❤
አደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ እንግዶችህ በሳል አንተ በሳል እናመሰግናለን
Dere, good to see you back! The golden age generation!
Wow... Ato/Gashe Addisu has an amazing voice of worship . He is one of the few great radio journalists that we should pay attention to and we could learn a lot from him. Cant wait ffor part 2 of this interview.
በእውነቱ በጣም ጨዋ ስነስርአት ያለው ጋዜጠኛ ጋሽ አዲሡን ስላቀረብክልን ደሬ ክብር ይስጥልን አንተም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ።
ያሰደጉን የጥንቶች የጣቶች እንደዛሬው ምንም ምንም ጣእም ሳያጣ እናንተ ያኑርልን አቤት እንደው ቀናችሁ ይባረክ የሞቱትን ነፍስ ይማር ወርቃማ ድምፅ ሳናያችሁ የወደድናቹ
ጋሼ አዲሱ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አንተና ሚሚ ስብሃቱን መቼም አረሳችሁ ልጅነቴን ስለማልረሳው እሁድ ከምሽቱ ፫ ሰአት በኢትዮጵያ አቆጣጠር እናንተን ለመስማት እቤት ያለ ሰው ሁሉ ሰፍ ብለን ነበረ ምንጠብቃችሁ ለዛውም ለ፩ ሰአት ብቻ ፕሮግራሙ ሲያልቅብን እናዝን ነበረ
አዲሱአበበ ደረጀ ኋይሌ ከሙያ አጋርህ ያደረጋችሁት ውይት አስተማሪ ና የሙያውን ክብር ያሳያል።> ይበልጣ>>
Two beautiful souls...! Love you both.
በጣሞ ደስ የሚል ከህሏና የማጠፋ ትዝታ ቃለመጠየቅ ደስ የሚል ለአዲሱ እና ለአንተ ረጅም ጤ ይስጣችፁ።
ጠያቂው ሲጠየቅ ፤ አቤት የሚወዳቸው ሁለት ሰዎች 👌☝