I grew up listening to the radio. Most of us did cherish the education, information and entertainment we gained from listening to the radio. This is a great panel and thank you for documenting the past.
Alemeneh wasse I had the same feeling when i first walk into the compound . It was my comforting and serene compound. I actually graduated from Ethiopian mass media institute 2004. Beautiful memory
Tamirat . I heared his voice for about 6 years specialy i remember in sunday aftetnoon school Q and A. I used to copy his Q its general Q. I sow him in tv too one day but never forgot his image. 1988 or 1989 i am sure i sow him physicaly still remember in cathedral school area i was happy. But did not talked to him still this time i regreat. i was 17 or 18 at that time. After 25 years still remember him. And did not know that he is passed away. Heared it from this interview.
@@mebratukassaye9297 I Pin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show here
Gecho, a great guy with grace and Sence of humor. You remind me of my campus life and young age. Alemneh, you remind me of your voice in 1990s when you were broadcasting the gulf war. You are great
ደረጀ። እዉነትም ደረጀ!!! ታድለህ ሰዉ እንደዚህ ሙሉ ይሆናል!!!! አቦ ተባረክ!!! በጋዜጠኝነት ላይ ሺህ አመታት ንገሥ!!!!!!!!!!!!!!
ደሬ መቼም አንተ የሚታቀርበው ፕሮግራም አንድም ጠብ አትልም እግዚአብሔር ይባርክህ 🌷🌷🌷።
የሚገርም ጨዋታ .ደሬ መቼም አትጠገብም አቦ ብዙአመት እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ጌታቸው ማንጉዳይ እና አለምነዋሴ ምርጦች ....የሚገርመው የሳምሶን ማሞ ማንነት ድሮም አሁንም ከብር ጋር መሆኑ ያርጋግጥል
አይደል😏😏 ሌላማ ለፅድቅ ብቻ ሚሰራባት ሀገር አይደለች 😏
Serto telewete so mn yehun medre mekega
ይህ ፕሮግራም በብዙ ክፍሎች በተለያዩ ይዘቶች እየተዘጋጀ ቢቀጥል ብዙ ያስተምራል። ደሬ ብራቮ።
ጨዋታቹ ከኢትዮጵያ ፊልሞች ይልቅ በጣም አዝናን ፣አስደሳችና አስተማሪ ሆኖ አግኝቼዋለው 👍💐💚💛❤️🇪🇹
እግዚአብሔር ጤናቹንና እድሜያችሁን ይባርከው ፤ የሁልግዜም ምርጥ ጋዘጠኞች 👍👍👍💚💛❤️🇪🇹👍👍👍💚💛❤️🇪🇹 እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክ ፤፤
ዋው እንቁዎች የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
በነገራችን ላይ አወጋጅንና አለምነህ ዋሴን ዘሐበሻ ዜና በጣም ነው የሚወዳችሁ የማከብራችሁ ሁለቱን ከዚህ በፊት አላቃቸውም ነበር ከዚህ በኃላ አውቀናችሃል መንገድ ላይ ብናገኛችሁ ክብር እንዲንሰጣችሁ
የጋዜጠኝነትን ሙያ እጅግ በጣም ነው የሚወደው እድሜው ይጠር አረብ ሀገርና ድህነት ተባብረው ከምወደው ትምህርቴ ወደ ዃላ ጎተቱኝ ግን አይቀርም ጋዜጠኛ ባልህንም ትምህርቴን አንድ ቀን ከግብ አደርሳለሁ
1950ቹ ዜና ተመቸኝ " አንድ ከውጭ የተዳቀለች ዶሮ በሚያስደንቅ ሁኔታ እንቁላል ሲትጥል ታይቷል" የዋህና ንፁህ ሕዝብ ❤ እንኳን ይሄን ፕሮግራም አቀረብክ! በጣም አዝናናኝ፦ ለዛ አላችሁ! እወዳችኋለሁ❤
Bebishoftu ketemaa?
የወይዘሮ ፂዬናዊት ዶሮ እንግዶች ፊት ወለደ ግን ምን አስባ ነው
@@yehun1-1 ወለደ ? ወለደች?(ጣለች) ደንግጣ ነው😂
ጌቾ ለካ እንደዚህ ደስስስስስስስ የሚል ሰው ነው🙏 በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛሞች የኢትዮጵያ አገሬ ፈርጦች👌.........የሳሚ ዳሎል ታሪክ ገርሚ ነው🙏
ደሬ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
በጣም ደስ የሚል ወርቃማውን ጊዜ የሚያስታውስ ነው። እባካችሁ ከቻላችሁ የእሁድ ጠዋትን ፕሮግራም ጀማሪዎች ታደሰ ሙሉነህ፣ ንጉሴ አክሊሉ፣ እንዲሁም ታምራት አሰፋን የሚያስታውስ ዝግጅት ብታቀርቡ።
When dereje talking, i feel his voice like a music
Like Ethiopians air lines classical
ደሬ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ከቻላችው በተለይ በየመሀሉ የምታነሱዎቸውን ጋዜጠኞች እንድናውቃቸው በፎቶ ብታሳዮን መልካም ነበር
ቆንጆ ትዝታ ነው: ያሳለፋችሁት: ሁሌም የተከበራችሁ ናችሁ:: ጌቾ እግዛብሄር የባረከው ሰው ነው። ተባረኩ ሁላችሁም🙏🙏🙏
እናንተ ያገራችን ውድ ጋዜጠኞች እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን። ዛሬም የማትጠገቡ አዲስና ብርቅዬ ናችሁ ። ደሬ ከስራ ባልደረቦች ጋር በመሆን በያለንበት ስላዝናናችሁን ከልብ እናመሰግናለን።
አለም ነዋሴ የኔ አይናፋር ስወድህ ለደሬ ያለኝ ፍቅርና ክብር ተዎት በጣም ነው ምወድህ ደርዬ❤❤❤❤❤
በመጀመሪያ ደሬ የምታዘጋጀው ፕሮግራም በጣም የሚገርም ነው እናመሰግናለን፡፡ ሲቀጥል ሳምሶን አንድ ሰው 85 ዓመት ያስቆጠረ ድርጅት ውስጥ መስራት በራሱ በጣም በጣም ትልቅ ነገር ነው በመስራትክ አመስግነህ እክብረህ ባሳለፍካቸው ባደረካቸው ነገሮች እያስታወስክ እንድትጫወት ለህዝቡም ስለ ኢትዮጵያ ሬድዮ እምታስታውሰውን እንድትናገር እንጂ የተናደድክባቸውን የምትጠላቸውን አስታውሰህ እንድትወቅስ አይደለም፡፡ በጣም ታሳዝናለክ ሌላው አለም ጌች ደሬ በጣም ነው እማመሰግነው እውነትም የህዝብ ናችሁ
ኢትዮጵያ ካላት ጌዜጠኛ ጥንቅቅ ያሉ ደረጀ አና መአዛ አንደኛ ናቸዉ
መአዛላይ ሀሳብ ቀይሬያለሁ።
እንዲህ ያለውን ትዝታ ልክ የትዝታው አካል እንደነበርኩኝ ያክል ነው በደስታ የምሰማው ፣ ከግዜው ክፋት የተነሳ ያልኖርኩበትን ዘመን መናፈቅ ከጀመርኩ ቆየሁ 😔 ፣ የደረስንበትን ዘመን ሳያዩ ያለፉ ምንኛ ታድለዋል ።
አለምነህ ስላየዋችሁ በጣም
ደስተኛ ነኝ
በትክክል።
በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነው። የሳምሶን ማንነትንም ቁልጭ አድርጎ አሳይቶኛል።
እጅግ በጣም ውብ ለዛ ያላቹ ምርጥ ትውልዶች ሰላማቹ ብዝት ይበል
Samson, Dere, Getachew, you all are amazing. lots of love and respect to all of you. mist Ethiopiawian.
እኔ ብሮግራም ጀምሬ ጨርሼ አላውቅም ጊዜውም የለኝም ይህን ኘሮግራም እንዴት እንዳስደሰተኝ ልገልጸው አልችልም በጣም አሪፍ ትዝታ ነው ያራዳ ልጆች
ደረጄ ወደ እድገታችን ወደ ልጅነታችን መለስከን ሰንብት አቦ ! የጨዋዉን ዘመን ፍንትው አድርገህ አሳየኽን ክብር ለናንተ ለሁላችሁም ለምን ጊዜውም ይሁን ተባረኩ
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ደሬ እናመስግናለን ትዝታ የዋሊት
ደሬ አድናቂህም አክባሪህም ነኝ ጥሩ አዜብ ወርቁም በጣም አክባሪዋ ነኝ አለምነህ ዋሴ የሳዳም ሁሴን ዘገባ ያቀረበውን መቸም አረሳው አድናቂው ነኝ።
ኢትዮጵያ ሬድዮ በጣም ነበር የማደምጠው በስሙ ብቻ ኩራት ይሰማኝ ነበር። እናመሰግናለን ደሬ ሁሌም ፕሮግራምህ ምርጥ ነው።🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ደርዩ ምርጥ ፕሮግራም በተለይ ልክ እንደኔ እሬድዩ ታቅፎ ላደገ ልጅ!!! Arts TV አዜብና እንተ ናችሁ ያደመቃችሁት ኑሩልን!!!!
the best memory ever...golden journalists ..long live..
ደሰ የሚል ዘና የምታደርጉ ወድ ኢትዮጽዉያን ናቹሁ
ጌቹ ማንጉዳይ በጣም የምወደዉ ወንድሜ ነዉ ሰላም በልሉኛ
ዋዉ ስልጠናችሁ ግን ጠቅሞዋችሁዋል:: ምርጥ ተናጋሪዎች ናችሁ የድምፃችሁ ጥራት ልዩ ነው:: የአሁኖቹ ጋዜጠኞች ከእናንተ ብዙ ሊማሩ ይገባል:: ከስነምግባር ጀምሮ::
Dreje I am proud that I know you. You are just a miracle for Ethiopian journalism. I wish I could say more ,Huge love.
ስታምሩ 30/40 አመተ ወደሗ ተመልሶ መጫወት መታደል ነው በህይወት ቆይቶ መጨዋወት
በእውነት እጅግ መሳጭ ፕሮግራም ነበር
ምን አይነት ምርጥ የአብሮነት፣የጓደኝነት፣የመከባበር፣ምርጥ ደጋግሜ ብሰማውም የማይጠገብ፣ጨዋታችሁ፣ለዛችሁ፣መከባበራችሁ አቦ ፈጣሪ ለሁላችሁም ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።ተባረኩ
ደሬ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ እንኳን ተቀጥራችሁ የሰራችሁበት አይደል በመመላለለስ መዝናኛ ላይ የሰራን ብዙ ትዝታ አለ እንዲህ በአንድ ላይ ሰላየናችሁ ደስ ብሎናል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
@አልማዝ አንቺም እኮ ትንሽም ቢሆን አስተዋጽኦ አድርገሻል እንደ ዛሬ ሚዲያ ላይ መውጣት አውቶብስ እንደ መሳፈር ባልረከሰበት ጊዜ
Thank you Dereje this is amazing remembering ❤ for all ethiopian people it's so beautiful remembering Thank ❤ ♥ again Dere.
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘልበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ከራተኛ ክፍል ወተው ዶክትሬትን የሞጨለፉ ደፋር በሻሻ መሆኖትን ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ም ወሮበላም መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ላቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ በጀግናው ፋኖ ሽለቃ ናሁሰናይ መሪነትና መስዎእትነት እደጃፎ ስር መግባቱን አይተው ተንበጫብጨዎል አሁን የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:
ውብና ድንቅ ፕሮግራም ነው ጋዜጠኛው እሚለው ዜማ ለናንተ ነው ሙያና ሙያተኛውን ያገናኘ እንቁዎች እድሜችሁን ያርዝምልን የፊቱ ክለለ የሁላው የለም ::🌹🌷
በዚህ ሳምሶን የሚባል ጋዜጠኛ ምክን ያት እንዴት አድርጌ ፌስቡኬ ላይ ይሄንን ዝግጅት ደስ ብሎኝ ለማካፈል ስሞክር እንደዚህ በአደባባይ ጋርቤጅ ለዛውም በውጭ ቆንቆዋ። የፌስቡኬን ታዳሚ ስለማውቀው እንደዚህ ያለ ቃላት የተነገረበት ዝግጅትን ለሰው ለማካፈል አፈርኩኝ የፌስቡኬን ታዳሚዎች የማይመጥን ስለሆነ በሱ ንንግር ብቻ ማስተላለፍ አልፈለኩም እኔ እንደተናደድኩበት ሁሉ ብዙ የሚናደድ ሰው ስላለ ማካፈል አልፈለኩም። ይሄ ለአርት ቲቪዋች ማሳሰቢያ ነው። እንግዶቻቹህን ቢያንስ የራሳቹህ ደንብ እና ስርአት ምን እንደሆነ አስረዱ ከዛ ውጪ በፈቃዳቸው የፈለጉትን ነገር ቢናገሩ የነሱ መብት ነው። ሰው እኮ የተቃውሞን ድምጽ ጠጠር ባለ መልኩ መግለጽ ይቻላል። ልክ እንደ ጋዜጠኛ ታንቱ፤ እሳቸው ሰዎች በሰዎች ላይ ሰዎች በሀገር ላይ ሰዎች በማህበረሰብ ላይ የሚያደርሱትን ጥፋት ላይ ተግባራቸው ላይ ምክን ያታዊ በሞኖ አመክኞ ስለሚናገሩ እንደሳቸው አይነት ሰው ቢሰማ ሰዎች መረዳት ይችላል። ቢያንስ የሱን ፍላጎት እናከብራለን፤ ቢያንስ ስርአት ባለው ቃላት ቢገልጽ ጥሩ ነበር። ጋርቤጅ ብሎ የነበረውን ቢሮ ሀገር አቀፍ ነው። ድሮዎም የሰው ሀቅ ብር እየበላ የነበረ ሰው ስርአት የሚባል ነገር ሲነገረው አይወድም።
በጣም ትክክለኛ አስተያየት ነው !!!ከሱ ይሄንን አልጠበኩም🙊🙉
በጣም ደስ ይላል::
ዝግጅቱ,
አለምነህ ዋሴ በጣም የበሰለ ጋዜጠኛ መሆኑ በድጋሜ እንዳውቅ አድርጎኛል::
ሳምሶን የአደግንበት ዘመንን መርሳት ነው። እንኳንስ አለቃ አንዳንድ ቤተሰብ አባቶቻችንን እንኳን በጣም ነበር የምንፈራው። እባክህ ትላንታችንን አንርሳ።
ጨዋታቹ እንዴት ይጣፍጣል ደግሜ ነው ያየውት እድሜና ጤና ይስጣችሁ
Alemneh sounds professional and looks innocent of the three.
ድርዬ እንኳን አደረስችሁ ደርዬ እግዛብኤር ስራህን ይባርክል እድሜና ጤናይስጥህ 🌼🌼🌼🌼
ስታምሩ ወድሞቼ አገር ወዳድ እንቁዎች ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ትውልዱ ከናተ በተማረ የአገር ፍቅር
ደሬ ደስ የሚል ጨዋታ ነበር የዚያን ጊዜ ያሳለፋችሁት ነገር መስማት በጣም ያዝናናል:: በተለይ ጌታቸው ማንጉዳይ በጣም ተጫዋች ነው እርግጠኛ ነኝ በዚህ መንገድ ብዙዋቻችን አናውቀውም :: የሀገራችን ብርቅዬ ጋዜጠኞች ክፍል ፪ ሳምንት እስከሚደርስ በጣም ጏጉቻለው ::
I love this guys talking about the good old days it’s funny. Much Love !!
ዋዉ ምርጥ ጋዜጠኞቻችን አነጋገራችሁ አለባበሳችሁ ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ደስ ሲል???? ኑሩልን🙏🏾💚💛♥️ደሬ እናመሰግናለን🙏🏾
በጣም ምርጥ የትውስ ፕሮግራም ነበር……በዚሁ አጋጣም ሳምሶን ማሞ ላይ የሚታየው ነገሮችን አሳንሶና ውለታ ለማሳጣት የሚመልስበት ግብርና ሰዎችን ክብር ለመስጠት መቸገሩ በዚህ እድሜም ካልተፈታ ችግር ነውና ቢሻሻል……ትውልድን የሚያሻሽል ረጅም እድሜ ይስጣችው
Ere Dere please interview Meaza Birru.....pls pls .....
100 % 👍🏽
wow. you are amazing golden guys. lots of love and respect.
Can’t wait for part 2.
Thank you for this memorable journey.
ዋው ደረጀ ወደኋላ 45 አመት መለስከን በጣም ደስ የሚል ትዝታ ፤ ቆይልን
በጣም በጣም ቆንጆ ውይይት ። እግዚአብሔር ከገጠመን መከፋፈል ፓለቲካ ያድነን ። ተባረኩ ሁላችሁም ።
እኔ እደዚ ኢንተርቪው ያስደሰተኝ ያዝናናኝ የለም ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ 🙏❤😍
ደሬ አላህ ዕድሜና ጤና ከነጓደኞችህ በጣም ስውድህ :: ትንሽ አነስ ብልም የምትሉትን ሁሉ ስለውኩኝ በጣም ደስታ ስጠኝ ህይወትህ ሁሉ ደስታ ይሁን
ውድ ደረጀ በጣም አመሰግናለሁ። ሁሌም ደረጃውን የጠበቀ ስራ ነው የምታቀርብልን።
ደሬ በጣም ቆንጆ ትዝታ ነው አሪፍ ፕሮግራም።
ደሬ ደስ የሚል ትዝታ የኛንም ትዝታ ወደ ዉሀላ መለስከን
Thanks you guys, you filled me up with joy.
ቀኔን ብሩክ ነው ያደረጋችት! በህወት እያላችሁ መጨዎወታችሁ እዴት ደስይላል እግዚአብሔር እድሜ ከከጤና ጋር ይስጥልን 😀 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን!
የሚገርም ታሪክ ነው ያጫወታችሁን በተለይ የድሮ የሬዲዮ ዜና ደስ ሲል ማለትም መሳፍንቶች መኳንንቶች ዝናብ መጣሉ ጸጋዎች የሆነ መንፈሳዊ ነገር አለው የህጻናቱ መሞት ሲያሳዝኑ
ድንቅ ፕሮግራም ነው በትዝታ ወደ ኋላ መለሰን። ኢትዮጵያ ሬዲዮ ልዩ ነበር: ጋዜጠኞች ፕሮፌሽናል እና ለሞያቸው ራሳቸውን የሰጡ ነበሩ። 🙏❤
ሳምሶን አለም ነዋሴ ደስ ይላል ያሳለፋችሁን....በእውነት የልብሱ በጣም ያሳቀኝ
ዋው ወደውሀላ ብትዝታ ወሰዳችሁን በጣም የሚያምር ጊዜ ነበር
ምንም ቢሆንም መጀምሪያ የሰራህበትንና የተማርክበትን ማክበር ጥሩ ነው:: የእድገትህ መሰረት ነውና
Getachew I like his honesty
I like all of you ❤️❤️❤️except Tagay weysne Samson
ጌታቸው ማን ጉዳይ በጣም እንወድሀለን!
አለምነህ ዋሴ በቲቪ መታየት አይወድም ነበር ድምጽህ መቼም አይጠፋም ስላየነህ ደስ ብሎናል ሳምሶን ማሞ አፍህን የፈታሀበት መስሪያቤት ጋርቤጅ ማለት አልነበረብኝም
አይ ወግ... ባናቃቸውም ወደድናቸው!! ድንቅ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን ስላስተዋወቃችን ተባረኩ!!😍
I grew up listening to the radio. Most of us did cherish the education, information and entertainment we gained from listening to the radio. This is a great panel and thank you for documenting the past.
በስመአብ ደስ ስትሉ በቃ የሙያ ክብር፣መከባበር፣ለስራችሁ የምትሠጡት ክብር፣እርጋታችሁ ሁሉ ነገራችሁ ደስ ሲል የአሁኖቹ ጋዜጠኞች ከእናንተ ብዙ መማር ይጠበቅባቸዋል፡፡ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ፤ጋዜጠኛ ደረጀ በጣም ነው ላመሰግንህ የምወደው ሰው በቁሙ እያለ ማክበር ማለት ይሄ ነው ምስጋና ይገባሀል አቦ!!!
Alemeneh wasse I had the same feeling when i first walk into the compound . It was my comforting and serene compound. I actually graduated from Ethiopian mass media institute 2004. Beautiful memory
ሳምሶን ጋርቤጅ አይባልም::
ከአነጋገርህ ለማወቅ ቀላል ነው::
ስለ አለምነህ ለመግለፅ ቃላት ያንሰኝል:: ግን ምላስህን የምታወጣው ለህንጻው ነው ለወያኔ::
ጌታቸው ግልፅና እውነተኝ::
ደረጀ ሁሌም ተናፋቂ
በጣም ጥሩ ዝግጅት::
Eunet. Eminager. Sewu. Atwedu
ጎደኝቹ መሰከሩ እኮ
ስለጊቢው ውበት
ሳምሶን ጥጋበኛ ነህ ተራ ስለሆነ ያወቀ መስሎት ነው ቆሻሻ ያለው የራሱን በስብእና የቆሸሸ ሰው መሆኑን እየተናገረ ነው ምክንያቱም ጊዜው በሚፈቅደው መሰረት ቤቱ የተሰራው ዘመኑ አልሰለጠነ ታዲያ አንተ የኋላ ታሪኩ እራሱን ያውቀዋል የኋላው ከሌለ የለውም የፊቱ ነው!አፉ እንዳመጣለት ይናገራል!
Wow....Dere....super program...
.......after all it is my money......smile....
ደሬ የእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኛ የማውቀው ጋዜጠኛ አንተ ብቻ ነህ በርታልኝ
ዋዉዉዉዉ....ደሬ ሁሌም ለኔ ምርጥ ነህ እንዴት ጣፋጭ ወግ ነዉ....ደሬ እንዲያዉ ቴዲ አፍሮን ብታቀርብልን እባክህ አምናለሁ እሡም ካንተ ለመጣ ጥያቄ ቀና ምላሽ እንደሚኖረዉ
የሀገሪ የኢትዮጵያ ጨዋትውልድ ስለ መልካም ትውስታችሁ እናመሰግናለን ።
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በሳቅ ገደላችሁኝ።እንዴት እንደምታምሩ የእውነት በፍቅራችሁ ቀናሁ።መቼም ደረጄ ፕሮግራሞችሁ እንከን አይወጣቸውም።
Tamirat Assefa , I remeber him in Q & A program, he was a charismatic journalist !
Tamrat was special , he had special vocal tone
Tamirat . I heared his voice for about 6 years specialy i remember in sunday aftetnoon school Q and A. I used to copy his Q its general Q. I sow him in tv too one day but never forgot his image. 1988 or 1989 i am sure i sow him physicaly still remember in cathedral school area i was happy. But did not talked to him still this time i regreat. i was 17 or 18 at that time. After 25 years still remember him. And did not know that he is passed away. Heared it from this interview.
@@mebratukassaye9297 I Pin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show here
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
ቆንጆ ፕሮግራም ነው። የጠቀሳችሁአቸውን ሰዎች ፎቶዎች ብትጨምሩበት ግን የበለጠ ይሆን ነበር። አሁንም ኤዲት አርጋችሁ ጨምሩበትና ዶኩመንታሪውን ይበልጥ አሳምሩት።
Wow good memories 👏 thank you
ሳምሶን በጣም ታሳዝናለህ! ታበይክ በጣም።
THANKS VERY MUCH. THIS IS VERY GOOD SHOW. I FEEL AT HOME WHEN I SEE THE SHOW. HAPPY HOLIDAYS TO ALL OF YOU.
ስው ልብ ያላለው የተለያዩ አንቲክ ሬዩንዮን ስብስብ አለህ በርታ
እንዴት ደስ እንደምትሉ እረጅም ዕድሜ ተመኘኹላችሁ!!!
እንደው ምናለ እንደዚህ ዕውቀትና ብቃት ያለው ቢያስተዳድር
እ .በጣም ደስ ደስ የሚል አዝናኝ
ትዝታ ነው፡፡
ታምራላችሁ በጣም !!!ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ
Gecho, a great guy with grace and Sence of humor. You remind me of my campus life and young age.
Alemneh, you remind me of your voice in 1990s when you were broadcasting the gulf war. You are great
amazing Very nice program thank you Dere man
Tezetach betam new yasedsetgn
Edme ena tegna emgnlachwalen💚💚💛💛❤❤
ደሬ ከልብህ ጋዜጠኛ ነህ 👍 እጅግ ተደስቼበታለሁ ፣ ተምሬበታለሁ ፣ ተዝናንቼበታለሁ Epic 🥇
አዝኛለሁም ተደስቻለሁም ሀዘኔ የሰዎች ዕይታ ርቀትና ማንናት ሳስበው ይኻውም ሰው በአንደበቱ በሚወጣው ቃል ይመዘናል እና ነው ። ለጌታቸው ማንጉደይ ትልቅ አክብሮት አለኝ አማስግናለሁ በድጋሚ ጌተቸው ማንጉደይ ምርጥ የሙያ እና የብቀት ሰው መሆንህን በትክክል አውቃሃለሁ ። >> ምን ያህል የአእምሮ ሚዛን ርቀት እንደለው ያስመሰከረበት በመሆኑ በጠም ተደስቼበታለሁ ። > ሌሎቹ ያው እንደ ብቃተቸው አውግተውናል ግን ያሳዝናል “ በተላይ > ሰምሶን ማሞ በቁርጥ ስራ ወይም ፍርለንሳር ሰራተኛ የነበረ የጋዜጣኝነት ሀሁ የሌለው ምንጩ ከኪቤአድ ነው ከቻለ ታርኩን እራሱ ይዘርዝር ፎቶግራፈር የነበረ ነው !! ያውም ዝም ይሁን ነው ። አለምነህ ዋሴ የድምፅ ተስጥዖ እንጅ በሌላው ጥልቀት እነደልነበራው ግልፅ ነው ። አሳዘኙ ለዛሬ ቀን በቅቶ እህል በልቶ ለመኖር ያበቃው ኢትዮዽያ ሬድዮ ድርጅት እንጅ ምንም የዕውቀት ብርሃን ያልነበረው ዛሬም የሌለው መሆኑን ከአንደበቱ በመያወጣው ቃሉ ይመሰክርባታል >> ሳምሶን ማሞ ! > አሳዛኚ የዕውቀት ብርሃን ጭላንጭል ያየሀው በማስታዋቂያ ሚኒስቴር ሬዲዮ ጣቢያ ውስጥ በነበሩት ሙያተኞች ነው :: ያ መሥሪያ ቤት ዛሬም ቢሆን በአንተ አንደበት አይነቃፍም > በፍፁም >>በየትኛው ማንናትህ ነው አንተ የንቀት አፊ ማክፋት የቻልካው !! ከወያኔ ጋር በመማሰጠር በተገኛው ግዜያዊ ንብራት በእውቀት ስለልሆና አየስከብርህም !! ይልቁን አእምሮህን ክፋት ወደ ዕውቀት ብርሃን ሂድ ።
You have to respect people's opinions and thier feelings about their experiance. You don't have to be soar this much.
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነህ ሁላችሁንም ፈጣሪ ከክፉ ይሰውራችሁ
ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው በጣም ነው የሚያስደስተው ጨዋታቹ👍👍👍👍💐💐💐💐
ጌታቸው ማንጉዳይ ሲገመገም( ደርባባ ነው) የተባለው እስከ ዛሬ ድረስ ትርጉም ያጣለት ተመቸኝ ።kkkkkkkkkk ።I can't stop laughing..!!!!ለሁላችሁም ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ።!!!
ጌታቸው ማንጉዳይ ኰረኔል ወንድምዬ ኃይሌን በበጎ ምግባሩ ስላነሰኀቸው እናመስግናለን በህይወት ቢኖርና ይሄንን ምስክርነት ቢሰማ ደስ ይል ነበር የአልጋወራሽ አስፋ ወሰን ልጅ ከነ ባለቤታቸው ሊታሰሩና ሊገደሉ ሲፈለጉ ከሀገር እንዲወጡ ረድቷቸዋል ጥሩ ስም ከመቃብር በላይ ነው።
Tom Tom it would be great had he is alive, በጣም ነው የገረመኝ ኮ/ ወንድምዬ ሀይሌ ታዲዮስ በጣም እውነተኛ ሰው ነበር። ነፍስ ይማር ጋሸ ወንድምዬ
Dere Mirt journalist please dont go anywhere or don't stop your program. i love it
Brilliantly produced!
ደረጀ ሀይሌ:
በህይወት ያለ ዕንቁ ጋዜጠኛ::
የማስታወስ ችሎታህ ዕፁብ ድንቅ ነው::
አንበህ እና ተዘጋጅህ እንግዳህን ስታነጋግር: ነገሮችን የማገናዘብ ብቃትህ የሚደንቅ ነው::
ለእንግዶችህ ያለህ ከበሬታ የሚገርም ነው::
ዳውድ ኢብሳን እንግዳ አድርገህ ስታነጋግረው የማይገባውን ከበሬታ ሰጥተህ ነው::
ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ አህመድን ጋብዘህ ብታነጋግርልን ደስ ይለኛል::
በአጭሩ ድንቅዬ ጋዜጠኛ ነህ::
ባለ መነፅሩን ደደብ ብለሕ ንገረው ደሬ ጫማውን ለሕዝብ ሚሣይ ደደብ
@@dagimabdi4116 ስለማታቀው ነው እንጅ የወጣቶች ፖሮግራም ቅዳሜ ቅዳሜ የድራማ ክፍል ፈጣሪ ነበር ስድብ ምን ያደርጋል